"ለዶክተር አብይ የተነገሩ ትንቢቶች አንድ በአንድ እየሆኑ ነው" ከሼህ ሁሴን ጅብሪል የልጅ ልጅ | Dr. Abiy Ahmed| Sheik Husen Jibril

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #Ethiopia #Yegna_Tube
    "ለዶክተር አብይ የተነገሩ ትንቢቶች አንድ በአንድ እየሆኑ ነው" ከሼህ ሁሴን ጅብሪል የልጅ ልጅ | Dr. Abiy Ahmed| Sheik Husen Jibril
    -------------------------------------------------------------------------------------
    የኛ ቲቪን በገንዘብ ማገዝ ለምትፈልጉ፡-
    የኛ መልቲ ሚዲያ ኃ/የተ/የግ/ማ
    1) 0940062891
    2) ህብረት ባንክ 1821811366486019
    3) አቢሲኒያ ባንክ 49218249
    4) ንግድ ባንክ 1000417454385
    5) አዋሽ ባንክ 01304610615600
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #gobeze_sisay #ጎበዜ_ሲሳይ #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና #ሸዋ_ሮቢት #shewa_robit #kobo
    #woldiya #Raya #Wektawi #ወቅታዊ

Komentáře • 477

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 2 lety +22

    እግዚአብሔር በድል ይመልሰዋል እኛም ጉሮወሸባየ እያልን እንጠብቀዋለን💚💛❤እርሰዎ ደሞ ግርማሁ ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብርቅወት💚💛❤👃

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 2 lety +22

    ድል ለእማማ ሀገራችን ኢትዩጵያ
    አቢቾ በድል ተመስልን።።።

  • @martayoutub9144
    @martayoutub9144 Před 2 lety +24

    አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ethiopiaagere5417
    @ethiopiaagere5417 Před 2 lety +72

    እንደው የእውነት ያድርገው እግዚአብሔር ከነመከላከያ ጦርሆት በድል በሰላም ይመልሳችሁ ዶክተር አብይ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ፡ በፍለገው ፡ በወደደው ፡ ይናገራል ❤️

  • @sewasew2143
    @sewasew2143 Před 2 lety +19

    የፊቱንም የኃላውንም የሚያውቅ አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው::

  • @user-zd3kp6fd4y
    @user-zd3kp6fd4y Před 2 lety +21

    እድሜና ጤና ይብዛለዎት አባታችን

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 Před 2 lety +10

    ያርብ ያድርግልን ሸህ አያቱትን ያርዝምልን

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před 2 lety +23

    አሜን አባታችንእናመሰግናለ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጦዎት ለጀግናው መሪያችንዶክተር አብይ አህመድ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱ሀገራችን🇲🇱🇲🇱 ኢትዬጵያን ሰላም ያድርግልን በአሸባሪው ህውሀት በግፍ ላጣናቸው ንፁሀን ወገኖቻችን ነብስ ይማርልን😭አሸባሪው ህውሀትን ወደ ተመኘው ሲኦል አሁን ይክተትልን

  • @bedryaoktahlam5346
    @bedryaoktahlam5346 Před 2 lety +49

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጃኡን እረ የሩቅ አዋቂው አላህ ብቻ ነው ማንም አያውቅም አትቀዛፍት

    • @abdi6588
      @abdi6588 Před 2 lety +7

      እሳቸው እኮ አላህ አያውቅም አላሉም። አላህ ማወቁን አሳውቋል ነው ያሉት።

    • @sabitaali5470
      @sabitaali5470 Před 2 lety +4

      @@abdi6588 ቢሆንም የፊት አዋቂ አላህ ነዉ ሥለነገ እኛ አናዉቅም

    • @zemzemhussen1701
      @zemzemhussen1701 Před 2 lety

      ያረቢይገርማል ሆ

    • @ejigayehuyimer2121
      @ejigayehuyimer2121 Před 2 lety +2

      አለህ ለፈለገው ያሳየዋል የሩቁንም የቅርብ ሚያቀው አለህ ብቻ ነው

    • @vyivg257
      @vyivg257 Před 2 lety +1

      @@ejigayehuyimer2121 ከቶ ጥንቁልና አላህ ሰዎችን አያስተምርም. ይሄ ሰው ጠንቋይ ነው

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 Před 2 lety +10

    የአኔ አባት ፈጣሪ አንዳሎት ከ2~ከ2~4ወር ፈጣሪ ያርግልን ለኢትዮጵያ ሳለም የሆን አሜን

  • @yegnatv
    @yegnatv  Před 2 lety

    "የሕዋሓት ቡድን በአዲስ አበባ ተይዘዋል" "ውጭ ያለው ኢትዮጵያዊ ውጥረት ላይ ነው" | TPLF | Ethiopian news today
    czcams.com/video/2XI8-Z5BEJY/video.html

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e Před 2 lety +25

    ታሪክን ከታሪክ ሰዎች እንማር የምለዉ ለዚህ ነዉ ክበሩልን 🌷ድል ለእማማችን አቡቹ ሽ አመት ነገረ💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @tedlagebremariam3294
      @tedlagebremariam3294 Před 2 lety +1

      Let God help Ethiopia.

