በክፋት የሚኖሩ ሰዎች 197 || መተት አይነጥላ ጠቋር ክፉ አጋንት ገንዘቡን እያወቀ እናጠፋበታለን || Komos Aba Samuel Tesema

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2024
  • ላልሰሙት አሰሙ ሼር አድርጉት የእግዚአብሔር ስራ ለአለም ይድራስ ትውልድ ይዳን መንፈሳዊነት ይብለጥ #subescribe now
    memeher girma, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, memeher girma, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye , memher tesfaye abera, kesis henok, memher henok haile, kesis henok weldemariam, memeher aba samuel, memeher samuel tesema,memher zebene lemma,aba gebrekidan, aba gebrekidan girma, memeher banteyehun baye, banteyehun baye, ባንተይሁን ባዬ, መምህር ባንተይሁን ባዬ,መምህር ግርማ, መምህር ግርማ ወድሙ, መምህር ተስፋዬ, ቀሲስ ኤኖክ, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye abera, kesis henok welde mariam, memeher aba samuel,memeher samuel tesema,aba gebrekidan girma,banteyehun baye,kesis henok,kesis henok tefera
  • Krátké a kreslené filmy

Komentáře • 100

  • @FjfjfjCjxjxjjxd
    @FjfjfjCjxjxjjxd Před 14 dny +5

    አባታች እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ለኔ የደረሰው ቅዱስ ሚካኤል ለእናንተም ይድረስ አሁንም እስከ መጨረሻው አይለየኝ አሜን❤❤❤❤

  • @user-po5ru6lr7i
    @user-po5ru6lr7i Před 16 dny +9

    ድንግል ማርያም ለእናተ የደረሰይ ለእኔም ትድረስልኝ😢😢

  • @mokeekom5058
    @mokeekom5058 Před 21 hodinou

    ሄረ አባቴ ሙሉ በተሰቤ ዕድላችን ተይዞ መከራችንን እየበላን ነው አባታችን ፀልዩልን🙏🙏🙏

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 13 dny +1

    ለእንተ የደረስ ለእኛም ይደረስልን አሜን፫

  • @AliBallofyarn
    @AliBallofyarn Před 10 dny

    አባታችን መዳንያለም ጠንካሬውን ይስጦ አስመታቼች ጉዳችሁ ፈላ መዳንያለምን ፈሩ።

  • @ZdKebede
    @ZdKebede Před 14 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋዎት ይብዛ❤❤❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን ሰባኪው ወንድማችን❤❤❤❤

  • @user-ym8jj5gz6j
    @user-ym8jj5gz6j Před 16 dny +4

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ የድንግል ልጅ ለኛም ለታሰርነው ይድረስልን አባታችን የማቶሳላ እድሜ ይስጥልን

  • @WaseGizaw-zt2oo
    @WaseGizaw-zt2oo Před 16 dny +8

    ጠንካራ እህት ስላለኝ እኔም ወደ ክህነት አገልግሎቴ ተመለስኩኝ የኔ እህት አመሰግናለው ክብር ለመድሀኒያለም... ከቻላቹህ የቤተሰብ ማህበር ጸሎት አድርሱ ይያዛል መንፈሱ

    • @hanasawet887
      @hanasawet887 Před 15 dny

      እኔ አቻልኩም እቢ አለኝ እርዱኝ

    • @WaseGizaw-zt2oo
      @WaseGizaw-zt2oo Před 15 dny +2

      @@hanasawet887 መጨነቅ አያስፈልገውም ካንቺ ሚጠበቀው የያሺውን መንፈሳዊ ሂወት የ እለት ተለት ሂወት ማረግ ነው.. ፈጣሪ ይሰማል ነገር ግን ጽናታችንን ይፈትናል

  • @user-si5ko3sx1h
    @user-si5ko3sx1h Před 13 dny

    አባታችንቃለህይወትያሰማልንበረክታችሁይድረሰን❤❤❤❤❤❤

  • @MasaratGonfa
    @MasaratGonfa Před 16 dny

    AMEN AMEN AMEN esgaber yeemasgen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetZeweda-l9c
    @GenetZeweda-l9c Před 15 dny +1

    አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @Ami-ft1kv
    @Ami-ft1kv Před 10 dny +1

