ቢሊየን ዶላሮችን የሚፈጁ አዳዲስ አደገኛ መሳሪያዎች ለኢትዮጵያ @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ
Vložit
- čas přidán 20. 06. 2024
- Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
************************************** - Zábava
❤❤ ክብር ለኢትዮጵያ ❤❤ ❤❤ ድል ለመከላከያ ❤❤ ❤❤❤ሰላም ሰላም ሰላም ❤❤❤❤❤❤❤
ክብርና ኩራት 😤ለኢፌዴሪ መከ ሠራዊት ❤
❤❤❤
እግዜአቤሔር ለአለም ሁሉ ስላምን አምጣልን ሀይል ይእግዜአቤሔር ነው ጡርንት ይጥፉልን😢😢😢
መንግሥት ለትግራይ እና ለአማራ ክልል አምስት ሺህ ትራክተር ለተዋጊዎች በመስጠት ሰላምን ይግዛ፡፡
እነዚህን መሳሪያዎች መከላከያ እጅግ በላቀ ክህሎት ይጠቀመበታል፡፡ ጀግና!!
አልሀምዱሊላህ።አውነት፡ማሸነፉ፡የማይታበል፡ሀቅ፡ነው።ሰላም፡ለኢትዮጵያ፡ድል፡ለፍልስጤም፡አሚን።
እውነት ከሆነ አደንቃለሁ፣ መከላከያ የአንድ አገር ዋልታ ነው፣ የአገራችንን መከላከያ መጣናከርና ማዘመን ወሳኝ ነው፣ ታሪካዊ ጠላቶቿ ብዙ ናቸው
ክብርና ኩራት 😤ለኢፌዴሪ መከ ሠራዊት ❤
ጠባንጃ × ጠመንጃ ወይም ጠብ-መንጃ
ለፅንፊኛው ዱላ ይበቃል ከገደም ይወጣ እንጅ
ችግራችን የጦር መሣሪያ ወይስ የድህነት የኑሮ ውድነት ነው?
Thank you ❤❤
ማን ከማን ያንሳል ለሩስያ ብቻ ማን ፈቀደ ባንሰራም እንገዛለን ወንድ የሆነ ይናገረን
This is a confidential military information where did u get it ?????
Bravo Ethiopia Perfect decision 👍👍👍👍👍👍👍
ይሄኔ እኮ ለፈኖ ነው የተገዙት የሚል አይጠፋም
😅😅😂😂😂
ፈሪ በቄኤ ይበረታል።በቤቴሰብ መካከል ጀግና የለምና እርስ በርስ አንበርታ።
ለፋኖ ጥቱ በትር በቂው ነው
😅😅😅
Woow dil le hegerechin❤❤❤
እውአት እነ ጀኔራል ፃድቃን ይህን ስምተው? ይሆን?... 5:15
እየገሰገስን ነው !!!
🎉🎉❤❤❤
ለሀገሬ የልከውን እመኞለሁ ግን አሁን ሳይሆን አዲሰ አበባ ሲገባ ንገረኝ። ከዛ ውጭ ባዶ ወሬ ነው የሚሆነው።
Midre lebaa hula
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Weshtam
ቆይ አንተ እንዴት ነው ምታቀው?❤❤❤
የአቪየሽን ዶክሜንት ማንበብ ነው።
This wepon transaction was canceled year ago,
ታማኝ የመረጃ ምንጭ ጠቅሠህ መቼና ... እንዳትዋሹን እሺ..?
ዜጎቾን ለመከላከል ስትል ትንሽ አይሰቀጥጥህም
Ante nek ende yemgezaw😃😃😄
😭😭😭😭
Wondimeni belachi😢😢😢
M51 የፈረንሳይ ሚሳየል ኢትዮጵያ ጠይቃ ነበር፣ የሚሳየሉ ርቀትም እስከ 6,000 ክሎ ሜትር ድረስ ሳይሆን ከ 7,000 እስከ 10,000 ክሎ ሜትር ድረስ ትወነጨፋለች፣ አሜሪካ ከኢትዮጵያ የምትርቀው በ 11,000 ክሎ ሜትር ድረስ ነው።
ድንገት ኢትዮጵያ በሰሜኑ ክፍል በኩል አሜሪካ ላይ ይህንን M51 ሚሳየል ብትቶክ የአሜሪካው ደቡባዊ ክፍል ይመታል እንደማለት ነው።
ነገር ግን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ህግ መሰረት ኢትዮጵያ ጅምላ ጨራሹ የጦር መሣሪያን ላለመጠቀም ፈርማለች፣ እና ICBM ኒውክሌር የጦር መሣሪያን መታጠቅ እንደማትችል ስገለጽ ነበር!!!
ICBM ማለት ግልጽ ነው።
አህጉር አቋራጭ የሆኑ ሚሳየሎች ከ 5,500 ክሎ ሜትር ጀምሮ ነው።
በአንዳንድ ዜና አቅራቢዎች ምክንያት ኢትዮጵያ ከፈረንሳይ መጠየቋን ወደ አደባባይ ገልጸው ነበር።
የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ይህንን ጅምላ ጨራሹ ኒውክሌር አረር ተሸካሚ ሚሳየል ከሰጡ ከኢትዮጵያ ምን እንደምፈልጉ የዛኔ ይነገራል፣ ወይንም በምስጢር ይያዛል!!