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe Před 2 lety

      አስተህፊረሏህ ወአቱቡኢሌይህ ምን ለማለት ነው ሽርኩን ታሪክ አረግሽው

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 Před 2 lety +20

    እግዚአብሔር ያድርግልን ትንቢቱን እግዚአብሔር እውን ያደርገዋል አይቀሬ ነው ወየውላችሁ ጁንታና ጭፍራዎቻችሁ።

    • @hagerazanawweletemicael528
      @hagerazanawweletemicael528 Před 2 lety

      እኔ እሚገርመኝ ክርስቲያኖች ጥያቄ አለኝ ? ትንቢት ከየት ነው የሚመጣው ? ከእግዚአብሔር ወይስ ከሌላ አካል ? እግዚአብሔርን የማያመልክ ሰው እንደት ትንቢት ተናገረ ትላላችሁ ?

    • @dannyjoe7823
      @dannyjoe7823 Před 2 lety

      aye ኣማራ ኣሁን ወደ ገታ ቀረባችሁ

  • @user-ul2jp2xs1o
    @user-ul2jp2xs1o Před 2 lety +7

    ሺ አመት ይኑሩ አባታችን

  • @imdrabiyahmad5380
    @imdrabiyahmad5380 Před 2 lety +6

    ስለምርቃቱ አሜን አሜን አሜን ✅💪🙏ያርግልን

  • @meskibekele3948
    @meskibekele3948 Před 2 lety +2

    Amen አባታችን ቸር ወሬ ያሰማን ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው

  • @getahunbeyenetulema6634
    @getahunbeyenetulema6634 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @hortmailgmail7689
    @hortmailgmail7689 Před 2 lety +41

    የሽህ ሁሴን ትንቢት ሊፍፀም ነዉ masha allha በጥሞና እያዳምጥኩ ነዉ ይገርማል ታሪክ

    • @vyivg257
      @vyivg257 Před 2 lety +8

      ውሸት ጥንቆላ።

    • @tube-jo6rg
      @tube-jo6rg Před 2 lety

      ከከከከከከከከ

    • @fatumamekonen6835
      @fatumamekonen6835 Před 2 lety +7

      @@vyivg257 ባሌጌ ትልቅ አክብር ወይም አክብሬ

    • @ketemayebekele6444
      @ketemayebekele6444 Před 2 lety +4

      ኮል ለምን ተቀቦ ጠንቃይ ነው የሚመስሉት በስልምናም ይሄን የሚደግፍ ያለ አመስለኝም ሁሉን የሚያቅ አንድ እግዚአብሔር ነው

    • @user-lz9ep1ms9l
      @user-lz9ep1ms9l Před 2 lety +2

      ወጃዕዕዕ ኢንሻአላህ😠😠😠 እኛ ሙሥሊሞች ከዚህ ኮተት ወሬ የራቅን የጠራን ነን☝️☝️☝️ ጌታቺን አላህ ብቻ ነዉ የሩቅ ሚሥጥር የሚያዉቀዉ☝️ ሱብሀነክ ያረብብብ

  • @fifimitch2023
    @fifimitch2023 Před 2 lety +14

    اللهم استودعتك وطني اثيوبيا و شعبي الاثيوبي واحفظ دكتور ابي من كل شر وكيد العدة و ارجعوه سالم و غانم لنا

  • @azebwagaw5232
    @azebwagaw5232 Před 2 lety +2

    አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @tothespace9163
    @tothespace9163 Před 2 lety +6

