Sheger Mekoya - Nancy Wake መቆያ - ነጯ አይጥ the White Mouse በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 12. 2022
  • #Mekoya #ShegerFMRadio #NancyWake #EsheteAssefa #መቆያ
    Sheger Mekoya - Nancy Wake መቆያ - ነጯ አይጥ the White Mouse በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    In 1956, Australian author Russell Braddon wrote Nancy Wake: The Story of a Very Brave Woman (ISBN 978-0-7524-5485-6).[63] A copy of the book, dedicated to Major Denis Rake MC who worked with Nancy Wake in the SOE undercover in France, was auctioned in 2022, in the same auction of Rake's medals.[64] Nancy Wake wrote her own account (first published in 1985) with the original title, The White Mouse ("The autobiography of the woman the Gestapo called the White Mouse") (ISBN 0-7251-0755-3). In 2001, Australian author Peter FitzSimons wrote Nancy Wake, A Biography of Our Greatest War Heroine (ISBN 0 7322 6919 9), a bestselling comprehensive biography of Wake.[40] In 2011, German author Michael Jürgs [de] wrote Codename Hélène: Churchills Geheimagentin Nancy Wake und ihr Kampf gegen die Gestapo in Frankreich. (translated: Codename Hélène: Churchill's secret agent Nancy Wake and her fight against the Gestapo in France).[65] The book was published in October 2012. In 2020, Simon and Schuster published Ariel Lawhon's Code Name Helene, a fictionalization of Wake's exploits
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • Zábava

Komentáře • 91

  • @fikeryashenfal4921
    @fikeryashenfal4921 Před rokem +28

    ግሩም ታሪክ, ግሩም ቋንቋ, ግሩም ተራኪ አንደበት!

  • @amharafano20
    @amharafano20 Před rokem +41

    ሁሌም ለአእምሮአችን ምግብ የሆነ ፕሮግራም ለምታዘጋጅልን የምንወድህ እና የምናከብርህ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፍ አድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ❤👌👌👌👌

  • @afeshatadesse5620
    @afeshatadesse5620 Před rokem +12

    Ato Eshete your reach experiences with journalism the way you present to address your listeners. Stay safe and blessed.

  • @hailukebede2108
    @hailukebede2108 Před rokem +6

    እሸቴ እንኳን ድምፅህን ሰማሁ ቃላት የለኝም አትጥፋ እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Před rokem +24

    Eshete Assefa, a SUPERBLY GREAT Storyteller; Evidently, His Very Objective Journalism Seems To Be The Critical Part Of His Storytelling!! HURRAH For Eshete Assefa!!!!!

    • @brookhaile6862
      @brookhaile6862 Před rokem +1

      እሸቴ አሰፋ የሚገርም ተንታኝ ነህ። እንደምናየው ከሆነ የጋዜጠኝነት ሙያው በዋናነት ወደ ግለ-ታሪክ ተንታኝነት ያደላል ።
      ጭብጫቦ ለእሸቴ አሰፋ
      ውርስ ትርጉም ስለሺ በቀለ!
      Hurray for Brook Haile!!!!! 😅😅

    • @tireshopsaddis
      @tireshopsaddis Před rokem +1

      Hurrraaaah !!!!!!

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 Před rokem +2

    እሼ ሁሌም ተሰምቶት የማይጠገብ ድምፅና አቀራረብ
    ጀግና ጋዜጠኛ💪💪💪💪💪💪💪💪👈👈💪❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @mylady9674
    @mylady9674 Před 5 měsíci +1

    በጣም ጀግና ሴት ተመስጨ አዳመጥኩት አመሰግናለሁ እሸቴ አሰፋ ድንቅ አቀራረብ

  • @yitayalbaye9039
    @yitayalbaye9039 Před rokem +10

    የቅዳሜ አዲስ ነገር የማወቅ ጥማታችን በተገቢው መንገድ ያረካ...🌟🌟🌟🌟🌟
    አሁንም ወደፊትም በዚህው መንገድ ቀጥሎልን...?!?!
    እናመሰግናለን ...!!!
    በርቱልን ...👍👍👍

