ሰላም ለኪ --- ባሴ ሀብቴ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ትረካ

Komentáře • 15

  • @naodtad6282
    @naodtad6282 Před 3 lety +7

    ፈጣሪ ሆይ እኔ ለሰማሁት እንዲህ አይነት ስሜት የተሰማኝ የተፃፈላት ደራሲ ስንዱ አበበ መጀመሪያ ስታነበው ምን ተሰምቶሽ ይሆን ባሴ ሀብቴ ቃላት ያጥረኛል በዚህኛው ዘመን በከሰረው የኔ ትውልድ ውስጥ እንኳን አልተፈጠርክ ነፍስህስ በአፀደገነት ትኑር

  • @MyD1010
    @MyD1010 Před 3 lety +4

    ባሴ ሀብቴ ሠላማዊ እረፍት ይኖርህ ዘንድ ቸሩ አምላክ ፈቃዱ ይሁን!!!

  • @andualemmengistu133
    @andualemmengistu133 Před 3 lety +2

    ይህ ድንቅ የፍቅር ደብዳቤ እዴዳት ያለ የስነጽሁፍ ሊቅነት ያሳየበት ነው ነብስ ይማር

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele Před 3 lety +2

    መሳጭና ልብ የሚነካ የፍቅር ታሪክ፣ በባለታሪኳ አንደበት ሲሰማ ግሩም ነው❤️

  • @mintwabdinbere1183
    @mintwabdinbere1183 Před 2 lety

    ስንዱዬ ልብ ስንጥቆ የሚገባ የፍቅር ታሪክ ያፈቀረና የተፈቀረ ነው የሚረዳው " ነፍሴ እንቺን ስላጣች ገረጣች " 😭♥️😭♥️ በህልሜ ብቅ በይልኝ እምምምም ኑሪልን እንቢብልን ስንዱዬ ♥️♥️👌🏽👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼🙌

  • @danak2367
    @danak2367 Před 3 lety

    ብዙ ስራ አቅርቢልን ራቦን ክፍል ይጨምርልን ዋው ጥበብ ካንችጋ ነች ያለችው

  • @degdisermagnifico8368
    @degdisermagnifico8368 Před 8 měsíci

    This is so beautiful ❤

  • @elkethiopiatube7080
    @elkethiopiatube7080 Před rokem

    Sinduye I live in Switzerland ,love you

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele Před 2 lety

    ደጋግሜ አንችን ልስማ ጉኖዬ❤️

  • @ashebermoha5338
    @ashebermoha5338 Před 3 lety +1

    ያልተበረዘ ንፁህ ፍቅር

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Před 3 lety

    ኤሎሄ ኤሎሄ !!

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele Před 3 lety

    ነፍሱ በጻድቃኖች ጎን ትረፍ

  • @kidisthawaryat6148
    @kidisthawaryat6148 Před 3 lety

    waw.......zare riyotlay adamichew muluwn lemadamex programun akuarchew neber yademexikut......edet yale fikir!!!!! metadelnew......yewnet wendoch siyademxut saywedush yikeralu bileshnew? sitsaflish balweledm zemenulay wesedegn.....xiru afkari yalubet zemenlay........!!!!!wawa ahunm waw........yewnet sindu letnsh second enate betihogni biye temegnew wexatinetshin enditagarign biye....gin demo enaten bexamnew yemiwedat.......yewnet desi yemil fikir,.... lenem yisxegn kemalet wichi.......

  • @wondyiradalemayehu5688

    batam des yelal

  • @yalewazanaw5417
    @yalewazanaw5417 Před 3 lety

    ጉኖ