    "በእስልምና" የሩቅን ሚስጥር የሚያውቀው አሏህ ብቻ ነው።ለዚህም መረጃ ከጠየቃችሁኝ አሏህ(ሱወ) በቁርአን እንዲህ ይለናል:-
    قُل لَّا يَعْلَمُ مَن فِى ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضِ ٱلْغَيْبَ إِلَّا ٱللَّهُ ۚ وَمَا يَشْعُرُونَ أَيَّانَ يُبْعَثُونَ
    "«በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ ሩቅን ምስጢር አያውቅም፡፡ ግን አላህ (ያውቀዋል)፡፡ መቼ እንደሚቀሰቀሱም አያውቁም» በላቸው፡፡" ሱረቱል ነምል (27:65)
    ۞ وَعِندَهُۥ مَفَاتِحُ ٱلْغَيْبِ لَا يَعْلَمُهَآ إِلَّا هُوَ ۚ وَيَعْلَمُ مَا فِى ٱلْبَرِّ وَٱلْبَحْرِ ۚ وَمَا تَسْقُطُ مِن وَرَقَةٍ إِلَّا يَعْلَمُهَا وَلَا حَبَّةٍۢ فِى ظُلُمَٰتِ ٱلْأَرْضِ وَلَا رَطْبٍۢ وَلَا يَابِسٍ إِلَّا فِى كِتَٰبٍۢ مُّبِينٍۢ
    "የሩቅ ነገርም መክፈቻዎች እርሱ ዘንድ ናቸው፡፡ ከእርሱ በቀር ማንም አያውቃቸውም፡፡ በየብስና በባሕር ያለውንም ሁሉ ያውቃል፡፡ ከቅጠልም አንዲትም አትረግፍም የሚያውቃት ቢኾን እንጅ፡፡ ከቅንጣትም በመሬት ጨለማዎች ውስጥ የለም ከእርጥብም ከደረቅም አንድም የለም ግልጽ በኾነው መጽሐፍ ውሰጥ (የተመዘገበ) ቢኾን እንጅ፡፡"
    ሱረቱል አንዓም(6 : 59)
    عَٰلِمُ ٱلْغَيْبِ فَلَا يُظْهِرُ عَلَىٰ غَيْبِهِۦٓ أَحَدًا
    «(እርሱ) ሩቁን ምስጢር ዐዋቂ ነው፡፡ በምስጢሩም ላይ አንድንም አያሳውቅም፡፡»
    إِلَّا مَنِ ٱرْتَضَىٰ مِن رَّسُولٍۢ فَإِنَّهُۥ يَسْلُكُ مِنۢ بَيْنِ يَدَيْهِ وَمِنْ خَلْفِهِۦ رَصَدًۭا
    "ከመልክተኛ ለወደደው ቢኾን እንጅ (ለሌላ አይገልጽም)፡፡ እርሱም ከስተፊቱም ከስተኋላውም ጠባቂዎችን ያደርግለታል፡፡"
    ሱረቱል ጂን(72:26 - 27)

    • @saraabraham9188
      @saraabraham9188 Před 2 lety

      Haq nw Allah bcha nw Awaqi

    • @zd9327
      @zd9327 Před 2 lety

      ትክክል አላህብቻ ነዉ አዋቂዉ

    • @imujiHr1234
      @imujiHr1234 Před 2 lety

      በትክክል,አላህ,ብቻነው,የሚያውቀው,የአሁን,ሰው,ፈላስፋ,ብቻነው,አላህ,ዪጠብቀን,ከጥሜት

    • @mohamedhosin4107
      @mohamedhosin4107 Před 2 lety

      ትክክል

  • @meskeremwolde2627
    @meskeremwolde2627 Před 2 lety +1

    ያለፈውንም የሚመጣውንም የሚያውቅ አንድ አምላክ ብቻ ነው። በራሳችሁ ምኞት ራሳችሁን ማታለል።

  • @angelsinki1922
    @angelsinki1922 Před 2 lety +5

    እድሜና ጤና ይስጣቸዉ እረጋ ብለዉ ነዉ የሚናገሩት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዶክተር አብይን ሀሉንም እግዚያብሔር ይጠብቃችዉ

  • @annatasama9692
    @annatasama9692 Před 2 lety +3

    አሜን ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @ketemayebekele6444
    @ketemayebekele6444 Před 2 lety +8

    በስመአም ፊታቸው ሲከብድ ደሞ ኮሉ እድሚ ለመምህር ተስፋዬ የተዋህዶ ልጆች ነቄ ብለናል

    • @mube8885
      @mube8885 Před 2 lety +1

      አይናቸው አሞቸው ይሆናል

  • @user-lr5bl4by5y
    @user-lr5bl4by5y Před 2 lety +6

    ሙስሊሞች በትቢት አናምንን የሩቅ አዋቁ አላህ ብቻ ነው!!!! ሀገራችን ሰላም ትሁንልን

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 Před 2 lety +7

    እንኳን እርሶ ማንም እየተነሳ ማእረግ ይለጥፋል የኔ አባት ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥዎት

  • @caterinabettioni1422
    @caterinabettioni1422 Před 2 lety +8

    Let his predictions come true 🙏🏽

  • @omeralabo4714
    @omeralabo4714 Před 2 lety +3

    This is very True.
    Thankyou.

  • @ZaburaZabura-bm5nb
    @ZaburaZabura-bm5nb Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤አላህ ሰላም ያርግልን

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 Před rokem +1

    nice.

