#etv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 07. 2019
  • Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television,Radio and Website

Komentáře • 710

  • @mrthagetchawe1012
    @mrthagetchawe1012 Před 5 lety +474

    እቺ ጋዜጠኛ ሽልማት ይገባታል የምትሉ ላይክ ግጩኝ

  • @user-eu3lr9gu9b
    @user-eu3lr9gu9b Před 5 lety +246

    እዳች ንፁህ ያብዛልን የኔ መልካም አትፀየፈም እኪ መሸለም ይገባታል የምተሉ ላይክ

  • @greenyellowredethiopianmis293

    ግን ይች ሴት ሽልማት ይገባታል ምን ይመስላችሁል

  • @user-qp7ls9sx9e
    @user-qp7ls9sx9e Před 5 lety +34

    እኔ ሁሌ ልኮምት አስብና ያስካሉ በምን ቃል እንደምገልፃት አጣና ዝምታን እመርጣለ ዛሬ ልመርቅሽ እህታችን ፈጣሪ ሁሌ እንደተወደድሽ እድሜሽ ረጅም ከጤና ጋር እምርር እንዳልሽ ያቆይልን

  • @tinaselam3245
    @tinaselam3245 Před 5 lety +62

    ማሻአላህ ባሀላችን እኮ ያምራል አላህ ፍቅር ይስጠን አስኩ እድሜ ጤና ይስጥሽ

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 5 lety +100

    ምርጥ ጋዜጠኛ አስኩዬ እንካን ደህና መጣሽ ብሄር ብሔረሰቦችን ባህላችንን የምታስጐበኝን ጐበዝ ነሽ በርቺ ከሁሉም ጋር መኖር ትችያለሽ

  • @eskedargebrekidane1292
    @eskedargebrekidane1292 Před 5 lety +85

    ምስኪን የኔናት እበት ጠፈጠፍሽ እውነተኝ ጋዜጠኝ ምርጥ አቦ ዘመንሽ በደሰታ ይከበብ

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 Před 5 lety +4

      አመሰግናለሁ

    • @meryemtube3653
      @meryemtube3653 Před 5 lety

      @@askaletesfaye5916 አስኩየ ስወድሽ ቃል የለኝም ውድድድድድ

    • @Toto-zr9qn
      @Toto-zr9qn Před 5 lety

      👍👍💚💛💓

    • @user-tu1rt7pl3r
      @user-tu1rt7pl3r Před 5 lety +2

      Askale Tesfaye አስኩ የኔ እህት ባህላችን ወጋችን ምንም ነገር እደዘመኖቹ ሰዎች ሳትጠየፊ እዘባ ጠፍጥፈሽ የኔ አህት እደው ምን ልበልሽ ሁሌም ያችን ዝግጅት ሳይ ሀገሬ ሰላም እደሆነች ይሰማኛል አለበተዚያማ በሰበር ዜና ልባችን ሰበርውት

    • @samyon99d46
      @samyon99d46 Před 5 lety

      Thank you for your hard work, Askale. I am from Assela. Kofele Kebe and chuko are very special.

  • @ganetademasa8899
    @ganetademasa8899 Před 5 lety +56

    የትኛው ጋዜጠኛ ነው በሞቴ እበት የሚጠፈጥፈው የኔ ምርጥ ጋዜጠኛ አቤት እኛ ገጠር ተወልደን አድገን ያበጣጥሰናል የኔ ጀግና አስቱ 😙😙😙😙🌹🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌸🌸🌼🌼🌼🌼🌱🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾🍃🍃🍃🍀🍀🍀🌿🌿🌿🌻🌻🌻 ሌሎች ከዚች ምርጥ ሴት ተማሩ በእውነት እኔ በጣም ነው የምወዳት

    • @user-kd4yn8dp8f
      @user-kd4yn8dp8f Před 5 lety +1

      ኧረ በጣም እኔ እራሱ ገጠር እበት ዝቄ ነው ያደኩት ግን አሁን በእጄ ምነካውም አይመስለኝም በጓንት ከሆነ እንጂ ሳስበው ይዘገንነኛል ይቺ ጋዜጠኛ በእውነት ለስራዋ በጣም ክብር ያላት ናት

