በሰአት 19 ሚሊየን ዶላር ለኢትዮጵያ የሚያስገኘዉ ታላቁ ፕሮጀክት @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 03. 2024
  • Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
    **************************************
  • Zábava

Komentáře • 127

  • @werknehzelalem9729
    @werknehzelalem9729 Před 4 měsíci +14

    ይሁንም አይሁንም እንዲ አይነት ዜና ያብዛልን በጣም ደክሞናል😢😢😢

  • @ashenafigizatu6180
    @ashenafigizatu6180 Před 4 měsíci +8

    ቁጥሩ የተጋነነ ቢመስልም ዜናው ልብ ያሞቃል✍️

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta Před 4 měsíci +7

    እሰይ አበቹ እኛ የምንቸገረው፣የምንራበው፣የምንጣላው ዋናው ጉዳይ ድህነት ነው አኔ ልበላ አኔ ልብላ ነው ወንበሩማ ለአነድ ሰው ነው ምን ችግር አለ አበቹ ቶሎ ቶሎ ሥራ ከዚህ ችግር ነጻ አወጣን ልጀ ቸር ያሰማህ ንትርክ ማብቂያው ደረሰ ሸህ አላሙዲ በተፈታና አገሩን ባገዘ ጠሩ ነበር አደሜ ይስጠን ብቻ

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 Před 4 měsíci +5

    ግብፅን አታሳብዱ እኛ እንጃ የሰው ልጅልቦና አርቲ ቡርተ አስተሳሰቡን ትቶ ፍቅርን ብቻ ጨብጦ ወደ ውስጥ ማለት ለአገ
    ካላሠበ በየምናምኑ እያሠበከሆነ ሠርተን ወደ ውጭ ብቻ ነው
    ፍቅርጥፍ
    14:30
    እውቀት ጥፍት
    ትምሕርት ውድም
    ሕክምና ወደውጭ
    መታከም ብር ብቻ ከሆነ
    እቃ ከውጭ ብቻ
    ምግብ ከውጭ ከሆነ
    ገቢ ብድር ከውጭ ከሆነ
    ልመናው ከውጭ
    ዘረኝነት ኢላማችን ከሆነ
    ሐብታችን ሣይወድ ወደ ውጭ
    መከራችን ተገፋፍተን ለጦርነት ብቻ
    መጨረሻችን ድሕነት ብቻ እንዳይሆን
    ተረጋግተን እንደነጮቹ እያሰብን
    አንሥራ አንሥራ እንሥራ

  • @african-2000
    @african-2000 Před 3 měsíci +1

    God bless #PM_ABIY (#ABICHU'YE) ... God bless #ETHIOPIA'YE

  • @user-uq5oi9kl6z
    @user-uq5oi9kl6z Před 4 měsíci +1

    በእውነትእጅግ የሚያስደስት ዜና ነው፡፡ሀገራችን በለባት በርካታ የፓለቲካ ልዩነትወጥሮ፡ይዟት አለምን የሚያስደምም ኘሮጅክት ጨርሳ ወደ ዶላር ሲቀየር የኢቲዬጰያ መሪ፡የሆኑት ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ጠበብ ብቃት ታለቅነት ያሳየ መሪመሆናቸው ናኢቲዬጰያ ሀገ ራችን ትልቅቦታ እንደሚያደርሷት አትጠራጠሩ፡ታደያ ልዩነታችንን፡ወደ አንድነት በማምጣት አንከተላቸው እናግዛቸው፡፡ኢቲዮጰያችን፡ፈጣሪ ይጠብቃት፡፡

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 Před 4 měsíci +2

    ኢትዮጵያ አገራችን ከአይን ያዉጣሽ

  • @user-pu8zg8sf9r
    @user-pu8zg8sf9r Před 4 měsíci +1

    ሞት ለግብፅ ፣ለሶማሊያ እና ለሱዳን መንግስታት !!!!!