  • @seniyamedede7337
    @seniyamedede7337 Před rokem +1

    የብዙ ሰላዮች መጨረሻ አያምርም ነበር እናመሰግናለን

  • @benaiahgeorge788
    @benaiahgeorge788 Před rokem +3

    What a women!!!! Nancy the brave❤❤❤❤

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 Před rokem +1

    እሸቴ አሰፋ ከፍተኛ የትረካ ችሎታ ያለው ምርጥ ጋዜጠኛ ነው። እኔ በምኖርበት አገር ውስጥ ቢኖር ኖሮ ዶክመንተሪ የሚያዘጋጁ ባለሙያዎች ሁሉ የሚሻሙበት ቱጃር ተራኪ ሊሆን እንደሚችል ቅንጣት ያክል አልጠራጠርም። ምስጋናዬ በአለህበት ይድረስህ!

    • @tsegaStudio
      @tsegaStudio Před rokem

      ትክክል🙏😡ጋሽ እሸቱ እንደ አይምሮ መጋቢነቱ የሚገባውን ክብርና የልፋቱን ያህል ሀብት አላገኘም በጣም ነው የሚያናድደው😌

  • @DanDan-dw8hl
    @DanDan-dw8hl Před rokem +1

    ምርጥ ጋዜጠኛ በዘመኔ
    በነገራችን ላይ “Nancy walk arrived Australia when she was two not 4” እኔደው ለማስታወስ ነዉ
    እሸቴ አሰፋ ምርጥ ጋዜጠኛ
    ከ ምድረ አዉስትራሊያ

  • @afeshatadesse5620
    @afeshatadesse5620 Před rokem +6

    Eshete you used old amharic words it's amazing for me. Much appreciated 🙏 as I always said

  • @giftrealestate11.5k
    @giftrealestate11.5k Před rokem +5

    ታሪክ ካንተ አንደበት ሞገሱን ያገኛል
    ከልቤ ማድመጥ ስሻ የምመኘው

  • @hailukebede2108
    @hailukebede2108 Před rokem +1

    ፊልም እዳየሁ ይመስለኛል እሸቴ እድሜ ይስጥልን መድሃኒያለም አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi166 Před rokem

    እሸቴ በጣም የማደንቅህና የምወድህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ሁሌም የምታቀርባቸው ታሪኮች ይመስጡኛል በርታልን

  • @tilahundemisse188
    @tilahundemisse188 Před rokem

    ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፍ አድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን

  • @atalay1437
    @atalay1437 Před rokem +1

    ጀግና እንስት ነበርሽ እናመስግን አለን ጋሽ እሸቴ

  • @mmb5706
    @mmb5706 Před rokem +2

    ዋው እንደ ነው መኖር ምርጥ ታርክ ።

  • @fikeryashenfal4921
    @fikeryashenfal4921 Před rokem +4

    በናዚ ጊዜ የናዚ የደህንነት ኃላፊ ይመስለኛል, ቢዝነስም የነበረው, ግንዘቡን ጭምር እየተጠቀመ, ብዙ አይሁዶችን በመታደጉ, እሥራዔል በክብር ያስታውሱታል, ለትረካ ይመጥናል ብዬ አስባለሁ::

  • @wushutube108
    @wushutube108 Před rokem +2

    ግሩም ነህ✌ እሸቴ አሰፋ!!!

  • @yosiefangesom4149
    @yosiefangesom4149 Před rokem

    ግሩም ታሪክ ግሩም አተራረክ እና እቀራረብ እናመሰግናለን ጋሽ እሸቴ አሰፋ ረጂም እድሜ ከ ጤና።

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 Před rokem +2

    Wow የዛሬዋ ጀግና ትለያለች

  • @user-mi6ik1cv9l
    @user-mi6ik1cv9l Před 7 měsíci

    የሚመች ትረካ

  • @ewawa11412
    @ewawa11412 Před rokem

    እሽቴአስፋድንቅጋዜጠኛ
    ስላምህይብዛየኔጎበዝ

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Před rokem

    ato eshete assefa erzim edme tena selam fiker kante gar yehunelin enamsegnalen sheger yegna radio!!!!

