ውሎ አዳር በአፋር ክልል አርጎባ ልዩ ወረዳ የተደረገ ፕሮግራም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

Komentáře • 595

  • @argobbatube2232
    @argobbatube2232 Před 4 lety +30

    የአርጎባ ባህልን የሚወድ እስቲ ላይክ ያሳዩኝ😍

  • @semira8660
    @semira8660 Před 4 lety +101

    ይህን ተጫውቶ ያደገማነው አገራችንን ሰላም ያርግልንአሚን በሉ💚💛❤

    • @user-qj5bz6zy2d
      @user-qj5bz6zy2d Před 4 lety

      አሚን አሚን አሚን

    • @jemilatub6426
      @jemilatub6426 Před 4 lety +1

      እዚ ምን አመጣቹ ሙስሊሞች ይህኮ ይህ ፀረሙስሊም ነው👎👎👎

    • @semira8660
      @semira8660 Před 4 lety +3

      @@jemilatub6426 አችስ ለምን መጥተሽ አይተሽ ኮመት ሰጠሽ እረተው ሶብር ይስጣችሁ ያደጋችሁበትን አትርሱ ሱባሀን አላ ምድነው አለሁ አለሁ ማለት ሰው የፈለገውን ማለት መብቱነው የሀይቆ እህታችን😘

    • @semira8660
      @semira8660 Před 4 lety +1

      @@jemilatub6426 መልሽልኚ የኛ አዋቂ

    • @seadahussen201
      @seadahussen201 Před 4 lety +2

      @@jemilatub6426 አንች ምን ታረጊ መጣሽ ለምንስ ታያለሽ እውነት ለድንሽ ከቆምሽ

  • @saadasaadaa4427
    @saadasaadaa4427 Před 4 lety +35

    አይ እምየ ኢትዮጵያ😢በሰካራም ፓለቲከኞች በጠበጡሽ😭😭😭😭💖

    • @hikmatube106
      @hikmatube106 Před 4 lety

      ማሻአላህ ሀገራችንም በሸሪአ የሚኖር አለ ደስሲል ግን የባሉ መገኛ ያስቃል

    • @user-hy4co9jx3x
      @user-hy4co9jx3x Před 4 lety +1

      በጣም በጥባጮችን ያጥፋልን

    • @tedytedi3234
      @tedytedi3234 Před rokem

      Qelal bexebexesh bichaa..meneqaqeresh nw injii getan 😭

  • @sofiibatii7906
    @sofiibatii7906 Před 4 lety +47

    አቤት የባህሉ ውበት ለሴት ያላችሁ ክብር ብቻ በጣም ታምራላችሁ ፍቅር ናችሁ

  • @user-st3xq5jf4d
    @user-st3xq5jf4d Před 4 lety +17

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል
    የትም ቦታ ሴቶች የስራ ጫና ሲበዛባቸው ነው የምናየው ይህ ደሞ የሙስሊም ሸሪአያ ይዘው ነው ያሉት እስልምና ለሴቶች ልቅት ቦታ ክብር አለው አንዳንዶቹሁ የተጨቆኑን ይመስላቸዋል

  • @user-te6tb7fz4w
    @user-te6tb7fz4w Před 4 lety +10

    ባህላቸውን መጠበቃቸው እንዳለ ሁኖ እዚጋ ያየሁት ሥህተት ቢኖር ልብሣቸው የመሥቀል ምልክት ያለበት መሆን አልነበረበትም አላህ አገራችንን የተውሂድ አገር ያድርግልን

  • @Tube-cg1ng
    @Tube-cg1ng Před 4 lety +21

    አስካለች እስኪ ወደመካነሰላም ወረዳ ጎራበይ ሄጁ የምትሉ ላይክአድርጉኝ

    • @user-uv9pi4tn3f
      @user-uv9pi4tn3f Před 4 lety

      ሂጅ የምትባልበት ቦታ ነው የምትሄደው.
      ብትሄድማ ሀገራችንም እንግዳ አክባሪነበር

    • @Tube-cg1ng
      @Tube-cg1ng Před 4 lety

      @@user-uv9pi4tn3f ትሄዳለች ኢሻአላህ

  • @user-hk8ge1yl8o
    @user-hk8ge1yl8o Před 4 lety +144

    እኪ ላርጎባወች👍👍👍👍👏👏👏🌷🌷🌷100%

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 4 lety +37

    ኢትዮጵያውያ የባህል ሀፍታም ናት ስይጣ ግን በቅናት ህዝቦችን እየርበሽ ነው እግዚአብሔር ስላሙን ይስጠን

  • @jamalali1818
    @jamalali1818 Před 4 lety +14

    ሀገሬ ብሄሬ አርጎባ አላህ ይጠብቃችሁ አገር ሥገቡ አሥጎበኛችሃለሁ ዉቡን የአርጎባ ባህል

    • @meryamealemu8336
      @meryamealemu8336 Před 4 lety

      Mashallhe mashallhe mashallhe yameralwe

    • @user-de9px8vy9f
      @user-de9px8vy9f Před 4 lety

      እንዲታስጎበኚንማሻአላህነዉ የልጂእናትባልሆንእዚህአገሪነበረማግባትአያልኩነበሪ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 Před 3 měsíci

