ውሎ አዳር ኡጁር ጉፋ ባህላዊ ምግብ አሰራርና በረበሬ ለቀማ በማረቆ ወረዳ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

Komentáře • 237

  • @bitar7641
    @bitar7641 Před 3 lety +37

    ለምለም ምድር ውብ ባህል ፈጣሪ የቀድሞ ሰላሟን ይመልስልን አገሬ💖ሰላምሽ ይብዛ😘😘

  • @fethiabotaro6270
    @fethiabotaro6270 Před 3 lety +28

    ማራቆ ሀገሬ አሩጓዴ ለምለም ኑሪበት ለዘላለም

  • @subhanallahallahakbr7869
    @subhanallahallahakbr7869 Před 3 lety +6

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ የአላህ ኒእማ እንዴት ያምራል ዝም ብለን የአላህ ፀጋ አመስግነን መጠቀም አቅቶን እርስ በራሳችን ይተባልተን ልናልቅ አር አላህ ስላሙን ያምጣልን

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 Před 3 lety +9

    በጣም ጀግና ጋዜጠኛ በርች ክብርት ይባሻል

  • @user-vd5pr2qb6f
    @user-vd5pr2qb6f Před 3 lety +9

    ማረቆ በጣም ታምሪያለሽ ሰላምሽንም ያብዛዉ አላህ

  • @eagle4452
    @eagle4452 Před 3 lety +12

    👏🏼 ሆሉ የሚበቅልባት ምድር በጣም ደስ ይላል ጋዚጥኛዋ ጥሮ እንግዳ ነሽ ጉፍያው ግን በጣም ያምራል

  • @user-ql9vs5kl4w
    @user-ql9vs5kl4w Před 3 lety +16

    ዋው ማርቆ ውበቴ ማንነቴ ቤቴ ኩራቴ ኢትዮብያ አገሬ

    • @user-cw4st5uw1t
      @user-cw4st5uw1t Před 3 lety +1

      @ሮዚ ነኝ ሰው ወዳጅ Moideen እች የዞረብሽ ቅነት ነዉ እየዞርሽ የምትሰደብዉ ከንቱ

  • @seble3248
    @seble3248 Před 3 lety +9

    ዋውውው ደስ ሲል ጨንቆኝ ነበር እስኪለቀቅ

  • @zahrahzahra7030
    @zahrahzahra7030 Před 3 lety +10

    የኔ ምርጦች

  • @myemunageleto153
    @myemunageleto153 Před 3 lety +4

    የበርበሬው ሀገር ማረቆ ፍቅር ናቹ ስወዳቹ

  • @wesiwesi6810
    @wesiwesi6810 Před 3 lety +7

    ማሻ አለህ ዉቢቷ ለምለሚቷ ሀገሬ ሀገሬ ማረቆ ❤️

  • @maburukaebrahim4141
    @maburukaebrahim4141 Před 3 lety +7

    መራቆ ውድ ሀገሬ

  • @salamsalamm7053
    @salamsalamm7053 Před 3 lety +2

    ዋውውውው በጣም ያምራል በጉጉት ስጠብቀው ነበር ስላየዋቹ ደስ ብሎኝአል ሀገሬ ማረቆ ናፍቀሽኝአል ሰላማቹን ያብዛው i misss u💚💛❤

  • @kadigafkirabdallahwatiro7010

    ማሸ አላህ ማራቆ ሀገሬ ከፍ ከፍ በይልኝ። በጠም ነው ደስ የለኝ እናመሰግናለን እህተችን💜💜💜💜💜😘😘😘😘😘😘

  • @munaalsunaidi3850
    @munaalsunaidi3850 Před 3 lety +5

    መሸ አለሀ ደሰአኮ ገረዴቴ ሜጤ ሊቢዶ

  • @naemaahmed9019
    @naemaahmed9019 Před 3 lety +10

    መራቆ በመሆኔ ኩረት ይሰማኛል

  • @ዜዶየማረቆዋቀበጥከበርበሬ

    wwwwww ማረቆ ሀገሬና በህሌ ደስ ስል

  • @zamzamAtybia-cq6ht
    @zamzamAtybia-cq6ht Před měsícem

    ማረቆ ሀገር ስለምሽ ይብዘልን❤❤

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 Před 3 lety

    እኔ በጣም የሚገርመኛ ሁለሽም ጋዘጠኛ ነኛ ትያለሽ ትክክለኛ የጋዘጠኛነት ስራ የምተስራው ጋዜጠኛ አስካለች ናት አቦ እግዚአብሔር ውድ ጤናሽ ይመልስልሽ ተባርኪ

