የተሸበሸበ ቆዳን መመለስ ይቻላል | Wrinkle treatment | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024

Komentáře • 569

  • @unify9481
    @unify9481 Před rokem +9

    ዶክተር ፡ በጣም ፡ ግሩም ፡ ትምህርቶችን ፡ ነው ፡ የምታቀርበው ፡ ጌታ ፡ ከክፉ ፡ ሁሉ ፡ ይጠብቅህ።

    • @merimasherif6141
      @merimasherif6141 Před rokem

      Enamesegnal dr yeweyra zeyet fit endayshebeshb yetekmal yebalal men yahel ewnet new ena demo bewestu yalew vitamin men aynet new

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 Před rokem +19

    ዶክተር ትምህርትህ በጣም እጅግ በጣም ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ያብዛልህ !!!!!!

  • @ninasina8447
    @ninasina8447 Před rokem +11

    ይሄ የእኔም ችግር ነው ዐይኔን ሲያመኝ እስክሪን ስመለከት እጨፈንኩ ያለ እድሜዬ ከዐይኔ ስር ያለው ቆዳዬ ተሸበሽበብኝ:: ጥሩ ምክር ስለሰጠኸኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ🙏🏾 በዚህ አጋጣሚ እዚህ አሜሪካን ያሉት ዶክተሮችን ኢትዮጵያውያን ዶክተሮች በጣሙን እንደሚበልጧቸው መግለፅ እወዳለሁ🙏🏾 ያለንን እናክብር:: አናመሰግናለን ዶክተር🙏🏾

    • @Elsafashion752
      @Elsafashion752 Před rokem

      Elsa beauty betefetiro neger mefitihe alelish

    • @ninasina8447
      @ninasina8447 Před rokem

      Yetefetiro neger mindenew meftehew ebakish kechalish ewketishen betakafyegn?

  • @sebliledeta2124
    @sebliledeta2124 Před rokem +8

    ዶክተር ፡- እንዲህ በአማረ ሁኔታ ስለምታካፍለንና ስለምትሰጠን እውቀት በግሌ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የተትረፈረፈ እድሜና እውቀት ይስጥህ ሁሌም ኑርልንና አገልግለን

  • @barkotbarni2445
    @barkotbarni2445 Před rokem +22

    welcome Dr. Seifu!🙏
    ለችግሬ መፍትሄ ስለአገኘሁ ደስብሎኛል ።
    ተባረክ!!!

  • @user-ct4yh9er3e
    @user-ct4yh9er3e Před rokem +36

    ዶክተርዬ እንኳን ደህና መጣህልን የኛ መልካም እግዚአብሔር ያበርታህ በስራህ ሁሉ

  • @user-kb4ld6ki5z
    @user-kb4ld6ki5z Před rokem +6

    ሰላም ዶ/ር ዛሬ አንድኛ ነኝ የህ የኔም ጥያቀ ነበር በጣም አምሰግናለሁ ውንድሜ ፈጣሪ ይጠብቃህ 🙏❤️

  • @mimibekle8675
    @mimibekle8675 Před rokem +10

    ዶክተር እባክህ ስለሌዘር ጥቂት ብታብራራልን በ ትረፈ ስለመልካምነትህ ሁሌም ምስጋናዬ የላቀ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏

  • @jujujam8798
    @jujujam8798 Před rokem +2

    የኔ ምርጥ አንተ ለኔ አንደኛ ነህ ወደፊት ጥያቄ ይኖረኛል ብዬ አስባለሁ የምትሠጠው መረጃ ሁሉ👌 አደራ እንዳትጠፋ እድሜ ይስጥልን

  • @diborahdiborah2639
    @diborahdiborah2639 Před měsícem

    Thanks Dr, ጥሩ መረጃ በጥሩ አገላለፅ❤❤❤

  • @user-rh4es6gu2v
    @user-rh4es6gu2v Před rokem +6

    ዛዛታ ጋጋታ ሳታበዛ እጥር ምጥን ያለች በነዶል የሆነች ት/ርት ስለምታቀርብ እጅግ አድርገን እናመሠግናለን
    በርታ ቀጥልበት ብዙ መሠሎችህን አይነቶች ያስፈልጉናል እና ጠክር

  • @user-th3dd2pv1e
    @user-th3dd2pv1e Před rokem +1

    ዶክተር እድሜህን ያርዝምልን ጤናንም ይስጥህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምታስተምረው

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 Před rokem +2

    ዶክተር እርጋታህ እዉቀትህ በጣም ደስ ይላል

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Před rokem +7

    Thanks so much Doctor it’s very helpful🙏🥰🥰

  • @soueidtelecom3210
    @soueidtelecom3210 Před rokem

    ዶ/ር ከልብ እናመሰግናለን ብዙ መረጃ እየተከታተልኩኝ ነበር እዳንተ ግልፅ አድርጎ ያስተማረን ዬለም እውቀትህን በአግባቡ ስለ ምትጠቀምበት ከዚህ በላይ እጠብቅብሃለን

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 Před rokem +2

    አላህ ሰላምህ ያበዛል .ዶክተር

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 Před rokem +4

    ዶክተር ሴፈ በጣም እናመሰግናለን

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Před rokem +1

    ዶክተር ጥሩ ርእስ ነው ይዘህ የቀረብከው ምክርህን እጠቀምበታለሁ አመሰግናለሁ መልካሙን ተመኘውልህ

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 Před rokem +2

    በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚ ገለፃ ነው ተባረክ

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 Před rokem +1

    ዶክተርዬዬዬ በእውነት በጣም ጥሩ ሰው ነህ ፈጣሪ በጥበብ ላይ ጥበብ ይስጥህ እኔ ግን ም ይቅህ የኔ ፊት ሚገርምህ ፊቴ

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 Před rokem +2

    እናመሰግናለን ደኮተርዬ

  • @TsigeAraya-yg7zd
    @TsigeAraya-yg7zd Před rokem

    እንኳን ደና መጣህ ዶ/ር ሰይፈ

  • @senaittadesse8391
    @senaittadesse8391 Před rokem +4

    Dr I always like ur interpretation and explanation keep it up and thanks alote

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Před 5 měsíci

    ዶክተር አናመሰግ ናለን እግዚአብሔር ከአተጋራ ይሁን ።

  • @user-zt5mf2is4s
    @user-zt5mf2is4s Před rokem +1

    ዶክተር እናመሰግናለን መልካም ምክር ነው መልካሙን ነገር ይስጥልን

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Před rokem +29

    ዶክተር ለሚረግፍ እና ለሚሠበሰብ ፀጉር ስራልን

  • @meseratshifraw4638
    @meseratshifraw4638 Před rokem +1

    በርታ ዶክተርዬ እመብእሃን ትጠብቅህ

  • @selamhabte7716
    @selamhabte7716 Před rokem

    እድሚ ይስጥልን ተባረክ እስከዛሬ አላወኩም ነበር አሳወከኝ ተባረክ

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Před rokem

    በጣም እናመሰግናለን Dr ተባረክ
    እረጅምእድሜናጤናይስጥልን
    መልካም ምሽት

  • @merimaendris8385
    @merimaendris8385 Před 11 měsíci +2

    እውቀቱን አድሎሀል ዶክተር❤❤

  • @beletekassa1943
    @beletekassa1943 Před rokem +2

    I appreciat it DR.

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j Před rokem

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው ያካፈልከን ዶክተር አናመሰግናለን

  • @selamhabte7716
    @selamhabte7716 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ በጣም

  • @yussraamedia3452
    @yussraamedia3452 Před rokem +4

    Thanks for sharing your experience doctor

  • @mrafamhad4065
    @mrafamhad4065 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣጣህ ዶክተር

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 Před rokem

    እናመሰግናለሁ ዶክተርዬ በጉጉት ነው ምጠብቅህ💚👏💐

  • @NaiemaReada
    @NaiemaReada Před 26 dny

    እናመሠግናለን ❤❤❤

  • @AsdAsd-fi6he
    @AsdAsd-fi6he Před rokem +1

    Thanks doctor jazakl allaah ❤❤❤❤❤

  • @amarech7384
    @amarech7384 Před rokem +3

    Thank you doctor!

  • @merrysol9233
    @merrysol9233 Před rokem +1

    Sile mitakafilen tekami merejawoch betam Enamesegnalen 😊

  • @sfaahmd3867
    @sfaahmd3867 Před rokem

    እድሜ ናጤናአብዝቶይሥጥህዶክተርየ

  • @hhhgh4879
    @hhhgh4879 Před 20 dny

    እነመሠግናለን

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Před rokem

    ዶክተር አጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው በፊት መተኛት አቆምኩ ካዳመጥኩህ ቦሀላ🙏🙏🙏

  • @nezihahusin7690
    @nezihahusin7690 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ስለ አይን ስር እብጠት ስራልን

  • @WerkeGetu
    @WerkeGetu Před 2 měsíci

    Docterye betam amsegnalhu anet yemtlwun hulu teketatey fita wod durow temelse betam amsegnalhu nureln

