"በሁለት ወር ውስጥ አብይ ጦርነቱን ያሸንፋል" | ከሼህ ሁሴን ጅብሪል የልጅ ልጅ ጋር የተደረገ ልዩ ቃለ-ምልልስ | Ethiopia | Haleta Tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 11. 2021
  • #Ethiopia #HaletaTv

Komentáře • 169

  • @user-um3gy3rz7h
    @user-um3gy3rz7h Před 2 lety +18

    ደሞ ወድልጅ ኩል ይኳላን እዴ ይህ የራሄሎመፈስ አለበት ሴት መስሎ ብቅ ጠቋይ ነው በስላሴ ስም እባካችሁ አስተውሉ

  • @genimk9464
    @genimk9464 Před 2 lety +15

    አዋቂ ፈጣሪ ነው የፈጣሪ ፍቃድ በምድራችን ላይ ይሁን።

  • @taklayeden1699
    @taklayeden1699 Před 2 lety +4

    ወይኔ ጠንቆይ አጋንት በጋህድ ምነው አቅራቢዎችም ለገንዘቡ ቡላችሁ ለትውልዱ ጠቆይ ይጎዳል ተቡሎ ይነገራል ያሳዝነል እኔስ ለመምህሬ መምህር ተስፈዬ ሰለ ጠንቆይ አስተምሮኛል ይቡላኝ ምንም ለማያቀው ትውልድ የሚጠቅም ነገር አቅርቡ

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 Před 2 lety +10

    ትክክለኛ ሙስሊሞችም ይኤ ጥንቆላ አይቀበሉትም
    በስላሴ ስም እርኩስ መንፈስ የተመታ ይሁን🙏

    • @salihatkedr2996
      @salihatkedr2996 Před 2 lety

      Tnkola ena tnbite leytachu eweku

    • @hananahmed8342
      @hananahmed8342 Před rokem

      he have solomonic blood line and our ancestors are not muslim Eyasu ...mibalu nachew I'm from this family tenkuay adelenm

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 Před rokem

      @@hananahmed8342 if you are from this family I feel bad for you check yourself out please

    • @hananahmed8342
      @hananahmed8342 Před rokem

      I'm very proud of my family u so in un lucky to not have such great family who love Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏❤

    • @neju1058
      @neju1058 Před 10 měsíci

      ትክክል አንቀበልም አኡዙቢላ

  • @Gres68
    @Gres68 Před 2 lety +10

    ኧረ ጠንቋይ በዛላይ ተኩሏል ወይ ዘንድሮ

    • @Gres68
      @Gres68 Před 2 lety

      @iman Muhammad አዝለሽው ዙሪ ጠንቋይ አምላኪ ሁላ

    • @user-db8jb7ys3q
      @user-db8jb7ys3q Před 2 lety +2

      በደንብ ተኩለዋል

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 Před 2 lety +7

    በስላሴ ስም ተኩሎ መጣ የምኑ ቃልቻ ነው

  • @kokikoki9120
    @kokikoki9120 Před 2 lety +5

    የጨነቀው እርጉዝ ያገባል አሉ ብለን ብለን ትንቢት ማሳደድ ጀምርን አደል

  • @gechietube2943
    @gechietube2943 Před 2 lety +2

    ፈራጅ አንድ እግዚአብሔር አምላክ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ነው። ደግሞ ኩል የሚኳሉ ወንዶች የሰይጣን ማደሪያ ናቸው ገጠመኝ ተስፋየ አበራን አዳምጡ በማንኛውም ሀይማኖት ኩል አይፈቀድም ።

  • @frtunamelese5177
    @frtunamelese5177 Před 2 lety +4

    ክክክክክ ተኮኩለዉ የራሔሎ መፈስ ያለበት ሠዉ ይኮኮላል

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይገፅፃችው በስማም

  • @user-hg3fh8xy5v
    @user-hg3fh8xy5v Před 2 lety +3

    አረ በስላሴ ጠንቋይ ማቅረብ ጀመራቹ ይገርማል ደሞኮ አይኑን ኩል ተቀብቷል የራሄሎ መንፈስ በስላሴ ስም የተመታ ይሁን

  • @Gigi10001
    @Gigi10001 Před 2 lety +5

    ኣሁን ኩል መኳል ምን ይሉታል?