      እኛአትጎቦችበሸዋአለን

  • @user-rv2vc6rt8b
    @user-rv2vc6rt8b Před 4 lety +4

    በጣም ደስ ስትሉ ኢትዮጵያዊነት ይህ ነው በቃ ሙስሊም ክርስቲያኑ በፍቅር ተዋዶ የኖረው ወደፊትም ይቀጥላል በዘረኞች አይፈርስም ❤❤❤❤

  • @user-ey4mc9yl6t
    @user-ey4mc9yl6t Před 4 lety +4

    የኔም ሀገሬ አርጎባ ነዉ ግን ይህ ሳይሆን አርጎባ መዲና ነዉ ባህላች በጣም ደስ ይላል

  • @umselma2977
    @umselma2977 Před 4 lety +3

    አልሀምዱሊላህ በኢትዮውስጥ በሸሪአ የሚመራ ሀገር አለን ከስደት መልስ እዚህ ነው እም ኖረው ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቸው ከቦለቲካአይን ያውጣችሁ

  • @MerryLove-oz2dl
    @MerryLove-oz2dl Před 4 lety +2

    እኔም አርጎባ ነኝ ባህላችን በጣም ደስ የሚል ነው አሁን ግን ስደት ላይ ነኝ ሀገሬን ሳያት ይበልጥ ናፈቀችኝ ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን ይሁን

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 Před 4 lety +17

    አህሌን አስኩዬ❤❤❤ እንኳን ደህና መጣሽልን አላህ ይጠብቅሽ በሄድሽበት ሁሉ በጣም ደስ ይላል የኢትዮጵያ ና ህዝቦች ጠላት እንደጉም ጠራርጎ ያጥፋልን ሰላም ፍቅር አንድነት ያስፍንልን🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @user-se2wl3ro7f
    @user-se2wl3ro7f Před 4 lety +4

    ወይኔ ደስ ሲሉ አርጎባወች በጣም ነው እምወዳችሁ አፉር ክልል እማውቃቸው ብዙ ፀባያቸው ቆጆ መልካቸው ቆጆ የሆኑ ሰወች ነበሩ

  • @maryammm4345
    @maryammm4345 Před 2 lety +2

    ማሻ አለ አለህ ይጨምርለቹ ልጆቹም ደስ ስሉ የመየወቁትን ሰዉ መተዉ ስዘይሩ ሰዉ ወደድ ሰዉ አክበር ነቸዉ

  • @user-ws3kn1sz5k
    @user-ws3kn1sz5k Před 4 lety +38

    _እስካሁን ካየሁት ባህል እደዚህ ባህል የተመቸኝ የለም ትውልድ ሰፈሬ ምንነው እዚህ በሆነ አስባለኝ ወይኔ_

  • @zuzuyabatelij5592
    @zuzuyabatelij5592 Před 4 lety +8

    ማሻአላህ አርጎባዎች ለሤት ልጅ ያላቸዉ ክብር በጣም ሚበረታታ ነዉ

  • @wesilabintmustefa7296
    @wesilabintmustefa7296 Před 3 lety +1

    ማሻአላህ በምድረ ኢትዮጵያ በሸሪአ የሚተዳደርን ብሄር ማየት በጣም ደስ ይላል

  • @user-mo5li1lv7v
    @user-mo5li1lv7v Před 4 lety +2

    ዋዉ ዛሬ ደሞ የእናቴ ሀገር አሳይሽኝ ዘመዴንም አሳየሽኝ አመሰግናለሁ

  • @user-ih8ou4sy2i
    @user-ih8ou4sy2i Před 4 lety +3

    ማሻ አላህ እንድህም አለ ኢትዮጵያ በሸርአ የሚተዳደር አላህ የመረቀው አካባቢ አላህ ይጨምርላችሁ ያረብ
    አስኩየ ማር የምርጦች ምርጥ እናመሰግናለን የማናቀውን ስለምታሳይን