  • @yalem2598
    @yalem2598 Před rokem +1

    በጣም ነው ምናመሰግን ዶክተር

  • @salomll1003
    @salomll1003 Před rokem +1

    እናምሠግናለን ዶክተሪ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442

    Tebark erme tena yixik egzabher wandimachin 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️enameseginalen

  • @mdadi127
    @mdadi127 Před rokem +1

    የእውነት ተባረክ

  • @godislove2279
    @godislove2279 Před rokem +1

    Enamesegnalen Dector 🥰❤🙏

  • @MehiratuDangote-ke1pr

    ዶክተረሰበጣም ጠቃሚመረጃነው

  • @genetkassahupn2092
    @genetkassahupn2092 Před rokem +1

    Enamesegenalen 🙏

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Před rokem

    ተባረክልን ዶክተር👏👏

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Před rokem

    ዋው እናመሰግናለን ዶክተር🙏

  • @nardeegzabehreyrmasegn9995

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @sumeyuali1541
    @sumeyuali1541 Před rokem +1

    እናመሰግናለን

  • @lailaeutopia1933
    @lailaeutopia1933 Před rokem +1

    ዶክተ እናመሰገናለን ላይክ አድርግ አይከፈልበት

  • @semirahadiyaa6367
    @semirahadiyaa6367 Před rokem +1

    Well come Doctor

  • @minegetaneh3449
    @minegetaneh3449 Před rokem

    እናመሠግናለን ዶ/ር

  • @mafebarkot8301
    @mafebarkot8301 Před rokem +6

    የኔ ግን ሱስ የለብኝ ግን ተሸበሸበ በ 28 አመቴ ጸሀይ ነዉ አሉኝ😥

    • @jOjO-cg6uj
      @jOjO-cg6uj Před rokem +1

      ሡሰ ብቻ ሳይሆን ሰታወሪ ፊትሸን ቆጠር አርገሸ ካወራሸ ግባርሸ አካባቢ ይሸበሸባል

    • @mafebarkot8301
      @mafebarkot8301 Před rokem

      ማይ ግሬን ስላለብኝ ብርሀን ሳይ ቅንድቤን እሰበስበዋለሁ

  • @fikirteginjo4332
    @fikirteginjo4332 Před rokem

    እኔ በጣም አመሰግናለሁ እኔ ባለሁለት አውሮፓ ውስጥ ያረጀ ፍእታቸው ስያሳድሱ የሀጥያት መጨረሻ መስሎኝ ነበረ አላስተማረኝም ❤🙏

  • @mimiagggoprty6369
    @mimiagggoprty6369 Před rokem +1

    ዋውው ዌል ዶክተር የሚፈልገው እርስ ነው

  • @betty2411
    @betty2411 Před rokem +1

    Doctor enamesegnalen ebakeh ye ayn ser tekuretna ebtetun seralen gena 20 amete new

  • @amsalegizaw8829
    @amsalegizaw8829 Před rokem

    Endezih yemisertin dre's Adrasha lakin thank u

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem

    እናመሰግን አለን በጣም ወሳኝ መረጃ

  • @genetmenbera7653
    @genetmenbera7653 Před rokem

    በጣም እናመሠግናለን

  • @farismulat5204
    @farismulat5204 Před rokem

    በጣም አመሰገናለው ዶክተር

  • @TirfuwatTadessa-uj1dr
    @TirfuwatTadessa-uj1dr Před 10 měsíci

    ዶክተር አመሰግናለሁ 🎉🎉🎉

  • @rahelabea7677
    @rahelabea7677 Před rokem

    እናመሰግናለን ዶክተር በርታልን

  • @aynalemh9590
    @aynalemh9590 Před rokem

    Thank you for you Time

  • @fadilasulthan4155
    @fadilasulthan4155 Před rokem

    Dr betam new mewede thank you

  • @emnetgetahun2799
    @emnetgetahun2799 Před rokem

    በጣም አመሰግናለሁ።

  • @wubityedemufireenegh5601

    Enameseginalen bruk nek ❤️❤️

  • @bezanegash8964
    @bezanegash8964 Před rokem

    Amsegnealu wedema tebark 👍

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 Před rokem

    እናመስግናለን ዶክተረዬ

  • @salamyoussif4949
    @salamyoussif4949 Před rokem

    ኑርልን እናመሰግናለን

  • @pomipomi2348
    @pomipomi2348 Před rokem +5

    ሰላም ነው ዶክተር ስለትምህርቶችክ ቃላት የለኝም አመሰግናለው ግንባር ላይ የሚወጣ የደምስርን በምን መቀነስ ይቻል ይሆን??

