"ያልተነገረላቸው የበዛ ዕውቀት ባለቤት" - ፕ/ር ብሩክ ሃይሉ /ናሁ ወቅታዊ |Nahoo TV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • NAHOO WEKTAWI
    MAY 1, 2022 /ሚያዝያ 23, 2014
    @NAHOOTV
    #DAILYNEWS @NAHOO TV
    #ETHIOPIAN POLOTICAL ISSUES
    Subscribe : / @nahootvethiopia
    Facebook page: / nahooethiopia
    #ETHIOPIA #NEWS

Komentáře • 13

  • @alemayehudesta7729
    @alemayehudesta7729 Před 2 lety +4

    ፕ/ ር ብሩክ የላቀ የዕውቀት የልምድ የትህትና ባለበትና አገር ወዳድ ከመሆናቸውም በላይ ዕውቀታቸውን ለማካፈል ምንጊዜም የማይሳሱ ምሁር ናቸው እኝህን ታላቅ ኢትዮጵያዊ ባለሙያ መንግስት በተለይ በውጭ ግንኙነት በእማካሪነት ቢጠቀምባቸው ብዙ ትርፋማ ይሆናልብዬ አምናለሁ

  • @mokenenbelete9844
    @mokenenbelete9844 Před 2 lety +1

    እምነትን፣እውቀትን እና ጥበብን በልበ-ሙሉነት መግለፅን ስላስተማሩንም ሆነ በተግባር ሰለመሠከሩልን እናመሠግናለን።እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን።

  • @abrahamzewde1140
    @abrahamzewde1140 Před 2 lety

    ፕሮፊሰር ብሩክ በጣም የማደንቆት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ምሁር ኖት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት.

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Před 2 lety

    የሚሰራውን መትቸትና መቃወም ብቻ ሳይሆን እኛም የበኩላችንን እብረን እንስራ ብለው በመነሳሳትዎ ታላቅ ክብር ይሰማዎት

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Před 2 lety

    ፈጣሪ ከፈቀደ ለሀገራችን ሞት ሌት ከቀን ለሚታትሩ መፍትሄ የፈልጉልናል ብዬ በምሁራን ተስፋ እደርጋለሁ

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Před 2 lety

    እሰይ ተመስገን ከእቀባ ትግል ወዲህ የት ገቡ ብዬ በተለይ የሀገሬ ውጥረት ሲያጨናንቀኝ እያስብኩዎት ነበር ደስ ብሎኛል በጤናና በስላም ይኑሩልን በተለይ ዶር እቢይ ጎን እልጣዎት

  • @mulehabeshamedia9345
    @mulehabeshamedia9345 Před 2 lety +2

    አስደሳች
    ይመልከቱ
    czcams.com/video/qR7ZjVj6eRU/video.html
    czcams.com/video/qR7ZjVj6eRU/video.html

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Před 2 lety +1

    አቤት እንደእርስዎ አመስጋኝ ቢበዛልን እግዚአብሔርም ይለመነን ነበር

  • @wedase9016
    @wedase9016 Před rokem

    👋ky

  • @enikola6827
    @enikola6827 Před 2 lety

    J

  • @yohannestensae6084
    @yohannestensae6084 Před 2 lety

    ሲወዱት እንዴ ወሰድት በበዛው ንገሩን

  • @yohannesgmedfu8100
    @yohannesgmedfu8100 Před 2 lety

    ብሩክ ጥሩ ሰው ነው፤ ግን በጣም አድርባይ።