  • @toybaoumer4375
    @toybaoumer4375 Před 4 lety +5

    እንደት የሚያምር በህል ነው እቤት መሰተራቸው እንደት ደስ ይላል ታድለው ምን አለ እንደናታ እናተ አርጎባ ቢሆን የተወለድኩት

  • @kinathan2959
    @kinathan2959 Před 4 lety +1

    ማሻአለህ ባህለቸዉ ጫዋታቸዉ ጫዋነታቸዉ ሲያምር አፋሮች ዉስጤነቸዉ ያምናፍቃዉ ክልል አፋር ነዉ ሀገሩ ታራራዉ ግማሉ ታምሩ ባህሉ ይማቻል ማሻአለህ

  • @user-jn8ip9sf3o
    @user-jn8ip9sf3o Před 4 lety +3

    አንቺ ቅንና መልካም ልብ ያለሽ ልዩ ሴት ነሽ መልካሙን ሁሉ ያድልሽ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 Před 10 měsíci

    በአጎባ ባህል ሴት ልጅ በጣም ክቡር አላት እንዴሁም ይንከባከቦታል በጠም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 Před 4 lety +5

    አለባበሣቸው ደሥ ሢል የኔ ወድምም አፋር ውሥጥ ነው አላህ ይጠብቅህ ሆዴ የናቴ ልጅ

  • @hanang7517
    @hanang7517 Před 4 lety +15

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም በአል ይሆንላቹ፣እንደኔ በስደት ካላቹ ደሞ አይዞን

  • @ghrt97
    @ghrt97 Před 4 lety +25

    አላሁ አክበር ወላሂ በሸሪአ ይመራሉ አላሁአክበር ደሥ ሲሉ ማሻአላህ ማሻአላህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅✅✅❤❤❤❤

    • @samiraaa759
      @samiraaa759 Před 4 lety

      Mashalla

    • @efremefrem8573
      @efremefrem8573 Před 4 lety

      አርጎባና አደሪ የግራኝ አህመድ የሱማሌ የአፋር የአርብና የቱርክ ወታደሮች የማረካቸውን የኢትዮጵያ ሴቶች አግብተው የተወለዱ ናቸው።

    • @jamiilahusen3494
      @jamiilahusen3494 Před 4 lety

      Masha Allah

    • @rosieposie.x0
      @rosieposie.x0 Před 4 lety

      አወ መሻአላህ እንዴት ደስ ይላል እኔማ አርግባ ዘር ነኝ ግን ምን ታደርጊዋለሽ ያደኩት ሌላ ቦታ ነው ምናለ ከዚች ምድር ብፈጠር ነው እምለው ባያዋቸው ቁጥር በጣም ደስ ይላሉ

  • @zs4797
    @zs4797 Před 4 lety +13

    የኛ የቃሉ በመጫኛ ነበር አይ ትዝታ ቀሰቀሳችሁ ትዝታ ያለበት ላይክ በሉኝ

    • @ZedZTube
      @ZedZTube Před 4 lety

      ኧረ ቃሉ የት ነሽ

    • @hawaweyinetechenekugbetamy9919
      @hawaweyinetechenekugbetamy9919 Před 4 lety

      Lulu seid liknesh mechaga eyawatan neber eshule yemnilew

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 Před 3 měsíci

      እረእኛሸዋላይሀሊአረፋአስርቀሙሉኑውዬምንሾለውአልጅነት

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +4

    በቀጣይ ሸዋሮቢት በቅ በይ የኔ ማር👌👌👌 ሸልማት ይገባሻል 👍 እውት የማናቀውን ባህል አሳወቅሸን 👌👍 ተባረኪ የኔ ልዩ👌 አለባበሳቸው እንደ ጎደረ ነው 😍 ገጠረ መሆን መታደለ ነው👍

