ኢክራም መልስ ሰጠች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 08. 2022

Komentáře • 330

  • @gsvggwfg2148
    @gsvggwfg2148 Před 2 lety +34

    ቆጆ ማለት አላህን የሚፈራ ነው
    ቆጆ ማለት ሀያእያለው ነው
    ቆጆ ማለት በሚድያ ሚላላጥ ሳይሆን ሰተር ብሎ የሚኖር ነው
    ቆጆ ማለት ሚስቱ ላደባባይ ሚያሰጣ ሳይሆን በኒቃብ ሚያስውብ ነው የቆዳ ውበት ወንዝም አያሻግርም ውበት የጠዋት ጤዛ ነው

  • @user-to2gr1lt8w
    @user-to2gr1lt8w Před rokem +13

    " ጌታዬ ዘጠኝ ነገር አዞኛል አሉ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም "
    ★በግልፅ ይሁን በድብቅ እሱን እንድፈራ
    ★ እይታዬ የተፈኩር እንድሆን
    ★ብጠላም ብወድም ፍትሀዊ እንድሆን
    ★ለከለከለኝ እንድሰጥ
    ★ሳገኝ ይሁን ሳጣ አባካኝ እንዳልሆን
    ★የቆረጠኝን እንድቀጥል
    ★ንግግሬ ቁም ነገር ያለውና ትምህርት አዘል እንዲሆን
    ★ዝምታዬ እሱን የማስታውስበት እንዲሆን
    ★የበደለኝን ይቅር እንድል✍
    እኛንም አላህ ታዛዦች ያድርገን

  • @ekruweloyewa3066
    @ekruweloyewa3066 Před rokem +10

    ወንድ ልጅ መቼም ቢሆን ከልጁ እናት አይርቅም ካንቺ ልጅ ቢወልድ እንኳ እንደ መጀመሪያ ልጆቹ አይወዳቸውም በጥቅሉ የወለደ ሰው ማግባት መቃጠል ነው

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 2 lety +41

    ማሻአሏህ ብያለው ግን የኔ አመለካከት ከወለዱ ከአንድ ሴት መሆን አለበት ከሁለት ሶሰት መውለድ ለልጆጃችሁ ጠንቅ ነው

    • @Abdullah-rk2gm
      @Abdullah-rk2gm Před 2 lety

      ምኑነ ነው ጠንቅ በሃል እስከሆነ

    • @rehimaahmed
      @rehimaahmed Před 2 lety +2

      @@Abdullah-rk2gm የኔ አመለካከት ነው እናቱ ከሌላ የወለዴ ወንድ አይመቸኝም 🤔🤔🤔

    • @yousuf9041
      @yousuf9041 Před 2 lety +4

      ልክነሽ ወላሂ የደረሰበት ነው የሚቀው

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Před 2 lety

      ትክክልል

    • @dyddurus8958
      @dyddurus8958 Před 2 lety

      ማሻአላህ

  • @mimiyoutube6796
    @mimiyoutube6796 Před 2 lety +6

    ገንፎ ነገ አንዷ ትቀማታለች በስፈሩት ቁና ይስፈሩበታል ለሷ ያልሆነ ለልጆቹ እናት ላንቺ አይሆንም

  • @mhmadnasir2302
    @mhmadnasir2302 Před rokem +1

    ቆንጆ አደለም የቆንጆ አሰቀያአሚኢ ሰው ወሰጡ እንጂ እላይዩ አደለም የቀላቹሁትም የፀሀይ ቡርሀን እጥረት ነው ቱረክ ወሰደሸ አዝናኝው አንቺ ጠማአማአ ደግሞኦ ለአረቡ ሀገር ውንዱ ክዳን እኮናቸው እነሱ ቁራሌው ቁራሌው ቢባልሁ ሁሉም ቦታ አሉ አይግረማአቹሁ