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf Před 2 lety +5

    ይኮላሉ እንዲ አይኖትን

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 Před rokem

    ምንድነው ነገሩ እነዚህ ሰዎች ጠንቃይ የሚባሉት ናቸው አልገባኝም የልጅ ልጅም ተተካ ይገርማል ማመን አልችልም

  • @user-lo1xy2bm3i
    @user-lo1xy2bm3i Před 2 lety +2

    ጠንቃይ ነው የሚመስሉት በስመ ስላሴ እግዚኦኦ

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 Před 2 lety +2

    ወይ ፈጣሬ እግዚአብሔር ስንት ነገር ያሳየኝል

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Před 2 lety +4

    ግን ግን ግን ወዲልጂ ኩል ይኳላል እደ ❓❓❓የሴቶቹ ግራ ግራ እያጋባን ወዶቹም መኳል ጀመራችሁ ጠቋይ ነበር ይኳላል ሲባል የምሰማው አረ ወደት እየሄዲን ነው ወገን እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ

    • @wawaasrs5431
      @wawaasrs5431 Před 2 lety

      ቃልቻ ጠቆይ ነው

    • @_beth20_
      @_beth20_ Před 2 lety +1

      አዎ ይሄ ጥንቆላ ነው፣ ገጠመኝ አዳምጪ ኤፍታህ ተስፋሥላሴ ብለሽ

  • @tadtazibo7379
    @tadtazibo7379 Před 2 lety +6

    በትክክል የራሂሏ መንፈስ ነው የቀርበው እግዚያብሕር ይገስፀህ

  • @jokerCATS
    @jokerCATS Před 2 lety +3

    yememhr TESFAYE ABERA youtube teketatelu .

  • @4killodaily
    @4killodaily Před 2 lety +1

    ፈጣሪ ያቃል

  • @MF-jy6rf
    @MF-jy6rf Před 2 lety +8

    አይኑን ኩል ታቃብቶል

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 Před 2 lety

      Aygermim

    • @_beth20_
      @_beth20_ Před 2 lety +1

      አዎ፣ምሥጢር አለው🤔

    • @solomontadese3348
      @solomontadese3348 Před 2 lety

      የምን ምስጢር ነዉ እንዲህ እያላችሁ አታሳስቱ ኢሄ የራሄሎ መንፈስ እላዩ ላይ ተከምሮበት የሚጠነቁል ጠንቋይ ነዉ ። የተኳለው አይኑ እላይ ያለው እርኩስ መንፈስ አይኑ ላይ ተቀምጦ ሰው በማየት ግብሩን ያገኛል። ክርስትያኖች እያማተባችሁ እዩ። እግዚአብሔር ይገስፀው።

  • @MF-jy6rf
    @MF-jy6rf Před 2 lety +3

    አለሀ ህዳያ ይስጥህ የሪብ የሩቅ አወቅ አለሀ ብቻነ ብቻ ነው አትጃጃሉ አለሀ ከለ ጦሪነቱ ዘሬውኑ ይቆማል ሱበሀን አለሀ

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před 2 lety +1

    ስውዬው ኩል ተኩለዋል እንዴ?? የምን ጉድ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አንተ ኢትዮጵያን ከነልጆችዋ ይጠብቅልን እንዲህ አይነት ነገር ያሳዝላል ሚድያ ላይ ለምታቀርቡት ልጠላችሁ ነው

  • @godskids3886
    @godskids3886 Před rokem

    🕊✨ኢሔ ሰው ሞተ የተባልኩት አያቴ ነው። ማዳን የሚቼለውን ያሕል መግደል ይችላል😔ቁም ነገር አቤ ምን እያሰብክ ነው? ልቤን ሱብሩሕ መግደል አልተሳካልሕም💞 ቶሎ ድሩስልኝ ስሔተትሕን እግዚኣብሔር ቡሕልምሕ ኤንዳሳየሕ ገልጾልኛል ቶሎ ድረስ አቤ💞

  • @Alemye777
    @Alemye777 Před 2 lety

    Amen yihun yihun

  • @Huda19998
    @Huda19998 Před 2 lety +3

    SubanAllah Allah knows the future nobody else only Allah only Allah only Allah only Allah.