  • @Addis948
    @Addis948 Před 3 lety +2

    የሀገራችን ህዝብ ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምስራቅ እስከ ምእራብ ወርቅ ናቸው።

  • @user-ie7no4kz8o
    @user-ie7no4kz8o Před 3 lety +1

    ዋው ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው ምታምሩት ዘረኝነት ናናችንን አዙሮታል እንደዚህ ህዝብን የሚያቀራርብ ፕሮግራሞች ቢበዙልን እላለሁ አንቺም ተባረኪ የኔ ተወዳጅ ለሁሉም ባንቺ ዙርያ ላሉት ባለሞያውች አስተማሪ ነሽ ውድድድድድድድድድ

  • @ethiopiawitkonjooyoutube2252

    Welcome Back Asku yene konjoo siwedish eko 💘💘💘

  • @tube7688
    @tube7688 Před 3 lety +3

    ጎበዝ እሥካለዬ 💛💚❤

  • @user-th9dp4yd7e
    @user-th9dp4yd7e Před 3 lety +6

    ማረቆነት ማንት ውብት ነው❤❤

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 Před 3 lety +1

    ወይኔ"መሸአላ ደስይላል"አስታወሣችሁኝ ውዶቸ"ዋው ው"አገራችን"ለምለም"ናት

  • @user-mw7rh9lx6w
    @user-mw7rh9lx6w Před 3 lety +2

    ሀገራችን ለምለሚቱ ሰላሟን መልስልንያረብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x Před 3 lety +2

    ማሻአላህ ደስ የሚል ባህል አረንጓዴው ልዩ ነው አስኩዬ ከእሳት እንደወረደ ትንሽ ሳይቀዘቅዝ እጅሽን አቃጥሎሽ ነበር ውዴ ጥንቃቄ አድርጌ በጣም ደስ የሚል ውሎ አዳር ነበር እናመሰግናለን

  • @yoseftsehay2418
    @yoseftsehay2418 Před 3 lety

    ጋዘጠኛዋ በጣም የምትደነቅ ሰት ናት፥ በርቺ የማነኛውን ህዝብ ባህል፥ ደስ ይላል፥ ኢትይፕያ የኡነት ለምለም በአርሻ ሃብታም መረት ጥሩ ባህላዊ ምግብ፥ ጠነኛ ህብረተሰብ፥ አነ ምነሮው ኣመሪካ ብጃንክ ፉድ በስብሰናል፥ አድመ ይስጣቹ፥

  • @sainabhusain7478
    @sainabhusain7478 Před 3 lety +2

    ማሽ አላህ በጣም ደስ ይላል ዋውውው

  • @foziatube691
    @foziatube691 Před 3 lety +2

    ማሻ አላህ እንዴት ደስ ይላል በአላህ

  • @user-xr7fn7nu1u
    @user-xr7fn7nu1u Před 3 lety +1

    የወለኔ ባሃል ማሳይት አለብሽ በቀጣይ እጠብቃለእ

  • @Peace-b8d
    @Peace-b8d Před 3 lety +1

    አገሬ ሆይ ሰላምሽ ይብዛ ኢትዮጵያዬ❤❤❤

  • @user-su7xx6tf3c
    @user-su7xx6tf3c Před 3 lety +2

    ማሻ አሏህ ማራቆ በመሆኔ እኮራለሁኝኝኝኝ
    ሜጤ ከሩም ሀራሬ ዉቡ ነሽ ሜጤ

    • @user-jg3fd3vh8v
      @user-jg3fd3vh8v Před 2 lety

      ምንኛ ነው ቋንቋችሁ እህት የት ክልል ነው አማራ ክልል ነው ?