  • @kenubicha2640
    @kenubicha2640 Před 2 lety +2

    አሜን ❤️💛💚

  • @Yetm113
    @Yetm113 Před 2 lety +4

    ፈራጅ እግዚአብሔር ብቻ ነው እግዚአብሔር እረድቶት ሀገሪቱን ይግዛ ይንገስ እኛ የዘር ችግር የለብንም ሀገራችን ሰላም ብቻ ትሁን

    • @melkamentlerasnew3306
      @melkamentlerasnew3306 Před 2 lety

      እግዚአብሔርን የተጠጋ ሰው ስለ አብይ በደንብ ያውቃል ።አብይ ከእግዚአብሔር የመጣ የተመረጠ ነው እስካሁን ቅን ጥያቄ እግዚአብሔርን የጠየቁ ስለ አብይ አውቀዋል ከእግዚአብሔር እንደሆነ ሊያውም በተግባር አሳይቶ እግዚአብሔር እናም የትኛውም የምድር ሀይል አያወርደውም ከእግዚአብሔር ውጭ

  • @freetakebede880
    @freetakebede880 Před 2 lety +4

    እኝህ አባት በጣም ወጣት ይመስላሉ የሚነገሩን ትንበት ሀቅ ቢሆንም በሚያወሩት ዘመን ነበሩ ወይ???ወይስ የፈጣሪ ታምር ?? እንዲያው ለጠቅላላ እውቀት የቀረበ ጥያቄ ነው እና መልሱልኝ አመሰግናለሁ !!!

    • @mathewosamanuel7687
      @mathewosamanuel7687 Před 2 lety +1

      81 ዓመታቸው ነው በሌላ ቃለመጠይቅ እንደሰማሁት👍👍

  • @mehararame8886
    @mehararame8886 Před 2 lety +4

    መለሰ ነብሱን አይማረው እሱ የለኩሰው እሳት ነው እሰኳሁን የንፁሀን ደም የሚፈሰው

  • @user-lp5kf9jb5l
    @user-lp5kf9jb5l Před 2 lety +8

    አሏህ ወኪልልል አማራ በመሆናችን ብቻቻ እየተጨፈጨፍን ነው. አሏህ በቂያችነውውው.

  • @addfgasdfg2196
    @addfgasdfg2196 Před 2 lety +1

    ኣብሺሪ ራጅም አድሜ ከጤናጋር እንማኝሎታለን ኡሰታዝ

  • @umii7353
    @umii7353 Před 2 lety +1

    ላኢላሀ ኢለላህ ከአላህ ዉጭ የነገዉ የሚያዉቅ የለም ።

  • @workugeda4819
    @workugeda4819 Před 2 lety +3

    Long live sir god blues you thanks

  • @YABSRA-jg3vo
    @YABSRA-jg3vo Před 11 měsíci

    ደስ ሲሉ እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን❤❤❤

  • @wageyawageya1857
    @wageyawageya1857 Před 2 lety +3

    እድሜ ይስጦት

  • @fatimajj7864
    @fatimajj7864 Před 2 lety

    አሚን አሏሁም አሚን አሏህ ሀገራችን ሠላም ያርግልን

  • @genettube277
    @genettube277 Před 2 lety +4

    አብይ ከ3አመት በሁዋላ አይኖርም ሌላ ንጉሥ ይመጣል የተባለውሥ እሡ ብቻ ነው የቀረው

  • @user-bf1qf8gv5m
    @user-bf1qf8gv5m Před 2 lety +4

    እሄን ሁሉ ኢልም ቀርቻለሁ ብለው ሲያበቁ «መለስ ዜናዊ አላህ ይማረው »ብለውት እርፍ አኡዙ ቢላህ

    • @haiktube3475
      @haiktube3475 Před 2 lety +1

      ሚዲያ ላይ ሥተት ለወሬ የመቸኮል ይመሥለኛል

  • @getahunmuche1249
    @getahunmuche1249 Před 2 lety +2

    ያኑርልን ያብዛልን እደእናተ አይነቶችን ደጋጎችን

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 2 lety

    የዋሆወቹ ዘመዶቼ ናቸው ትዝ የሚሉኝ የዚህ ሰው ስም በተጠራ ቁጥር ሲያልቅ አያምር እሰኪ ይሁን 😭😭😭 i always miss those dearly people
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @martagrmay370
    @martagrmay370 Před 2 lety +5

    እነደ አፎት ያድርገው በሰላም ይመለስ እስከ ሰራዊቱ

  • @heyatethiopia6106
    @heyatethiopia6106 Před 2 lety +1

    Abichu.koo.rabbii.siwalin.hatu💞💞💞❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️

  • @rahelayele2578
    @rahelayele2578 Před 2 lety

    AMEN AMEN

  • @user-lp5kf9jb5l
    @user-lp5kf9jb5l Před 2 lety +4

    የኛ ቲቪን አግዙዙዙዙ ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @muhammadopia9612
    @muhammadopia9612 Před 2 lety +1

    መሻላህ

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 Před rokem

    ድንቅ ነው.