  • @DawitGirma-vs2ni
    @DawitGirma-vs2ni Před 4 měsíci

    ሰላም ካለን ብዙ ግዶቦች በአግባቡ ከተጠቀምን ከዚሕም በላይ ገቢይኖረናል በአሳ እርባታ ቱሪዝም መስኖ ብንጠቀም ምርጥ ሐገር ነበረን ፈጣሪ ሰላም ያውርድ

  • @jemberu100
    @jemberu100 Před 4 měsíci +1

    Beiwunet Astekakil!!

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 Před 4 měsíci +3

    እግአብሔር ይርዳን ❤🎉🎉🎉❤

  • @tme251
    @tme251 Před 4 měsíci +1

    Tewe ebkhene egzabher yemsgne yadergelene le egzabhere meneyesanewale.❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹👍👍👍

  • @booro1177
    @booro1177 Před 3 měsíci

    እናት ሓገር ኢትዮጵያ ወደፊት ብቻ!!!

  • @gebeyehuosman6721
    @gebeyehuosman6721 Před 4 měsíci

    That is great that is what we dream of but we need peace and stability we have to think as humans and prosper all together focus on peace. Where there is peace there is prosperity.

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 Před 4 měsíci

    ከአሁን ውዲያ ግድቡንም ሆነ ሀገራቸንን የሚጠብቆት እግዚአብሄር ብቻ ሳይሆን ሀገራት ናቸው ማለት ነዉ!!!

  • @Giligil16
    @Giligil16 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሄር ይርዳን አገራችንን ሠላም ያርግልን😊

  • @genetregassa9625
    @genetregassa9625 Před 4 měsíci

    Good job ye zeregoch medicine

  • @user-lc5iz2iq1l
    @user-lc5iz2iq1l Před 4 měsíci +5

    ያርግልን ለህዝባችን ከአምላካችን

  • @amsaluwakuma5089
    @amsaluwakuma5089 Před 4 měsíci

    Fincha elc. Power wedet geba?

  • @ArgetaAlembo
    @ArgetaAlembo Před 3 měsíci

    ከኛ በላይ የሚጠባበቁ ሀገራትም አሉ?

  • @asefashimeles5132
    @asefashimeles5132 Před 4 měsíci

    165 billion USD

  • @habtamumk4452
    @habtamumk4452 Před 4 měsíci +1

    ምቀኛ

  • @awekegirma8096
    @awekegirma8096 Před 4 měsíci +2

    ነብስ ይማራ የህም የመለስ ሀውልት ማስታወሻ ነው

    • @AbuAbu-kt7dx
      @AbuAbu-kt7dx Před 3 měsíci

      ነብሱን በሲኦል ያኑረው ሀገራችንን ወደብ አልባ አድርጎ በብሄር ከፋፍሎ ሞተ

  • @eyueleshetu2134
    @eyueleshetu2134 Před 4 měsíci +1

    Merkenshal enda bro

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 Před 4 měsíci

    የአሳ ምርት አልተጀመረም ወይ

  • @saaniiabubeker
    @saaniiabubeker Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤ bertu

  • @paulostekle9292
    @paulostekle9292 Před 4 měsíci

    Mr big layer how much does the prosperity party paid you Ahiya

  • @melkamusonko
    @melkamusonko Před 3 měsíci

    አሳ ምርት ብትጀምር ጥሩ ነው

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Před 3 měsíci

    ከነዳጅ ይበልጣል ነዳጅያልቃል ንፁውሀ በአለምለይያለው አያምስትበርሰትነው እሱምያለውአፍሪካነው ለዛውምአብዛኛውሀ ኢትዮጳያና ኮጎነው ያለው በሰአት እዲቢሸጥአይገርምም ኮመተሮች እዴትእዴትባገራቹምቀኛትሆናለላቹ

  • @tameratcherenet4631
    @tameratcherenet4631 Před 4 měsíci

    ምን እያልክ ነው? የጠራአው ቁጥር አንብ በህ ይሆን?

  • @nigatuaylate3555
    @nigatuaylate3555 Před 4 měsíci

    መጀመርያ ልቦናችንን ይባርክልን!!

  • @dawitmichael2383
    @dawitmichael2383 Před měsícem

    Did i hear 19 million dollars per hour or ..?