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Před 2 lety +74

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈m

    • @aniuganiuh1701
      @aniuganiuh1701 Před 2 lety

      እውነት ነው ሁሴን አልሀምዱሊላ ሙሉ አፌ ስለሠጠን

    • @salemasalema444
      @salemasalema444 Před rokem

      ኤዉለህ ሱማ አለሃሙዱልለሃ አፍያ ለጡትንም አፍያ ይስጠቻዉ

  • @user-fx3kp4vk1m
    @user-fx3kp4vk1m Před 2 lety +30

    ቆጇወድ እመኑኝ
    ባል አይሆንምወላሂ
    እኔ እዴዝህ ቆጁየ
    እጮኝ ነበረኝ ግን
    ግን አድቀንኳን ባካል
    ሳንተያይ ተለያየን
    የሆነ ሺልጥልጥ ነገረነው
    😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @hayu1921
      @hayu1921 Před 2 lety

      ሳህ እኔም እዳንች ወሻታም የወንዲ ቆፍጠን ያለ ወንዲ እንጂ ሽልጥልጥ አልወዲም የላይ ዉበት ሳይሆን የወስጥ ዉበትነዉ ለሰዉልጂ ሁሉ ኢክሩየ የኔ ወሎየ ትዳርሽ ያማረ የሰመረ ይሁንልሽ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Před 2 lety

      ክክክክክክ

    • @SuSu-ch8np
      @SuSu-ch8np Před 2 lety

      ደሞኮ ማልሽ ምን አሣወቀሽ እረ ተው ሴቶች የንግግር ስርአት ይኑረን

    • @user-ol5td3hg5j
      @user-ol5td3hg5j Před 2 lety +3

      የኔም ማሻ አላህ ነበር በጮኛ ሁለት አመት ተኩል ቆየን ተጋብተን አንድ አመት አብረን ኑረናል ሰደት መጣሁ ሌላ ጋ ሲሄድ እኔጋር ተጣላን ተፋታን እኔን ሲፈታ ያሰባት ሌላ አገባች ክክክክ ከሰረ አሁን ይዟል ማልቀስ እኔ ግን እንደኔው ጠይም አይቻለሁ መቸም አያገኘኝ

    • @user-fx3kp4vk1m
      @user-fx3kp4vk1m Před 2 lety +1

      @@user-ol5td3hg5j 😂👍
      ወላሂ ቢለምንሺም እሺ እዳትይው
      ሀያቲ ይሄገልቱ የኔ አላገባም
      ቤት እራሱ አብረን ሰረተ አናል
      እስቲ ወድነው እኔ እሰራሁቤት
      ሌላሴት ቢመጣ አለቀውም

  • @rahmamuhammad4582
    @rahmamuhammad4582 Před 2 lety +7

    ቆጆ ወንድ መልመጃ ወዳወድነቱ አይረባም ውስጣቸው እደመካቸው አደለም

  • @saadasada9693
    @saadasada9693 Před 2 lety +13

    ሴቶችዬ አትግማሙ ትዳር የያዘወንድ ምንልታረጉ ታወራችሁ ስጀመር አች በሳቦታ ብትሆኝ ምንዪ ሰማሻል ትዳር የያዘወንድ በሆላ ወደል ጆቹ ከዛ ያዙኝ ልቀቁኝ

  • @rabitube1028
    @rabitube1028 Před 2 lety +11

    ሢጀመር በፊልተር ነው ይሄ እሠርጉ ፎቶ በኖርማል እዩት በደብ የምን ማካበድ ነው

  • @njvip6090
    @njvip6090 Před 2 lety +16

    ደስታችሁ ደስታችን ነው ግን የናተ ንፍታችሁ በሚዲያ መቀልቀላችሁ ብቻነው አደኛ ዲናችን አይፈቅድም ሁለተኛ ሰው ማሻላህ አይልም እህቴ ወድሜ