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 4 lety +7

    የሚገርም ነው አልባሳቱ እና ጌጣጌጡ ይጎንደር ባህን ይመስላል በጣም ያምራል

    • @getenetgirma2435
      @getenetgirma2435 Před 4 lety

      ደሞኮ አበሻው ቀሚስ መስቀል አለበት

    • @fatumaali1668
      @fatumaali1668 Před 4 lety +1

      @@getenetgirma2435 መስቀልሳይሆንእህትጌጥነው፣ግንእኛወሎየዎችባህላችን፣አንድነው፣የባህልቀሚሳችን፣የሀበሻቀሚስነው፣

  • @SUGA-bg1zc
    @SUGA-bg1zc Před 4 lety +2

    ወላሂ እኔ አርጎባ ያርጎባ ልጅ ነኝ ማህሌን ስላይሁት ደስ ብሎኛል

  • @harakatrak9529
    @harakatrak9529 Před 4 lety +8

    አፋር አገር ለመኖር አስባለሁ አፋሮች ዉስጤናቸዉ

    • @user-ep3bi9ri7w
      @user-ep3bi9ri7w Před 4 lety +1

      ለኔም ውስጤ ናቸው

    • @efremefrem8573
      @efremefrem8573 Před 4 lety

      የት አካባቢ ነው ለመኖር የፈለግሽው አፋር በጣም ሰፊ ነው

  • @user-nj2qf8bg4c
    @user-nj2qf8bg4c Před 4 lety +5

    ማሻላህ ውደቸ በሸሪአችን መተዳደራችሁ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ

    • @maryammm4345
      @maryammm4345 Před 2 lety

      በጠም ደስ ይለል አለህ ይጨምርለቸዉ

  • @benyamtesema4089
    @benyamtesema4089 Před 4 lety +3

    What a beautiful people and Amazing culture this is a beautiful Ethiopia Thanks Askale and ebs Crew it’s a great program l Learn a lot about My beloved Ethiopian people

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 Před 4 lety +7

    አስኪ. ማሻአላህ አርጎባወች ውስጤናቸው ጥበብ ውበት. 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @user-mn6sd1vj8g
      @user-mn6sd1vj8g Před 4 lety

      ሹክረን ትወጃያለሽ

    • @jemilatub6426
      @jemilatub6426 Před 4 lety

      እዚ ለምን ገባሽ አንች ኡ እኔ ለመከታተል ነው ፀረሙስሊሞች የኘኛመስጅድ ሲነድ ያላቀረቡ

    • @meyanyoutube2222
      @meyanyoutube2222 Před 4 lety +1

      Jemila tub የሀይቅ ልጅነኝ አችለምን ገባሽ

    • @meyanyoutube2222
      @meyanyoutube2222 Před 4 lety +1

      Jemila tub የሀይቅ ልጅነኝ ውሎአዳር ውስጤ ነው.

    • @sarawallo8276
      @sarawallo8276 Před 4 lety

      እናመሰግናለን 💝

  • @frigf5158
    @frigf5158 Před 4 lety +7

    በጣም.አደብ.በተሞላበት.ሸሪአን.ጠብቀው.በጣም.ደስይላሉ.ማሻአላህ.ቡሉአቸው

  • @amti6281
    @amti6281 Před 4 lety +1

    የምር አስክይ እናመሰገናለን በዚህ ፕሮግራም ስንት የአገራችን ባሀል አወኩ የዛሬው ደግሞ የሚገርምንው ሲያማር ሁሉ ነገራችው አለባበሳችው
    እግዚአብሔር ሆይ የዚህሁሉ የባሀል የቋንቋ ሀፍት ሰጠህን ፍቅር ጎደለን ሰላሙን ሰጠን

    • @user-hw3oq5wp7s
      @user-hw3oq5wp7s Před 4 lety +1

      Betam እስከዛሬ ካየሃቸው ባህል በጣም ያማረ አለባበሳቸው የጸዳ ነው

  • @rosieposie.x0
    @rosieposie.x0 Před 4 lety +2

    አርኅባ የጦላህ ጃህፈር 💪💪💪የዛ የጀግናው ዘር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መሽአላህ አላህ አንድነታችሁን ያጠንክረው ከአይንናስ ያውጣችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖች

  • @user-yk3wz9fw6f
    @user-yk3wz9fw6f Před 4 lety +11

    ወይ ደስ ሲል እኛም አድገንበታል አየ ልጂነት

  • @user-rn9gq2rl2p
    @user-rn9gq2rl2p Před 4 lety +21

    የአርጎቦች የባህል ልብስ እና የጎደር የባህል ልብሳቸው ይመሳሰላል

  • @user-tj2yz2ru4v
    @user-tj2yz2ru4v Před 4 lety +5

    ኢትዮያየ ፍቅር እኮነን የሚያበጣብጠንን እርኩስ መንፈስ ዎደ ገሃነብ ይጣልልንንንንን

  • @fatematwostemns7062
    @fatematwostemns7062 Před 4 lety +39

    ማሽአላህ በሸሪአነው የሚተተዳደሩት። በጣምአደብአለው

  • @fafiyenatube2222
    @fafiyenatube2222 Před 4 lety +6

    አቤት አገሩ ሲያምር አረንጓዴ ነው ማሻአላህ

  • @user-zi8pd1uy9n
    @user-zi8pd1uy9n Před 2 lety

    ወላሂ አርጉበ ጎቦዝ ነቻዉ ወንድነ ሴት አይገነኝም ደሞ ወንዶቹም ቀምስ ይለብሰሉ መሽአለህ❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💕