  • @mohmmedseid7971
    @mohmmedseid7971 Před 2 lety +2

    እንዲህ ያለ ጥንቆላ የሚመስል በኢስላም ቦታ የለውም።

  • @user-jj8bw2xl1s
    @user-jj8bw2xl1s Před 2 lety

    የታደሉ አባት እረጅም እድሜ ይስጠዎት

  • @martayoutub9144
    @martayoutub9144 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ያርግልን

  • @user-mm7sv3ll9p
    @user-mm7sv3ll9p Před 2 lety

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @izutube1010
    @izutube1010 Před 2 lety

    አሏሁ ወረሱሉል አእለም
    አላህ ይህዲነ

  • @uegyeh5fiefu4g91
    @uegyeh5fiefu4g91 Před 2 lety +1

    ሱብሀን አላህ። አሏህ የሾመው. ያሳደገው. ምን ይጎዳዋል. ሰው ቢጠላው

  • @user-gu7mz1gt7c
    @user-gu7mz1gt7c Před 2 lety +4

    የድሮወቹ ብር ሰለላቸው ፈጣሪም ዱአውን ይሰማል የሼክ ሁሴን ጅብሪሪ ትቢት ሊፈፀምነው

  • @emusemer5573
    @emusemer5573 Před 2 lety +20

    ሂድ ወዲያ የሩቅን አዋቂ አንድ አላህ ብቻ ነው።

    • @abdi6588
      @abdi6588 Před 2 lety +1

      እሳቸው እኮ አላህ አያውቅም አላሉም። አላህ ማወቁን አሳውቋል ነው ያሉት።

    • @sabitaali5470
      @sabitaali5470 Před 2 lety +1

      @@abdi6588 አይይይ

    • @itsmydam5684
      @itsmydam5684 Před 2 lety +1

      @@abdi6588 አብዲ ወንድሜ አትከራከር ውድ ይህ ምንም ጥርጥር የለውም የሩቅን የሚያውቀው አላህ እጂ ሸህ ሁሴን የሚባለው ከመቶ አመት በፊት የነበሩ አይደለም አላህን ፍራ

    • @abdi6588
      @abdi6588 Před 2 lety

      @@itsmydam5684 ይህ ከኔ አላህን መፍራት አለመፍራት ጋር ምን አገናኘው። ሰውየው ለማለት የፈለጉት በሌላ መንገድ አድማጭ አእንዳይተጉመው ነው መልስ የሰጠሁት።

    • @vyivg257
      @vyivg257 Před 2 lety

      @@itsmydam5684 እና ይህም ሰውዬ የሩቅን ያውቃል ልትሉኝ እንዳይሆን ማለቴ ጠንቋዩን

  • @sayedahmada8144
    @sayedahmada8144 Před 2 lety +10

    ግደታ ተንቢት ልቀበል ነው ምክናየቱም እየሆነ ነው

    • @itsmydam5684
      @itsmydam5684 Před 2 lety +4

      ወደ አላህ ወደ ቁርአን ተቀበል እጂ ከአላህ ውጭ የሩቅን የሚያውቅ የለም

    • @user-si3sb1vd2z
      @user-si3sb1vd2z Před 2 lety +3

      እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም እምኖርበት ሂወቴ ነው አንድ ነገር ግን ሁሉም ትንቢት ትክክል እየሆነ ነው

    • @MdAlauddin-yj8nz
      @MdAlauddin-yj8nz Před 2 lety

      ክክክክክክክክእኔምምንድነውትቢትእልነበርአሁንሁሉምእየሆነብኝነውላምነውመሰል

    • @omoibriham5375
      @omoibriham5375 Před 2 lety

      @@itsmydam5684 ☝☝☝☝☝☝☝👌👌👌👌👌👌👋👋👋👋👋👋😭😭😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝

    • @user-wr1if7vf7p
      @user-wr1if7vf7p Před 2 lety

      ሙስሊሞች ግን በትንቢት አታምኑም ማለት ነው? በየዘመኑ እግዚአብሔር ከልብ ለሚፆሙ ;ለሚፀልዪ ቃሉን ለሚያነቡ ;በህጉ ለሚከተሉት ወደፊት የሚፈጠረውን ቀድሞ የናገራል እነደ አንድ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ በትንቢት አምናለሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @samiothman7443
    @samiothman7443 Před 2 lety +5

