Komentáře •

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 Před měsícem +22

    ልጄ አላህ ያግዝህ ልቡ የተደፈነው አእምሮው በመጥፎ አስተሳሰብ የተቨረዘውን አላህ ልቦና ይስጣቸው ለሚስኪኑ ስል።አላህ ያግዛቹህ ከእናንተም ጋር ይሁን።አሚን።❤❤❤❤❤

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před měsícem +41

    ለኢትዮጵያ መምከር ሁላችንም በጋራ እንቁም

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha Před měsícem +23

    እግዚአብሔር ልብ ለ ልብ - ልቤ ብርሃኖች ያድርግልን ፤ መልካም የኢትዮጵያ ጊዜ ይሁንልን ።

  • @DerejeIdessa
    @DerejeIdessa Před měsícem +19

    ስለ ሀገራችን ሰላም ጉዳይ ፈጣሪ ጣልቃ ይግባበት አሜን

  • @habtamuolke5866
    @habtamuolke5866 Před měsícem +18

    Professional speech. I love it. Thank you, Prime Minister.

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 Před měsícem +12

    Dr.Abiy 🇪🇹❤️💯you are brilliant 🤩, great speech, thank you so much for your service

  • @chonbebaye4943
    @chonbebaye4943 Před měsícem +9

    ምን አይነት ድንቅ ጊዜ እየመጣ ነው? እዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን።ቅዱስ ቃሉ አምላክን የሚያከብሩ ተመካከሩ ይላልና መመካከር የመከበር መንገድ ነው። ከኔ የሚጠበቀውን አወጣለው። እግዚአብሔር እናት ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @user-op2oi1pj2o
    @user-op2oi1pj2o Před měsícem +11

    በእግዚአብሔር ርዳታ ታይቶ የማይታወቅ ዕድገትና ሰላም ሊታገድ ቀርቶ፡ ሊዘገይ እንኳ አይቻልም። እግዚአብሔር ብቻ ፊቱን ያብራልን። ምሕረቱን እንደ አባይ ያሳካልን።

  • @samt7785
    @samt7785 Před měsícem +12

    እግዚኣብሄር እንኳን ለዚህ መልካም መአድ አበቃቹ: እጅግ ደስ የሚል መድረክ ነው። እኔ እንደ ኤርትራዊ ወንድም እና: የኢትዮጵያ በጎ እንደሚፈልግ ሰው :ደስ ብሎኛል: እግዚኣብሄር ያሳካላቹ።
    እኛ ከማንም በላይ በኢትዮጵያን ስንፍና ተጎድተናል: በኢትዮጵያ ትንሳኤ ደግሞ እጅግ ተጠቃሚዎች እንደምንሆን እምነቴ ነው።

  • @kassahundamita901
    @kassahundamita901 Před měsícem +10

    ልባችን ይሰበር አእምሮ ለፍቅር ክፍት ያርግልል ጥላቻ ከሀገራችን ብን ይበልልን
    ያፋቅረን

  • @SamsonG-jn5kl
    @SamsonG-jn5kl Před měsícem +8

    You're Excellency this a great first step and much needed dialogue between all Ethiopians. You have laid the Foundation for peace security and prosperity. Good Luck to all 🍀

  • @GosayeAlemu-yb3gu
    @GosayeAlemu-yb3gu Před měsícem +8

    ስለ አባቶች እና እናቶች ልመና ብላችሁ የሠላም ጉዳይ በእጃችሁ ያለ ወገኖች ስለ ሀገራችን ትንሳኤ ፣ ስለ ሚፈናቀሉት ወገኖች ፣እንደ ወጡ ስለሚቀሩ ወገኖች ፣ በረሀብ ስለ ሚሰቃዩ ወገኖች ፣የአንድ እናት ልጆች በሆኑ እርስ በርስ ስለሚተላለቁ ልጆቻችን ብላችሁ ፣ ስለሚሰደዱ ወገኖቻችን ፣ ወ-ዘ-ተ-ብላችሁ ኑ ኑ ኑ ፣ወደ ሠላም ሠላም ሠላም።

