321 ቲአትር ሲትኮም S01E70 | "በሳቅ በጨዋታ ህይወታችን ሲበረበር ያዩታል"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 02. 2022
  • 321 ቲአትር ሲትኮም S01E70 | "በሳቅ በጨዋታ ህይወታችን ሲበረበር ያዩታል"
    //////////////////////
    Welcome to the official CZcams Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia
  • Zábava

Komentáře • 29

  • @User-abubeker_
    @User-abubeker_ Před 2 lety +6

    ይሄንን ሲትኮም ድራማ ብዙው ሰው ቢያየው በጣም ደስ ይለኝ ነበር።ለማንኛውም ሁሉንም ክፎሎች ደጋግሜ አይቻቸዋለሁ በጣም ይመቸኛል።እንዳይቋረጥ ይቀጥሉበት።

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w Před 2 lety +5

    O.M.G this is the most amazingly political entertaining satire! በጣም እጅግ ድንቅ ንስር አይን ያለዉ ደራሲ እና እጅግ ትወናቸዉ የሚደንቁ ተዋንያኖች ናችሁ። በእዉነት ገና ሳምንቱ ሳይጀመር ትናፍቁኛላችሁ!!!! Much Loved and Respect all 123 theatre crews!!!

  • @user-lm5gc8lw5u
    @user-lm5gc8lw5u Před 2 lety +6

    ጨዎታቹ አይጠገብም በጣም ነው የማደንቃቹ

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 Před 2 lety

      በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
      🥚 🥚
      czcams.com/video/LBnHgZzP8l0/video.html

  • @nothingnew.348
    @nothingnew.348 Před 2 lety +1

    From start to end I and my family with u.My favourite theatre!

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 Před 2 lety +1

    ሁሌ ብትንሩ በጣም ደስ ይለኛል ተናግራለው አቦ ይመቻቹዋዉ ብያለው😍😍😍😍😍👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾✌🏾

  • @user-mw3zz2sq4r
    @user-mw3zz2sq4r Před 2 lety +4

    የገጠመን ትግል ይሄ ነው አለቀ

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 Před 2 lety

      በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
      🥚 🥚
      czcams.com/video/LBnHgZzP8l0/video.html

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před 2 lety +1

    Wedoche 321’och enkuan bedehina metachihu ✅✅✅✅✅💚💛🌹🌹🌹🌹🌹👋👋👋👋👋🙏🙏🙏🙏🙏✌️✌️✌️✌️✌️👌👌👌👌👌🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹💕💕💕💕💕💕💕👌👌👌👌👌👌✌️✌️✌️💚💛❤️Best Ethiopian Theatre ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 Před 2 lety

      በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
      🥚 🥚
      czcams.com/video/LBnHgZzP8l0/video.html

  • @najato8808
    @najato8808 Před 2 lety +1

    ክክክክክክ ወላ በሳቅ እማዬ ደስ ሲላትማልቀስ ትወዳለች አላለም😂😂ኧረ ሁላችሁ ምርጦች ይመቻችሁ በርቱ

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 Před 2 lety

      በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
      🥚 🥚
      czcams.com/video/LBnHgZzP8l0/video.html

  • @bezawitnegussie3396
    @bezawitnegussie3396 Před 2 lety

    'እኛ ሳንጠጣ 'አይ ታሜ ዶሮ ብታልም ጥሬዋን አሉ😂😂

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 Před 2 lety +1

    እንደአሸን ፈልተው Stereo Type ከሆኑብን የሀገር ውስጥ ቴሌቪዥን ጣቢያዎች በተለየ መንገድ ቅዳሜ ምሽት ሁለት ሰዓት ተኩልን እንድንናፍቀው ያደረገ ሲትኮም…………ምስጋና እና አድናቆት
    • ተመልካቾች እንዲህ ያለው የተለየ ነገር ይገባቸዋል ብሎ መድረኩን ለከፈተው ባላገሩ ቴሌቪዥን ጣቢያ
    • ለተዋንያኖቹ እና ለፕሮዳክሽን አባሪ ታባባሪዎቻቸው

  • @kalkidanbelete9112
    @kalkidanbelete9112 Před 2 lety +1

    Wow merete nachehu beretu

  • @Jordan-xh5ue
    @Jordan-xh5ue Před 2 lety

    🤔ይሄ ነገር በጣም ቅኔ ነው ሰፍው ህዝብ ጋር ብደርስ ጥሩ ነበር

  • @meronsamson8553
    @meronsamson8553 Před 2 lety +1

    Wow I love it 🥰 best idea 💡

  • @sophoniasbekele2248
    @sophoniasbekele2248 Před 2 lety +1

    "Inclusive national dialogue"yihen yimeslal.

  • @jemaledoo1529
    @jemaledoo1529 Před 2 lety

    ሀኒዬ የኔ ውድ በጣም ነው የምንወድሽ

  • @zainuahmed815
    @zainuahmed815 Před 2 lety

    WOW

  • @tesfanesnebeyu2093
    @tesfanesnebeyu2093 Před 2 lety

    stamru yene wuboch askinga astemary newkojo

  • @bluesticker3762
    @bluesticker3762 Před 2 lety

    ሴት ልጅ እንዳረገዘች ስታቅ በመዳኒት ታስወርደዋለች ሲል 😂😂😂ፌሚኒስቶች የሚያረጉትን አስታወሰኝ ያረገዙት ልጅ ፆታው ወንድ ከሆነ ያስወርዱታል

  • @rossethiopia1182
    @rossethiopia1182 Před 2 lety

    🤣🤣🤣 ገዳይ ነው

  • @seadamohammed8496
    @seadamohammed8496 Před 2 lety +1

    😂😂😂😂

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 Před 2 lety

      በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
      🥚 🥚
      czcams.com/video/LBnHgZzP8l0/video.html

  • @demeketasew7493
    @demeketasew7493 Před 2 lety +1

    Andu finfene lelaw berera lelaw Addis Ababa or sheger kkkk dranaw politics funny taraku hahaha 👍👍 gedel kkk million times amhara badelen olf tplf etc minilik minilik kkk nagraschew

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před 2 lety

    Yezarew degimo ejig asdemami “politicawi kine “ new 👌👌👌👌👌👌👌✌️✌️✌️✌️✌️💚💛❤️✅✅✅🌺🌺🌺🌺🌺

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 Před 2 lety

      በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
      🥚 🥚
      czcams.com/video/LBnHgZzP8l0/video.html

  • @dawittsegaye884
    @dawittsegaye884 Před 2 lety

    በ 2 ደቂቃ ውስጥ ስለስኳር ህመም አሳሳቢ ምልክቶች ይወቁ
    czcams.com/video/67KxAM4qGNY/video.html