    • @focusontruth2184
      @focusontruth2184 Před 2 lety

      He is Muslim

    • @Huda19998
      @Huda19998 Před 2 lety

      @@focusontruth2184 so he is a Muslim so what only Allah knows the future.

  • @yosefakatsukihokage4817

    Shehachene yafotene yaderglne.💪🙏🇪🇹

  • @samerisameri9608
    @samerisameri9608 Před rokem

    ቀጣፌ ጠቃይ አዉዙቢላ ሚንኩም

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 Před 6 měsíci

    ሁሉን አዋቂ እግዚአብሔር ብቻ ነው።

  • @20thcenturyfoxuk66
    @20thcenturyfoxuk66 Před 2 lety +3

    ሀሌታዎች what is going on ይጨንቃል

  • @user-qn7wi9nj5l
    @user-qn7wi9nj5l Před 2 lety +5

    ሁሉን አዋቄ አንድ አላህ ብቻ ነው የሠው ልጅ እንኮን የወደፊቱን ይቅርና ዛሬ ማድሩን እራሡ እናውቅም በፈጣሪ ሥራ እየገባችሁ ሠው አምላኪ አትሁኑ ሠላም ለሀገራችን ይሁን

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před 2 lety

      🙄🙄🙄አለማወቅህ 😄

    • @user-qn7wi9nj5l
      @user-qn7wi9nj5l Před 2 lety +1

      @@bosenagashu1673 ዛሬ ማድሩን የማያቅ ነው ወር ሁለት ወር እንድህ ይሆናል ብሎ መናገር የሠው ልጅ ተግባር ሳይሆን ሁሉን ቻይና አድርጌ የፈጣሪ ብቻ ነው

    • @focusontruth2184
      @focusontruth2184 Před 2 lety

      The old man is Muslim

    • @etalemgms5860
      @etalemgms5860 Před 2 lety

      ሳህ

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před 2 lety +1

    ይሄ የመፈስ ስራ ነው ወድ ይኳላል እዴ ይሄ የራሄሎ መንፈስ ነው እግዚአብሔር አይነ ልቦንችሁን ያብራላችሁፕ ሁሉን አዋቂ እግዚአብሔር ብቻ ነው።

  • @aimerotequam613
    @aimerotequam613 Před 2 lety

    እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ethiopianhouse7634
    @ethiopianhouse7634 Před 2 lety +1

    yaseferalu tenkuaye yemeselalu

  • @frewoinyalemseged4411
    @frewoinyalemseged4411 Před 2 lety +1

    ግዞኦ

  • @SeidYesuf-ue8ky
    @SeidYesuf-ue8ky Před 4 měsíci +1

    ሸሁ ብዙ ነገር ሰተዋል ከሸሁሴን ፍርድ

  • @filmwedajtubee
    @filmwedajtubee Před 2 lety +4

    የራሔሎ መንፈስ በአጋዕዝተ ዓለም በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም የተገሰጸ ይሁን!

  • @tihtnazewdu8669
    @tihtnazewdu8669 Před 2 lety +3

    😂😂እረ ተውን ጥንቆላ፣ ለ 10፣ 15፣ 20 አመት ይገዛል እያሉ፣ ከናይጀሪያ የሚመጣው መተት በየ አዳራሹ ሲያዝናናን ከረመ አሁን ደሞ ፕሮፓጋንዳ በንገርት እያላችሁ፣ ቀጥሮ ያስቀመጣችሁ፣ እንዲ አትሰግጡ፣ ፈጣሪ ነው ፈራጂ ምዕራብያውያን እያላችሁ እትጨማለቁ፣ ፈጣሪ ዋጋ አለው ለሆነው እየሆነ ላለው

    • @user-qh8bw5oz1w
      @user-qh8bw5oz1w Před 2 lety

      ለመሆኑ ጥንቆላMagic, incantations, sorcery, astronomical connection the others sides dimensions? ሌሎቹም ጥልቅ የሆኑትን ከማይታየዉ አለም ጋራ ግኑኙነት መፍጠር ሃጥያት ነዉን?

