ካርጎ ማረግ ለምትፈልጉ ለአንድ በርቤን ስንት እደከፈልሁ ትክክለኛ መረጃ እስከመጨረሻው እዩት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 04. 2022
  • አሹ Ashu Tube

Komentáře • 103

  • @user-rg2qj9gm3l
    @user-rg2qj9gm3l Před 2 lety +2

    አሹዬ የኔ ውድ ከልብ እናመሰግናለን ያወቁትን ማሰወቅ መልካም ነው እኳንም በሰላም ገባልሽ እቃሽደስ ይላል አልተጣመምሽም እረ ቆጆ ነሽ ክክክ አበብ ነኝ ለማንኛውም ውዴ

  • @user-ey7qm9nt5v
    @user-ey7qm9nt5v Před 2 lety

    በጣም አሪፈ ነው ውድ እህቴ አሹ

  • @t8y7f13
    @t8y7f13 Před 2 lety

    እሽ እናመሰግናለን

  • @user-sv1cn6zp9c
    @user-sv1cn6zp9c Před rokem +1

    💕💕💕💕👏👏👏በጣም ጥሩነው

  • @genettilahun4926
    @genettilahun4926 Před rokem

    Ok beremayele yegebale besu melak yichale malet new ?

  • @ZahraZahra-pp2gk
    @ZahraZahra-pp2gk Před rokem

    Ere ye gordan kargo yemlk kalachu pils eqaye beztobgal betam herif new wagaw

  • @almazguta4665
    @almazguta4665 Před 9 měsíci

    ከልብ እናመሰግናለንፈርቼ ነበር❤❤❤

  • @user-uq9ni6wq9k
    @user-uq9ni6wq9k Před rokem

    ዋው ዋው አረፍ ነበር ቀረፀ

  • @ደሴ
    @ደሴ Před 2 lety +1

    ሰለም ሰለም ለዚህ ቤት ለይክ ሼር ስብ በርችልን ታዘመድኩ

  • @muneerabanu9800
    @muneerabanu9800 Před 2 lety +2

    በጣም አሪፍ ነው የእናንተ ከዚህ በማጋ ነው ካርጎን ያረጋችሁት

  • @kasechteklay4118
    @kasechteklay4118 Před rokem +1

    በጣም አሪፍ ነው ማርያምን እኔ ብዙ እቃ ነው ያለኝ ፈርቸ ነበር

  • @user-je8fr9wm1v
    @user-je8fr9wm1v Před 2 lety

    የኔ ውድ በደብ አድርገሽ ነው የገለፅሽው መላክ ለምትፈልጉ አሪፍ መረጃ ነው አዳምጡት በርች እሽ

  • @mahitube4041
    @mahitube4041 Před 2 lety

    ሰላምሽ ይብዛ ውዴ

  • @mati2686
    @mati2686 Před rokem

    በታም ነው የወደድኩሽ

  • @raheltube2578
    @raheltube2578 Před 2 lety +1

    ሰላምሽ ይብዛ እህት በጣም ቆንጆ ግዜ ነበረን እናመሥገናለን መልካም የሰራ ግዜ በያልሑ ለሀገራችን ሰላምን ያምጣልን

    • @ashu-tube607
      @ashu-tube607  Před 2 lety

      አሜን የኔ ውድ አመስግናለሁ

    • @user-ew9ki3ym6i
      @user-ew9ki3ym6i Před 2 lety

      @@ashu-tube607 ብርድልብሥ እሣ ሦሥት አራት ቢዴረግ ቀረጡ እዴትነው

    • @ashu-tube607
      @ashu-tube607  Před 2 lety +1

      @@user-ew9ki3ym6i ችግር የለውም ግን አንድ አይነት ከረን እዳታረጊ እኔም አርጋለሁ የተለያየ

  • @user-fn7yt6hk9k
    @user-fn7yt6hk9k Před 2 lety

    በርቺልኚ አሪፍነዉ አብሺሪ

  • @user-gg6xm2sn7d
    @user-gg6xm2sn7d Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ሠለምነዉነይ

  • @user-ik3su7fu5r
    @user-ik3su7fu5r Před 2 lety

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👋🏽👋🏽ሠላምሠላም አሹዬዬ ሠላምሽይብዛባለሽበት እህቴ🇪🇹🇪🇹🇪🇹በጣም ሀሪፍ መርጃነዉ ክበሪልን እህቴ