    እባካችሁ የአባታችን አድራሻ ንገሩኝ ሰለ እግዚሀብሄር።

  • @ganat-zl1em
    @ganat-zl1em Před 15 dny +2

    Adaresha yetnachuu mitagenyuu abbaa bamariyaam🙏🙏😥🥺

    • @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
      @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe  Před 11 dny +3

      አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ።ለበለጠ መረጃ ዜሮዘጠኝ/አስራሶስት/ዘጠናዘጠኝ/ስልሳሰባት/አስራአንድ

    • @kenenia1894
      @kenenia1894 Před 11 dny

      Fexer yeberka weganoche​@@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe

  • @user-gq9ts3nm7j
    @user-gq9ts3nm7j Před 14 dny +2

    Abate nurulun

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před 14 dny +1

    ላባታችን ለመላከ መንክራት ቆሞስ አባ ሳሙኤል ገፀጋውን ያብዛልን በሞገስ ይጠብቅልን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏➕➕🙏🙏

  • @user-us8qi1gn5f
    @user-us8qi1gn5f Před 11 dny

    Le enate yederese legnam yideresi 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @BiriEshetu
    @BiriEshetu Před 16 dny +2

    AMEN AMEN AMEN🤲🤲🤲🤲🤲🤲ቃል ሂዎት ያስማልን ማግስት ሳማይት ያዋርስን 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💛

  • @HdhzDnhd
    @HdhzDnhd Před 16 dny +5

    ኧራራ ውውውውውውው ምን ልሁን እስት ወዴ ደቡብ ወላይታ ብትመጡ ታድለን ነበር 😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭 Abate 7 amet honuwa aynu ayayi wondime demo ahun iji igr tasiro ቁጭ😭😭😭😭አባታችን በማርያም አባቴን በፀሎት አስቡኝ ገበረ ምካኤል😭😭😭😭 በእሜ አሜምላክ

  • @AlemzewdAklilu-pr9of
    @AlemzewdAklilu-pr9of Před 13 dny

    ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hgffvggf9238
    @hgffvggf9238 Před 16 dny +4

    አባታችን በረከቶት ይድርብኝ እድሜና ጤና ይስጦት

    • @jemila7945
      @jemila7945 Před 16 dny

      በጣም እኮ ያሳዝናል

  • @RoseGerma
    @RoseGerma Před 16 dny +2

    አሜን ይሁን ይደረግልን ይፈፀምልን በረከትዎ ይደርብን አባ ሙሉ ቤተሰቤ በጠቋር አይነጥላ ስምምነት የለን እኔ በስደት ፈተናዬን አበዛው ከፍታዬም በክርስቶስ ሀይል ረዳትነት በቸርነቱ ከወደኩበት ተነስቻለው ከወንድሞቼ ጋር ተሰብስቤ በአንድ ትሪ መብላት ናፈቀኝ 20አመት ስምምነት ጠፋ 😢አንድ ወንድሜ በመተት እየተሰቃየብኝ ነው በፀሎትዎ ያስቡት አባ ሀይለ ገብርኤል ብለው ፍቃደ እግዚአብሄር ይሁንና ሀገሬ ስገባ ትንሽ ጊዜ ነው የቀረኝ እኔም ቤተሰቦቼ ለንስሀ ለቅድስ ቁርባን ነብሴ አብዝታ ታስባች ቸሩ መድሀኒአለም የአለም ቤዛ ይርዳኝ አሜን አባ ወለተ ገብርኤል ደካማ ልጅዎ በፀሎቶ አስቡኝ🙏🙏🙏

  • @user-je3dv5jr5j
    @user-je3dv5jr5j Před 16 dny

    በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን

  • @user-zz7bt7qc5n
    @user-zz7bt7qc5n Před 9 dny

    ለእናተ የደረሠ ለእኔም በሂወት ይድረስልኝ በጣም ተጨንቂያለሁ ዙሪያዉ ገደል ሆኖብኛል ሁሉ ነገር ተዘጋግቶብኛል ስራ የለ የትዳር ጓደኛ የለም ተኝቼ ነዉ የምዉለዉ የማመሸዉ ከአልጋዬ መነሣት ከቤቴ መዉጣት አልፈልግ ሠዉ ማግኘት አልፈልግም አባቴ በጸሎቶት አስቡኝ የክርስትና ስሜ ጽጌ ማርያም ነኝ😢🙏

  • @reachos7060
    @reachos7060 Před 16 dny +3

    ኣረ የእግዛብሄር ሰዎች የምያስተሙርበት ቦታ በስላሴ ስም ንገሩን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
      @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe  Před 15 dny +2

      አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው።ሙሉ አድራሻ እና ስልክ ቪድዮ መጀመርያ እና መጨረሻ ላይ አለላችሁ

    • @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
      @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe  Před 11 dny +2

      አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው። ለበለጠ መረጃ ስልክና አድራሻ ቪድዮ መጀመርያ እና መጨረሻ ላይ አለላችሁ። ዜሮዘጠኝ/አስራሶስት/ዘጠናዘጠኝ/ስልሳሰባት/አስራአንድ

  • @TamazgenKeroo
    @TamazgenKeroo Před 16 dny +1

    ፍጣራ፣ይጠብቆት

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 16 dny +1

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y Před 16 dny +1

    እግዚያብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @jamela223-xg2hu
    @jamela223-xg2hu Před 16 dny

    ልልልልልልል😢

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 16 dny +2

    🥹🥹እኔ ማዝው በሰው ልጆች የክፋት ጥግ ነው እግዝኦ

  • @ZainZain-sr5no
    @ZainZain-sr5no Před 7 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @ZainZain-sr5no
    @ZainZain-sr5no Před 7 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @CellmoonMoon
    @CellmoonMoon Před 12 dny

    💛💛💛💛💛💚💚🇪🇹🇪🇹

  • @Ssss-l8r3m
    @Ssss-l8r3m Před 8 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rx7dq7sm8h
    @user-rx7dq7sm8h Před 15 dny +1

    Ara lahulachenm yederase yasarawet get hulum yamedarsaw ersu bicha naw fater hoy adarahen

  • @Gizaaw
    @Gizaaw Před 16 dny

    አባታችን በረከቶት ይደርብን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት

  • @footballtips4593
    @footballtips4593 Před 16 dny

    አባታችን በረከቶት ይደርብን ❤❤❤እድሜ ይስጦ🙏🙏🙏

  • @AaAa-nu4pv
    @AaAa-nu4pv Před 15 dny

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg Před 16 dny

    ኣሰይ አግዛብሄር የምስግን 🙏🏾

  • @user-vn8sf1lz8h
    @user-vn8sf1lz8h Před 16 dny +1

    ኣባታችን ዕድሜ ጤና ይስጦት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 16 dny

    ለናንተየደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይድረስልን ላአባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ለወንድማች ቃል ህይወት ያሰማልን ይባርክልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 16 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለቅድሥተ ቅዱሣን ወላዲተ አምላክ ይሁን።

  • @user-oq6qf5rd7b
    @user-oq6qf5rd7b Před 16 dny

    Enqan be selme meto abtchin xegwen yabzalte kidest dengel maerym ttbkote 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @MekdesYeshitela
    @MekdesYeshitela Před 4 dny

    Aba yalachut bota gn yet nw

  • @genetyedegelmaryamlijyedeg8811

    kale hiywet yasmalen abata betolet yasbogi betam eytskayhu new besdt new yalhu ehit maryam eyalu yasbogi

  • @user-mn8xu7mx3z
    @user-mn8xu7mx3z Před 15 dny +1

    Afelgelote mesetute yet new

    • @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
      @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe  Před 11 dny +1

      አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው። ለበለጠ መረጃ ዜሮዘጠኝ/አስራሶስት/ዘጠናዘጠኝ/ስልሳሰባት/አስራአንድ

  • @Kalkidan-kc3ml
    @Kalkidan-kc3ml Před 16 dny

    Abatachin stegahun yabzalot bedime betena yitebikilin legnam yekidusan amilk bebetu meten dinete yeminagegnibetin kirb yargilin❤❤❤

  • @BeyuChala
    @BeyuChala Před 4 dny

    Yet new misarut

  • @KidistAsmare-nm7ed
    @KidistAsmare-nm7ed Před 16 dny

    Abatey edemy katanga yesetote

  • @diribaabera-uv6kw
    @diribaabera-uv6kw Před 16 dny

    Abate fetari yeagelgilot zemenachihun yarzimilachu

  • @samiraahmad3695
    @samiraahmad3695 Před 16 dny +11

    5ቀን ቀርኝ 😭😭😭😭😭ፀልዩልኝ😢😢😢😢😢እግሬ መቁጠሪያ ስገርፈው እግሬን ከፈለው😢😢

    • @Kalkidan-kc3ml
      @Kalkidan-kc3ml Před 16 dny

      Amlake kidusan yasibushi ehite 2wori kergn ineb

    • @dekebora
      @dekebora Před 16 dny

      እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ። ግን ለምኑ ነው 5 ቀን የቀረሽ? ይቅርታ ስላልገባኝ ነው ።

    • @diribaalemayehu194
      @diribaalemayehu194 Před 16 dny

      Igzaberin yixebiqish ye qidusan amlak kanchi ga yihun!