  • @hassmuhammd1306
    @hassmuhammd1306 Před měsícem +26

    ምርጡ መሪዬ እርሱም እድሜና ጤና እመኜልሀለሁ አላህ በሁሉም ነገር ይርዳህ

    • @mekgeb9018
      @mekgeb9018 Před měsícem

      Sew badebabay eyeterede yihe mirt meri bilesh sitaweri yezih mkikr comission fail yadergal mirt bihon noro mikkir emibal ajenda balnore neber wishetam hula

  • @overcomer5608
    @overcomer5608 Před měsícem +20

    Dr Abiy! You are such amazing person. You are shining everyday while your enemies become weaker, confused. Millions are with you, your enemies wherever they reside, they can’t win you but there covered with shame.

  • @user-op2oi1pj2o
    @user-op2oi1pj2o Před měsícem +6

    በዕውነት ይህ ታርካዊና በጥንቃቄ ከተደረገ አሻጋሪ ይኾናል። ፈጣሪ አምላክ ይረዳናል። የሴይጣን አሳብ ተፈርዶበታል። ሰላም ለሁሉ ኢትዮጵያውያን/ት።

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Před měsícem +15

    እግዚአብሔር ይረዳናን!!!!

  • @zakariaspiza
    @zakariaspiza Před měsícem +12

    Blessed Abiy,Dr., always unique

  • @zerihungezahegn
    @zerihungezahegn Před měsícem +9

    Am proud of you Dr abiy

  • @almazteklehaimanot9859
    @almazteklehaimanot9859 Před měsícem +8

    OUR. PM. ABIY. GOD. BLESS YOU.

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 Před měsícem +8

    በእርግጥ ይህ የኢትዮጽያን ጥቅም በተመለከተ እጅ ለመጠምዘዝ የሚፈልጉ ከውጭ መንግስታት ያለብን ግፊት ቀላል እንዳይደለ ከጠቅላያችን ንግግር መገንዘብ ችያለሁ!!
    ስለቅንነትህና ሀገር ለማቅናት የኢትዮጵያ ልጆች በአንድ ድንኳን በሰላም እንዲኖር የምታደርገውን ጥረት አደንቃለሁ!!❤❤❤

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 Před měsícem +8

    የእግዚአብሔር ፡ እጅ ፡ ትፈውሳለች ፡ ህዝባችን ፡የ ጌታ ፡ ልብ ፡ ይሰጣቸው ፡ ባካችሁ ፡ ጥላቻ ፡ ከሀገራችን ፡ ይጥፉ አምላካችንፍቅርና ፡ ርህራሄን ፡ በእያንዳንዳችን ፡ ያድረግልን ፡ ኢትዮጽያ ለዘላለም ፡ ትኑር ፡ ፡

  • @yosefasfawe2227
    @yosefasfawe2227 Před měsícem +7

    እግዚአብሔር ሆይ እርዳን ቅነትን በእነዚህ ባሮችህ ውስጥ አድርግ ጌታ ሆይ እርዳን

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před měsícem +7

    እግዚብሔር እገራችን ይባርክ ስላም እንድነት ያብዛው

  • @mebratukebede2748
    @mebratukebede2748 Před měsícem +5

    ምክክር መልካም ነዉ፡፡ደስ የሚል መድረክ ነው። ብዙ ሀገሮች ተጠቅመዉበታል፡፡ እንክርዳድ መልዕክቶችን መተዉ ነዉ፡፡ ምክንያቱም ባንዳ ስለሆኑ ተላላኪነታቸዉ እንዳይከሽፍበቸዉ ነዉና፡፡