  • @Amena-do5ly
    @Amena-do5ly Před 3 lety +3

    ማሸአላህ 🥰🥰🥰🥰🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤❤

  • @ليلىسندي-ل7ف
    @ليلىسندي-ل7ف Před 3 lety +5

    ዊ ማረቆ ሆኜ ጨጨብሰ በመረቅኘ ምን እንደ ምበል አለመዎቄ ዘሬ ገነት አዎኩኝ ሀነቀለ

    • @sarayamiralawoandenane3343
      @sarayamiralawoandenane3343 Před 3 lety

      Anase behone minime alakswume merako hogna chchbesa be marakegna mine endahona alakeme nababara zara gena awoku

  • @user-ts5dr9sf5q
    @user-ts5dr9sf5q Před 3 lety +3

    የኔ ውድ ሀገሬ እወድሻላሁ ናፍቆቴ

    • @user-dc1us5ct5s
      @user-dc1us5ct5s Před 3 lety

      ሥሙንምሀገሩንምበዚችጋዜጠኛአየሁላሁማሸአላህያምራል🌱🌱🌱🌳🌳🌳🌲🌱🌱🍈🍑🍏

  • @user-ip8dj2vv3k
    @user-ip8dj2vv3k Před 3 lety +2

    መረቆ መሆኔ መተደልል

  • @samrahnurea8756
    @samrahnurea8756 Před 3 lety +3

    Waw.መረቆ.መንነቴ

  • @ሐልማቲዩብየማራቆልጅነኝ

    ማሻአለህ ማራቆ ትውልዴ ኩራቴ የማራቆ በህለችን አንድነተችን መግለጫችን ለምለም ሀገሬ እኔስ ቀለት ነው የጠረኝ እፍፍ ሀነቀለ አለሼ ኡዌ ኡዌ አለሼ እትዮጵየ ለዘለለም ትኑር ግን በአለህ ሰብስክረይብ አድርጉኝ

    • @rozakemal1664
      @rozakemal1664 Před 3 lety

      ሃሃሃሃ አንድነት ነዉ ያልሽዉ

    • @shagashaga5361
      @shagashaga5361 Před 3 lety

      Shem

    • @ሐልማቲዩብየማራቆልጅነኝ
      @ሐልማቲዩብየማራቆልጅነኝ Před 3 lety

      @@rozakemal1664 ምነው

    • @rozakemal1664
      @rozakemal1664 Před 3 lety

      @@ሐልማቲዩብየማራቆልጅነኝ አንድነት እምትለዋ ቃል ለኔ በተለይ በጣም ከጣድ ነች ባሁኑ ሰአት አብረን በልተን አብረን አድገን ማረቆ መሰለኝ ለመሥቃን ልጅ እያረደ ብልቱን እየቆረጥ ጡታን እየቆረጥ ያለዉ አድነት ሳይሆን ምነዉ አደለም ልትይኝ ባልሆነ????

  • @fasikayasin5837
    @fasikayasin5837 Před 3 lety +1

    Wow thank you for sharing 🙏😍😘

  • @user-cw4st5uw1t
    @user-cw4st5uw1t Před 3 lety +3

    ሀገሬ ኩራቴ መንነቴ በህሌ

  • @khadijaas2488
    @khadijaas2488 Před 3 lety +2

    በጉጉት ሰጠብቅ ነበሪ በጠም ደሰ ብሎኛል ዋው

  • @Hana-ur5lb
    @Hana-ur5lb Před 3 lety +3

    I love my country so much. God bless Ethiopia!!!