    • @user-gu6oi8bu1y
      @user-gu6oi8bu1y Před rokem

      ትክክል احسنت

    • @user-gu6oi8bu1y
      @user-gu6oi8bu1y Před rokem

      አሰለሙአሌይኩም ወራህማቱሏህ ወበራከቱሁ
      ሙሹሮች ኡኳን አሏህ ላዝ ቀን አበቃቹ الحمدلله
      ስቀጥል አሏህ ይቅሪበላቹ ምክር ለወንድሜ ነ ለእህቴ ኢክራም ወሏህ ወሏህ አሏህን እንፍረ ሞት አለብን እኮ በምድያ መወጠተቹው አደገው ከበድ ነው አንደኛ አይንነስ የሰው አይን ጥሩ ነውን ሁሌተኛ በዱነችን የምቀረን ነገሪ ነው የምየገበት አንድ የምመላክተት ሺ አኡዙብሏህ ተዉ ወንድም ምስትክ ደብቀት ሌለ አጂነብ እንደይመላከተት የሰዉ አይን ትዳራ እያፈረሳ እኮ ነው መገበተቸው ሰይተይ ፍቻ የምሉ ፍራቸው ሁሉም ምኞተቸው የሰው አይን ሂልም አሪጎ መስመመት አይኖሪም ብዙ አደገ ነው ተዉ ድብቁ ሁኑ አሏህ ይመለከተቹሀል እኮ

    • @shamssoraj6664
      @shamssoraj6664 Před rokem

      @@user-gu6oi8bu1y ትክክል

    • @user-bj3wi5rk5b
      @user-bj3wi5rk5b Před rokem

      ደምሩኝ ውዶች 🙏

  • @amhabesha589
    @amhabesha589 Před 2 lety +4

    መሸአላህ መሸአላህ አላህ ትዳራችሁን ይባርክ ፍቅራቹ ያብብ ለፍሬ ያብቃቹ ቆንጆዎች 🌷🌷🌷🌷💗

  • @selma5801
    @selma5801 Před 2 lety +6

    እዩኝ እዩኝ ደብቁኝ ደብቁኝ ነው ቅድሚያ ተደበቁ ገለቴ

  • @hhc4594
    @hhc4594 Před 2 lety +5

    ትዳሩንአላህያሳምርልሽ በሚድያመውጣቱ ምንም ጥቅምየለውም

  • @rewdatube581
    @rewdatube581 Před 2 lety

    አሰላም አለኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ጤና አንደነት ለሀገራችን አሪፍ ቆይታ ነበር በሌላ እንጠብቀልን👍🌺

  • @hawahawa792
    @hawahawa792 Před 2 lety +4

    ቆጆ እሚባል አይደለም ሞሀባ ብቻነው ያለው ተረጋጉ ኮሜትሮች

  • @halimaali1185
    @halimaali1185 Před 2 lety +2

    ለምትሳደቡ አሏህ ልቦና ይስጣችሑ አኡዙቢሏህ እነዚህ ልጆች በሐላል ተጋቡ እጂ ምንአደረጎችሑ ነውስ እደሊሎቹ በሐራም ከአዱ ሑቴል ወደአዱ ይተኙእደ ያአሏህ ምናለ አፋችሑን ባይበላችሑ ተዋቸው ይኖሩበት እደ ሆ

  • @zenatberihun9324
    @zenatberihun9324 Před 2 lety +9

    ኮሜቴው ች የሚምር ሰዉ እወቁ አያምርም በሰ

  • @salemasalema444
    @salemasalema444 Před rokem +2

    ማሻ አለህ ደስ ስትሉ 🌷🌷🌷

  • @tube795
    @tube795 Před 2 lety +4

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቺሁ ሁለት ቆንጆወቺ

    • @hayatmohamed8456
      @hayatmohamed8456 Před 2 lety

      በጣም ቆጆ መልካም ደስ የሚል ወድ ነው ግን ከሌላ ሴት ስለቀማሽው አችንም ሌላ ሴት እደሚቀማሽ አልጠራጠርም አተግን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ደስ የምትል ወድ ነህ