  • @user-fn5cp4dz3h
    @user-fn5cp4dz3h Před měsícem +8

    ጥሩ ጅምር ነው 👏👏👏👏

  • @berhanubisrat2373
    @berhanubisrat2373 Před měsícem +10

    ያለ ወረቀት ከልቡ የሚናገር አስደናቂ መሪ ነው። በጣም ሊደነቅ የሚገባ ንግግር።

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před měsícem

      ቂቤው አብይ ለስልጣንእ እና ገንዘብ ከውጭ ሀገር ለማግኘት ነው በቅንነት ቢሆን ጥሩ ነበር ግን ማንም አያምንህም አንተ 666 ሰው እየተራበ ስንዴ ፈጭተ የምትሸጥ ነእ መቼ ነው ለህግ የምትቀርበው እዬ ሁሉ ደም አፍስሰ ፍት እንፈልጋለን የሚገርመው የሚጨበጭበው ካድሬ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před měsícem +14

    አቢቹ ደግ አይለፍህ ጀግና

  • @yemataworkhmichael6177
    @yemataworkhmichael6177 Před měsícem +9

    Abichu, I believe, you will do it !!!

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před měsícem +14

    የኢትዮጵያ አምላክ የአለሙ ንጉስ አምላክ ይክበር

  • @mwbet406a4
    @mwbet406a4 Před měsícem +1

    እግዚኣብሄር ይባረክ መልካም ይሆናል።

  • @esayastefera9304
    @esayastefera9304 Před měsícem +1

    A national dialogue is the greatest birth of miracle of miracles in the history of Ethiopian politics.
    Outstanding speech by our PM, Dr Abiy Ahmed. Gid bless Ethiopia

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před měsícem +1

    Thanks Ethiopia and Ethiopian people.. ኢትዮጵያ ውብ ሐገር የእምነት ሐገር የምሑራኖች የጀግኖች ሀገር የቆንጆዎች ነች ምክክር ያስፈልጋታል ሐገራችን ስላም ለኢትዮጽያ ለእናት ሐገራችን 😢።

  • @alemhurst3350
    @alemhurst3350 Před měsícem +5

    Please god help 🇪🇹 🤲 I really hope this is the beginning of people stop dying , displacing, war,....

  • @FelekAsfaw
    @FelekAsfaw Před měsícem +6

    ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልን የሁላችን ሀሳብና ምኞት የበለጸገች ኢትዮጵያ ማየት ነው ፈጣሪ ይርዳን አሜን

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 Před měsícem +4

    Wow 🤩❤️🙏🇪🇹🙏❤️Peace for our country Ethiopia 🇪🇹❤️💯 Äthiopie ich liebe 😍 dich für immer ❤️

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 Před měsícem +2

    እነኝህን ባንዳ አክቲቪስቶች ፈጣሪ ይገላግለን
    ጎፈንድሚ ለምደው አላስቀምጥ አሉን
    በውጭ ተቀምጠው መርዝ የሚረጩብን
    እነ መሳይ ሐብታሙ ደረጄና አበበ በለው
    እነ መቲ እየሩስ በደም ደም ነግደው
    መኖርን የሚሹ እንጀራ ነው ብለው
    የሰው ሰው አውሬዎች ያ ክፉ ልባቸው
    አሁንም ፈጣሪ እርሡ ይፍረዳቸው
    መሪን የሚያጥላሉ በቅናት ተቃጥለው
    በአጉል ማንነት በዘረኝነት ሠክረው
    ወገንን ከወገን በግፍ አጨራርሠው
    መኖርን የሚሹ በምላሳቸው ዋሽተው
    የዘሩትን ይጨዱ እንደ ምኞታቸው
    ያ ቀን ደርሶ ሲዖል እስከሚውጣቸው
    አዎን ይለፍልፉ ከንቱ ሰዎች ናቸው።

  • @user-op2oi1pj2o
    @user-op2oi1pj2o Před měsícem +2

    "አንተም ተው፡ አንተም ተው" የቅን ምክክር ውጤት ይኾናል። ኢትዮጵያን ፈጣሪ እያዳናት ነውና፡ አመስግኑ!

  • @overcomer5608
    @overcomer5608 Před měsícem +5

    I don’t understand what kinds of heart we have as a people? How comes on earth living expecting hand out from donors while living a dreaming world. We have a common ground which affects, all tribes, clan, religion and we we have a common enemies such as drought, illiteracy, diseases, instead of killing one another let’s focus on dealing our common enemies.