  • @user-cw4st5uw1t
    @user-cw4st5uw1t Před 3 lety +2

    ማራቆ ለዘለለም ትኑር ኤርሶ ጠወጄቴ ና ኤሴ ገራዴ ምሽሰኮ ነጉ ምን ቤኤ😲😍😘😘

    • @lail7297
      @lail7297 Před 3 lety +1

      👍🥰🥰🥰

    • @user-cw4st5uw1t
      @user-cw4st5uw1t Před 3 lety

      @ሮዚ ነኝ ሰው ወዳጅ Moideen አንች የመትራብ ቤት የመጠበቅ የአበት ነዉ እሽ ቱልቱለ ጥፍ ከዝ ምድራ ዘራኛ

    • @user-cw4st5uw1t
      @user-cw4st5uw1t Před 3 lety +1

      @@lail7297 ገለጠሞ የበይቼ

  • @user-dp6ie9eb1q
    @user-dp6ie9eb1q Před 3 lety +1

    ማሻአላህ ቆንጆዎች ናቸዉ

  • @selamsharew221
    @selamsharew221 Před 3 lety

    ምርጥ ኢትዮጲያዊት ሰላምሽ የብዛ

  • @BaiynsaWsanye
    @BaiynsaWsanye Před měsícem

    ማራቆዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube3507
    @tube3507 Před 3 lety

    ማሻ አላህ አቦ ሀገራችን ኮ ለምና ውብ ናች
    👉ኸኸኸ አስካለ የኔ ሞላላ መለልሽ ኸኸኸ

  • @mahataher11
    @mahataher11 Před 3 lety +1

    ማሻአሏህ

  • @user-ee5xj8lq4t
    @user-ee5xj8lq4t Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤ማረቆ ሀጋሬ

  • @aminaabubekre
    @aminaabubekre Před 2 lety

    አዎ ሀገራችን ለም ነው ማረቆዬ❤❤❤🌹🌹 ሀገሬ😘😘🥰

  • @user-re1jw6nb2i
    @user-re1jw6nb2i Před 3 lety +1

    ይችናት ማርቆስ የምትባል ውብየሆነችሀገር ማሻአላህሀህህ

    • @aemenwegnehe858
      @aemenwegnehe858 Před 3 lety

      የትክልል ነው ደስ ሲል

    • @user-xi2hm3vn6n
      @user-xi2hm3vn6n Před 3 lety

      ማርቆ የት ነዉ ከደሴ ስንት ኪሎ ሜትር ነዉ ??