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 Před 2 lety

    አላህ 💚 አልረህማን 💚 አልረሂም 💚 ውነት
    ያድርግልን እንደ አብይ አህመድ ለኢትዮያ
    ጥሩ መንግስት ነው ፈጣሪ ያቁየው

  • @kalkidankalkidan4663
    @kalkidankalkidan4663 Před 2 lety +2

    ማሪያምን የራሔሎ መንፈስ ነዉ ቃልቻ ....እና.. አዉሊያዎች

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +3

    ገና ሁለት ወር?? 😢
    ጌታ ሆይ ምጣችን አሳጥረው ሕዝብ አለቀ 🤲🏿
    ድል ለ ኢትዮጵያ ለምትፋለሙ ሁሉ 🤲🏿አብያችን ይቅናህ 🥰🤲🏿✊🏽️✊🏽️✊🏽️✊🏽️✊🏽️✊🏽️

    • @zain47zain39
      @zain47zain39 Před 2 lety

      ክክክ እኔን ይጭነቀኝ መልስ ይኑረው እንጅ 2ወረ ቀላል ነው የሠለቸኝ በየ ሠአቱ ሞት

  • @mejuna8589
    @mejuna8589 Před 2 lety

    አላህ ያቆይልን

  • @amubetru6805
    @amubetru6805 Před 2 lety +1

    በረካ ሁኑ አቦ፡፡

  • @Tahirhassen448
    @Tahirhassen448 Před 2 lety +1

    ይቅርታ አድርጉልኝና ሼኩን መቃወሜ ሳይሆን ላስተካክለው የምፈልገው ነገር ካለ ይህ ነው(ለውሀል ማህፉዝን ማየት አይችሉም)ፈጣሪ ግን እሄን አይነት ትንበያ ሌሠጣቸው ሊያሳውቃቸው ይችላል፣አመሠግናለሁ።

    • @ZaburaZabura-bm5nb
      @ZaburaZabura-bm5nb Před 7 měsíci +1

      መቀባጠር አያሥፈልግም ጥያቄም አያሥፈልግ ከተቀበላችሁ ተቀበሉ ካላወቃችሁ ዝምምምምምም

  • @solomontadese3348
    @solomontadese3348 Před 2 lety

    ብላችሁ ብላችሁ የራሄሎ መንፈስ ያለበትን ጠንቋይ እንደተኳለ ታመጡብን???????? እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ እኛስ ነቅተናል ምንም ለማያውቀው የነገሩት ሁሉ እውነት ለሚመስለው ወገኔ ግን አዝናለሁ ። እስኪ መምህር ተስፋዬ አበራ በ CZcams የሚያስተምረውን ተማሩ ከዛ እርኩሱን እና ቅዱሱን ትለያላችሁ ልቦናችሁን እግዚአብሔር ይክፈትላችሁ። አንተም ጋዜጠኛው ፀበል ሄደህ እራስህን መርምር እርግጠኛ ነኝ ታመሰግነኛለህ ምክር ሰሚ ከሆንክ። ሳይቃጠል በቅጠል!!!!!!

  • @membarpti5612
    @membarpti5612 Před 2 lety +2

    😤😤😤😤😤😤😂😂😂😂😂ጥንቆላ አንወድም የክስማውያን ሀገር ነን ቻው😤😤😤😤😤😂😂😂😂😂😂

    • @rozaroza4288
      @rozaroza4288 Před 2 lety

      የአክሱማውይልን ልጆች ስለሆናችሁ አማራክልል ገብታችሁ የ85 ባልቴትን እና ትንሽ ልጃገረድ የምትደፍሩት የሚዘርፍት ስው የለአግባብ የሚገሉት የእክሱማውያን ልጆች ናችው