    ☝️🇪🇷🕋💚💛♥️☝️😘👏💪👍thank you sir so much 🙏😘😘👋🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @hagerazanawweletemicael528

    እያንዳንድሽ /ህ አማራ ንቃ አማራወች ጥላታችን ህውሀት ብቻ አይደለም ኦነግና ደጋፊወችም ሁሉ እንጅ ።አብይ ለምን አማራ ሲደራጅ ያንገፈግፈዋል፨

  • @asheweynaa9322
    @asheweynaa9322 Před 2 lety +2

    where is part 2? we have more Q. Sheh Husen Jibril how many years lived? since ase Yohanes? Some ppl say he lived 200 years🙄pls ask his grand son.

  • @user-vb1xc6cw9r
    @user-vb1xc6cw9r Před 2 lety

    amen amen amen amen amen amen 👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave

    ኣብይዬ የኔ ጀግና ካንተ በፊት ያርገኝ ያ ኣላህ

    • @betiyabebe9266
      @betiyabebe9266 Před 2 lety

      Awo e/r yeasebekewen(sewen) yaregelese ke anhceye edemeya keneso lesew eyesetaw zareyan ayasaderese ye amara hezebe deme yefaredesehe

  • @user-qq7hu7eb3i
    @user-qq7hu7eb3i Před 2 lety +3

    ድል ለኢትዮጵያ አላህ ሆይ የኛን ስራ አትይ አንተ እዘንልን ያረብ መልካሙን መንገድ ምራን

  • @taibamohd5328
    @taibamohd5328 Před 2 lety +1

    የሩቅና የቅርብ ሚስጥርን አዋቂ በሩቅ ሚስጥሩ ማንንም አያሳውቅ ለፈለገው ለነብያቶች ለነብያቶች ብቻ እንጅ
    ኮሜንቴን የምታነቡ ሁሉ ከአሏህ በስተቀር በብቸኝነት የሚመለክ የለም ይች ዱንያ አጭር ነች ሙተን እንቀሰቀሳል ከፊሉ ገነት ከፊሉ ገሀነም ነው
    ከእሳት ነጻ መውጫ እስልምና ብቻ ነው ይሄን ግዙፍ አለም የፈጠረው አሏህ ዘንድ ትክክለኛ ሀይማኖት እስልምና ብቻ ነው ብሏል ከዚህ ውጭየተከተለ ተቀባይነት የለውም ከሚወድሙት ነው ብሏል አሏህበሰጠን አእምሮ ልናስተነትንበት ይገባል

  • @rabia6064
    @rabia6064 Před 2 lety +4

    የሸህ ሁሴት ትቢት ይሁን እኳን ቢባል የተናገሩት እደዚህ አይደለም።👈ተው ባንዳነት አያዋጣህም እገድለሀለሁ ብሎህ ከሆነ የዋሸኸው አሽደህ ሙት እንጂ የሸህ ሁሴኔ ትቢት እያልክ አትዋሽ።👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈

  • @user-jp2kp8cz6m
    @user-jp2kp8cz6m Před 2 lety +5

    አኡዙቢላህ አላህ ሂድያ ይስጥህ እኳን የ100 አመት ተአድ ሰአት ቡሀላ ምን እደሚፈጠር ማንም የሚያቅ የለምምምምምም አተሰው አላህን ፍራ አላህን ፍራ ኢሂ ሁሉ ወሬ ውሸትትትትትትት

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 Před 2 lety +1

    All financial assistance should go to our country at this time. If you are raising this funds for the purpose of the country, then you will be appreciated.

  • @hortmailgmail7689
    @hortmailgmail7689 Před 2 lety +5

    የትግሬ ዘር እኮ ዪሀንስ ዘር ነዉ ዩሃንስ ባንዳዉ 30 ሽ ሙስሊሞችን ቦሩ ሜዳ ገሏል ጨካኝ አርመኔ ነዉ ትግሬም ዘሩ የዩሃንስ ሰለሆነ ጨካኝ አርመኔ ሆኑ በለኮሱት እሳት ገቡ

  • @eanasaralide8273
    @eanasaralide8273 Před 2 lety

    Amien yarbiy D.r abiy 💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-vb8lk6wm3kyalfal
    @user-vb8lk6wm3kyalfal Před 2 lety +7

    የሩቅን አዋቂ አሏህ ብቻ ነው እንደዚህ ድንበር ክማለፍ አሏህ ይጠብቀን ታው አይጠቅማችሁም ያጠፋችኋልጂ ይሄ የሸይጣን ስራ አድባችሁ አትነዱ አሏህ የህዲና ወየህዲኩም