  • @zeynebyoutube709
    @zeynebyoutube709 Před 2 lety

    ማሽአላህ ደሥትላላችሁ

  • @madetube
    @madetube Před rokem

    አሰለም አሌኩም ዉረህመቱለህ ዉበርከቱለህ አህለን ኡከን ደና መጠችዉ አሪፊ ቆይታ ነበር ሰለም ምርጥ ቪዶዉ ነዉ እናማሰጊናሌን ገና ቡዙ እንጠብቀሌን ጎቦዚ ጀጊና በሌለ ቪዶ እሰከምንገነኛ ፊቅር አንድነት ለሁለችን ታማኛዉ ✅

  • @AichaAicha-bh7tl
    @AichaAicha-bh7tl Před 2 lety

    መሻ አላ ያማረ የሠመረ ያርግላቺህ

  • @rihanaseid2430
    @rihanaseid2430 Před 2 lety +2

    አሏህ ትዳራችሁን ያሳምርላችሁ ሰው ብዙ ያወራል አትስሙቸው እናማ ሚዳታ ላይ ብዙ ይወራል ደበቅ በሉ

  • @mmmmmbjjjd7250
    @mmmmmbjjjd7250 Před rokem

    ማሻአላህ፣አላህያማረያድረግላችሁ፣ኢክሩየ፣አንዳንዱን፣ኮሜንት፣ባላየላሺበሉት

  • @user-qq5tm2pr4r
    @user-qq5tm2pr4r Před 2 lety +11

    ቆጆ እሚባል አደለም ከወር በኃላ እዳለ መልጦነዉምናየዉ የዛሬ አመትማ ሰይፉ ፋታዉን ቁጭ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-mr7xy8kc8h
    @user-mr7xy8kc8h Před 2 lety +1

    መልካም ትዳር ማማየ ግን ይቅርታ ባልየው ቆንጆ ነው የምትሉ እኔ ግን ምኑም አያምረኝ 😏😏😏ሰው እደ እይታው ነው 😏😏😏

  • @jobazamoussa927
    @jobazamoussa927 Před 2 lety

    መኪያዬ እና ባልሽ ተባረከላ ቢያለዉ ማሮቼ❤❤❤

  • @jobazamoussa927
    @jobazamoussa927 Před 2 lety +4

    ኢክሩ ትዳራቹ ያመረ የሠመረ ዪሁንላቹ ❤❤❤❤

  • @sameeraokbai2896
    @sameeraokbai2896 Před 2 lety +3

    እኪሩ ሰታሚሩ💕💕💞💏🙋✌💖👨‍❤️‍💋‍👨👨‍❤️‍💋‍👨

  • @edbethurera6835
    @edbethurera6835 Před rokem

    ማሻአላ መብሩክ

  • @user-yz2oz6fv4z
    @user-yz2oz6fv4z Před 2 lety

    ማሻአላህ። አላህ ለፍሬየ ያብቃችሁ

  • @amriah778
    @amriah778 Před 2 lety +1

    ማሸ አለህ ኢክሩ ማረበ ብዬሸለሁኝ ዬኔ ቆንጆ ዎድሜ መብሩክ ብዬከለሁኝ

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 Před 2 lety

    ሁለቱም ውብ ቆንጆ ማሻላህ

  • @ummfarahtube5487
    @ummfarahtube5487 Před 2 lety

    ማሸሰአላህ በርቱ

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b Před rokem +1

    ስታምሩ በማርያም የ እናንተ ልጅማ ፈረንጅ ነው የሚመስለው 👌😘😍🙏

  • @batoulabatoul5836
    @batoulabatoul5836 Před 2 lety +1

    መሸአለህ

  • @youtoutube7668
    @youtoutube7668 Před 2 lety

    ኢክሩድቡሺየ በጣምቆጆነሺ የኔደርባባ

  • @ababeyame8902
    @ababeyame8902 Před rokem

    ማሻለህ ያምራል እህት ዉለጂ ክበራ ደምራኝ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 2 lety +3