    • @tg.weloywa.yenatwa.nafakia7513
      @tg.weloywa.yenatwa.nafakia7513 Před 5 lety

      lala sera betasayt

    • @zahrayousuf4675
      @zahrayousuf4675 Před 5 lety +2

      ጎንት ኢትዮጵያ ክክክክ

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 Před 4 lety

      @@user-kd4yn8dp8f ክክክክክክክ እኔም ጠፍጥፌያለው

    • @user-ul4xm6xu5g
      @user-ul4xm6xu5g Před 2 lety

      ክክክክክ እኳን ልጠፈጥፉ ልብሳቸውን ቢነኳባቸው እንጠብ አይሉም አውልቀው ነው የሚጥሉት

  • @umer9772
    @umer9772 Před 5 lety +17

    አስኩዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ በሄድሽበት ሁሉ ምንም ሳትጠየፊ እነሱን መስለሽ ባህላችንን በተግባር ስለምታሳውቂን ልትመሰገኚ ይገባሻል።እስቲ በነካ እጅሽ ወደ ጉራጌ ክልል ጎራበይ 😘😘😘

  • @naeemajamal9853
    @naeemajamal9853 Před 5 lety +41

    ዋው በጣም ደስ ይላል ኢትዮ ለዛላልም ትኑር በህልችን ደስ ይላል ማሻ አላህ

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 Před 5 lety +37

    ማሻአላህ ደስ ሲል ወተት ሰትንጡ አያቴን አስታወስኳት አላህ ይራህማት😢😢ቅቤው ከወጣ በሃላ ያለውን አሬራ ከቦቆሎ ቂጣ ጋረ ኡፍፍፍፍፍ ሰወደው አስኩ ስወድሽ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 Před 5 lety +41

    አስኩዬ ስውድሽ እውነት እስኪ ያስኩዬ አድናቂዎች ስንቶቻቹ ናቹ አስኩን አለማድነቅ አይቻልም👉❤

  • @user-ks8ys4xe2e
    @user-ks8ys4xe2e Před 5 lety +76

    ከነዚህ የዋሃን ወገኖቻችን ንጥልጥል የምታዴርጉን ሰይጣን ዳቢሎሶች የሰው አምሳል ይዛችሁ ተግባራችሁ ሰይጣን የሆነ ዘረኞች የነዚህ አምላክ ያጥፋችሁ

  • @kalieamkalieam1353
    @kalieamkalieam1353 Před 5 lety +75

    እረ እንደዉ ፖለቲከኞች ከነዚህ ሚሥኪን ህዝብ ላይ እጃችሁን አንሡ

  • @user-hx5jx6el6o
    @user-hx5jx6el6o Před 5 lety +18

    የኔ እናት አላህ ሙሉ ጤናና እድሜ ይስጥሽ የኔ ፍልቅልቅ ጥርት ያልሽ ኢቶጲያውይ

  • @hudahassan5026
    @hudahassan5026 Před 5 lety +42

    Masha Allah hedu namaati toltaani oromo tiyaa qaalii 😍😘❤❤👌addaa bareedu qabaan ❤

  • @user-ne5ky7vn3q
    @user-ne5ky7vn3q Před 5 lety +12

    የኔ ማር ተመሳሰለሺ መኖር ትቺያለሺ በሄድሺበት ሁሉ ፈጣሪ ይከተልሺ መልካም ሴት ነሺ እዉነት መሸለም አለባት እባካቺሁ

  • @firaoldibaabaa908
    @firaoldibaabaa908 Před 5 lety +55

    Oromiyaa tiyaa bareeduu Uumaammaa. 💯😍😍😍😍😍

  • @wasanaaa5232
    @wasanaaa5232 Před 5 lety +33

    Wowwwwwwwwwwwwwwwwwww Oromiyyaa biyyaa koo bayyee baredaa Addaan keenyaa 😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 Před 5 lety +42

    አስካልዬ ያንችን ፕሮግራም ሳይ ሀገሬ ሰላም እንደሆነች እርግጠኛ እሆናለው ሰላምሽ ይብዛልኝ

    • @user-jq4po7oj3
      @user-jq4po7oj3 Před 5 lety +6

      እኔ ብቻ አይደለሁም ማለት ነው የምር እኔም ርንደዛነው ማስበው አዳንዶችማ ጭራሽ ኢትዮጵያ የጠፋች ይመስል ተስፋ አስቆራጭ ዜና ሲዘግቡ ልቤ ይደነግጣል አልኸምዱሊላ ስለሁም ነገር ፈጣሪ ይጠብቅልን ሀገራችን ህዝባችን 🇪🇹🇪🇹❤❤

    • @ethiolove9444
      @ethiolove9444 Před 5 lety

      @@user-jq4po7oj3 Amen!