  • @user-cr6mb1ge4m
    @user-cr6mb1ge4m Před 2 lety +1

    ወይ ጉድ🤔😂😂😂😂

  • @hanihanu5058
    @hanihanu5058 Před 2 lety

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አቤቱ አድነን ኩል ተኩለው መጡ 😳

  • @user-ir4gx3hx6e
    @user-ir4gx3hx6e Před 5 měsíci +1

    Sharee, latee, yasaxaa, mujizaa, lanee, idetii, ayisaxiim

  • @tuhui88okhu4
    @tuhui88okhu4 Před rokem

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ጠንቁዋይ የሚያወድሰው መሪ ምን አይነት ቢሆን ነው? የጠንቁዋይ መንፈስ ሰይጣን አጋንንት ነው ሰይጣን ደግሞ በጎ ነገር አይበጀውም ፣በጎ ነገር በተፈጥሮው የሌለው አጋንንት በጎ የመሰለ ነገር ቢነግረንም መስማት የለብንም የነገሩ በጎነት ለሱ ግብር እንጂ ለሰው ልጅ አይለም፣ ይኸው እሳካሁን የሰው ልጅ ደም በከንቱ እየፈሰሰ እንጂ የተረጋጋ ነገር አላየንም ፣ግጭት እና ደደም መፋሰስ ለሰይጣን ግብሩ ነው እሱንም ሳይቁዋረጥበት በትግራይ ሲቆምበት በወለጋ፣ሲፈልግ በሻሸመኔ....የደም ግብሩ ሲቆምበት በየትኛውም አቅጣጫ ግብሩን ያገኛል፣ ስለዚህ ጠንቁዋይን መጠየቃቹ በራሱ ለዚህ ሚዲያ ባለቤቶች በራሳቹ ንሰሃ መግባት አለባቹ።እኛ ክርስቲያኖችም ደግሞ በየዋህነት ለሰላም እና እረፍት ካለን ፍላጎት የተነሳ ተስፋችን ን በጠንቁዋይ እና ቅዠታም ሰዎችን ማድረግ የለብንም።

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 2 lety +3

    ጥንቆላ online ተጀመረ ? 🙄🤭🤣🤣🤣

  • @quranchannel38
    @quranchannel38 Před 11 měsíci

    ጠንቋል

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 Před 2 lety +2

    ሚዲያችውን እራሱ ጠላውት ።

  • @user-qm3yi9bo7k
    @user-qm3yi9bo7k Před 7 měsíci

    አላህነው የማቀው አታሻርኩ

  • @fidakeabiweaumiyaresulella2068

    አላህ ያቆይልን የምትሉ ጤነኞች ናቸሁ እኔኮ አይኑ ተፈጥሮ ነዉ ወይስ እያልኩ ነበር ሂድያ ይስጥህ እኔም አለብኝ ይላል እንዴ

  • @mimijedus11
    @mimijedus11 Před 2 lety +2

    Diyabilis sefrobatal bezih sewye lay

  • @elfneshtilahun1691
    @elfneshtilahun1691 Před 2 lety

    አረ በፈጣሪ ተው የባሰ መአት አታምጡ አቤት የኔ ጌታ አፉ በሉን

    • @_beth20_
      @_beth20_ Před 2 lety

      ባዕድ አምልኮን እግዚአብሔር ይጠየፈዋል።

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 Před 2 lety +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ የማይመጣ ነገር ቁጭ ብሎ የመጠበቅ የረጅም ዘመን ልምድ አለው ያለው ማን ነበረ

  • @ashyalemu8373
    @ashyalemu8373 Před 2 lety +2

    እረ ኣማረኛዋ ገና እየተኮላተፈች ነው

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 Před 2 lety +6

    ምንድነው ይሄ ኩል ተኩሉ የመጣብን የሚያወራው እራሱ አይገባም ቅብጥርጥር ያለ ነገር 😄😄😄

    • @_beth20_
      @_beth20_ Před 2 lety

      ጠንቋይ ይመስላል

  • @EMUkIFLU
    @EMUkIFLU Před 2 měsíci

    እንልኳን ወደዱት እሳቸው ግን እንዲህ በለው አልፈረዱም ታሪክ አታበላሹ አብይ ሰው እንደሚያጠፈ ነው የተተነበየው እወደድ ባይ መሆን ጥሩ አይደለም

  • @godskids3886
    @godskids3886 Před rokem

    እያሱን ይመስላል ያልከው ልጄ ከሚያሳድዱት ውስጥ አንዱ አንተ መስለኸኝ😢

  • @yoyofeel4012
    @yoyofeel4012 Před 2 lety +1

    አረ ይቺቺቺ አገር ወዴት እየሄደች ነው

  • @Amatuallah_Bint_Hussein
    @Amatuallah_Bint_Hussein Před 4 měsíci

    ይህኮ ትምቢት ሳይሆን ጥንቁልና ነዉ
    ከጅንና መናፍስት ነዉ ምትሰሩት
    የእድሜ ልክ ባርነት ይህ ነዉ

  • @tvethio2992
    @tvethio2992 Před 2 lety

    Abetu getahoye berjnazemene ataqalegen begze atenakegn weyoo ethiopian stune teshekemeshale

  • @muluwondemaghg3699
    @muluwondemaghg3699 Před rokem

    አብይ አይዋሽም ይላሉ ከዚህ በላይ የኢትዬጵያን ህዝብ ነዋ የሽመጠጠው

  • @berehaneghaile848
    @berehaneghaile848 Před 2 lety +1

    ሁለት ወር አልበዛም?