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 Před 4 měsíci

    የአባይን ግድብ የገንዘብ ምንጭነት ለህዝባ ልማት ለማዋል መመሪያና ህግ ሊወጣለት ይገባል እንጅ አነ ዘር እናጥፋ እነደፈለጉት መበቀያ ካደረጉት ጉዳቱ ከፍተኛ ይሆናል ።ይህ ፍራቻየ በሚመለከተው አካል መልስ ይሰጠው ።

  • @zelalemalemayehu6034
    @zelalemalemayehu6034 Před 4 měsíci

    Ant kedada,beteraka,koshasha,endeh,taweraleh

  • @AwekeDarimo-fx7cj
    @AwekeDarimo-fx7cj Před 4 měsíci +2

    YeEgzyabher Selamu Qedmo Yibzalat Le Ethiopiachn...

  • @abiytemesgen1191
    @abiytemesgen1191 Před 4 měsíci

    Versu du labestio a cafelio

  • @user-pu8zg8sf9r
    @user-pu8zg8sf9r Před 4 měsíci

    የገናሌን፣የዋቢሸበሌንእና የዳዋን ወንዞች ለመስኖ በመጠቀም የወንዞች. ፍሰት በሀገር ውስጥ እንዲቀር የማድረግ ሥራ በኢትዮጵያ መንግስት መሠራት ይኖርበታል።በዚህን ጊዜ ደንቆሮው የሶማሊያ መንግስት ለወደብ የሚሆን ምርጥ ቦታ ይገብራል።

  • @jemberu100
    @jemberu100 Před 4 měsíci +1

    1kwh=$10 No way!!!!!! ምናልባት
    1mwh = $10 is

  • @yeselamhasabmenged8643
    @yeselamhasabmenged8643 Před 4 měsíci

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
    19,000,000×24ሰዓት×365ቀን= 166.4ቢሊዮን USD በዓመት ይሆናል። ስለዚህ በእኛ አሁናዊ አቅም የተለጠጠ እቅድ ቢመስልም ልናገኘው እንችላለን።

  • @etoviagomes8349
    @etoviagomes8349 Před 4 měsíci +1

    በስመ አብ ምን አይነት መበጥረቅ ነዉ በሰአት 19 ሚሊዮን ዶላር ነዉ ያልከዉ ደጋግሜ ሰማሁት ያዉ ነዉ በሰአት 19 ሚሊዮን ዶላር ሴቷ ብቻ ነበር የምትመስለኝ ያንተ ባሰ የሷን ለምጄዋለሁ ለጆሮአችን የሚመጥን አድርጉት

  • @ephremweldeamanuelfeisa698
    @ephremweldeamanuelfeisa698 Před 4 měsíci

    ኢትዮያን ከጎረቤት ሃገራት ጋር የሚያገናኝ የባቡር መስመር እንዲሰራ ብልጽግናዎችን ሹክ በሉኣቸው እስኪ
    Thank you in Advance

  • @siyhamjafasiyhamjafa7539
    @siyhamjafasiyhamjafa7539 Před 4 měsíci +1

    ኧሯ ጃል ቁጥር አትፈራምን??

  • @HabtamuAbreham
    @HabtamuAbreham Před 4 měsíci +3

    ቁጥር አታውቅማ😅😅

  • @pastortafadibaba6111
    @pastortafadibaba6111 Před 3 měsíci

    ፊንጫ ነሼና አመርቲን የት ቀበርክ። ታሪክ አትቅበራ!