  • @hawlaahmed8746
    @hawlaahmed8746 Před 4 lety +2

    አልሀምድሊላህ አርጎባነቴ ኩራቴ ሊያውም የጋቸኒ

  • @sha7984
    @sha7984 Před 4 lety +2

    ማሻአላህ ልጆቹ ሲያምሩ አላህ ያሣድጋችሁ

  • @halimaseid3179
    @halimaseid3179 Před 4 lety +3

    አንድ ደስ ያለኝ ነገር ቢኖር ወንድና ሴት ቅልቅል አለመኖር

  • @Orange06909
    @Orange06909 Před 4 lety +1

    ኢትዮጵያ እንኳን ስምሽ ባህልሽ ሕኮ ሲያምር እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ስላም ያድርግልን።

  • @madinakonjo9807
    @madinakonjo9807 Před 4 lety +1

    ማሻአላህ አለባበሳቸው እድሜ ይስጥሽ አስካለ

  • @user-mf9gb2xs9w
    @user-mf9gb2xs9w Před 4 lety +14

    እስኪ ተጫወቱ በህል ወጉ እንዳይጠፉብን እኛንስ በስደት ቀረን መሰል።

  • @user-uj3sl9st7z
    @user-uj3sl9st7z Před 4 lety +4

    አላህ ሂዳያይስጥሽ ሒጃብ በጣም ያምርብሻል

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 Před 4 lety +2

    ጨዋ ደስ የሚሉ እናት ንፅህናቸው

  • @MimiMimi-kt6qn
    @MimiMimi-kt6qn Před 4 lety +24

    እኛ ድሮ የምናውቃቸው ሙስሊም እነዚህ ናቸው ትዝ አለኝ ድሮ ልጅ እያለው ፍዚያ ምትባል ሙስሊም ጎረቤት አለች ከማዘር ጋር ለቅሶ የታመመ ለመጠየቅ ሰርግ ገበያ የትም ቦታ አብረው ነው የሚሄዱት አይለያዩም ሰፈር ጉድ ያላቸው ጓደኛማቾች ናቸው አሁን አይ ግዜ ደጉ

    • @semira8660
      @semira8660 Před 4 lety +1

      ትክክክልማር እኔየሚገርሙኚ ዝብለው እሚበጠረቁት አየ ዘምን😭

    • @user-cx7xn8xv7c
      @user-cx7xn8xv7c Před 4 lety

      አወ ልክነሺ በብሬክስ ቻናል የሚሰጡት ኮመት መስሊሞች ይህን ባይት በጣም ይደብርራሉ ክርስቲያን ጋር አብራችሁ ከትሁኑ እያሉ ኮመት አብብየ ይገርማን

    • @melatkl7275
      @melatkl7275 Před 4 lety

      እውነትነው እኔም የማውቀው የደሴ ሙስሊሞች እደዚህ ነበሩ

    • @user-nl4jc6ce8c
      @user-nl4jc6ce8c Před 4 lety +1

      እኛም አካባቢ እንደዚሁ ነው ኧረ እኛ አሁንም ጎረቤቶቻችን ጋር ተስማምተን አብረን በልተን ጠጥተን ነው የምንውለው እዚህ ምዲያላይ የሚበጠረኩት ናቼው መከራችንን ያሳዩን

    • @user-mh2ft1zs8u
      @user-mh2ft1zs8u Před 4 lety +3

      የድሮ ያሁን የሚባል የለም ሙስሊም መሰሊም ነዉ

  • @heyt8449
    @heyt8449 Před 4 lety +4

    ያሰላም እዴት ያምራል ምን ነበር እዛ በሆነ ትውልዴ አልኩኝ ወላሂ ጨዋታቸው በጣም ደስ ይላል ውንዶች ለልጅ አገርዶች ያላቸው ክበር በጣም ያምራል አስካለች ታድለሻል ልፋትሽም እዳለ ሆኖ ይህን የመሳሰለ ባህለ ማየት ለራሱ እድያ ነው በርችልኝ

  • @dubaidubai9737
    @dubaidubai9737 Před 4 lety +18

    አሡኩ ወደ ደሤ ወሎ ለምን አቴጂም ፕሮግራሙ በጣም ደሥይላል የያዳዱ ባህል

  • @hawamuhamed8550
    @hawamuhamed8550 Před 4 lety +14

    ይህ ጨዋታ በጣም ነው የምወደው። ግን በዚህ ነው ባል የሚመጣው ማለት ነው ይገራማል ባህላችን

    • @wargnashbagala3575
      @wargnashbagala3575 Před 4 lety

      ክክክክክክ ባልዪመጣል

    • @semira8660
      @semira8660 Před 4 lety

      ሁሉም በያገሮ ባሁሉ ይገርማል እኔ አድሴነው በይህ መታጨቶ ግን ጨዋታውን በደብ ተጫውቻለሁ እየወደኩም ደስይል ነበር የዛሬን አያርገውጂ ማማየ😘