  • @burthukaliburthu4325
    @burthukaliburthu4325 Před rokem

    Baxamm gogichallo😊

  • @mati2686
    @mati2686 Před rokem

    ካርጎ ስንት ከፈልክጭ

  • @ganimar8226
    @ganimar8226 Před 2 lety

    የኔ ዉዴ

  • @mahitube4041
    @mahitube4041 Před 2 lety

    በጣም አሪፍ ነው እድለኛ ናችሁ እኔም ሊኬ ብዙም አላስከፈሉኝም. እደድል ነው

    • @semiramohammed824
      @semiramohammed824 Před 2 lety

      የቀርጥ ነፆ አፆፈሽ ነበር ወይስ እር ንገሩኝ ወር ቀርኝ እኔ አገር ልገባ

    • @ashu-tube607
      @ashu-tube607  Před 2 lety

      እረ አላፃፍንም ዝብለን ኢትዮጵያ ባለ ሰው ያስገባነው ደሞ አንች ገቢ ከሆንሽ በራስሽ ስም አስገብተሽ እራስሽ ማውጣት ትችያለሽ

  • @user-ue6bj9ly7q
    @user-ue6bj9ly7q Před 2 lety +1

    ዋውውው ደስ ይላል እድለኛ ናችሁ ከምር

  • @mommyilabu2906
    @mommyilabu2906 Před rokem

    ስላም እህቴ በጣም ደስ ይላል ካርጎ ዱባይ ላይ አንድ ኪሎ 8 ብር ነው የአንቺ ደበኝ ዱባይ ላይ ካርጎ የላችውም

  • @user-ey7qm9nt5v
    @user-ey7qm9nt5v Před 2 lety

    እኔ በጣም በጣም ነው ይጎጓሁት እማ 👏👏😂😂

  • @gagababa7443
    @gagababa7443 Před rokem

    Keyetnew yetelakw

  • @user-ei8go5fm3u
    @user-ei8go5fm3u Před 2 lety

    አሪፍ ነው ቀረጡ ግን እቃው ኤሌትሪክ እቃ ድስቶች ሳሀን ፔርሙዝ አርገሽ ነበር

  • @user-xu4oe6gs5v
    @user-xu4oe6gs5v Před rokem

    ማሬ እኔለመላክፈልጌነው. ቁጥራቸውንላኪልኝ ከደማም

  • @Sara-dw1dn
    @Sara-dw1dn Před 2 lety

    መቼ ነው የላክሽው አሹ ይከን ሰሞን ነው እንዲ እንዴት እንደዚህ ሆነላችሁ በጣም ደስስ ይላል በዋስታብ አዋራሻለሁ እሽ

  • @zabeebazabeeba4932
    @zabeebazabeeba4932 Před rokem

    እውተንሽነው እኔም ሡሥት በርሚል በሥድሥት ሸሐ አውጥቻለሁ

  • @user-se7bm6dm6l
    @user-se7bm6dm6l Před 2 lety +1

    እሕቴ ለቤትሺ አድሥ ነኝ ስለመረጃሺ ከልብ አመሠግናለሁ ልልክ አስቢያለሁ

  • @user-pw7xp4ko6c
    @user-pw7xp4ko6c Před 2 lety +1

    እንዴት ነው የሚላከዉ

  • @bemandatube
    @bemandatube Před 2 lety

    ሰላም ለዚህ ቤት እንዴት ነሽልኝ ውዴ ቤቴ ጎራ በይ ቤተሰብ እንሁን ስራዎችሽን አይቻለሁ ላይክም አድርሻለሁ በርቺ ጥሩ ስራዎች ናቸው አመሰግናለሁ በርቺ ጥሩ ስራዎች ናቸው በቅንነት ቤተሰብ አድርጌሻለሁ አንቺም በቅንነት መልሺልኝ