    • @aminure5914
      @aminure5914 Před 2 lety

      ወደ ወሎ አይደለም ማማየ ደብብ ነው ወደ ጉራጌ ዞን ውስጥ የምገኝ ቤሄር ነው

  • @zdfikerzdfiker6826
    @zdfikerzdfiker6826 Před 3 lety +1

    ዋዉ ማራቆ ዉስጤ ነዉ

  • @khadijaas2488
    @khadijaas2488 Před 3 lety +6

    አሰክ መልከም ሰው ሰወደሺ ጸበይሸ ለሰው የለው ሪሰፔት በጠም አድነቅነኝ

    • @theultimatenonebelievr9379
      @theultimatenonebelievr9379 Před 3 lety +2

      ታማለች ።
      እርዳታ እየተሰበሰበ ነዉ።
      በአጋጣሚ ካልሰማሽ ብዬ ነዉ

    • @khadijaas2488
      @khadijaas2488 Před 3 lety +1

      @@theultimatenonebelievr9379 አው ሰምቼለው በጠም ተሰዝነለች

  • @halemaaa7413
    @halemaaa7413 Před 3 lety +1

    meshallah dase blonale

  • @user-hg7zd6tm8c
    @user-hg7zd6tm8c Před 3 lety

    *ባህሌን ስላየው በጣም ደስ ብሎኛል*

  • @lensaabaqqala365
    @lensaabaqqala365 Před 3 lety +1

    Nafekeng Agera,♥️♥️♥️♥️

  • @neamagualasmara175
    @neamagualasmara175 Před 3 lety

    Masha Allah ‏ ‏ما شاء الله نعمة الله

  • @halemawadajo9453
    @halemawadajo9453 Před 3 lety

    ماشاالله ماشاالله لااقوت إلا بالله العلي العظيم ❤❤❤👌👌👌🤲🤲🤲

  • @ኤንጆጡሜቦ
    @ኤንጆጡሜቦ Před 3 lety +1

    ጎበዝነሽ በማጃማሪያቃንሽ

  • @alefiyadaredo3672
    @alefiyadaredo3672 Před 3 lety +2

    መሸለሂ መንእንደኢትዮ

  • @user-yx4lt9bo9d
    @user-yx4lt9bo9d Před 3 lety +1

    ማሸ አለህ

  • @naemaahmed9019
    @naemaahmed9019 Před 3 lety +1

    ማሸአለ

  • @ليلىسندي-ل7ف
    @ليلىسندي-ل7ف Před 3 lety +1

    ከከከከከ በጀሞተ ጠዋጀሞ። ጠዋጄ መኮነ

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t Před 3 lety

    አስኩዬ🙋‍♂️ኩንስንሴ 😁የእኔ አመለወርቅ ሁሉም ነገር የምትሰሪው ስራ ተወዳዳሪ የሌለው 🤗እና እቤታችን ቁጭ ብለን ሀገርክን እወቅ የሆነ በጣም አርኪ💪 የሆነ ስራ እና መስዋእትነት ስለምትከፍዪ ከልቤ ነው የምወድሽ የማመሰግንሽ 🙏ብርክ በይልኝ 🙏ውዴ አስኩዬ ግን አንድ ትንሽ ቅር የሚለኝ ነገር አለ🤔 አንቺ እንድታሳዪን ነው እንጂ በየሄድሽበት ከሚገባው በላይ ልትለፊ መሆን የለበትም🤔ምክንያቱም ደክሞሽና ሰልችቶሽ ፕሮግራም መስራትሽን እንድትተይው አንፈልግም🤔 አውቃለሁ በየሄድሽባቸው ቦታዎች የዘወትር ስራቸው ስለሆነ ታድያ አስኩዬ ሁለት ቀን ብትሰራ ምን አለበት ልትሉኝ ትችላላችሁ🤔 ቢሆንም ቀለል ያለ ብትሰራ ይሻላል🤗 ይህንን ስል እኔ ሁሉም ቦታ አብሬአት ስለምጓአዝ ማን ሊያሳያት ማን ደግሞ አጋጣሚውን እንደሚጠቀምባት ስለማይ ነው 🤗ከይቅርታ ጋር ግን ለማንኛውም ግን ለብዙዎች ኢትዮጵያውያን ሀገራቸውን ባህላቸውን በደንብ ለማየት እና ለማወቅ እንዲቻል የሚያደርግ ፕሮግራም በመሆኑ🤗ሲሆን ቶሎቶሎ ቢታይ ደስ ይላል🙋‍♂️ እነአስኩዬ ካልደከሙ በስተቀር🧚‍♀️ እንጂ ተባረኩ መልካም ስራ ሁላችንም እንወዳለን አስኩዬን ግን የኢትዮጵያ ጀግናዬ👩‍✈️የቁርጥ ልጅ ከሚባሉት ሴቶች አንዷ🇪🇹👩‍✈️🇪🇹ናት በርቺ እግዚአብሔር 🙏ከአንቺ ጋር ይሁን መልካም የስራ ዘመን🕊🙏🕊ወደፊት እልሻለሁ የእኔ ውድ እህት🙋‍♂️🙏🇪🇹❤

  • @subhanallahallahakbr7869

    ክብር ለስላም ፈላጊ ሁሉ ክብር ለገበሬ

  • @hooahooa6181
    @hooahooa6181 Před 3 lety

    ማር የሆሽ ጋዜጠኛ ጤና ከእድሜ ይስጥሽ እህቴ እንደት ደምወድሽ

  • @sooqusabya7818
    @sooqusabya7818 Před 3 lety

    አስካልእዋይ ጀግና ብየሻለሁ

  • @Mekiwegdi
    @Mekiwegdi Před rokem

    ባልፈልጉልኝእዝህሀገርደስስል

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg Před 2 lety

    This report it the best.