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 Před rokem +2

    Sheger radio inde ine ba eshaete aseffa mikiniyat subscribeyaragachu like gichugn ist

  • @fhffuffy645
    @fhffuffy645 Před rokem

    Ehete Assefa betam ewedhalehu emtegnaw be mekoya new fikir yehone zegeba new yaleh keep it up please

  • @user-ml2iw1nn3c
    @user-ml2iw1nn3c Před rokem

    Nancy jegna nesh birtu tenkara just how can sucess u very very larger👍🏼🌏

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 Před rokem +1

    እኔም ጀግና ታሪክ መስራት ተመኘው በግፍ ለሚገደሉት ወለጋ ላሉ ህዝቦች

  • @abaynehtefera8577
    @abaynehtefera8577 Před rokem +3

    Excellent documentary and visual narration! Mekoya has been a goldmine, I’ve learned a lot and there is so much content to revisit. Thank you Sheger !

  • @user-fz8bb7xe3c
    @user-fz8bb7xe3c Před 4 měsíci

    እናመሠግናለን በጣም❤

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 Před rokem

    ጎረቤት ሲታማ ፣ ለኔ ብለህ ስማ ።( የኛዎቹ ጉዶች ) ኑርልን እሸቴ ።

  • @mengieayalew9164
    @mengieayalew9164 Před rokem

    ሁሌም ቢሆን ያንተን ድምፅ መስማት በራሱ ከብዙ ነገሮች>

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie9747 Před rokem +1

    I love France!

  • @helenabib5397
    @helenabib5397 Před rokem +1

    i like everything about you your explanation everything waw waw i have no words to you brother

  • @agafiwisdomentertainmentan1682

    Admire and Respect!

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf Před 18 dny

    ፋኖ ነች
    የሴት ፋኖ

  • @mintukebede909
    @mintukebede909 Před rokem

    Thanks so much. You are the one..

  • @kidus-cw5ly2bl6q
    @kidus-cw5ly2bl6q Před rokem

    ጋሼ እሸቴ እድሜ ይስጥልን! እናመሰግናለን

  • @zekariaszewdu
    @zekariaszewdu Před rokem

    እሸቴ ታውቃለህ አንተን ካልሰማውህ እኮ እንቅልፌን መተኛት አልችልም በጣም እወድሀለው

  • @israeleshetukacha9919

    እሸቴ❤❤❤

  • @ethiomake2888
    @ethiomake2888 Před rokem

    በጣም ግሩም ነው ግን የ ኢትዮጵያውያን ታሪክ መቼ ነው የምትረካው

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 Před rokem

    ትክክል በእዉነት ።

  • @abdiedris6415
    @abdiedris6415 Před rokem

    Tew eshete yetesetehen bcha eyametak atgaten gazetegna hun

  • @ethiopalezelalemtinure5569

    GEGENA ...YEMIMOTE SEW YEMAYEMOTE TARIKE ...

  • @fendishbiree652
    @fendishbiree652 Před rokem

    Waw waw mash alha

  • @user-oj2ly2zw6c
    @user-oj2ly2zw6c Před rokem

    Nice keep.up the good work 👍

  • @habtamutilahun5211
    @habtamutilahun5211 Před rokem +1

    እሸቴ አሰፋ ልዩ ጋዜጠኛ ነህ

  • @henocktekeste1304
    @henocktekeste1304 Před rokem

    2:49 Nancy Wake moved with her family to Sydney when she was two(20 months old)