    • @user-zp2ee6uj9h
      @user-zp2ee6uj9h Před 5 lety

      ያአለህ እንደዚህፈቅረእንዳላቸውሠላምአረጋቸው

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 Před 5 lety +36

    አስኩዬ ጀግና ብዬሻለው በሄድሽበት ሁሉ መስለሽ ሳይሆን ሆነሽ ለምታስተላልፊልን ፍቅር ክብር የተሞላበት ባህላችን ዝቅ ብዬ አመሰግንሻለው ማር💞💞💞👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @christinebadede7608
    @christinebadede7608 Před 5 lety +12

    Oromiya too Arsi too ayoo too Ethiopia too god bless awe lovely people 😍😍❤❤

  • @hagerenengiethiopiakemojo1538

    ጋዜጠኛዋ በጣም ውብ እና ድንቅ ነሽ ዋው በጣም እናመሰግናለን ከካሜራ ጀርባ ያሉትን በሙሉ እናመሰግናለን!!!

  • @asedeasede6016
    @asedeasede6016 Před 5 lety +15

    ይህን ሳይ በጣም ከፋኝ የ ተዋለድነው ሰዋች ባልሆነ ነገር ሊለያዩ የማይቆፍሩት ነገር የለም እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልን እስቲ አሜን በሉ

  • @user-sh8zg4zu2y
    @user-sh8zg4zu2y Před 5 lety +3

    አስካልዬ የኛ ልዩ ሁሉ የሚያምርብሽ በእውነት ቃላት ያጥረኛል ለመናገር ሽልማት ይገባሻል እሷን ቅቤ ትንሽ አናቴ ላይ ብታደርጊልኝ ውይይ ግን ትዝ አለኝ እናቴ ወተት ንጣ ቅቤ ስታወጣ ትኩሱን በጣም ነበር የምበላው ትዝ አለኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥሽ

  • @semereadhanom3615
    @semereadhanom3615 Před 4 lety +1

    በጣም የምትደነቂ ሴት ነሽ።የማናቀው ከተማና ባህል እያሳየሽን ስለሆነ
    በጣም ነው የማመስግንሽ

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 Před 5 lety +5

    Asikal betam melkam sat neshe bewunat betam yemwodwu program new tebarki. Ethiopiann Egzabhare yebark 🙏🙏

  • @oneethiopia7468
    @oneethiopia7468 Před 5 lety +25

    ማሻአላህ የኢትዮ ህዝብኮ የትም ተፈልጎ አይገኝም የዋህ ነው የሴራ ፓለቲካ መጥቶ ህዝቡን አመሱት

  • @myfullhope1272
    @myfullhope1272 Před 5 lety +1

    ይህን ፕሮግራም ስወደው ከወራቶች በፊት ያለውን ሳይቀር በቅርብ ነው የጨረስኩት በጤም ብዙ የማላውቃቸውን የኡትዩ ባህል አሳይተሽናል በርች ስወድሽ ደግሞ ሁለ ነገርሽን የኔ እንቁ

  • @sebrenamuhammed8036
    @sebrenamuhammed8036 Před 5 lety +5

    አስኩዬ ስወድሽ የኔ አመለ ሰናይ ሁላችንም አንድነትን እኩልነትን መከባበርን ካንቺ ልንማር ይገባናል አላህ ዘረኝነትን ያጥፋልን

  • @debrituwoldekidan5520
    @debrituwoldekidan5520 Před 4 lety

    ምርጥ ስው ነሽ አንቺ ልጅ ተባረኪ የሀገራችንን ባህል የማናውቀውን ነገር አሣየሽን::