    • @ashu-tube607
      @ashu-tube607  Před 2 lety

      እሺ ውዴ አመስግናለሁ እደመራለሁ እኔም

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 Před rokem

      @@ashu-tube607 demerign ehete

  • @user-jd1tl9ne6r
    @user-jd1tl9ne6r Před 4 měsíci

    2016 new

  • @betelhemapp724
    @betelhemapp724 Před rokem

    ማር እንዴት ነሽ ጥያቄ ልጠይቅሽ ስልክ አብሮ መላክ ይቻላል ፌርሙስ ምናምን መልሽልኝ

    • @asdchv3575
      @asdchv3575 Před rokem

      ስልኩን አንቺ ያዢው ፌርሙዝ ችግር የለውም

  • @fitimitimifa5695
    @fitimitimifa5695 Před 2 lety +1

    አንዱ በርሚል ስንት ኪሎ ይይዛል

    • @ashu-tube607
      @ashu-tube607  Před 2 lety

      እስከ73 ግን በደም ካሳዝሽው ከዝህም በላይ ይይዛል

  • @geniyeshewalij
    @geniyeshewalij Před 2 lety +1

    ሰላምይብዛልንእህታችን እኛንምሰብስክራይብ ሼር አድርጉንበቅንነት

  • @rabiayimam3588
    @rabiayimam3588 Před rokem

    ትክክለኛ መረጃ,ነዉ,እህቴዋ,እኔ,አንድ,ሳጥን,ልኬ,122,ኪሎ,ነዉ,በካርጎ,ልኬ,ወላሂ,20"ሺ,ቀረጡኝ,እና,ከባድ,ነዉ

    • @fatumamuhammed8916
      @fatumamuhammed8916 Před rokem

      አር በየአልሀምዱሊላህ

    • @hirut758
      @hirut758 Před 2 měsíci

      ሳውዲ ከሆንሽ የአንድ ኪሎ ዋጋ ስንት ሪያል ነው?

  • @halemabata7497
    @halemabata7497 Před 2 lety

    ሻጣይሻላል ቤርሜል እህት እኔ ጠለልነኝ

    • @ashu-tube607
      @ashu-tube607  Před 2 lety

      በርቤን ይሻላል ሻንጣው ይሰበራል ሲገለባበጥ

    • @halemabata7497
      @halemabata7497 Před 2 lety

      እሺእህትአመሰግናለሁ

  • @sminasmina2050
    @sminasmina2050 Před rokem

    የትነሽየዱባይነው

  • @user-nu9el1nj6b
    @user-nu9el1nj6b Před 2 lety

    እኔ መላክ እፈልጋለሁ ግን ብሩ ውድ ነው

    • @ashu-tube607
      @ashu-tube607  Před 2 lety

      እደቃሽ ነው ብዙም ላይበሉሽ ይችላሉ

  • @user-be5go6si2f
    @user-be5go6si2f Před 2 lety

    እህቴ በፈጣሪ መልሽልኝ እኔ መላክ ፈልጌ ነበር እኔ ሳኡዲ ነኝ የሆነ ካርጎ የሚልኩ ሰወች አሉ እና ለትልቁ መርቢል 550 እሪያል ያለምንም ቀለፀ እቤትሽ ድርስ እንልካለን ብለውኝ ነበር እና ምን ያክል አስተማማኝ ነው ???? የላኩ ልጆች አሉ ሀሪፍ ነው ብለውኝ ነበር