    እረ ወገን ትችቱንትተን መልካምነገር እንመኝ

  • @user-yo9ke6pe9q
    @user-yo9ke6pe9q Před 2 lety +22

    እኔሰ ሳየዉ ሁላ አጭበርባሪ አጭበርባሪ ይመሰለኛል😏😏

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow Před 2 lety

      ውደ ደምሪኝ

    • @hn8084
      @hn8084 Před 2 lety

      😁😁😁😁🥰🥰🥰

    • @user-qw4kl8wl2c
      @user-qw4kl8wl2c Před 2 lety

      ክክክክክክ ኮሜትሽን ሳይ ውሀ እየጸጣሁ ነበር ትን ሊለኝ በሳቅ

    • @user-ud3rh1yv9o
      @user-ud3rh1yv9o Před 2 lety

      እደው ኮሜታተሮቺ እደት እደምታሰቁኝ ወላሂ 😂😂😂😂

    • @meyiramawol5993
      @meyiramawol5993 Před 2 lety

      ክክክክክክ እዳው ኮሜቶች በጣም እኳ ነው የምታስቁት

  • @hshsahha-ib4gy
    @hshsahha-ib4gy Před rokem

    ሁለት ቆጆ

  • @rabiaadam6160
    @rabiaadam6160 Před 2 lety

    እናቱ እንደኔ ሴት ሰለሆንሺ ብቻ አሳዘንሺኝ ከቻልሺ ለራሰሺ ጊዜ ሰጭና በደብ አሰብ ሳትኳኳል ያችን የመሰለች ዉብ ምሰቱን ትቷት ዛሬም ወደ አንች መቶ ከንፈሩን አሰረ ይመጣል ነገሩ እንደ ሄኖክ ድንቁ እንዳይሆን መጨረሻሺን ያሳምረዉ ዱአ አርግ

  • @edbethurera6835
    @edbethurera6835 Před rokem

    እዴነት ነዉ ማሬሬሬ

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 Před 2 lety +2

    ማሻአላህ፣ግን፣የሁለቱንም፣ሀቅ፣ጠብቅ

  • @user-ew5op8ox1i
    @user-ew5op8ox1i Před 2 lety +3

    ማግባቱን አግባ ልጆች ግን ?

  • @alhamdulilah8206
    @alhamdulilah8206 Před 2 lety

    Wow amazing masheallah

  • @hvgyty3350
    @hvgyty3350 Před rokem

    ማሻአላህ. ያማረየሰማረይሁንትዳራቹ. ደሥብሎኛል ውድየሀገሬልጆች. ይህድግስ በኢትዮቢሆን. ሥትምሥኪን. ተመግቦእኳን ዱአቢያረግላቹ. ነበር. ግን. ከቻላቹ በዲነልእሥላም. ለመዋብሞክሩ. እቺአለምጠፊናትና. በተለይወድማችን. አጠናክራትበዲኗ. እኛሤቶቾ ደካማ ነን ።

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 Před 2 lety +5

    ኢክራም በሱፊት ስትታይ በጂ የተሰራች ቶፋ ነው የምትመስለው ክክክክ

  • @badriyamohamad1185
    @badriyamohamad1185 Před 2 lety

    Baxami dastllchu👍👍👌👌👌💞💞💞💞

  • @marieyamyamam3519
    @marieyamyamam3519 Před 2 lety +1

    ኢክሩየ።የኔውድ።ሊቃምልበሽ።አባዋራውም።እዘዝ።

  • @lobabahuseen6134
    @lobabahuseen6134 Před rokem

    አብሽሩ

  • @tamemamadre246
    @tamemamadre246 Před rokem +1

    የኔማሮችስወዳችሁ

  • @hawaebrahim3720
    @hawaebrahim3720 Před 2 lety

    ትዳራችሁን ያሳምርላችሁ ሚድያ ላይ ግን አለን አለን ማለታችሁን ደስ አላለኝም

  • @SuSu-ch8np
    @SuSu-ch8np Před 2 lety +7

    ታምራላችሁ ሁለታችሁም ቆጆዎች ናችሁ
    ኢክሩ በብዛት እሚጫጩብሽ ሴቶች ናቸው
    እነሡም ምክኒያታቸው ቅናት ብቻ ነው 🤣🤣🤣🤣