  • @rebka5068
    @rebka5068 Před 5 lety +4

    አስካልዬ እንዲት ነሸ ሁሊም ደሰ የምትይኘ ልጅ ሰዎቸም
    ደሰ ሲሉ በጣም ታምራላችሁ የሀገሪ በሀል ደሰ ሲል
    ኢትዮጵያ ሀገሪ ለዘላለም ትኑር

  • @fatishow6590
    @fatishow6590 Před 5 lety +16

    Oromia koo biyya magaarisa biyya bareeddu i miss you 😍😍

  • @abrahayemane599
    @abrahayemane599 Před 5 lety +4

    I love you Oromia from Eritrian

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +24

    *ውይ እናትየ ጠፍሽብን እኮ እንኳን ድህና መጣሽ !*

  • @user-eu3lr9gu9b
    @user-eu3lr9gu9b Před 5 lety +5

    አሰካልየ የኔ ማር የሚለው አይገልፅሽም ንፁህ ኢትዩጲያዊ የኔ ቅመም💝💝💘💘💓 ረጅም እድሜ ይሰጥሽ የኔ መልካም

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 Před 5 lety +19

    የአገሬ ሰዎች ሰሜኑ ደቡብ ምሥራቅ ምራብ ሁሉም የዋሆች ናቸው።
    ሰላም ሰላም ሰላም ለውብቷ አገሬ። ባካችሁ ፖለትከኞች ሰላም ስጡን . አታባሉን።

    • @shamsiyaatube2358
      @shamsiyaatube2358 Před 5 lety

      heeduu nama tolaa oromo kenya 💚❤😘💓

    • @Samee-ie4ge
      @Samee-ie4ge Před 5 lety

      ችግሩ እኮ ከፖለቲካ ነው ከህዝብ ችግር የለም መጫወቻ አረጉን

  • @joybedioneszantua8165
    @joybedioneszantua8165 Před 5 lety +1

    እረ እቺ ጋዜጠኛ እግዝያብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣት የመቱ ምርጥ ሽልማት ይገባታል

  • @madinalove519
    @madinalove519 Před 5 lety +38

    ማሻ አላህ ቅቤ የገጠር ልጅ በመሆኔ ኩራቴ

  • @goldlove7267
    @goldlove7267 Před 5 lety +22

    ኧረ እህቶቸ ምን ይሻለኛል ክላስካል በሰማሁ ቁጥር አገሬን ሰወችን ሳይይ ልቤተሸበረ እንደኔ አገሩ ባህሉ ቤተሰቡ ጨዋታው የናፈቀው አለ ነው እኔ ብቻነኝ ብሶት የሚሰማኝ

  • @islamicmessage777
    @islamicmessage777 Před 5 lety

    አስካልዬ ምርጥ ጋዜጠኛ የሀገራችንን ባህል ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትይ ስለምታስተዋውቂን ክብር እና ምስጋና ይገባሻል!!🙏🙏🙏👏👏👏!ያረብ ኢትዮጵያ ሀገራችን እና ህዝቦቿን ሰላም ፍቅር ብልፅግናን ያብዛልን!!!🙏🙏🙏

  • @fethiabotaro6270
    @fethiabotaro6270 Před 5 lety +2

    የአገረችን በባህል እነ ታሪክ ተህይቶ አይጣጋብም (አስካላ ድንቅ ኢትዮጵያዊ💓💞ፈጠር ይጠበብቅሽ

  • @hanaasemamaw2888
    @hanaasemamaw2888 Před 5 lety +11

    ዉይ አስካልየ ምነዉ መከራሽን በላሽ በጣም አዲንቅሻለዉ ምነዉ ሁሉም እንዳንች እየሰራ ቢያሳይ ወንበረ ላይ ተጎልተዉ ምላሳቸዉን ከሚያስረዝሙ

  • @user-gk6td8zj4c
    @user-gk6td8zj4c Před 5 lety +5

    ሰፈሩደስሲል ሱብሀነላህ የአላህ ፍጥረት ሁሉ ዉበቱ

  • @senasena1910
    @senasena1910 Před 5 lety +20

    YAA LAMII QAROOMIINA BIYYAA BADHAATUU AKKAM BAREED ADDAAN KENYAA .OROMIYAA TOO 🌹🌹🌹🌹🍀🍀🍀🍀🌳🌳🌳🌲🌲🌲🌲🌴🌴🌴🌻🌻🌻🍎🍎🍏🍓🍓🍑🍑🍑🍐🍒🍉🍇🍍🍍🍍 NAFAA JIRADHAA.