  • @semirabentiabdalla590

    sejamer qerexi yellawum

  • @user-wz8cp8zd9h
    @user-wz8cp8zd9h Před 6 měsíci

    እማ❤❤አዲሥነኝ❤ደምረኝ

  • @haymanotayeleyoutube5810

    መቼ ነዉ የላክሽዉ እናት እዪ

  • @user-vy6rg9ee8v
    @user-vy6rg9ee8v Před 2 lety

    ከቀረጽ ነጻ አጽፈሽ ነው ወላ ሳታጽፉ

  • @foziamangistu9805
    @foziamangistu9805 Před rokem

    😀😀😀😀😜

  • @halemabata7497
    @halemabata7497 Před 2 lety

    ሻጣ እስከስንት ይሄዳል

    • @ashu-tube607
      @ashu-tube607  Před 2 lety

      የፈለግሽውን ያክል ይሄዳል ግን በርቤን ብታረጊው ጥሩ ነው ሻንጣው ሲገላበጥ ይሰበራል

  • @user-hv5zk9oz5f
    @user-hv5zk9oz5f Před 2 lety

    በርሜል ይፈቀዳል ግን ተከልክሏል ሲባል ሰማሁ 🙏

    • @ashu-tube607
      @ashu-tube607  Před 2 lety +1

      አሁን ይቻላል አልተከለከለም

    • @vyivg257
      @vyivg257 Před rokem

      ይቻላል. እኛም ሰሞኑን ነው እቃችን የደረሰው

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf Před 2 lety

    ግን አላምንምም

    • @ashu-tube607
      @ashu-tube607  Před 2 lety

      እውነት ነው እመኝ

    • @Salam-jg6tf
      @Salam-jg6tf Před 2 lety

      ቁጥርሺን ላኪልኝ ሳውዲነኝ በእግዚአብሔር 4 በርቤር አለኝ

  • @zubadiahzubadiah7239
    @zubadiahzubadiah7239 Před rokem

    ኢኔ ዱበይ ነው የለውት 70 ኪሎ ልብስ ከርጎ ለመረግ አስበለው ኢሲኪ ንገሩኝ ቀረፅ ስንት የስከፍለሉ የለከቹ ከለቹ

  • @GhvFjc-px3uw
    @GhvFjc-px3uw Před 2 lety

    አሁንመላክይቻላልስትስያስከፍላልእኔዱባይነኝምንስነውየሚከለከለውበአላህንገሪኝ

  • @trtr9311
    @trtr9311 Před rokem

    እኔ ልልክ ብየ ነበረ መረጃው የመቸ ነው

    • @ashu-tube607
      @ashu-tube607  Před rokem

      10 ወር ሆኖታል ከላይ ላይ እኮ አለ ወሩ ውዴ

    • @hirut758
      @hirut758 Před 2 měsíci

      የሳውዲን ንገሪኝ እናት አንድ ኪሎ ስንት ሪያል ነው?

  • @hanaabebeyemaryamelje6535

    ታድላችሁ እኔ ዱባይ ነኝ ባለፈው 18,ሺ 300አስከፍለውኛል አይይ😭😭😭😭😭😭

  • @bayoishadisu5976
    @bayoishadisu5976 Před rokem

    መቼ ነው ግን ይሄህ

  • @user-ct5lr6sj5k
    @user-ct5lr6sj5k Před 2 lety

    አድስነኝለቤትሽ እህት። ሰሞኑንልልክነበር እና።በሳኡድላድበርሚል ስትይፈጂይሆን እቃየለኝምልብስብቻነው

  • @tgtube4876
    @tgtube4876 Před rokem

    እኔ ልገባ ነው እናም በኢትዮጵያ ኤርሊያስ ልገባ ብየ ስት እደሆነ አላውቃም ከዱባይ ቤተሰብ አርጊኝ

  • @muneerabanu9800
    @muneerabanu9800 Před 2 lety

    እኔ ቀረጥ ለአንድ ሳጥን ልብስ 24 ሺብር ነው ያስከፈሉኝ ፣በጣም ነው ያዘንሁት ከነ መሻወር 30 ሺብር ነው የፈጀብኝ

    • @ashu-tube607
      @ashu-tube607  Před 2 lety

      ውይ ከባድ ነው ያንች

    • @user-eu2vn1ns2w
      @user-eu2vn1ns2w Před 2 lety

      መቼ ነው የላክሽው ውዴ በጣም በልተውሻል አይዞሽ ውዴ ገንዘብ ይሄዳል ይመጣል

    • @asdasda4771
      @asdasda4771 Před rokem

      በኢትዪ ከባድ ነው

  • @zabeebazabeeba4932
    @zabeebazabeeba4932 Před rokem

    ሁለት መቱ ኪሉ ነው የወጣው በሥድሥት ሺ ብቻነው ብዙውች ያጋኑኑታል ውድነው ይሉ ነበር ግን ውሸትነው

  • @user-zj5kz7zt8x
    @user-zj5kz7zt8x Před rokem

    እናመሰግናለን ማማየ አንድ በልሜል ስንት ኪሎ ይሆናል ከቻልሺ መልሺልኝ

  • @user-lz9dx4jd3h
    @user-lz9dx4jd3h Před 2 lety

    እህት ጭራሽ ጉቦ ምናምን ታወሪያለሽ እንዴ አረ የምንሰጠውን መረጃ እንወቅ ሰውን ክፍ አታርጉ ይህ ቪዲዮ እኮ ከተቀጣሪዎቹ እስከ አለቃቸው ይደርሳል ለሌላው ክፍ ይሆናሉ

    • @ashu-tube607
      @ashu-tube607  Před 2 lety

      አይ ቢያዩትም እጥፍ ዕጥፍ ካልሆነ ችግር የለውም