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 Před 4 lety +3

    ደገጉ የሀገሬ ስው ከእናንተ በመፍጠር እግዝአብሆር ይመስገን።

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 Před 4 lety +2

    ሰውዳት ይች ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሀገራችን እኮ ውብ

  • @user-ld5ny5uo5l
    @user-ld5ny5uo5l Před 4 lety +18

    *አይ ኮሜቶች እማይረባ ሚድያ ላይ ጊዜእያቃጠልን እዚህ ምንም ሰውየለም ለምን*

  • @amirtrucking
    @amirtrucking Před 4 lety +1

    አይ ወሎ ሃገሬ በዚህ ጨዋታ ስንቱን አይቻለው በተለይ በ ኢድ አል አድሃ ጊዜ

  • @mahdiahmedibrahimibrahim6231

    Wow Salloo was very scary when the young man descended from the tree holding on to the rope like Commends ✌️ Viva Argobba I'm Argobba from East Hararge.

  • @TubaAwel-ue2mh
    @TubaAwel-ue2mh Před 3 měsíci

    ማይ አርጎባ ባልሆን ይቆጨኝነበር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @user-qj5bz6zy2d
    @user-qj5bz6zy2d Před 4 lety +14

    ለመላዉ ለክርሥትና እምነት ተከታዮች እንኩዋን አደረሣችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ

    • @user-nq3fb2od2l
      @user-nq3fb2od2l Před 4 lety

      ኣሜን ፫ ማርር

    • @user-mo5li1lv7v
      @user-mo5li1lv7v Před 4 lety +3

      ክልክል ነዉ በሸሪአችን ኡኽቲ

    • @user-rv9yy3qe7d
      @user-rv9yy3qe7d Před 3 lety

      @@user-mo5li1lv7v ሙስሉሞች እያየሽ አደለ እንዴ ከነሱ

    • @alihamidulilahimu7244
      @alihamidulilahimu7244 Před 2 lety

      لا ayibalimi حببت

    • @dvdhdhsge8980
      @dvdhdhsge8980 Před rokem

      ሃያት አላህ ነው ወኪሌ ነው ስምሽ ግንኮ እህቴ ለበአል እንኳን አደረሳችሁ ማለት አይቻልም አይፈቀድም አላህን ፍሪ

  • @bdreyatube8642
    @bdreyatube8642 Před 4 lety +1

    አርጎቦች ውስጤ ናቸው ኬሚ ሀደርኩም ወገርኒ

    • @sadaahmd1678
      @sadaahmd1678 Před 4 lety

      ሽኩረን ማገሠርቲ ሁቢ እኛም ውሥጣችነሽ እንወድሻለን

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před 4 lety +3

    በጣም ተምራላችሁ የአርጎባ ህዝብ ባህሉን ወጉን ጠብቆ የኖረ ህዝብ ነው ፣ ኸረ ቆይ ዘንድሮ የማንሰማው የለም አርጎባ አማራ ክልል በወሎ ክፍለ ሀገር ነበር በቃ ሳይነገረን ወደ አፋር ጠቀለላቹዋቸው ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም ወይ ጉድ አስካልዬ የኔ ጎበዝ በርቱ ማርየ