  • @uegyeh5fiefu4g91
    @uegyeh5fiefu4g91 Před 5 lety +1

    ይህን. የመሰለ. ባህላችን. በመበላላት. ይህን. ዉስጥ. መብራት. አድርገነዋል. አስኩይ. እድሜና ጤና. እንመኝልሻለን. በርቺ

  • @khadijadadaye620
    @khadijadadaye620 Před 5 lety +2

    አይይይይ እኔስ ለወተቱ እስከዘም ነኝ ቅቤን ሰይ ወይኔ ተድለው ለበቀበት ሰይሆ ለቡና ።አስኩዬ ጎበዝ ነሽ በገዛ ሀገርሽ ሸቀላ መሆንሽ በርች ጥሩ ስራ ነው ኢትዮጵያዊተነት የዋህነት ነው እኔማ አልችልም ነይ ህጅ አምጭ ወሰጅ ኡፍፍፍፍ ብቻ የእንጀራ ጉደይ ነው ተመስገን

  • @user-fo8ed4vl5b
    @user-fo8ed4vl5b Před 5 lety +10

    እንዲህ ፍቅር የሆነ የዋህ ህዝብን ለፖለቲካ ጥቅም ብላችሁ ሰላም ባትነሱት ምን አለበት? እግዚአብሔር ይፍረድ😢

    • @tenubekele5553
      @tenubekele5553 Před 4 lety +1

      አሜን መፍረዱማ አይቀርም የየዋሆቹ ህዝብ አምላክ ያያል

  • @user-oj7jb9ij8z
    @user-oj7jb9ij8z Před 5 lety +15

    ኦሮሞ።ዉስጤነው።ውድድድድድ

  • @user-sm5qm4fq7r
    @user-sm5qm4fq7r Před 5 lety +9

    Akkammi nama gammachistu oromo ta'u kooti nan bona keessatu ijoolee baaddiyaa margi isaatu akkammi bareedda 😗❤

  • @user-gu2fw9yg5u
    @user-gu2fw9yg5u Před 5 lety +1

    ኢትዮጵያየ እኮ ልዩ ናት
    መሸለም አለብሽ የኔ ጀግና

  • @sisdibabtube8364
    @sisdibabtube8364 Před 5 lety +1

    Adda bareedda qabna hin jiruu Kan keenyaa gituu Meeshaa faayaa oromoo kumnilee hin bituu ❤❤❤❤😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👌👌👌

  • @zeki7603
    @zeki7603 Před 5 lety +16

    እውነትተኛ ባህሉን በወሬ ሳይሆን በተግባር የሚያሳይ እና ቁጭ ብሎ የሚያወራውም እኩል ጋዜጠኛ ትባላላችሁ? ዋው ሽልማት ይገባታል።

  • @rozamusaahmed2827
    @rozamusaahmed2827 Před 5 lety +3

    Askalaa I am proud of you I love you barchi ... I love your programme

  • @hannabely4681
    @hannabely4681 Před 5 lety

    Dear ETV the best program, outstanding journalist, I do love her program, at the same time I am learning, I have to be honest sometimes forget to go back to work,
    The
    Please keep up the amazing job
    Your gifted for this program
    God bless you and your family