  • @meletakeno2139
    @meletakeno2139 Před 3 měsíci

    ኢትዮጵያ ውስጥ የጉቦና የሙስና አብዮት እስካልተወገደ ድረስ ትርጉም አልባ ነው

  • @abdah1425
    @abdah1425 Před 4 měsíci +2

    ያረቢ እስኪ ሃብታም አድርገን ሰላምም አምጣልን

  • @shubisageletufeyisa7631
    @shubisageletufeyisa7631 Před 4 měsíci

    ጆሮዬ ነው ወይስ ተሳስተህ ነው? ቢሆንልን ጥሩ ነው።ግን ---

  • @deee222
    @deee222 Před 4 měsíci

    እርእስህ ሌላ ቶፒክህ ሌላ ሁሌ ሰውን ማሞኘት ይከብዳል

  • @Birhanukitesa
    @Birhanukitesa Před 4 měsíci +4

    በጣም ደስ የምል ዜና ነው እድሜ እና ጤና ይስጤን ገና ብዙ እናያለን

  • @user-en3jz6qt1z
    @user-en3jz6qt1z Před 4 měsíci

    Manew yefeterew oromow abey tasasenalachew

  • @user-pu8zg8sf9r
    @user-pu8zg8sf9r Před 4 měsíci

    ከግብፅ ጋር ሆና ኢትዮጵያን የምትወጋው ሱዳን የተጠቀመችበትን የኤሌክትሪክ ኃይል 70 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ዕዳ የምትከፍልበትን ሁኔታ በመዘገብ በለዘብተኛው በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ጫና ለማሳደር ሞክር !!!!!

  • @mulebeaky1864
    @mulebeaky1864 Před 4 měsíci

    166 440 000 000$/year,did u think, why u laid us.

  • @aberawoldegabrial9558
    @aberawoldegabrial9558 Před 4 měsíci

    EBC ጆሮ አደንቁዋሪ አለብን አይደለም እንዴ የእናንተ ደግሞ ምን የሚሉት ነው የእንጀራ ነገር ሆኖባችሁ ከሆነ በሚከፈላችሁ ልክ ብትንቀሳቀሱ አይሻልም?

  • @bisratyilma6298
    @bisratyilma6298 Před 4 měsíci

    🤔🤔😂😂😂

  • @siyhamjafasiyhamjafa7539
    @siyhamjafasiyhamjafa7539 Před 4 měsíci

    ምን ቃላት ትደጋግማለህ

  • @user-mt1hj9lr4h
    @user-mt1hj9lr4h Před 4 měsíci

    በ፪ ተርባይን ቀረኮ ፫ ለመጨመር ከአመት በላይ ፈጀ

  • @user-il3qm2wo2x
    @user-il3qm2wo2x Před 4 měsíci

    ምነው ብሩን በጣም አሳነስከው?

    • @getachewyosef2103
      @getachewyosef2103 Před 3 měsíci

      He doesn't know there a number more than 19 million. (Elfe maserywo kulef.)

  • @deslegn
    @deslegn Před 4 měsíci

    በዓመት ሲሰላ 166.4 ቢሊየን ዶላር በዓመት? እውነት አይመስልም ከ 2021-2024 ኢትዮጵያ ያለባትን እዳ በራሱ 215 ቢሊየን ዶላር ነው። እና በ 1 አመት ተኩል እዳዋን ከፍላ የምትጨርስበት የዶላር ተአምር የተገለጸበት የብር መጠን ነው የጠቀስከው። ይሄ ዘገባህ
    ትክክል አይመስልም። ምናልባት በብር ከሆነ ያስኬዳል።

  • @FiraolBeharu-md6rt
    @FiraolBeharu-md6rt Před 4 měsíci

    19 million dollar be seat ምን አጭሳቹ ነዉ ዛሬ ደሞ

  • @mikedani2066
    @mikedani2066 Před 4 měsíci

    Ethiopia wishetamoch hager edime le weyane yeseraw. Weyane yeseraw abiy Ahmed yimerikal kkkkkkk

  • @aberawoldegabrial9558
    @aberawoldegabrial9558 Před 4 měsíci

    የብልጽግና ሚዲያ ነው እንዴ

  • @solomonbekele4199
    @solomonbekele4199 Před 4 měsíci +24

    ምን ነካህ ወዳጄ በሰዓት 19mill usd ነው ያልከው ይቅርታ ወይ ቁጥር አታውቅም ወይ ተሳስተህ ነው 19*24ሰዓት*30ቀን*12ወር ስንት እንደሚመጣ አባዝተህዋል እስቲ ቼክ አርገው እና አየው