  • @ElyasElyas-cu2kg
    @ElyasElyas-cu2kg Před 7 měsíci

    ሂትለር ልክ ነበር አሁን የአለም ችግር እነሱ ናቸው

  • @sofoniasyitbarek1933
    @sofoniasyitbarek1933 Před 10 měsíci +1

    France nat kedemeya torenat yawajachew

  • @biniyamkassahun1277
    @biniyamkassahun1277 Před rokem +1

  • @Sophie-p7w
    @Sophie-p7w Před 11 měsíci

    ❤❤❤

  • @goitomrobel2174
    @goitomrobel2174 Před rokem

    👍👍👍👍

  • @ashenafituji3645
    @ashenafituji3645 Před rokem

    የጋዘጠኝነት ውሃ ልክ የሆነ የሀገራችን ምርጡ ጋዜጠኛ

  • @Bolebole8470
    @Bolebole8470 Před rokem

    #tsunami #tsunami ይስራልን እሼ እባክክን ሱናሚን አስተውሰን

  • @user-ig5dg3up5y
    @user-ig5dg3up5y Před rokem

    የኛም እናት ሃገር ኢትዮጲያ እንደነጯ አይጥ ያለ ቋራጥ ሴት ሳያስፈልጋት አልቀረም። መንግስትም ሆነ የሃገሪቱን ሰላም እየነሱ ያሉ እያንዳንዱ አካላት በጎቹ ተኩላ ከመሆናችን በፊት በሰላም እንድንኖር ቢተውን ይሻላቸዋል።

  • @bayesisay1468
    @bayesisay1468 Před rokem

    ወንድሜ ይሄ የምትተርክልን የ20ኛው ክ/ዘመን አጋማሽ መጥፎ የሰው ልጆች ታሪክ ነው። ብንማርበት ጥሩ ነበር ። ግን አሁን በ21ኛው ክ/ዘመን ወደ እኛ ሀገር የመጣ አይመስልህም?

  • @user-nm7ss4oj6f
    @user-nm7ss4oj6f Před 11 měsíci

    እሼ ትለያለህ

  • @sultannure7807
    @sultannure7807 Před rokem

    አይ አመረ እሽቀበጭ ነቹ እኮ

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 Před rokem

    ጥቁር አይጥ ማን ነው?

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 Před rokem

    የጀርምን ናዚዎች አውሬዎች አዎ ነበሩ የብልፅግናችሁ ጥቁር ናዚዎችና ፋሽሽቶችስ በገዛ ህዝባቸው በትግራይና በኦሮሞ በአገውና በቅማት በምድራችን ያልተደረ ነውረኛ ጨካኝ ዘረኛ ኢሰብኣዊ ሰው በሂወቱ አቃጥለው ጠብሰው በዳቦ ወይስ በእንጀራ ሲሉ ከባጃጅ አውርደው ብዙ ህዝብ ተሰብስቦ በድንጋይና በዱላ ቀጥቅጠው ሲገድሉ ከአምቡላንስ በሽተኞችን አውርዳችሁ በዓለም የተከለከለ የረሸናችሁ ለሻዕብያ ጨካኝ አውሬ አገርና ህዝብ ሽጣችሁ እስከአሁን መሰረተ ልማቶች ሆስፒታሎችን ዩኒቨርሲቶችን ፋብርካዎችን ነቀለው ሲወስዱና ስያቃጥሉ በደም ሰክራችሁ ጥሩ አደረገ ብላችሁ ሻፓኝ ጠጥታችሁ የደስታ ስትተኩሱና ከህፃን እስከ መነኩሴና ወጣት ልጃገሰዶችን ከ10 በላይ ለአንዲት ሴት ስትፈራረቋቸው እርጉዞችን በሳንጃ ቀዳችሁ የተወለደው ወያነ እንዳሆን ብላችሁ በግፍ ስትጨፈልቁት የሽማግሌዎች አንገት በሳንጃ ቆርጣችሁ በእንጨት ሰቅላችሁ ለህዝብ የምታሳዩ ሰው እንደ በግ ቆዳው የገፈፋችሁስ ያውም ኢትዮጵያዊው ወገናችሁ ምን ብለን እንጥራችሁ?
    ጥቁር ናዚዎች + ፋሽሽቶች = ኢሰብ በድኖች ያንሳችሁ ይሆን እንደሆነ እንጂ አይበዛችሁና ስለ አገራችሁ የተደረገ ኢሰብኣዊነት አስነዋሪ አውሬዊ ዘግናኝ ድርጊታችሁስ ትተርኩት ይሆን እንተ ሞራለና ህሊና አልቦ በድኖች !😡👹👺🥶💀💀💀😡🤮🤮🤮😡🤮🤮🤮