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 Před měsícem

    ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ያድርግ አንዳችን ለሌሎቻችን ሌሎቻችን ለእያንዳንዳችን የምንሆን ያድረገን ማናችንም ሰላም ፍቅር አንድነት የምንፍልግና የምንሻ ያድርገን ማንም ከማንም ምንም ሳይፈልግ መተማመንና መግባባት ይጠበቅብናል ለዚህም ፈጣሪ በሁሉም ነገራችን ይርዳን !!!

  • @fahmikemal4728
    @fahmikemal4728 Před měsícem +1

    MashaAllah, peace seekers shall get it.

  • @hiruthaile4915
    @hiruthaile4915 Před měsícem +4

    getahoy temesgen

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena6994 Před měsícem +1

    God bless you my prime minister

  • @abebechyirdaw7760
    @abebechyirdaw7760 Před měsícem +2

    እጅግ ተመራጭናሀገራችንን ወደተሻለ ሰላም ለመሄድ የሚያመለክት ውይይት የሚያደርግ ጠንካራ ኮሚሽን እንዳሆንና በየጎራው የሚገኙት ተቃዋሚዎችም የውይይት ጥሪውን በመቀበል በቦታው ተገኝቶ ችግሮችን በጋራ ለመፍታት እሽታን ማሳየት አለባቸው ለመሳሪያ መግዣ ገንዘብ የሚረዱን እኛን አጫርሰው ያልተበላች ሀገራችንን ሊበሏት ሀስበው ሰለሆነ መንቃት ያስፈልጋል ።

  • @tesfa20052
    @tesfa20052 Před měsícem +1

    ኣባየ ከምትቀደው ይልቅ ብትጠቀምበት ይበልጣልና ያው እድሜ ለወያነ ሕገ ምንግስቱ ኮታ ተቀኮር ነውና::

  • @Woinshet27
    @Woinshet27 Před měsícem

    እግዚአብሔር ከሀገሬ ጋር ይሁን እናመሰግናለን ክቡርነትዎ!

  • @wendessentadesse7015
    @wendessentadesse7015 Před měsícem +6

    ምንም ይሆን ምንም መወያየት መመካከር መልካም ነዉ የሚበጀንም ይሄ ነዉ. ውጤቱም ያማረ እንድሆን እመኛለው! ነቀፈታውን ትተን ለሰላም እንተባበር

  • @Ggbb-mx6my
    @Ggbb-mx6my Před měsícem

    አብቹዬ። አላህ። ያግዝሕ። በርታልን

  • @user-bv7fg4pc8p
    @user-bv7fg4pc8p Před měsícem +9

    አቢቹ ጀግና

  • @sisayshariff6102
    @sisayshariff6102 Před měsícem +1

    ተመስገን ፈጣሪ ለዚ ያደረሰን

  • @Ggbb-mx6my
    @Ggbb-mx6my Před měsícem

    እልልልልልል። ሐገሬ። ኢትዮጵያ። እንኳን። ለዚሕ። ለበጐ። ጊዜ። አደረሰሽ

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 Před měsícem +4

    ❤️🇪🇹❤️💯🙏

  • @mohammedibrahim-em9cy
    @mohammedibrahim-em9cy Před měsícem +3

    Ethiopia “Tekedam “

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před měsícem

    እናምስግንሐለን ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት እስከዚች ደቂቃ ድረስ በደምሕ በአጥትንትሕ ክስካሽ በሞትሕ ኢትዮጽያን ስላቆየሕልን ተርበሕ ተጥመሕ በዱር በገደሉ ያለሕው Thanks the Heroes Ethiopian people Defiance Fors.

  • @Alassadfuad
    @Alassadfuad Před měsícem

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉ኢንሻ አላህ አይኖች ሁሉ ወደ ኢትዮጵያ ይዞራሉ 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @muntazmuntaz8155
    @muntazmuntaz8155 Před měsícem

    Yes ansi happy Ethiopan our country peace and love forever ❤❤❤❤ amen

  • @konjitkonjo2750
    @konjitkonjo2750 Před měsícem +1

    amen!

