3000ሺ አመት የሞላት ቤተክርስቲያን የለችም ከፓስተር በቀለ ወልደኪዳን ጋር የተደረገ ቆይታ! Yezer Hasaboch | የዘር ሃሳቦች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • 3000ሺ አመት የሞላት ቤተክርስቲያን የለችም
    #የዘር_ሐሳቦችበቤተክርስቲያን አመራር፣ በመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ፣ በጸጋ ስጦታና ልምምዶችበወቅታዊ ጉዳዮች በየሳምንቱ በዘር ሐሳቦች የዩቲዩብ ቻናል ላይ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፕሮግራም። #subscribe #ethiopia

Komentáře • 14

  • @dejenegetahun629
    @dejenegetahun629 Před 11 měsíci +1

    የክርስትና ሕይወትና ቤተክርስትያን ጀማሪ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

  • @kasahundejene9895
    @kasahundejene9895 Před 11 měsíci

    Pastor Beke I wish you Long life.

  • @johnf906
    @johnf906 Před rokem +5

    ጋሽ በቀለ በኢትዮዽያ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በተለይም ባለፉት 48 ዓመታት እግዚአብሔር ለዓላማ ያቆመው አገልጋይ ነው።።
    -ጊዜውን በማስተዋል
    -ያለንበትን መንፈሳዊ ወቅት አውቀን በመረዳት እንድንኖር ከረዱን መንፈሳዊ አባቶች ከዋነኞቹ አንዱ ነው።
    - ኢየሱስን በመጠባበቅ መኖር አማራጭ የሌለው እንደሆነ በኑሮው፣በትምህርቱ፣ በንግግሩ ገላጭ የሆነ የምንወደው አገልጋያችን ነው።።
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው።።።።

  • @dr.kelemabebe3105
    @dr.kelemabebe3105 Před 10 měsíci

    ወጠጤነትህ ጉልህ ሆኖ የሚታይ መሆኑ ቻናልህን ሰብስክራይበር አሰጣው እንጂ ፕሮግራመ በጣም ቆንጆ ነው፡፡ እኚህን ዕድሜ እና ክብር ጠገብ ሽማግሌ ደግሞም ፓስተር የሆኑ የሃይማኖት አባት በነጠላ አንተ ትላቸዋለህ? ካህን አንተ አይባልም፡፡ ቅሌህን ዋጠው፡፡ እግዚአብሔር ይገስጽህ፡፡ ንስሐ ካልገባህ እግዚአብሔር ከነትዕቢትህ ይበትንህ ብዬ ረግሜሃለሁ፡፡

  • @azebhaile4957
    @azebhaile4957 Před 10 měsíci

    እንደ ቁራ የሚጮህ

  • @AmexDend
    @AmexDend Před 11 měsíci

    በአጥቢያ ቤተ ክርስቲያን ተአምራት ስላላየን የጸጋ ስጦታዎች ተቋርጠዋል (በእዚህ ዘመን ኣይሠሩም) የሚለው እጅግ በጣም ደካማ ሙግት ነው። ስለዚህም መልስ መስጠት ቀላል ነው... ነገርግን፣ ተጨማሪ ጥያቄዎች አሉ። ለምሳሌ፦ የቀኖናው መዘጋት (መፈጸም) ተጨማሪ መገለጦች እንዲቀሩ አድርጓል የሚለውን እንዴት ይመልሱታል?

  • @DavidHaile-su8bq
    @DavidHaile-su8bq Před rokem +1

    የዛሬ 28 አመት ጀርመን መጥተህ ስታገለግለን በጣም ትልቅ ስፍራ በህይዎቴ ሰጥቼህ ነበር፣አሁን ግን አጨራረስህ እንዲህ መሆኑ እግዚአብሄር ምስክሬ ነዉ በጣም ነዉ ማዝነዉ።ምመክርህ ሰትሰማም እንጂ ሚዲያ ላይ መዉጣቱን ተዉ ።ለራስህ ግዜ ዉሰድ ንሰሀ ግባ ፣መጨረሻህን አሳምር በጣም ቀለልክ ዝም ማለት በዚ ዘመን አገልግሎት ነዉ

  • @RahbotNhzbey
    @RahbotNhzbey Před 10 měsíci

    በኤርትራ ለአመታት የታሰሩ ስለ ስም ክርስቶስ ይሁኑ ስለ ፓለቲካም በሁሉም ለአገር የሚጠቅሙ ያለ ፍርድ ያለ ፍትሕን ዘመናት የሆናቸው። ኢሰያስ ነው ምሕረት ማድረግ ያለበበት ምን አጥፍተው😢ምንድነው ኮምብራይዝ ማድረግ? ኢሰያስና አቢ ጸረ ከርስቶስ ናቸው።

  • @user-nb6xp2wm2j
    @user-nb6xp2wm2j Před 11 měsíci

    ጋሼ በቀለ ፦ ጸጋ ይብዛልህ ፣ ነቃፊዎችን አትስማ ፣ ዋጋህ በላይ አለ ፣ ኢንተርቪየሩም ረጋ ያለ ነው ፣ ቀጥልበት እላለሁ ።

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 Před rokem +1

    ስማ ይሄ ምን ፓስተር ነ ስይጣን የመታው ባለጌ

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 Před rokem

    ምነው አንተ አሁን ፓስተር ነህ 2ፅጉር አውጥተህ በፈጣሪ ታላግጣለህ ነው ፀጉርህ እኮ እድሜ መስሎኝ ለካስ ጥጥ ነው ወዳ አሁን አንተን ፖስተር ብለው የሚጠሩህ ተዋረድ ባንተ ምነው ፈጣሪ ጦርነትን ህዝብ ማለቅን ይደግፉል እንዴ ይኮንል እንጂ ምነው ቀልድክ በራስህ ላይ ይትግራይ ህኅብ ጦሱን ውስድ የበሰበስክ ማፍያ ሽማግሌ የትግራህ ህኅብ ተጏድቷል እየወጣህ እየደጋምክ አነቱ ባትለው እንደ ቅሌትህ መሳቂያ እየሆንክ ነው