  • @sefiyayesuf1098
    @sefiyayesuf1098 Před 2 lety +2

    ስሚ እናት የምታየውን ወግ አላህ አያሳይሽ አንቺ ስጀመር የቡና ቤት ሴት ነሽ የሰው ባል ባትቀሚ ቆመሽ ነበር የምትቀሪው አላህ በሰላም አይገላግልሽ እድ ያለቀሰችው ለቅሶ ቤትሽ ትዳር ላይ ይግባ በሳ የደረሰ ሀዘን አንቺም ጋ ይግባ ከአንድ ባርሌዲ ሴት የሚደረገውን ነው ያረግሽው ሲጀመር ስራችን ታቂዋለሽ የሞቀ ትዳራቸውን ውሀ ቸልሰስ በብርና በሆዲ ደልለሽ በጅሽ አስገባሽ አራት ልጆቹን ሜዳ ላይ ጥለሽ አንቺኮ ባጋሊና ፖኪስታን ነበር እሚጫወትብሽ ሸሌ

    • @susu4267
      @susu4267 Před 2 lety

      ከወደዳት ይመለስላታል የኔ ምሰኪን አላህ ይደግፋት

    • @user-sc7lf2vm1s
      @user-sc7lf2vm1s Před 2 lety

      አላህ ምላስሽን ያስተካክልልሽ ሱባሀን አላህ ምጉድ ነሽ ሴትዩ

    • @user-sc7lf2vm1s
      @user-sc7lf2vm1s Před 2 lety

      በዚህ ምላሳችሁ ነው ባል እደ እቃ የምቀያይሩት

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z Před 2 lety

      ባለጌ ነሽ እቃ ነው እንዴ የምቀማው

    • @alain7202
      @alain7202 Před 2 lety

      የአላህ ግን እውነት ነው አራት ልጆች አሉት ?

  • @aishamohammed7748
    @aishamohammed7748 Před 2 lety +1

    አላሕንፍሩ

  • @aasgasd9070
    @aasgasd9070 Před 2 lety

    شاءالله شاء الله شاء الله 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @emanemewnejatemanemewnjat7548

    ኢክሩዬየኔቆጆደስታሽ ደስታዬነው

  • @zahraethiopia2954
    @zahraethiopia2954 Před rokem

    መሸአለህ ይማቻቹ የጋሬ ልጆች

  • @romanrijas5287
    @romanrijas5287 Před 2 lety

    Maashllaa

  • @maramemuhammed4809
    @maramemuhammed4809 Před 2 lety +1

    አላህይጠብቕቃችሁመሻላህእራሳችሁንጠብቁ

    • @amenmedia529
      @amenmedia529 Před 2 lety

      ማማዬ በቅንነት ሰብስክራብ አድርጊኝ አመሰግናለሁ

    • @user-jq4qb9bv7c
      @user-jq4qb9bv7c Před 2 lety +1

      @@amenmedia529 እንደማመር

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr Před rokem

    ኢክሩዋ ወላሂደሥትይኝአለሽይሄሠዉየግን ላችአይመጥንሽምየሆነልክፍትነገርነዉ

  • @user-vy8pz3so1w
    @user-vy8pz3so1w Před 2 lety +2

    ያብጂህ

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y Před 2 lety

    ቆጆ ቆጆ አትበሉ ቁጂና ምንም አይሰራ ውበት እረጋፊ ነው ግን እንደሸሪአ በኖሩ ካሜራ አታቁም ነገ አገር ቢገቡ አመዲ ይሆናሉ

  • @user-xd8gi4yz6j
    @user-xd8gi4yz6j Před rokem

    ከእቅርታ ጋ የእክራምን እና የማልክን አድራሻ ለአለህ ብላቹህ ላኩልን

  • @edbethurera6835
    @edbethurera6835 Před rokem

    ክያ ነኛ

  • @user-cd9zq4ik4n
    @user-cd9zq4ik4n Před rokem

    እዩኝ ስሙኝ ብላቹሀል ለኸይር ያርግላቹ ግን የልጆችህ እናት ለማስቀናት ይመስላል እሷ እኮ አታያቹም ብታይም ሁለት ወይ ሶስት ቪድዮ ቢሆን ነው እንግዲህ ለናንተም መልካም ጋብቻ ለዛችም አላህ ጥሩ የህይወት አጋር ይስጣት