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe Před 2 lety +4

    ኢናሊሏሂወኢናኢሌይሂ ራጁኡን ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ ረሱሏህ አሰተህፊረሏህ ወአቱቡ ኢሌይሂአኡዙቢላህ የሽርክ ክምችት ሌላው ይቅርና አንድ ሙስሊም ለአንድ ካፊር ከሞተ ቡኋላ አላህ ይራህመው ተብሎ ዱአ ማድረግ ይፈቀዳልደ?? ሲቀጥል ለአብይ ጦርነት ማለቅ ከሁለት ወር እስከ አራት ወር ሰጥቸዋለሁ የምትሉት እርሶ የመስጠት መብት አለወትደ?? የሩቅ ሚስጥር አዋቂው የማይሞተውና የማያገላጀው የሠማያትና የምድር ሁሉ በውስጡም ያሉ ፍጡራን በሙሉ ፈጣሪ የሆነው ሃያሉ አሏህ ብቻ ነው።

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 Před 2 lety

    Akeham delelahe edemi ysetwote abati👏👏👏💚💛❤

  • @saadh4492
    @saadh4492 Před 2 lety +4

    በአላህ አታሻርኩ አላህ ነው ሁሉንም የማቀው

  • @user-xn1yl5iu7b
    @user-xn1yl5iu7b Před 2 lety

    ያርግለት ያርግልን

  • @kasahunkebede9858
    @kasahunkebede9858 Před 2 lety +2

    ኸይብ የሚያቀው የሁሉ ፈጣሪ አሏህ ነው ሺርክ ነው አሏህን ፍሩ

  • @yosefgeberay2143
    @yosefgeberay2143 Před 2 lety

    I like you I am från Eritrea upp växt wllo

  • @aassaass7770
    @aassaass7770 Před 2 lety +3

    ኧረ ክክክ አብይ ነው እደ ሥልጣን እማይወደው አብይ በሥልጣን አይቀልዲም አየ

  • @AB-rv1tl
    @AB-rv1tl Před 2 lety +16

    ሼህ ሁሴን ትንቢት አዉን ነዉ ደርሷወል ምንም ጥርጥር የላዉም

    • @user-lz9ep1ms9l
      @user-lz9ep1ms9l Před 2 lety +1

      ላኢላኢለላህ በሉ☝️ ከስልምና እየወጣችሁ ነዉ እወቁት እናንተ የጠንቋይ አምላኪዎች ወዮዉላቺሁ☝️☝️☝️

  • @rabia7019
    @rabia7019 Před 2 lety

    አሏህ ያርግልን ወቅቱን ያቅርብልን👍👍👍

    • @bientbilale4931
      @bientbilale4931 Před 2 lety

      ምድረ ጠንቋይ
      አሏህ ብቻ ነዉ የሩቁን አዎቂ

  • @saadiseid1925
    @saadiseid1925 Před 2 lety +3

    እኮ አፄ ዩሀኒስ ያ ሙስሊሞችን ያሰቃየው ነው ጀነት ይገባል ብለው የተነበዩለት አይይይይይ አላህ ብቻ ነው እሚያውቀው እናቴ ወኔ ጌታየ

    • @user-tp5hz5ge5b
      @user-tp5hz5ge5b Před 2 lety +1

      በባሪያና በጌታው መካከል ያለውን አላህ ብቻ ነው የሚያቅ ቶብቶና ወደጌታው ተመልሶ እንደሁ ምን አሳወቀን ???

    • @vyivg257
      @vyivg257 Před 2 lety

      ታዳ ይሄ ቆሻሻ ንግግር ለምን እዚህ አምጥተው ይረጫሉ?