  • @user-et2em3vn3z
    @user-et2em3vn3z Před 5 lety +2

    አስካልዬ ስወድሽ ተገራችንን አሳወቅሽን እኮ ትህግስትሽ መመሳሰልሽ ትህትናሽ የአመቱ ጀግና ጋዜጠኛ ነሽ

  • @SmartSmart-nc8kx
    @SmartSmart-nc8kx Před 5 lety +1

    አስክየ የኔ ምርጥ ሰው
    ኢትዮጽያየ ለዘላለም ትኑር

  • @weletmaryamysdetyoulekneu3823

    ትልቅዋ ኢትዮጵያ ባስካለ ተስፋየ ዉሰጥ ትፋልቃለች በረችልን እግዚአብሔር ይጠብቅሺ

  • @sitrasitra9455
    @sitrasitra9455 Před 5 lety +6

    እንኳን ደና መጣሽ በጣም በጉጉት ስጠብቅ ነበር

  • @abubakerahmed5438
    @abubakerahmed5438 Před 5 lety +1

    በጣምጎበዝነሽ በጣምነው እማደቅሽ ግን የአርሲ እናቶች ውብናችሁ እድሜናጤና ተመኘሁላችሁ እይየናቶችልፋት በጣምነው የሚያመው ምንም ቂጦቁጭሳይል ይመሻል ይነጋል ለእናቶቻችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቸው ኢትዮ ለዘላለምትኑር ሰላሙን ያውርድልን ውዴታውን ይጨምርልን ዘረኝነትይጥፋ ሁላችንም በፍቅር ያኑረን አስካልዬ በርች ምርጥ የሰውዘር ነሽ ።

    • @eyeruseyu5678
      @eyeruseyu5678 Před 5 lety

      Betikikil erejim edmy le alem hulu enayochi

  • @user-vd7md6dm8r
    @user-vd7md6dm8r Před 5 lety +7

    አስኩ ሠላምሽ ይብዛ ምርጥ የኢትዮጲያ ልጅ

  • @yewbyenata1440
    @yewbyenata1440 Před 5 lety +1

    በጣም ደስ የምትለኝ ጋዜተኛ ስወዳት አስካልዬ እረዥም እድሜ ተመኘውልሽ😍💋

  • @meymunahusen4193
    @meymunahusen4193 Před 5 lety +3

    አሰክይ የኔ ልዩ ጠፍተሽብን ነበረ እንኳን መጣሸልን
    ወይ በአላህ ደሰ ሲሉ የአረሲ እናቶች አላህየ ይችን ፍቅር የሁንች አገረ አንተ በእዝንትህ ጠብቅልን ።

  • @Hana-tad6sa
    @Hana-tad6sa Před 5 lety +22

    አርሲ ፍቅር ነው 💕💕💕👍💋💋💋💋

  • @user-fc7mu4vd9d
    @user-fc7mu4vd9d Před 5 lety +1

    ኢትዮጵያ በመሆኔ እኮራለሁ ደሥሥሥ ሢል የተለያየ ባህል ማየቱ

  • @yasinkedir9661
    @yasinkedir9661 Před 5 lety +1

    አሰካል በእውነት እልሻለሁ ጋዜጠኛ ማለት እንዳንቺ አይነት ነው ማህበረሰብን መሰለሸ ሳይሆን ሆንሽ ለምታሳይን ነገር ክብር ይገባሻል

  • @vhhhffjj3012
    @vhhhffjj3012 Před 5 lety +3

    አስክዬ ንፁህ የኢትዮጵያ ልጅ ስውድሽ እኮ የእናት ሁነገራቹ ቅቤ ነው ኦሮም ቅቤና ውተት ብቻ ነው አስክዬ የኔ ሁሉ ማሳይ ፈጠር ይጠብቅሽ

  • @ejigayhudersse6365
    @ejigayhudersse6365 Před 5 lety

    አስኩ የኔ መልካም ሠው የአገራችንን ባህል ጠንቅቀን እንድናውቅ እየሆንሽ እያሳየሽን ነው እግዚአብሔር ይባርክህሽ በዛው ወደ ባሌ ጎባ ጎራ በይ ።

  • @zahrahajii3977
    @zahrahajii3977 Před 5 lety +23

    ኦሮሚያ አላህ ባርኮሽ ሰቶናል አልሐምዱልላህ 🌷🌷💪👏🇪🇹 እነ የጂሚት ልጅ ነኝ አርስ ስክ ኮመንዶ ዉድድድ ነዉ የምያደርጋችሁ 🌷🌷🌷🇪🇹👏✔

    • @biiyyikooitiyoophiyaadha74
      @biiyyikooitiyoophiyaadha74 Před 5 lety +4

      እኛም ዉድድድድ ነዉ የምናደርግሽ የአባጅፋር ልጅ
      እኔም አርሲ አሰላ ነኝ

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 Před 5 lety +3

      Egiziyabiher zerejochin yatifachew Ethiopia lezelalem tinur 💔

    • @medimedi4671
      @medimedi4671 Před 5 lety +1

      @@mekditubeselamethiopia7049 yenet Zer Yetrgem Selehon Eko New Lelemana Oromiya Yetemetut😂