  • @sanchod3824
    @sanchod3824 Před měsícem +2

    Ethiopia ken watoleshal tetakmbat❤❤❤

  • @KalT-dz4nu
    @KalT-dz4nu Před měsícem +2

    wow historical

  • @shimelisadmasu7186
    @shimelisadmasu7186 Před měsícem

    God bless you my fellow brothers and sisters 👏 truth flows from our hearts, where holy spirit reside ❤ be aware that otherwise is from devil 😈

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 Před měsícem +1

    አብቹ ጀግናችን

  • @Brukhhh
    @Brukhhh Před měsícem +2

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @BederuhusenTemam
    @BederuhusenTemam Před měsícem +3

    U. R king bales u

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam2302 Před měsícem +4

    This is start of civilization good start congeraulation there is no bad peace there is no good War Libona yesten one people one country❤❤❤❤

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před měsícem +2

    መልሶ የማይበቅል ስንዴ እየረዱ ደሀ ሀገር ፈጡ

  • @fekadubarke6987
    @fekadubarke6987 Před měsícem

    እስከ ዛሬ ጠላቶቻችን ሲመከሩብን ሲዶልቱብን ሲመካከሩብን በኛስንፍናለድህነታችንምክንያቶቹ እኛው ነን እንደ ህዳሴው ግድብ ለችግሮቻችን ግድብ ሰርተንለትእውነተኛመክክርሀገራችንን የምንቀይርበት ስማችንን የምነቀይርበት ሠራተኞችወደመሆን እናሳድጋት

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Před měsícem

    ❤❤❤❤ Beekumsii Eegumsaa Bulchiinsa lafaatiin lafti mootummaan riqicha
    Ummataaf irkoodha.
    Ammaas kafti waraanaa dura jirtii
    Ummataa Mootummaan yaannii dura dhabbataa kanaaf jalaa hafnee jeequmsaan injifannoo freehogganttootaa ABO

  • @AmareBiru-pz9jq
    @AmareBiru-pz9jq Před měsícem

    please there was too much of this national discussion! there would have been a heated discussion before, so may God bless our ideas and discussions.! it would be nice if education professionals and teachers were involved in this discussion.

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Před měsícem

    ❤❤❤❤ammas bakka itti mooyamni ni eeggaanan jechama M/M DrAbiyyii Ahmed Dubbisi
    Dhugaa
    Beela
    Dheebuu
    Dhibee
    Duutii osoo beeknee ummataa ciqileen ummataaf kutaa odeeffaannoogurriis

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před měsícem

    እናምስግንሐለን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠቅላይ ሚኒስትር ።

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Před měsícem

    ❤❤ Beekumsii Eegumsaa Seeara ato mallaszenawii harka dagannuu jennaan maroi seequun garuu sochiin Ogeeyyiin fayyarraa ni dhibamee Waraanaaf lollis ifaa injifannoo Quba qeensii rasaasan erganii

  • @yeshimeka7744
    @yeshimeka7744 Před měsícem

    አምላኬ ሆይ ለአገሬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ የሆነ ቅን መሪን አስነሳላት አፅራረ ቤ/ክ አጥፋልን

  • @shimelisadmasu7186
    @shimelisadmasu7186 Před měsícem

    Yes, abichu! Dialogue prevails over armed forces solutions. It is a matter of time, a dormant volcano will erupt once again, manifest itself in multiple folds.

  • @gebreamdebrehan
    @gebreamdebrehan Před měsícem +1

    ስለ ህገ መንግስት ቀረፃ ጥሩ ተናገረ። ለማንኛውም ችግር የሚኖረው እላይ አይደለም ከታች የሚያቀብለው ላይ ነው ካድሬና ስራ አስፈፃምያቾቻችሁን ብዙ አትመኩባቸው የደርግም የኢህአዴግም ስህተት አቀባዮች ጋር ነው ስብሰባዎችና መግባባት ላይ አይደለም። እናውቅልሀለን የሚሉትና የሚያበላሹት ታችኞቹ ናቸው።