    • @saadiseid1925
      @saadiseid1925 Před 2 lety

      @@user-tp5hz5ge5b በደንብ ስላላነበብክ(ሺ)እንጂ እኔም እውቀቱ የአላህ ነው ነው ያልኩት

  • @netsanetbekele1092
    @netsanetbekele1092 Před 2 lety +1

    እንግዲህ እግዚአብሔርን ማን ይቃወመዋል ።

  • @user-zc5qt9wu5v
    @user-zc5qt9wu5v Před 2 lety

    መለሰን አላህ ይማረው ነው ያልከው

  • @emratmohammedyoutube8698
    @emratmohammedyoutube8698 Před 2 lety +1

    ላኢለሀኢነላህ

  • @fatitafatita1868
    @fatitafatita1868 Před 2 lety

    ላኢላሀ ኢለላሀ ከአላህ ውጭ የሩቅ አዋቂ የለም

  • @yallahuu8484
    @yallahuu8484 Před 2 lety

    እሽል ከላም ፋዲ እንደዙ ቢዲዮ የሚየስጠላ አላየሁም ስአቴ ተናደድኩ

  • @user-xh3iw5kl4v
    @user-xh3iw5kl4v Před 2 lety

    Mashaallah Shekh Husein Jebril was right

  • @user-yy1qp3mp1w
    @user-yy1qp3mp1w Před 2 lety +1

    ክክክክክክ የወደፊቱንም አዋቂውም አላህ ብቻና ብቻ ነው የኛ ትቢት ተናጋሪ አላህሁም ሰታአን

  • @zinetabdulhadi868
    @zinetabdulhadi868 Před 2 lety +1

    Meles Allah yemarew uuuuuu east yaqatlew inje

  • @foziyaali5123
    @foziyaali5123 Před 2 lety +3

    አኡዙቢልላ ሀራም የሩቅ ሚስጥር አላህ ነው የሚያውቀው

  • @12002991
    @12002991 Před 2 lety +2

    አላክ እድሜና ጤና ይስጥዎት ዘያራም ይወፍቅነ አንቱን

  • @hortmailgmail7689
    @hortmailgmail7689 Před 2 lety +7

    ሽህ ሁሴን የተንቡት ሁሉ እየሆነ ያለዉ ነዉ ምንም ስህተት የለዉም ትንቢቱ ሊፍፅም ነዉ የድሮ ሰዎች አላህ ዱአቸዉን ይቀበላቸዋል እኛነን እንጂ በወንጀል ድንበር ያለፍን ደም የምንፍሰስ በዘርኝነት የገሙ ብዙ ነዉ ሀገር ዉስጥ እኮ

    • @vyivg257
      @vyivg257 Před 2 lety +1

      የእናንተ ክህደት ቁጧን አመጣ

    • @vyivg257
      @vyivg257 Před 2 lety

      ወላሂ የሩቅን የሚያውቅ አላህ ብቻ ነው
      ሌላው ለሁሴን ጂብሪል ለምትሉት ሰውዬ ለእሱ ለብቻው ወህይ ይወርድለት ነበር እንዴ ? አዎን እንዳትይኝ ወህይ ነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሲሞቱ ተቋርጠል
      So ጥንቁልና ነው።

  • @yanakkabado2149
    @yanakkabado2149 Před 2 lety +1

    እውነት አላህ ያናግርዎት ሀበሻ ለእውነት የሚሰራውን አያውቅም

  • @gjhtut3028
    @gjhtut3028 Před 2 lety +2

    እንዲህ እያላችሁ የኣሏን ቁጣ እንዳታወርዱብን
    የሩቅን ሚስጥር ኣላህ ብቻ ነው የሚያውቀው ።

  • @user-sm6mi8dz3c
    @user-sm6mi8dz3c Před 2 lety +7

    ፎቃቃ ሽማግሌ ሁሴን ጅብሪል የሩቅ ያውቃል ይላል እደ ነብዩም አያውቁም አሏህ ካሳወቃቸው ውጭ ይሄ የጀነት ይሁን የጅሀነም የማይታወቅ ሰው ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን

    • @user-tp5hz5ge5b
      @user-tp5hz5ge5b Před 2 lety

      የትኛው ድን ነው ተሳደቢ ያለሽ አሁን አንቺ ማወቅሽ ነው በዚች በተናገርሻት ነገ አላህ ፊት ትጠየቂያለሽ የሩቁን አዋቂ ነው ከዛ ቡሃላ አላህ ለፈለገው ያሳውቃል ብዙ ምሳሌዎችን መውሰድ እንችላለን በቁርዓን የተጠቀሱ ነብዩላህ ሙሳን ዓለይሂ ሰላም ያስተማራቸው ኸድር እስኪ አብቢው ተፍሲር ከቻልሽ ከመናገርሽ በፊት እወቂ የአንድ ሰው ሀይማኖቱ ማማር የማይመለከተውን መተው ነው አይመለከትሽም አስተማሪ ከሆንሽ ቀርበሽ ማስተማር የኛ ተቂይ አሊያ አፍሽን ዝጊ

    • @yohanesabera4044
      @yohanesabera4044 Před 2 lety +1

      ባለጌ
      ታሪክህን የማታውቅ ውርጋጥ
      በዕድሜያቸው ልታከብር ይገባህ ነበር

    • @best-cx8yv
      @best-cx8yv Před 2 lety

      @@yohanesabera4044 tenkoy😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @zeritumoges3859
      @zeritumoges3859 Před 2 lety

      ቆይ ምን አናደደሽ ቅንቅን ቅንቅን

  • @selamtube4094
    @selamtube4094 Před 2 lety +1

    ትልቅ ሰው ማለት እንደነዚህ ሰው ነው ሀሪፍ ታሪክ