  • @user-xe5gu8on1g
    @user-xe5gu8on1g Před 3 lety

    ዋው አገርብሎ ዝም እባክህ ፈጣሪዬ የሀገሬንሰላም መልስልን የትናቹ መረቆዎች ልያቹ

  • @masreshatrefeofficialtube9203

    አዳም ዘር ይህን የመሰለ ለምለም ትተህ በገዛ ፍቃድህ ከተማ ወደ ሚባል ሲኦል ትሄዳለህ ይህ እኔንም ይመለከታል

    • @sus2475
      @sus2475 Před 3 lety

      በጣም በራሳችን አዘንኩ ድርቅርቅ ባለበት ከተማ እኛም ወደንው ልንሞት ነው ጥቅም የሌለው

  • @safiaal4399
    @safiaal4399 Před 3 lety +2

    ማሺ አላህ ማረቆ ውስጤ ነሽ

  • @tube7688
    @tube7688 Před 3 lety

    በቀሎ ሥወድ

  • @abrahamtesfai4941
    @abrahamtesfai4941 Před 3 lety

    Lovely-&-beautiful!

  • @aishagodjem5808
    @aishagodjem5808 Před 3 lety

    Maraqo beta gurage no MashAllah

  • @ኤንጆጡሜቦ
    @ኤንጆጡሜቦ Před 3 lety

    በርቱ ዬኛ ጀግኖች በልማት ነጋርን ለነጋራኛ ትታቹ

  • @user-kc8hg7ks5c
    @user-kc8hg7ks5c Před 8 měsíci

    Marako.bamona.ekoralwe❤

  • @ayisharahmathu2940
    @ayisharahmathu2940 Před 3 lety

    ማሻአላህ ዉቧ ሐገሬ

  • @user-uq2ko3ms4b
    @user-uq2ko3ms4b Před 3 lety +1

    በቆሎ ስትቆረጥ እደት እዳሳቀችኝ

  • @user-kc8hg7ks5c
    @user-kc8hg7ks5c Před 8 měsíci

    Hagara.ekoralwe❤

  • @user-ix6xu7pn3z
    @user-ix6xu7pn3z Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @user-zf2tj7qb5y
    @user-zf2tj7qb5y Před 3 lety

    መሸአለህ ሀገሬ

  • @user-yd4xm3pj7t
    @user-yd4xm3pj7t Před 3 lety

    መአሻአላህ ዘለለማትኑሪ መረቆ

  • @ramayoutube8333
    @ramayoutube8333 Před 3 lety

    ማሻ አለህ ማርቆ

  • @user-zo6ie3qj7g
    @user-zo6ie3qj7g Před rokem

    ❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @user-kc8hg7ks5c
    @user-kc8hg7ks5c Před 8 měsíci

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @shagashaga5361
    @shagashaga5361 Před 3 lety

    አኔሚ፣መረቆ፣ደስታ ነውየደጉሰፈሬ፣ቢዳረፋቀሀ፣ጂረኖ፣ቀበሌ ነው 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🌷🌷🌷🌷💯💯💯👈

  • @hayatmuhammed2267
    @hayatmuhammed2267 Před 3 lety

    አስካልየ አላህ ያሽርሽ ያረብ

  • @user-km7dt3rg7x
    @user-km7dt3rg7x Před 3 lety

    Wow wow 😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍

  • @Ethi912
    @Ethi912 Před 3 lety

    አስካል እናመስግናለን

  • @BaiynsaWsanye
    @BaiynsaWsanye Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samerasamera9889
    @samerasamera9889 Před 3 lety

    ማሻ አለህ 💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-ip8dj2vv3k
    @user-ip8dj2vv3k Před 3 lety +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ😥😥😥😥😥

  • @user-xi2hm3vn6n
    @user-xi2hm3vn6n Před 3 lety

    ሲያምርር ማሻአላህህህህ

  • @asnasabiro8774
    @asnasabiro8774 Před 3 lety

    መሻ አላህ💓💕💕

  • @user-yk6uf4lm4i
    @user-yk6uf4lm4i Před 3 lety +1

    ማርቆ፡የት፡ነው፡ወዴት ክልል ነው በናታቹ፡ንገሩኝ

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 Před 3 lety +1

    ♥♥♥♥♥

  • @wudinesh2337
    @wudinesh2337 Před 2 lety

    ዋው🥰🥰🥰🥰

  • @hareyayutbe8720
    @hareyayutbe8720 Před 3 lety

    ማንነቴ ኩራቴ ዉበቴ ሀበገሬ