  • @gashawsinshaw7993
    @gashawsinshaw7993 Před 2 lety +1

    የጋላ፣አቃጣሪ፣ጠንቋይ፣አባ፣ቃልቻ፣ያንቀለልቅልህ በለው

  • @user-ys5rs6tt9h
    @user-ys5rs6tt9h Před 2 lety

    ሰዓሊ ለነ ቅድስት ዶሞ የሄ ጠንቋይ ከነ ኩሉ ተኩሎ የመጣ ስለ ትንቢት ምኑን ኣውቆ ነው
    ኣስተውሊ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ትምቢት የምናገር ሰው በፆም በፀሎት በኣምልኮት ስግደት የፀና ነው የምናውቀው። ስለዚ እልፍ ጠንቋዮች እያቀረባቹ ሰው ኣታወዛግቡት 😢😢 ለራሱ መናፍስት ተሸክሞ ስለራሱ የማውቀው የሌለው ጠንቋይ ነው እኔ እንኳን ከጎኑ ቁጭ ልል ይቅርና በዚ ቪድየውም ሲያየው ቀጣም ያስፈራል 🙄🙄🙄🙄

    • @DeaconYeabkal
      @DeaconYeabkal Před 2 lety +1

      አዎ የራሄሎ የዛር መንፈስ አለበት። ለዛ ነዉ እንደ ሴት የተኳለዉ።

  • @thepricefamliy2788
    @thepricefamliy2788 Před rokem

    Kkkkkk shabiyawu 2 wer ayidelem 2 amet alefewu torinetu. Kedadochi

  • @Huda19998
    @Huda19998 Před 2 lety +1

    Big lie how many Muslim die that time you didn’t mention.

  • @thepricefamliy2788
    @thepricefamliy2788 Před rokem

    Abayin yegenebawu eko woyaniye new??? Bizu yetemitata neger alebachihu wushetamochi

  • @aidaqueen6040
    @aidaqueen6040 Před 2 lety

    Did he just call him hajiye??

  • @nataniemmedia6281
    @nataniemmedia6281 Před 2 lety

    ይህማ የእርግማን መንፈስ ነው።

  • @user-ir4gx3hx6e
    @user-ir4gx3hx6e Před 5 měsíci +1

    alaminii anitee, midino, malakanoo

  • @zekariastedla728
    @zekariastedla728 Před 2 lety

    Nice programma

  • @yodittadessa5297
    @yodittadessa5297 Před 2 lety

    አንቺ ግን የዘመኑ ሠው አይደለሽ ምድረ ብቶቶ ጠንቃይ ማቅረብ አይደብርሽም መጨረሻ ሢጣን ኦንዳይወሽምሽ ፍሪ

  • @alynstar2557
    @alynstar2557 Před 2 lety

    ሆሆ

  • @endalkachewhalie4371
    @endalkachewhalie4371 Před 9 měsíci

    የመንግት እጅ አለበት ይህ የመንግስ ፐሮፖጋዳ ነው ሌቦች

  • @seluyedengelelije7785
    @seluyedengelelije7785 Před 2 lety

    ምን ጉድ ነው ለምንድነው ኩል የተኳልከው ቱ ይሄ የጠንቋይ መንፈስ ነው እመቤቴ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም

  • @yosefakatsukihokage4817

    Amneeeee Amneeeee

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 Před 2 lety +4

    እረ ስላሴ ይገስፅህ ጠቆይ ነገር ይድፋህ

  • @tshayetogu149
    @tshayetogu149 Před 2 lety

    Ena melewe gazaxenoche beqa metexeyeqote sewe axachu egeziyu egeziyu sate yemesele kole tekolewe yerhalo mefese