  • @zeyetutaju1705
    @zeyetutaju1705 Před 4 lety +2

    ደስሲሉ ስራአታቸው ደስይላል

  • @hagerabaye1215
    @hagerabaye1215 Před 4 lety +6

    ወይ ሀገሪ ውብ ነሽ እኮ ሰላሙን ያብዛልሽ እናት ሀገሪ

  • @missyoumother6691
    @missyoumother6691 Před 4 lety +2

    እስኪ ሹሌ የናፈቀው 👍

  • @ebrahimhussein5096
    @ebrahimhussein5096 Před 4 lety +5

    የኒ የዋህ ተሁሉም መሥለሽ ስለምታ ቀርቢልን በሮግራምሽ ተልብ እናመሠግናለን

  • @user-tv4ss1hg6e
    @user-tv4ss1hg6e Před 4 lety +3

    ደስ ሲል እስከ ክፍል ሶስት በሆነ በየ ተመኘሁ

  • @AaaBbb-tn8bo
    @AaaBbb-tn8bo Před 4 lety +3

    እሚገርም አስተጫጨትንው በጣምታምራላችሁ ውድድድድ

  • @abitube3078
    @abitube3078 Před 4 lety +5

    ደስይላል እህ እንኳን አብሻ አረከኝ

  • @user-lq7hx4zv2o
    @user-lq7hx4zv2o Před 3 lety +1

    ወይያገራችንእደድህነታችን ሰላምእነተልጋለን በለንመደሰት

  • @user-ol1xx1gn9c
    @user-ol1xx1gn9c Před 4 lety +4

    ማሻአላህ እህቲራማቸው በጣም ነው ደስ አሚለው

  • @user-pg3pi7ld7j
    @user-pg3pi7ld7j Před 4 lety +2

    ውይይይይ አርጎባነበመሆኑ ደስየሚለው እስኪ ልያችሁ

  • @tinaabate9497
    @tinaabate9497 Před 4 lety

    በጣም። ደስ የሚል ዥግጅት ነው አንችም በጣም ደስ የምትይ ተግባቢ ሁሉንም መስለሽ የምትኖሪ ጉዝጉዝ ደርባባ ነሽ አትጥፊ የኔ እህት ይመችሽ

  • @TUBE-gp3xh
    @TUBE-gp3xh Před 4 lety +6

    ማሻአላህ ወላሂ እናቴን መሰለችኝ

  • @user-bb1dn2vs5h
    @user-bb1dn2vs5h Před 4 lety +6

    ዋዉ ዉብ ባህል ፈገግታቸዉ ደስ ሲል ዉ

  • @hananmuhamad7713
    @hananmuhamad7713 Před 4 lety

    አርጎባ ነኝ ግን ባህሌን ይህንን ያክል አላውቅም ነበር ሹሎ ግን ሸልያለሁ በጣም ደስ ይላል

  • @user-nl7wc2og1p
    @user-nl7wc2og1p Před 4 lety +2

    አስኩየ አድናቂሽ ነኝ ከሁሉመ ጋር የምትግባቢ ጀግና

  • @user-cy2em2mh5w
    @user-cy2em2mh5w Před 4 lety +1

    ማሻአላህበሸርአነውየምትሄዱትማሮቼአላህይጨምርላችሁ

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb Před 4 lety +1

    ማሻአላ. ሴትና. ወንዲ. አለምደባለቃቸዉ
    ባል. በሹሎ. እኒም. ጎበዝዝ ነኝ. አልፈራም

  • @Tube-lf2kw
    @Tube-lf2kw Před 4 lety +5

    መሻኣላህ ዴስ ሲሉ በሼሪኣ ነዉ የሚኖሩት

    • @hanan4379
      @hanan4379 Před 4 lety

      @xozulooxo ሸሪአ ማለት በቁርአን ህግ ወይም ቁርአን በሚያዘው መልኩ ስሩ ያሉትን መስራት አትስሩ ያለንን አለመስራት ማለት ነው

    • @hanan4379
      @hanan4379 Před 4 lety

      @xozulooxo pelese Icon not speak English language more so, defines your aidya by Ahemaric language