    • @ilovemaml4359
      @ilovemaml4359 Před 5 lety +1

      @@medimedi4671 yehonsh arogit akalba lebsachihu emtzoru ankalbawoch

    • @aliaazzam30
      @aliaazzam30 Před 5 lety +2

      Medna Gebi kkkkkkkkk የገማ ቁርበት ተሸክመሽ መዞር ቱቱ ጋላ የሚያምርበት እበት ማቡካት ነው ኩበታም እርምጥምጥ

  • @weyinshetasrat1483
    @weyinshetasrat1483 Před 5 lety

    አስኩዬ በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ ነሺ ደከመኝ ሳትይ በየሀገሩ እየዞርሽ የሀገራችን ኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ባህል ወግ እና የአኗኗር እሴታቸዉን ለሕዝብ የምታስተዋዉቂ ምርጥ ልጅ ነሽ ::💚💛😍🙏ሌሎች አሉ አይደል እንዴ ጋዜጠኛ ነኝ እያሉ ፖለቲካ ሚሰብኩ አንቺን አይተው ቢማሩ ጥሩ ነበር

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 Před 4 lety

    አቤት የገጠር እናቶች ድካም ከጥዋት ያነሱ እስከ ማታ እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቸው አስኩ በእውነት ትልቅ ሽልማት የሚገባት ለሌሎች ሴቶችም አርአያ የሆነች ጠንካራ ሴት ናት

  • @alemlema657
    @alemlema657 Před 5 lety +6

    ምርጥ ነው ባህላችን

  • @halimaukulu9255
    @halimaukulu9255 Před 5 lety +3

    Mashaa Allah nice good job
    Biyaa nuu yadachiftaan galatom oromo tiyaa

  • @duretibale2510
    @duretibale2510 Před 5 lety +5

    oromia tiyyaa I love my Allah blessed my people and oromia ❤💚❤

    • @ummusumaya9576
      @ummusumaya9576 Před 5 lety +1

      Anis biyyan qabaa biyya biyya caaltu biyya too umamaan badhaatuu

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 Před 5 lety

    ዋው አስኩ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ውይ ሽልማት ያስፈልግሻል ሁሉም ነገር ሲያምርብሽ በዛ ላይ አትጠየፊም እበት ጠፈጠፍሽ የስንቱን ባህል አሳየሽን በጣም እናመሰግናለን ባህላችን ውበታችን

  • @user-lx4kk6wg6i
    @user-lx4kk6wg6i Před 5 lety

    ዋው በጣም ደስ ይላል ባህላችን ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ አስኩ ባህላችንን እያስተዋወቅሽ በርቺ

  • @user-wt3ol4tb4p
    @user-wt3ol4tb4p Před 5 lety +1

    የማናቀውን በሀል ስላሳየሽን እረጅም እድሜ ይስጥሽ ማሬዋ

  • @fethiyakedir4751
    @fethiyakedir4751 Před 5 lety

    አስኩዬ ሰወድሽ እንዴት አይነት ንፅህ ልብ አለሽ መሰለሽ ዘመንሽ ሙሉ ይባረክ

  • @dgdjdhgsh2051
    @dgdjdhgsh2051 Před 5 lety

    ዋው ዋው ዋው እጅግ በጣም ነው የሚያምረው ማሻአላህ የባህል ጌጦቹን በጣም ነው የማረኩኝ

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před 5 lety

    የኔ ቆጆ በጣም ነው እምወድሽ ፕሮግራም ደስ የሚል ነው

  • @user-nv2ov7ri2l
    @user-nv2ov7ri2l Před 5 lety

    ያአሏህ እነኝህን ሚስኪን ህዝቦች አይተህ ዘረኝነትን አጥፋልን ምንም የማያውቀው ህዝብ በዘረኞች ይጨፋጨፋል ያረቢ ኢቶቢያን ጠብቃት አስኪ አድናቂሽ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @teybahussain1702
    @teybahussain1702 Před 5 lety +1

    በርቺልን የኛ ጀግና koofel bereduu👍😍😍

  • @user-ey6sx7cw8x
    @user-ey6sx7cw8x Před 5 lety

    በጣም ጎበዝ ያገርሽን ባህል እድህ አስተዋዉቂ

  • @yhs1559
    @yhs1559 Před 4 lety

    Your a real journalist!!!keep up the good work!