  • @user-lo1xy2bm3i
    @user-lo1xy2bm3i Před 2 lety

    ወንድ ነው ሴት??😳

  • @imissmyfather8109
    @imissmyfather8109 Před 2 lety +3

    አኡዙቢላህ ሚንኩም አላህ ካለ ነገ ያልቃል ምን ይመስላል ኤጭ የመቶ አመት ፍርድ ቀርቶ አሁን ባለንበት ደቂቃ ያለውን ፈራጅም ሆነ አዋቂ አላህ ነው አንድትን እውነት 99 ውሸት ጨምሮ ሸይጣን ይነግራቸዋል ሰውን ይሸውዳሉ

  • @yordaasf511
    @yordaasf511 Před 2 lety +1

    Besmeam min yimeslal🙏🙏🙏

  • @thepricefamliy2788
    @thepricefamliy2788 Před rokem

    Ethiopia Islamize lemaregi new ruchawu??
    Yasitelanghi zenidiro ye protestant ena Islami tenikoy new

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před 2 lety

    አንዳንዴ.ሚናገሩት.እውነትው

  • @user-yq5tu1uf5r
    @user-yq5tu1uf5r Před 2 lety +4

    እረ በስመ አብ ኤጭ ምንው እቴ እረ አታስጠሉኝ ጨዋዉን የሙስሊም ህዝብ አታወናብዱ እፉ

  • @tigestbekele5143
    @tigestbekele5143 Před 2 lety

    እረ ጉድ የራሄሎ መንፈስ

  • @snvv834
    @snvv834 Před 2 lety +1

    ኢና ሊላሂ ወኢና ኢላይሂ ራጅኡን

  • @user-er1vy2xf6o
    @user-er1vy2xf6o Před 2 lety +1

    ወይኔ ሃገር እንዘህ ጦንቃዮች ናቸው ለካ እንደዝህ ደም በደም ያደረጉሽ
    እረ ወይኔ አምላኬ ሆይ ደረስልን
    እግዚአብሔር ይገስፅህ ሩኩስ መንፈስ

  • @sarwansarwan3666
    @sarwansarwan3666 Před 2 lety +4

    ያሳዝናል። በጠንክቋይ የሚንቀሳቀስ ኣብይ ኣህመድ።

  • @user-fm9dh3ut4j
    @user-fm9dh3ut4j Před rokem

    የሩቁን አዋቂ አላህ ብቻነው እናንተን ብሎ ትንቢት ተናጋሪ አኡዙቢላህ አላህ ነገሮችን ሁሉ ያቃል ኢላሂ ከጠሞ አጥማሚ አንተ ጠብቀን በስረአት አላህን ብንገዛ ይህ ሁሉ በላ ባልመጣ ነበር አላህ ብሎ እናንተ እዳላችሁት ቢሆንኳ እናንተ ስላላችሁ ሳይሆን እሱ ስለፈቀደ ነው

  • @tvethio2992
    @tvethio2992 Před 2 lety +1

    Kkkk

  • @hssenmuhamed9171
    @hssenmuhamed9171 Před rokem

    የሩቅ አዎቂ አላህ ብቻናብቻ ነው አላህን ፋራ

  • @serkalembadarga841
    @serkalembadarga841 Před 2 lety

    Ganchuram ye Dabilos bariya enkua sile abiy sileraskim atakim...yichi Hager ye kidusan Hager nat egnam yalenew be Egzihaber chernet ena be kidusan abatoch Tselot new sewuye🤨..antena meselochik giziyachu eskiders Kulachun eyetekualachu Chatachun eyagnekachu lefifu...Eskemtiteregu dires midre koshasha tragiam Tibo af...Egzihaber yigesitsachu.....Haletawoch gin beselam new🤔sew tefto new🤔...algebagnim weyis azimun azurobachu new yihen Tenkuay yakerebachut

    • @_beth20_
      @_beth20_ Před 2 lety

      እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው፣ ገጠመኝ አዳምጪ ኤፍታህ ተስፋሥላሴ ብለሽ

  • @MF-jy6rf
    @MF-jy6rf Před 2 lety +1

    አንታ ባለቃ እዲሜ በአለሀ ታሻሪከለህ ወዳ አለሀ ታማለስ አለሀ ፉራ

  • @sabllass1239
    @sabllass1239 Před 2 lety

    Besmab egezo

  • @Huda19998
    @Huda19998 Před 2 lety +1

    🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭😏😏😏😏😏