  • @user-wq9fj7lg5u
    @user-wq9fj7lg5u Před 4 lety +4

    ሀገሬ እንዴት እደናፈኩኝ 😌
    በትዝታ ሄድኩኝ ,😊

  • @user-uv9pi4tn3f
    @user-uv9pi4tn3f Před 4 lety

    እንደ. እጩኝ. ብለው ነውደ ሆሆ ባህላችን ሱበሀል አላህ ሁሉም የተለያየ

  • @tibeletstesfaye921
    @tibeletstesfaye921 Před 4 lety +2

    አርጎባኮ ፍቅር ናቸው ስወዳቸ

  • @ietosheasefa3943
    @ietosheasefa3943 Před 4 lety +6

    ብትግርኛ ሸውላለ ይባላል
    ልጅነታች ትዝ አለኝ

  • @AaAa-sf8vw
    @AaAa-sf8vw Před 4 lety +4

    ወይ አርጎባወች ስወዳችሁ እስኪ ባል ፈልጉ ደስ ትሉኛላችሁ

    • @rabiyabintseid4052
      @rabiyabintseid4052 Před 4 lety

      ባል🙉🙉

    • @sadaahmd1678
      @sadaahmd1678 Před 4 lety

      እሺ እኔ ወድሞች አሉኝ እድርሻለሁ ምድነው ዘርሽ

    • @user-oo5dh7xf9q
      @user-oo5dh7xf9q Před 4 lety +2

      @@sadaahmd1678 አርጎባም ዘረኛ ሆነ እደ እኔ እማውቀው የሺሪአ አገር እደሁነ ነበር ጉድ

    • @fafilove2970
      @fafilove2970 Před 4 lety

      ነይ እኔ እድርሻለሁ ሸበላ ቁመተ ሎጋ ወድም አለኝ 😁

    • @fafilove2970
      @fafilove2970 Před 4 lety +1

      @@user-oo5dh7xf9q አረ አርጎባ ዘረኛ አይደለም የታወቀ ነው

  • @user-nl4jc6ce8c
    @user-nl4jc6ce8c Před 4 lety +1

    ማሻ አላህ ደስ ሲል አስካልየ ታድለሽ የኔልዩ😍😍😍😍😍😘😘😘

  • @jemilayoutube929
    @jemilayoutube929 Před 4 lety +7

    ሆሆ ባሉካው በዚህ ነዋ እሚገኘው ጉድ እኮ ነው አለ ያገሬ ህዝብ

    • @thoyibabinthinderees2009
      @thoyibabinthinderees2009 Před 4 lety +3

      አርጎባ በሆነ ደስይልኛል

    • @user-yb6zt2vf3s
      @user-yb6zt2vf3s Před 4 lety +1

      ያኒ ባሉ የሚያያት ለሹሌ ስትወጣ ብቻ ነው በባህላችን ሴት ብዙም ከቤት አወጣ አርጎባነቴ ውበቴ ነው ኢትዮጲያዊነቴ ኩራቴ ነው

    • @jemilayoutube929
      @jemilayoutube929 Před 4 lety +1

      ለዛ ነው በቃ እኔም እናተ ጋ መጥቸ እታጫለሁ ትንሽ ሸልሌ አዱ ከላይ ከተፍ ቢል ሀሀሀ

  • @user-tr7jp1pr2x
    @user-tr7jp1pr2x Před 4 lety +2

    ክክክክክክክ ወይ ጉድ
    ማሻአሏህ ግን ህጉ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ

  • @yabsrayetewahedoligi1182

    ወይይይይይ ትዝታየን ቀስቀሳችሁብኝ. ሠላማችሁ ይብዛ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ለንፀሀን ሲል ኮረናን ያጥፍልን🙏🙏🙏

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 Před 4 lety

    ወላሂ እዴት ደስ እደሚል ሹሎ አረፋ እየተባለ ሁሉ ገጥም አለው አወይ ትዝታዬ ኡፍፍፍፍፍፍ የዛን ቀን የምትታጭም የምትመረጥም ነፍፍፍ ናቸው ፀጉራችንን ተጰርተን ተኳኩልን አምረን ተውበን ቅቤያችንን በስሱ ተቀብተን ሽቶ ተነስስንሰን እዲህ ስንሾል ሽታው ባየርላይ ቁርጥ ቁረጥ ሲል አቤት ውበትኮ እደዛሬ ሜካብ የለ የፈረስ ጭራ የለ የተፈጥሮ ውቦች አረ ወዲያ ሀገሬ ናፈቀኝ እኔ አደኩበት ሀገር እስካሁን እዲሁ ነው አልተበላሸም

  • @Susu-xd8vj
    @Susu-xd8vj Před 4 lety +4

    ሱብሀን አላህ

  • @user-db4xg7gz2q
    @user-db4xg7gz2q Před 4 lety

    ቅመም የሆንሽ ልጂ አላህ ይጠብቅሽ በምትሄጂበት ሁሉ

  • @raheemadubai9476
    @raheemadubai9476 Před 4 lety +14

    ወሎም አለ ያዉም እጨት ሠበራ ሂደን እንጫወት ነበር

    • @user-hs8zo9uk3c
      @user-hs8zo9uk3c Před 4 lety

      እኔናጓደኞቸ እንጨዋትነበር አድጊዜእጨታችንን ፈተን ገመዱንሰቅለን ተጫውተናል በጣምእንወድነበር እሂይለያል ስረአቱ በጣምደስስስስይላል በድናውይ መርህየሚሂድነው ማንምአጅነብይ አይገለፍጠምአጠገቧ በጣምደስይላልሴትልጅጥብቅስትሆን ምንኛያስደስታል

  • @fhfy2826
    @fhfy2826 Před 4 lety +1

    ወይ ኔ ደስ ሲል ቀጥይበት ግን ለምን አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬ ለምን አትሄጅም እዛም አለን አርጎቦች ሞልተናል ጎራ በሉልን

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 Před 3 měsíci

      ሸዋሮቤትምሞልተናልልልትክክልል❤❤❤❤❤