  • @user-eu3bt4ci8j
    @user-eu3bt4ci8j Před 2 lety +2

    መልሷን ቀቅላ ትብላው ይቺህ ነጥቆ ሯጭ👊

  • @user-je6uu2ij3n
    @user-je6uu2ij3n Před rokem

    እሄ እኮ የድሮ ቪደወ ነው😅😅😅

  • @zuzu8113
    @zuzu8113 Před 2 lety +1

    ታምራላችሁ ግንሚድያ አታብዙ ምቀኛ አዮጠፋም

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 Před 2 lety +3

    የሚገርም ቁንጅናነው ያለሽ ዋው

  • @fadaskoliyis479
    @fadaskoliyis479 Před 2 lety

    😍😍😍

  • @edbethurera6835
    @edbethurera6835 Před rokem

    wowwwww

  • @jinatjinat8340
    @jinatjinat8340 Před 2 lety

    እሷምቆጆናት

  • @mdisied1698
    @mdisied1698 Před 2 lety

    አስላምአለይኩም።ስላምናችሁውዶች።ያማርእናየስመርትዳርያርገላችሁ።ኢክሩ።የኔውድ።ሁሉምስውየራሱንሂውትነው።የሚኖርው።እሱየማስትዳድር።አቅምካለው።እንኳንሁሉት።አይደለም።አራትምይችላል።ትዳርሽያመር።የስመርአላህያደርገልሽ።መብሩክብያለሁ።መልካምትዳርያርገላችሁ።ወድሜአላህትደራችሁንያመርየስመርያርግላችሁ።ስውያለውንቢል።ገድአይስጥህ።ዋናው።ነገር።ያትአቅምእናፍቅርጤናካለሁሉምነገር።አለ።ግንአደራ።ወድሜ።አኬራህን።እንዳትባላህ።ይችአላም።ጠፊናት።አብሽሩ።አላህያመርትዳርያደርግላችሁ።በትርፍበጣምነውየምውዳችሁ

  • @wer7703
    @wer7703 Před 2 lety

    ❤❤👍👍

  • @hindeyahussaen506
    @hindeyahussaen506 Před rokem

    Mashallaah mashallaah mashallaah mabaruki mabaruki ekane dase alcho tmasasalalacho batame tamaralacho 💚❤️🥰🥰🥰🥰❤️❤️

  • @serkalemselma9918
    @serkalemselma9918 Před rokem

    እንካን ደስ አላችሁ እወዳችሃለሁ

  • @tamemamadre246
    @tamemamadre246 Před rokem +1

    ፍቅራችሁንያብዛላችሁ

  • @Fathimarihana-zj7yf
    @Fathimarihana-zj7yf Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-rc9pd9xb2b
    @user-rc9pd9xb2b Před rokem

    እረ ቆጆ ቆጆ እያላችሁ አታካብዱ ስት ቆጂየ ወድ አለ ቱ ሲቀጥል ቁጂና ምንም አያደርግም የውስጥ ቢሆን እጂ

  • @user-ii3cs7cm4m
    @user-ii3cs7cm4m Před 2 lety +2

    ሁማር

  • @rozaaa3483
    @rozaaa3483 Před rokem

    Nege lij kewelsh bewala tilosh yalemehdu bemin ergitenga nesh?
    Lemangawm neg bene yemilewn adibu yesew tidar wist kemegbat befit