ያለው ሀቅ ይህ ነው።
በምን ገንዘብ? ቱሪናፋ።
አዛባ😂😢😊😅😢
እስቲ ምንጭ ጥቀስ ውሸት አታውራ በጣም ውድና ስምምነቱን ፈረንሳይ እንቢ ብላ ነበር ግልፅ መረጃ ቢኖር ጥሩ ነው ለሞራል አይከፋም
ምንም ሰላም ዬለውም ሀገር ውስጥ ካልተሰሩ በቀር
ልክ ነውና ፋኖን ለመጨረስ ለማውደም ነው በመጀመርያ ደረጃ አበሰይ ሲሆን ፋኖ ለመንግስቴ ስጋት ነው አለ። ይሔ ፋራው ገገማው የአሸባሪዎች አለቃው የፋሺስቱ የኦሮሞው መንግስት ነውደ ግን በእነሱ ምክንያት ቅጣትንና መፍረስ መውደም ከሠራዊቱ አምላክ እግዚአብሔር ለአሜሪካ-ለእንግጊ-ለፈረንሳይ-ለጀርመንና -ለኢጣሊያ ን እናም ለመካከለኛው ምስራቅ አረብ አገሮች እግዚአብሔር በቸፈጥሮ መቅሠፍት ሊያጠፋቸው በዝግጅት በማስጠንቀቂያ ለሰው ልጆች ሲናገር በእራሳቸው በአሜሪካን መንፈሳዊ ፓስቸሮች በተለያዩ ሌሎችም አገሮች እንዲሁ ተመሳሳይነት ያለው የማስጠንቀቂያ መልዕክቶችን ሲናገሩ ቆይተዋል። ሰይፍን የሚያነሱ በሰይፍ ይጠፋሉ።
ሀገራችን አልክ ! የአብይ መንግስት ም ይስራ አማራን ለመግደል የማይቂፍረው የለም 😈
መንግስት መች ይህንን ነገር ተናገረ ከየት አመጣህ ???
ለመጭው የዐለም ጦርነት ከፍተኛ ዝግጅት ። ስለሐገር ልማትና ስለወገኖቻችን እድገት መትጋት አይበልጥምን ?
ገና በተስፋ አሞከን ኢትዮጵያ ሳይደርስ በሃሳብ አዋኘህን
የናንተ ፈጠራ እኮ አያልቅም እናንተ እንደምታወሩት ከሆነ ኢትዮጰያ ቁንጮ ትሆን ነበር ይብላኝ እውነት ነው ብሎ ለሚሰማቹ
ኢትዮጵያ የእግረኛ ጦር ሓይሏ ኦሮሞ ።
ባሕር ሓይሏ እሮሞ አየር ሓዬሏ ኦሮሞ።
ለሆነች ሐገር ይህ ዘመናዊ መሣሪያ መጥቶ ፋኖን ሊያጠፋ አይችልም።
ሥለምን ብትሉ መሣሪያው ሐገረአቋራጭ ኢላማውችን ለምምታት እንጂ በሽምቅ ለሚዋጋው ፋኖ አያገለግልም።
ሢቀጥል ኦርሞ ያጣው ልብ እንጂ ዘመናዊ መሣሪያ አይደለም።
ሥለዚህ ከሓያላኑ ሐገራት ለኦሮሞ ልብ ተገዝቶ መሣሪያው ለፋኖ ቢሥጥ ኢትዮጵያ ን የውጪ ወራሪ አይደፍራትም።
ምክናያቱም በዚህ ጦርነት ብዙ ሺ ኦሮሞ በፋኖ ሢሚረክ
እሮሞ ግን አንድ ፋኖ ለመዳኒት አለመማረኩ የፋኖን ጀግንነት ያመለክታል።
ሥለዚህ ይህ መሣሪያ ኦሮሞ ኦጅ ቢገባም በማግሥቱ ፋኖ ይማርከውና ኦሮሞ ከበፊቱ የበለጠ ያፍራል።
ሥለዚህ የዚህመሣሪያ ግዢ (ሥጦታ )በትራክተር ቢቀየርና ለኦሮሞም ለአማራም ለሌሎችም እኩል ቢሠጥ ጦርነቱ ይቀርና ወደልማት መዞር ያሥችለላል።
መንግሥት እውነተኛ ሠላም ወዳድ ከሆነ ይህን ይፈፅም።
እቺ ድሀ ሀገር መሳሪ ገዛች ስትል ስንት ዜጎቻችን ላይ ሞት መፍረድ ነው አይስጣት የሩዋንዳው እልቂት ይበቃል
agerachin Deha aydelechim chigiruko iko indante aynetochun ye aymiro dehawoch ina shekimoch bewustua bemeyazua new 😂
@@girumaschalew1700አጥበህ እሰጠኽቸው እኮ😂😂😂😂😂
ለመሆኑ ለምን አስፈለገ የጦርነት እጉርጉሮ ፈሪ በትሩ መብዛቱ አንዱንም በቅጡ የማትጠቀሙ መሆናችሁ በወሪያችሁ ያስታውቃል
ፈሳም ሁሉ።
መጀመሪያ በቪድዮ ኤዲቲግን ጥሩ አይደለህም. ማሃይም ኣብ ዓሰርተ ክትማቃቀል ተሪፉዋ ደሎ ኢትዮጵያ.?ጉራ ብቻ funny
ምን ኣይነት ውሻ የሆንክ ሰው ነው ውሸታም ሁሉ ግዜ ህልም ብቻ