    • @geethavebrahim3426
      @geethavebrahim3426 Před rokem

      ይኸ ውልህ ወንድም መጀመርያ ጣትህን ወደ አንድ ማሀበረሰብ ከመጠቆም ይልቅ መጀመርያ ይህ ችግር እደት ተከሠተ እሚለውን ሚዛናውይ በሆነ መንገድ እወቅ
      1 ትግራይን ሠላሳ አመት ሲጠበቅ የነበረውን በ1991 አ ም አርባሺ ወጣት የተገበረው እና ያለ በቂ ደሞዝ ሲጠብቀው የነበረውን ወታደር ገደላችሁት ተሗላው እምሽጉ ያበላችሁን እጅ ቆረጣችሁ ዘበኛህን ገድለህ እደፋለገህ አተኛኛም
      2 ህወሀት ሠላሳ አመት ሢገዛ አመራሩ ላይ ያለበትን ችግር እና የተዛባ አመለካከት ሲገመግሙት ማሠር እና ማፈን መግደል ሆነ ስራው ከስልጣን ሲለቅ አንድን ማሀበረሠብ መወጀል ጀመረ መቸም ጠላት ስትለኝ እስተምትገለኝ አልጠብቅህም
      3 ባተ ክልል ውሥጥ መነሳት የማትፈልገውን እሊላ ክልል ውስጥ ገብተህ ታወራለህ ለምሳሌ እሮፕ የማንነት ጥያቄ ቢአነሳ ምን እደምታደርጉት እናቃለን አማራ ክልልስ ዞን ተሠጥቷል
      4 ሲጠብቅህ የነበረውን ወታደር በመኪና መዳጥ በአፋር እና በአማራ የሠራችሁት መለኩሴ መድፈር ይከ ምን ይባል የጣልያን ፋሽሽት
      5 ኦነግ ተብዬ ተሆንህ የፃፍኸው የናተን ወጀል እኔ ፅፌ የይም ተናግሬ አልዘልቀውም መሪአችሁን አራት ኪሎ ተቀምጦ ያልሰራ ችሁት የለም

  • @fasilyalew3851
    @fasilyalew3851 Před rokem

    እሼቴ የአማረኛ መዝገበ ቃላት ነህ ትለይብኛለህ

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf Před 18 dny

    አብይ አሕመድ አሊ ናዚ ከፈፀመው በምን ይለያል?
    ይቅርታ ይለያል ናዚ ይፈፀመው የነበረው የሐገሩ ዜጎች ላይ አልነበረም
    አብይ ግን የሐገሩን ዜጋ ነው የጨረሰው

  • @bettytube2
    @bettytube2 Před rokem +1

    250 ኪሎሜትር በብስክሌት አረ በስንት ቀን ደረሰች አስባቹታል ያውም የድሮ ብስክሌቶች አረተው እነሱ ሲዋሹ አንተ እንኳን እለፈው

    • @abdiedris6415
      @abdiedris6415 Před rokem

      Eshete asefa ye ewunet gn gazetegna new enesu yetsafuleten bcha new miyanebelen

  • @laleibrahim1878
    @laleibrahim1878 Před rokem

    ምንም ምጣዉቀዉ ነገር የለህም
    አጭበርባሪ

  • @samydevingo2344
    @samydevingo2344 Před rokem

    Here in Ethiopia Amhara has been killed everywhere by Oromo

  • @KingAkaeBeka
    @KingAkaeBeka Před rokem

    Must hear it czcams.com/users/shortsDPIfxIEelbQ?feature=share
    czcams.com/users/shortsg9Qrpw0UsFo?feature=share

  • @yiheyiswoldesellassie2157
    @yiheyiswoldesellassie2157 Před 9 měsíci