  • @rimadem5538
    @rimadem5538 Před měsícem

    haadha siiqq nat weyes pastor

  • @hiruthaile4915
    @hiruthaile4915 Před měsícem +1

    enamesgenalen

  • @kttr-ph4zo
    @kttr-ph4zo Před měsícem

    🌳🌳🌳🌳🌳

  • @user-bz5gl5bu8y
    @user-bz5gl5bu8y Před 7 dny

    More.ok

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Před měsícem

    ❤❤❤namuu walitti hajamuu.
    Yoo seerri Biyyaan Beekumsii barachuuf walitti fide qofa.
    Eegumsii wal arguu=u fkn akka dhiifnee beellii recommends

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Před měsícem

    ❤❤❤ komiiin lollis ifaa soba seetee lubbuu du'a beeknee dhufee Tplf maraattee ardaa, mootummaan Dr Debratsion baadimmee Caqasii fayyaan ifaa

  • @AmanT241
    @AmanT241 Před měsícem

    How come every one here is commenting the same thing 😅😅😅

  • @DHMW26
    @DHMW26 Před měsícem

    አንድ ሃሳብ ካለን ኢትዮጵያ ትልቅ ትሆናለች ደህነት ላይ ዘርኛ መሆን አደጋ ነው ስንዴ ይቅደም ልማት ይቅደም አንድነት ይቅደም ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @nahiliwaloo
    @nahiliwaloo Před měsícem

    Dialogue is the only way forward for Ethiopians.

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Před měsícem

    ❤zimbal tv ❤❤❤❤sponsors ❤❤ dhagayii 😅😮🎉😂❤ siif himattee dhumnee Eegumsaa fayyaan kanaf
    Wal dhageeffachuun ittisa srra barnootaa Namni nu dirqee ti mitii kayyoon fi kaooraa Geejjibni addan nu baasaa competition callisuunis Microsystems

  • @user-ss7ex1nk1h
    @user-ss7ex1nk1h Před měsícem

    እግዚአብሔር ይቅደም በምክክራችሁ ለሰለም ይሁን

  • @tarikueshetu1464
    @tarikueshetu1464 Před měsícem

    በጭራሽ ስንዴ አንቀበልም በራሳችን እናመርታለን

  • @nebilnurhussen8280
    @nebilnurhussen8280 Před měsícem

    Mamekakeru batim das yamil naw addis tasfa naw Allah mangetachen yerdaw andnat yestan.

  • @shibabawgedib8007
    @shibabawgedib8007 Před měsícem

    በኢትዮጵያ ላይ ሆን ብለው በማወቅና በማቀድ ለግል ጥቅምና ሥልጣንን በህገ ወጥ መንገድ ለማግኝት ሴራ የሰሩትን ሁሉ ክርሰቶስ ከቶ ያያቸዋል 😭።

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il Před měsícem

    Kaleen qereensaafii sariichaa holaagafaa egeesaree holaadumalafaa jeedaloonxumurtee seraansobdee gobdee

  • @user-sd3rg5qy6s
    @user-sd3rg5qy6s Před měsícem +1

    የሰውን ፈትኖ ልብን የሚያየው እግዚአብሔር ይፈርዳል። የምትከፋፈል መንግስት አትፀናም። ስው በንግግርም ይሁን በሥራው ላሚያደርገው በመጀመሪያ እግዚአብሔር ቀጥሎም ህሊና ከዚያም ሰው ይፈርድበታል። የዘር ፖለቲካ እስካለ ድረስ ሀገራችን ሠላም አይኖራትም።

  • @user-sw9xf5dz3r
    @user-sw9xf5dz3r Před měsícem

    መሀመድ ድሪን . ሰው ዋናው እምነቱ ነው
    እናም የተከበሩ የእምነት መሪዎች . አሉ ከማንም
    ሚኒስቴር በላይ ክቡር ናቸው መሪ ናቸውና.
    ,ለነሱ ክብር ያልሰጠ የምክክር ኮሚሽን
    , የፓርላማ ቁጥር ሁለት ነው