  • @mohamedsalem4447
    @mohamedsalem4447 Před rokem

    አረ ግን እውነት ያችኛዋናት የምታምረው ግን ዋናው ፀባይነው

  • @foziyaali5123
    @foziyaali5123 Před 2 lety +5

    ጥሎብኚ የወንድ ቆጆ አልወድም

    • @sjjssnsn775
      @sjjssnsn775 Před 2 lety

      ወለህ እኔም በጠም ነው ምጠለው

    • @ekramekram6901
      @ekramekram6901 Před 2 lety

      ሠው እንዳመለከቱነውጂ ለኔእይታ ቆንጆአይደለም ቆንጆማለት የልጆቹንእናትልጆቹን የመንከባከብነው ለኔቆንጆወንድ የጥላሥር እሸትየመሠለወንድ ደሥአይለኝም አልመድም

    • @saeedaahmad2645
      @saeedaahmad2645 Před 2 lety

      እኔም ሴት ነዉ የሚመስሉኝ

  • @user-tp8xj6gq7o
    @user-tp8xj6gq7o Před 2 lety

    አችንምነገጧትአንጥቶነዉየሚደርብብሺጠብቂ

  • @badriyamohamad1185
    @badriyamohamad1185 Před 2 lety

    Ekani dasalchu Alfi maburki

  • @hadiyamohammad8383
    @hadiyamohammad8383 Před 2 lety +2

    እኔ፣የልጆን፣ሚሥት፣አደቃታለሁ፣ሥረአቶን፣በሚድያ፣ሥታወራ፣ሥረአቶ፣ማሽአላህ፣መልሣ፣ረጃቱበላት፣ቅርብ፣ግዝነው፣የፈታሀት

    • @hadiyamohammad8383
      @hadiyamohammad8383 Před 2 lety

      ክክክየልጆቹን፣እናት፣ልልፈልጌነውበሥተትነው

    • @user-go7xm7xf5o
      @user-go7xm7xf5o Před 2 lety

      ክክክ ሚስኪን ነፈር🤓

  • @jinatjinat8340
    @jinatjinat8340 Před 2 lety +1

    ምንቆጆወንድ ቆጆወንድትላላችሁ እሷስብቶን ቆጆአይደለችእደ ዠኔባል ከዚህይበልጣል ግንልቡምውብነው አታካብዱ

  • @zebibaali7119
    @zebibaali7119 Před 2 lety

    ኢክራም በጦረነት ቤተሠብ አጣይ አልተባለምነበር ሆ መልካም ትዳር

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 Před 2 lety +22

    በጣም ቆንጆ ነው ግን ወንድ ልጅ እንደዚህ ሲሆን ብዙም አልወድም ምልኩ ኮስተር ያለ ሁኖ ወንዳወንድ ይመቸኛል አንተ የሴት ውበት ነው ያለህ

  • @wubalemsintayehu1601
    @wubalemsintayehu1601 Před 2 lety

    Kalgochu layetashe alia aywadaweme

  • @HanaHana-lb6zo
    @HanaHana-lb6zo Před 2 lety +1

    ምነውኮመታተሮች ተጨረጨራችሁ እነቆሞቀርአረጋጉት ታምራላችሁ👍

  • @hayatwasy3564
    @hayatwasy3564 Před 2 lety +1

    ሙስሊምሴትእድሄሆንስሚድህያላይሱበሀንአላህ

  • @alezacuevas4306
    @alezacuevas4306 Před 2 lety

    ኮሜትላይነው የመጣሁት

  • @rukyadawud745
    @rukyadawud745 Před rokem

    አቺ ደሞ ሶስተኛ ዳሪዉ ኢማን ካለሽ እእእ

  • @fadaskoliyis479
    @fadaskoliyis479 Před 2 lety

    ሀይ

  • @shamilanesire7344
    @shamilanesire7344 Před rokem

    😂😂😂😂😂በሉኳዉ ዝም ብዬ ሰየዉ በመጀመራዉ ትደሩ በጠም ጉደት ደርሶበትል