  • @senayt8606
    @senayt8606 Před 5 lety

    በጣም ደሥ ይላል አድናቂሽ ነኝ

  • @zubeetube3871
    @zubeetube3871 Před 5 lety

    Mashaa'Allah tabarkallah addaan oromiyaa teennaa akkanati bareeda Commente itti robsaa osoo waan biraa ta'ee meeqaa ta'mi

  • @kamilabdr8235
    @kamilabdr8235 Před 5 lety +4

    ደስ ስትሉ 😍😍😍😍😍💙💙💙

  • @fawuzafawuza1621
    @fawuzafawuza1621 Před 5 lety +1

    ጋዜጠኛዋን ስወዳት እድሜሽ ይርዜም እስቲ በዘር በሽታ የተለከፋቹ ከሷ ተማሩ እስቲ ያረብ ዘረኝነትን አጥፋልን ሀገራችንን ሰላም አርግልን

  • @gigilemma6133
    @gigilemma6133 Před 5 lety

    ባህላችን ደስ ይላል ኢትዮጲያዬ የጋዜጠኛ አስካለ ድምፅ ስያምር

  • @dgdjdhgsh2051
    @dgdjdhgsh2051 Před 5 lety

    ማሻአላህ ስታምሩ ኢትዮ ሀገራችንን አላህ ይጠብቅልን የዘረኚነት አስተሳሰብን ያጥፋልን ያረብ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před 5 lety

    አስካልየ እንዳው ምንአይነት ልዩ ሰው ነሽ. ሰራሽ የሚገርም ነው. ትልቅሺልማት, ይገባሻል, እኔ በህዎቴ, እበት መጠፍተፍ አሎድም በጣም, ነው, ምተላው, የገጣር ልጅ, ሆኘ ራሱ, አቦ ይመችሽ, የኔ ዱቡሽቡሽ 😍😍

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 Před 5 lety +2

    ጋዜጠኛ ብሎ ዝም ስወዳት ከሁሉም ትስማማለች 😍😍😍😍😍😍

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 Před 5 lety +1

    ዋዉዉዉዉዉ ግቢዉ ደስ ሢል''"""!!!ኡፍፍፍፍፍፍ ሀገሬ""'*""

  • @hooahooa6181
    @hooahooa6181 Před 2 lety

    መሽአላ ተባረክ አላ ሳምሩ እድህ ዉብ አገር አለን ለካ አስካልየ አስተዋወቅሽኝ ብሂርብሂረሰብን

  • @rahelrahel3691
    @rahelrahel3691 Před 4 lety +1

    አስኩዬ. ጌተ ይበርክሽ ይጨምርልሽ. 😘😘

  • @GgFf-lt7zu
    @GgFf-lt7zu Před 5 lety

    አስካልየ ምረጥ ኢትያውይ ነሺ አላህ እዳንችያለው ያብዛልን በተረፈ አስተናጋጆቹም ሰላማቹሁ ይብዛ

  • @user-lw5ix3ww5j
    @user-lw5ix3ww5j Před 5 lety +4

    ይሄን ህዝብ ነው ለፖለቲካ የሚጠቀሙበት

  • @myfullhope1272
    @myfullhope1272 Před 5 lety +3

    የከብት እበት ስደትን ሳላይ በጣም አነሳ ነበር ግን ለምን አሁን አስጠላኝ የሰው ሀገር ሀገር ላይሆነን ስንቶቻችን ተፀይፈናል

  • @a.r4985
    @a.r4985 Před 5 lety

    አስካለየ ከጤና ጋር እረጂም እድሜ ፈጣይስጥሽ 🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m Před 5 lety

    አስካልዬ ዘመንሽ ይባረክ ያማናውቀውን ባህል ስላሳየሽን ደስ የሚል ባህል