  • @EdrisAhmd-hl2lo
    @EdrisAhmd-hl2lo Před 26 dny

    መቸአትቀየርምሌቦቺነዉየምትመራዉ

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Před měsícem

    ❤❤ gaaffii Mootummaan humna barsiisuuf Beekumsii humna dhageeffatu Eegumsaa Eegumsaa akkamitti isin dhageeffannaa ? Dhugaa jirree? Freehogganttootaa ABO Medical school deemsis diinaa gurmuu diinaa kijibanii lollis ifaa deemsis itti gorree
    Dhibeenis ittisaa
    Duutis Nageenyaa kanaaf Mootummaan itti yaadii argii waraannis meesha boru gattee deemtuu beellii si Barsiisaa lola dura

  • @kelemewerkmelkamu5180
    @kelemewerkmelkamu5180 Před měsícem

    egzabher ethiopian ymran mkkru yfetari ymran

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il Před 28 dny

    Jarsiimataakiibiimohee guyaakanaa zeeytiitahee jarsiimoluunii hamashaan wafcootaheehamashaanii

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Před měsícem

    ❤❤❤❤ Beekumsii Eegumsaa Humni dhageeffatu lollis mootii wal'ansaa maaliif isinittii fakkaataa? Silaa irraa/walirraa fagoodha???.dhibee walii daguunis dhagayunis sobaa Badhaadhinni competition arrabni Ogeeyyiin fayyaan kutaa odeeffaannoogurriis

  • @Abdul-qj7yw
    @Abdul-qj7yw Před měsícem

    ከሸህ ኢብራሂም ቱፋ ጎን ያለው የሀይማኖት ሰው አይመስለኝም ዱአ እያረጉ ሲስቅ ነበር ይህ ንቀት ነው የፕሮግራሙን ቀለደበት

  • @user-bb9ic1lb2i
    @user-bb9ic1lb2i Před měsícem

    በየጉዜው በመድረክ በየጊዜው የሚያስሙት ንግግርና ለልብ ያደርጉታል የሚል ተሰፋ ለሂሊና ትክክለኛ አቋም ነው በሚል በአድናቆት ያስፈነድቃል ።
    ቃል የልብና የሂሊና ባለዕዳ ነው ። ዕዳው የሚከፈለውና እምነት ይሚገነባው በተግባር መገለፅና ህዝብ ብህይውቱ በኑሮው ሊያጣጥመው የሚችል ቁሳዊና መንፈሳዊ ሃብት መሆን ሲችል ነው ። የሚቀርቡ ንግግሮች ሁሉ እንከን አይወጣላቸውም ።

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Před měsícem

    ❤deemsis irtisaa federal court see federal Police
    Wal gargaarsii waraanaf soba
    Garuu Ogeeyyiin fayyaa Dirqama osoo waraannnii dhageenyee sochii onnee Dr received Waan barsiisuuf Beekumsii humna baratuu hawaasaa yoo tahee Eegumsaa ni fayyadamaa. Ykn badiin Abdii illee Welcome jijijigaa to discuss Seeraafi Heeraanis gzxArrabnii karaa maqalee

  • @wisdompropertyvaluationcon5054

    ብልፅግና እውነተኛ ምክክር፣ አውነተኛ ምርጫ፣ እውነተኛ ሪፈረንደም ያደርጋል ተብሎ አይታሠብም አይሆንም።

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet Před měsícem

    የጦርነቱ መፍቴ ከመፈለጉ ጎንለጎን የጦርነቱን ምንጭ ምንድናቸው ተብሎም ቢታሰብበት እል ነበር።ሱማሌ ሀገር የሴቶችን ግርዣ በምን ይቁም ተብሎ ታስቦ ገራዦችን ተይዘው ለፍርድ ይቅረቡ ሲባል የለም እነሱን መተዳደሪያ ተፈልጎላቸው ማስቆም ይቻላል ተብሎ ተመራጭ ተደረገ። እኛም የችግሩ ችግር ብንፈልግ መፍቴ ሊሆነን ይችላል። ሌላው ሁላችንም በይቅርታ ለሰላም እንስራ።ሻሎም።