  • @ethiopianpoettsedidawit5738

    ዶ/ር ሠይፈ ሰላም ይብዛልህ ስለ ሌዘር አልገለፅክልንም::
    እኔ ጉንጮቼ ላይ እንደ ማድያት የሚመስል ነገር ወጥቶብኝ የቆዳ ሃኪሜ የተለያዩ የሚቀቡ መድሃኒቶችን በተለያየ ጊዜ አዝዞልኝ ነበር ይኸውም አንዱ ሳይስማማኝ ሲቀር አንዱን እየለወጠ ማለት ነው የደሜንም ዓይነት ወስዶ ነው ይሄንን ሁሉ ማድረግ የጀመረው ሆኖም ግን በመጨረሻ ሌዘር ነው መደረግ ያለበት ብሎኝ ፈርቼ ቀጠሮዬን ከሰረዝኩኝ 6 ወራት አለፈኝ እናም አንተን የምጠይቅህ ሌዘር ምንድነው? በፊቴ ላይስ የሚያስከትለው የጎንዮሽ ጉዳት የለም ወይ? ለስንት ጊዜስ ይጠቅማል? አመሰግናለሁ

  • @maryalem1890
    @maryalem1890 Před rokem

    Betam enamsegenalen Doctor egzabher yesetelign ❤🙏

  • @abebaroba8635
    @abebaroba8635 Před rokem

    Keep up the good job

  • @hiwiseyoum650
    @hiwiseyoum650 Před rokem

    Dr enameseginalen kiberilin

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri Před rokem

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Před rokem

    Dr well come

  • @saidabazir8255
    @saidabazir8255 Před rokem

    እናመሰግናለን ደክተርዬ

  • @aynalemh9590
    @aynalemh9590 Před rokem

    Thank you very nice

  • @yostinaberhe5422
    @yostinaberhe5422 Před rokem

    እናመሰግናለን ዶክተር❤❤❤❤

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 Před rokem +2

    ለቆዳ መሸብሽብ የሚወጉት መርፌ ምንም አይነት ቸግር የለውም። ሌላው እንዴትስ ነው ህክምናው የሚገኘው ዋጋውስ ምን ያህል ነው እባክህን ከተቻለህ ግለፅልኝ ዶክተር ይህን ጥያቂ በደንብ የሚያሰረዳኝ ሰው እፈልግ ነበር እባክህን እርዳኝ መልሰህን በደብ እጠብቃለሁ።

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 Před 5 měsíci

    Thank you!

  • @meseretabebe
    @meseretabebe Před rokem

    Enamesgenal doctor

  • @aminaseidfrom3725
    @aminaseidfrom3725 Před rokem +2

    ዶክተርዬ ክበርልን 😊

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 Před rokem

    እናመስግን አለን ዶ/ር

  • @user-zw5cd7vf6f
    @user-zw5cd7vf6f Před měsícem

    እናመሠግናለን ዶክተርይ። ተኝቼ ስነቃ አይኔ በጣም ውሥጡ አፈርየለ ይመስለኛል።።መገለጥነው እሚየቅተኝ።።።የምንእጥረትነው።

  • @tadelechgebru4565
    @tadelechgebru4565 Před rokem

    እናመሰግናለን 🙏

  • @user-wd8sh3ig4f
    @user-wd8sh3ig4f Před rokem

    እናመሠግናለን

  • @gelilagetachew556
    @gelilagetachew556 Před rokem

    በመጀመሪያ ስለምትሠጠን የግንዛቤ ማስጨበጭያ እ/ር ይስጥልኝ ሲቀጥል የምጠይቀዉ እንቅልፍ መተኛት አልቻልኩም ወተት በእርድ እንዲ ሁም ወተት ብቻዉን ብጠቀምም መተኛት አልቻልኩም አንድ ሠዉ በቀን መተኛት ያለበትን ሠአት እየተኛዉ አይደለም የዶሮ እንቅልፍ ነዉ የምተኛዉ ዶ/ር

  • @HH-mk8om
    @HH-mk8om Před rokem

    ዶክተር እንኳን ሰላም መጣህ ትምህርትህ በጣም ጡሩ ነዉ እናመስግናለን እስቲ ኮሜቶች ተባበሩኝ ግንባሬ አሸበሸበብኝ ያለ እርሜየ ምን ልቀባዉ ምንም ክሪም ተቀብች አላዉቅም በሳሙናም ፊቴን አልታጠብም መላ በሉኝ

  • @kiyakibe12
    @kiyakibe12 Před rokem

    አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @yashyash6266
    @yashyash6266 Před 3 měsíci

    እንመሰግን አለን ደኩተር

  • @canaangebremichael7283

    Tanx doctor🙏🙏

  • @hamdiaame5184
    @hamdiaame5184 Před rokem

    Thank you so much 💓 brother you are the best love you 😍