    • @FootballArmyMedia
      @FootballArmyMedia Před 4 měsíci

      Mn aketalek😳😂😂😂ye mikagn sefar lij Aheya😤😤🥶👎jawisa

    • @solomonbekele4199
      @solomonbekele4199 Před 4 měsíci +7

      @@FootballArmyMedia ምነው ወንድም ጃውሳም ምቀኛም አህያም አይደለሁም ግን simply ሒሳቡን ስራው ነው ያልኩት።አንተ ከመሳደብህ በፊት ሒሳቡን ሰርተህዋል ከሰራህውስ አምነህበታል?ወይስ ዝም ብለው እንቁራ ከሚጮሁት ነህ።አፍህን ከመክፈትህ በፊት አስተውል

    • @tadessedinkessa4622
      @tadessedinkessa4622 Před 4 měsíci +1

      Ke tsadabiwu ayedelehum gin seletu bezitual be ande kedihint asebo yehonal atferedubet

    • @70ethiopia81
      @70ethiopia81 Před 4 měsíci +2

      ለሙሉ Africa ሃገራት ነው ምንስተው... ለ ግብፅ ጭምር... አንተ ዝም ብለክ አብዛው😊

    • @ayelaneLa
      @ayelaneLa Před 4 měsíci +1

      አይ የሰው ልጅ ይሳሳታል ምን ያልባት በሰዓት 19ሚለየን ብር ለማለት ፈልጎ ይሆናል ብሎ ማሰብ ይሻላል ሌላው ደግሞ ዩቱበሮቻችን አብዛኛውን ግዜ ቪዲዮዎቻቸው ብዙ እይታ ያገኝ ዘንድ የተጋነነ አርዕስት መስጠት ይወዳሉ

  • @eletawitube398
    @eletawitube398 Před 4 měsíci

    I don't know why you exaggerated the numbers.
    19m dollar in an hour????????????
    19*24 hour =456,000,000 dollar a day
    456m*365= 166,440,000,000 dollar in one year
    166,440,000,000 * 120 = 3,328,800,000,000 Ethiopian birr in one year
    you see the problem hear for your news to get a lot of view you have to go extra mile and exaggerate to this extent come on do something conversable

  • @user-oe6tg6gg7d
    @user-oe6tg6gg7d Před 4 měsíci

    I Think u Dont Know Mathimathics thisa Is Fols Pleas Reaspect your Folower

  • @mesaylala8285
    @mesaylala8285 Před 4 měsíci +3

    ቱሪናፋ

  • @user-ts2ni6ic9w
    @user-ts2ni6ic9w Před 4 měsíci +1

    ይሄንን ክፍት አፍህንከውሸት ገድበው ልክስክስ ባንዳ:: ድል ለፋኖ

    • @getachewtafesse5361
      @getachewtafesse5361 Před 4 měsíci

      መልካም ነገር ቢመኝ አንተ ምን አስቀናህ ?

    • @Ethioreal1
      @Ethioreal1 Před 4 měsíci

      Manew demo esu chersenewal

  • @meselemergia6003
    @meselemergia6003 Před 4 měsíci +1

    የዩቲዩብ ነጋዴ ተቃጠል፤ ሀገሬ ስንተባበር ያምርብናል፡፡ ባንዳ ሀገር ሻጮች ይህን የመሰለ አንድነታችን ሊያፈርሱ በነጭ ነጫጭባ ክርስትና አባቶቻቸው ታግዘው ሊያሳንሱን ፈለጉ፡፡ ነገር ግን ይህ ሀገር ወዳድ ጀግና ሕዝብ በተሰለፈበት ሁሉ የራሱን አስተዋጽኦ በማበርከት ዛሬ ላይ ደርሰናል፡፡ እውነት ታሸንፋለች፡፡ የልፋተን ዋጋ ስላሳየኸኝ እግዚአብሔር ሆይ አመሰግናለሁ፡፡

  • @user-rk9yy7pm9u
    @user-rk9yy7pm9u Před 4 měsíci

    leleloch le afirica hagerat kemeshetu be fit ethiopia litaseg yigebal.beteley sidam kilil hawassa ketema dato kebel sew mabratin ayitew ayawukim.