    • @user-jb9bu9to2t
      @user-jb9bu9to2t Před 16 dny

      እመብረሀን ታስብሽ 😢

    • @samiraahmad3695
      @samiraahmad3695 Před 16 dny +1

      አሜን አባታችን ጋር ለመሄድ ሰደት ላይ ነዉ ያለዉት

  • @user-mn8xu7mx3z
    @user-mn8xu7mx3z Před 15 dny

    Yemetaku negerugne yete new megenute

    • @SintayewBizuayew
      @SintayewBizuayew Před 14 dny

      Koka adama akebabi

    • @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
      @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe  Před 11 dny +1

      አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው። ለበለጠ መረጃ ስልክና አድራሻ ቪድዮ መጀመርያ እና መጨረሻ ላይ አለላችሁ። ዜሮዘጠኝ/አስራሶስት/ዘጠናዘጠኝ/ስልሳሰባት/አስራአንድ

  • @tesemahunda137
    @tesemahunda137 Před 16 dny

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤🎉🎉❤❤

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 Před 16 dny

    🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @thegoat20122
    @thegoat20122 Před 16 dny

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @RakUaer
    @RakUaer Před 16 dny

    🙏🙏🙏🙏🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @thegoat20122
    @thegoat20122 Před 16 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qv4zp1fm1n
    @user-qv4zp1fm1n Před 16 dny

    🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 16 dny

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @JerusalemGizaw
    @JerusalemGizaw Před 16 dny

    Egzabher yaglglot zemenon yeberkln emebete ekef degef tergln ....metaw ketfwesut sewoch mahal nagn kidus miceal erjem edme yestln abatachn

  • @enigebreghergish8967
    @enigebreghergish8967 Před 16 dny

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-qu4zk5qw4t
    @user-qu4zk5qw4t Před 16 dny

    Abbatichani enademan Tena yesatelan

  • @user-ig5uq8zs6w
    @user-ig5uq8zs6w Před 3 dny

    በማርያም የት ነው ያሉት እኝህ አባት እናቴ እየተሰቃየች ነው😊

  • @user-zh4ek5kd2y
    @user-zh4ek5kd2y Před 7 dny

    አባ የት ነዉ የሚያስተምሩት የምታቁ?

  • @ErmiyasTzazuymer
    @ErmiyasTzazuymer Před 11 dny

    የትነዉ ያሉት

  • @mesekytesfy2031
    @mesekytesfy2031 Před 16 dny

    Egtbere yemsegen amelake hoye Semeche beleb asadrebge semche endtgebrew erdage ftary😢

  • @girmaalana3526
    @girmaalana3526 Před 16 dny +1

    አድራሻው የት ነው?

    • @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
      @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe  Před 15 dny

      አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው።ሙሉ አድራሻ እና ስልክ ቪድዮ መጀመርያ እና መጨረሻ ላይ አለላችሁ

    • @tamenedejene2792
      @tamenedejene2792 Před 11 dny

      አድስ አበባ የለም

    • @tamenedejene2792
      @tamenedejene2792 Před 11 dny +1

      አባታችን ስልኮት አይሠራም አድስ አበባ ጎሮ ወይን አምባ እያገለገሉ ነው

    • @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
      @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe  Před 11 dny +1

      @@tamenedejene2792 አዎ ዘወትር እሮብና አርብ አገልግሎት አለ

  • @nathanaeltedla-wh7cx
    @nathanaeltedla-wh7cx Před 16 dny

    Kofi isn't good. if you do not agree please pray and ask God

  • @MasaratGonfa
    @MasaratGonfa Před 16 dny

    AMEN AMEN AMEN esgaber yeemasgen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ug9kv9zs3t
    @user-ug9kv9zs3t Před 16 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MasaratGonfa
    @MasaratGonfa Před 16 dny +1

    AMEN AMEN AMEN esgaber yeemasgen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