  • @AbrhamZewdu-kx1np
    @AbrhamZewdu-kx1np Před 4 měsíci +1

    kibr le EYESUS yhun

  • @user-ys4xe6xi3u
    @user-ys4xe6xi3u Před 4 měsíci

    Ethiopia Prim Minister Dr. Abiy is a not only match with Ethiopia but also with World....

  • @user-cj2fm8sj3x
    @user-cj2fm8sj3x Před 4 měsíci

    ያልተፃፈ አታንብ ኢትዮጵያ ውስጥ የብርሃን ጭላንጭል ሳያይ የሚሞት በጣም ቡዙ ነው

  • @awekegirma8096
    @awekegirma8096 Před 4 měsíci

    የሰው ቀዳደ የውሸት አይነት አታቃም ሌሎች አፋራካን ወንዞች የሌላቸው አደረክ ነዳጅ እንካ በሰዓት ይህን አያስገኝም

  • @user-pi3cm1pl9y
    @user-pi3cm1pl9y Před 4 měsíci

    Tultula were bicha sitastelu

  • @ThafasaFaisa-rm9nk
    @ThafasaFaisa-rm9nk Před 4 měsíci

    ኢትሕዮጵያ❤ጎድሁቡ❤በሐግሕልሎት
    በሐመዎል❤ኢሕነሐመሐሰሐግሕነሐሌሄ
    አሐቡሕይ❤ልሕተሐዎዉቅሕ❤መሐለሐትሕ❤ነዉ❤ደሐቡሁቡ❤ቤሔሬሕ❤ቤሄሬሰሐቡ❤መሐቡሕራሐት
    ደሐሪሕሶሐልሕ❤ዎይሕ❤
    ሞለሐ❤ኢትዮጵያሐ❤መሐቡሕራሐትሕ
    ደሐሪሕሶሐልሕ❤ዎይሕ❤
    ልሕተሐይ❤መሐለሐትሕ❤አሐያሐሲሕፋልሕግሕም
    መሐጃሐመሐሪሕያሐ❤ይሕድሕራሐሲሕ
    መሐቡሕራሐት❤ለሐኢሕትሕዮጵሕያሐ
    ሕዚሕቡ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oi4jc4fc2j
    @user-oi4jc4fc2j Před 4 měsíci

    አቤት የእውነት ጥግ የሚገኘው ኢትዪጲያ ውሰጥ ነው

  • @BenyamEshetu-qi2yx
    @BenyamEshetu-qi2yx Před 3 měsíci

    ኧረ ፉገራቹ ገደብ ይኑረው!!! በአንድ ቀን 398 ሚልየን ዶላር ማለት ነው በወር 1ቢልየን 200 ሚልየን ዶላር ማለት ነው። ልቀጥል በአመት 14.4 ቢልየን ዶላር ማለት ነው። ኢትዮጵያ ቡና ሰሊጥ ማዕድን ምን አለፋህ ወደ ውጪ የምትልከው ሁሉ ተደምሮ 4ቢልየን ዶላር አይሞላም። ወረኞች. ናቹ

  • @mohjama399
    @mohjama399 Před 4 měsíci

    ውሸት መስማት ደከመኝ

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael5519 Před 4 měsíci

    Beka habtam hager yzachu besmeab bilachu selam adrgachu temesgen bichu niru legnam selam situn asab asab key bahir key bahir eyalachu atrebshun ebakach 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @user-ts2ni6ic9w
    @user-ts2ni6ic9w Před 4 měsíci +2

    አብደሀል ወይስ ተከፋይ ባንዳ ካድሬ ነህ በሰአት 19 ሚሊየን በስመአብ ቅዥት ደደብ አን ሰብስክሪይብ ወገን ዳይ

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 Před 4 měsíci

    Beseat 19 million dollar tebaterkachu😂😂😂😂😂 denkem

  • @hussishadamtew4720
    @hussishadamtew4720 Před 4 měsíci +1

    ሁሌም ያልተረጋገጠ ወሬ ትነዛለህ

  • @user-up1px4tv5m
    @user-up1px4tv5m Před 4 měsíci +1

    በአመት ይሄንን ያክል ዶላር ታገኛላቹ ነው የምትለው 164,160,000,000 $$$$ ቀልደኛ ነክ እሺ 😂😂😂😂

  • @danbole1233
    @danbole1233 Před 3 měsíci +1

    ቀዳዳ ….!ወደቡስ ከምን ደረሰ?ቂቂ…..😂

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Před 4 měsíci +2

    አንተ ክፍት አፍ ሒሣብ ተምርሐል ??
    አብይ ምንም ብትል አይተርፍም
    ቆሻሻ😭😭😭

  • @user-dw2nk1me4t
    @user-dw2nk1me4t Před 4 měsíci

    ለራሱ ሰይበቀ ለሰው ጠበቀ እንደተበለ ለኛ ሰይበረ ለሎች

  • @AmanuelAssefa-ih6qu
    @AmanuelAssefa-ih6qu Před 4 měsíci +1

    ቀጣፊ

  • @awekegirma8096
    @awekegirma8096 Před 4 měsíci

    የሰው ደነዝ ሁለት ተረባይን ነው የተገጠመለት በዛ ላይ በል ተብለህ የምትል ይመስላል ቁጥራ አለመዋቅህ

  • @famsn8863
    @famsn8863 Před 4 měsíci

    የሊባው አብይ ፕሮጀክ ብትሉ ይሻላል የኢት አይደለሞ

  • @almazgoshime3273
    @almazgoshime3273 Před 4 měsíci

    ቅዠት አልተከለከለም

  • @mbt4482
    @mbt4482 Před 4 měsíci

    የመሀይም መአት

  • @Jojo45A
    @Jojo45A Před 4 měsíci

    እኔ መንግስት ሰማያትን ሴኪውር አድርጌ ነው ወደምድር የመጣሁት አሜን አሜን የሚል ትውልድ ይህንንም አሜን በሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mesay1260
    @mesay1260 Před 4 měsíci +1

    Fake news😂😂😂😂

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb Před 4 měsíci +1

    ስለ ጦርነት አልሰበከም ስሙት ተስፋ ነው
    በለው ቁረጠው ፍለጠው የሚሉትን ከዩቱዮበር አንተ ትሻላለህ
    ሚሊዩን ዶላር በሰዐት እንኳን አይመስለኝም

  • @wenduzeleke3252
    @wenduzeleke3252 Před 4 měsíci

    ምን አይነት ቀዳዳ ነው ቁጥር በጣም ታቃለክ

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 Před 4 měsíci

    ቀዳዳ ትቀዳለህ ቀዳዳ ሱሪ ለብሰህ

  • @hailumelaku2639
    @hailumelaku2639 Před 4 měsíci

    ቀዳዳ

  • @konjitaddis7986
    @konjitaddis7986 Před 4 měsíci

    አንተን በቂጥህ በአፍህ ሳንጃ መሰምጠጥ ነው አጋሰስ የአብይ አር አቡኪ

  • @bamlakmelaku1904
    @bamlakmelaku1904 Před 4 měsíci

    ነዳጅ ፈለቀልን እንዴ?
    ኦሮኣ ቀደዳው በልኩ ይሁንልን

  • @user-jx4fr4fq9r
    @user-jx4fr4fq9r Před 4 měsíci

    አረ ቀደዳ ቁጥር አትፈሩም ያውም በዶላር ይብሳ ብሎ በሰአት ይህ ሁሉ ገቢ ለማመን ይከብዳል

  • @user-dl5ev8xb3g
    @user-dl5ev8xb3g Před 4 měsíci

    ቲሽ ቀደደ፣አብይ በስልጠን ለይ እስካለ ድራስ 19 ሚሊየን ዶለር ቀርቶ 19 ሚሊዬን የኢትዮን ብር ገቢ የሚያስገኝ ልማት አይሠራም።