ስለ ካርጎ ምን ምን ማረግ እደሚቻል ኑ ሙሉዉን አዳምጡ ይዤላችሁ መጥቻለሁ 0552826540/0592202850👈

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 10. 2022

Komentáře • 66

  • @magdessafely2358
    @magdessafely2358 Před rokem +5

    እሽ በጣም እናመስገናለን ግን ሰታቀርቡለን ቀኑን እና አመተ ምረቱን በታስቀምጡልን ጥሩነው መክኒያቱም የቆየነው አድስነው ለመለየት ስለሚአስቼግር

    • @omsifantube7867
      @omsifantube7867  Před rokem

      awo lek nesh ades naw gena 2 waru naw

    • @HANNA-qy5bl
      @HANNA-qy5bl Před rokem +1

      አዎ እውነት ነው ቀን ወይም አመት ተምህረት ያስፈልጋል

  • @kenanmedia1
    @kenanmedia1 Před rokem +8

    አይ ዘመን ከባድጊዜደርሰናል ካርጎ ሰርተን የሰበስብነው መላክ አልቻልንም ፍትህ ፍትህ

  • @rihanatube-7
    @rihanatube-7 Před rokem +2

    ሠላም እንደት ነሽ በርች አርፍ ቆይታ ነር ቀጥይበት ሀገራችችን ሠላም ይመልስልን

  • @UmYosefYouTube
    @UmYosefYouTube Před rokem +1

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ብዝት ይበል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት ያለነዉን ለሀገራችን ያብቃን አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን🌹🌹🌹🌹

  • @tubeemuhayat8731
    @tubeemuhayat8731 Před rokem

    አሠለምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁሠላምውድየሀገሬልጆች ሠላማችሁይብዛበያላችሁበት አሪፍቆይታነበር ውዴአሥፈላጊ መረጃነው እናመሠግናለን

  • @beydatube
    @beydatube Před rokem +1

    aselamu aleykum werah metulahi weberakatuhu eht enkan dena metash arif mereja yzeshln sle metash kelb enamesegn alen

  • @zedtube6796
    @zedtube6796 Před rokem

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሠላም እሙ ሴፌን የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሺልኝ የኔ ውድ ማሻ አሏህ ዛሬ ደግሞ የት ነሽ በይ ሴፌንንም አብረሸ እዳታደርጊያት

  • @myhuaweihuawei7959
    @myhuaweihuawei7959 Před 11 měsíci

    ማሻአላህ ጥሩ ነው ለአንድ በርሚል ስንት ያስከፍላሉ???

  • @cfghn7375
    @cfghn7375 Před rokem

    ማሻአላህ

  • @ReemTube
    @ReemTube Před rokem

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የአላህ ሰላም እዝነት በረከት ጥበቃ አይለይሽ እህቴ እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ማሻአላህ እስቲ ያግረው ሼር ላይክ ኮሜት ሼር በመደራረግ እንጠያየቅ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር አንድነት ለእናት ሀገራችን

  • @user-fm9ul8sz9u
    @user-fm9ul8sz9u Před rokem +1

    ጂዳ ነሽ ወላረያድ መልሽልኚ እህት ሰሞኑን መላክ ፈልጊነው የሰማችሁ መረጃ መልሱልኚ እህቶች

  • @halimaayou8896
    @halimaayou8896 Před rokem

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته اهلا وسهلا يا مرحبا جزاك الله خيرا بارك الله فيك الله يحميك ويوفقك كيفك انت الله يهدينا نصرات المستقيم

  • @susuusifan2707
    @susuusifan2707 Před rokem

    arif naw wede❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @adismikenen3090
    @adismikenen3090 Před rokem +1

    ስላምሽ፡በዚትዪበል፡እንካንደናመጣሽ፡እኔ፡እፈልጊነበረ ምንዪሻለኛል ያድርጉ😢

  • @beteyya4267
    @beteyya4267 Před 10 měsíci

    እቤት ሆነሽ ማፃፍ ትችያልሽ እኔ 5በኃላ ልገባ ብዬ እምባሲነውአሉኝ

  • @fatumafatumanejashi8002

    mashallah hawyyyyy

  • @norahhabte739
    @norahhabte739 Před rokem +1

    ሠላም ሰላምአላሙሰሸረምሸሸርከሠላሞሰላሞሸርከሸረር assalamualaikum around me to love you over America too assalamualaikum assalamu alaikum

  • @RadWogedieTube
    @RadWogedieTube Před rokem

    አስላምአሊኩምእራህመቱላህወበርከቱ ስላም እህት የካርጎ ናገር ግን ከባድ ነው ብለዋል ቀርፅ እንዳንድ ሳስብ ሀገሬ በግዜ ኖር አላለሁኝ ማለት ቅርፅ ከባድ ነው

  • @zemizemYouber-rr8pf1dh7g

    asalamo alikuimi warahimatuila wabarakatui ikani basalami matase weda balasebati salamise ibiza arefi koita nabare

  • @kenanmedia1
    @kenanmedia1 Před rokem

    አሰላም አለይኩም ውራህመቱውራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @shshehehhehehedj8379
    @shshehehhehehedj8379 Před rokem

    ባኮነገር ነሽ አትናገሪም እንዴ ታዲያ

  • @bezyyoutube4720
    @bezyyoutube4720 Před rokem

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔዉድ ከዬትነዉ በአላህ ሳዉድነዉ መሰልማሻአላህበጣምደዝስስል

  • @mekitube8209
    @mekitube8209 Před rokem

    aselam alkum werahimetulahi weberkathu selam selam wude betesbuchchne mamye amsehallha berch konko vdew new yayehut

  • @yawebdar33yashe37
    @yawebdar33yashe37 Před rokem

    አሁን ላይ ኪሎ ሥንት ነው ?

  • @tegestamaya1845
    @tegestamaya1845 Před rokem

    ካንስል ካልተደረገ ወረቀት አይሰጡም እያሉነወ እባክሺ ምታወቂወን መልሽልኝ ሌላወ በሰሜ ልኬ በሰሜ ሳወጣወ ብዙ ይቀረጣሉ

  • @tegestamaya1845
    @tegestamaya1845 Před rokem

    ቲቢ ይቻላል በማረያም መልሽልኝ በእጀ ይዥ ለመሄደ አሰቤ ነበር ቀረጥ አለወ ለ50 ኢን 60 እሺብር ነወ

  • @sabolatubesabolatube
    @sabolatubesabolatube Před rokem

    አስለምአለይክምውረምትለይውብረክቱህ አህሊንውስሊን እህት እደነሽልኝብርችልኝስለምፍቅርአደነትስለምለሀገሬችንንየአለህ

  • @mikiyayoutube6739
    @mikiyayoutube6739 Před rokem

    Aslem aleykum werahmetulliah weberekatuh aref mrja new ystshn hulm neger selam yehunlen kemnem

  • @user-lf6wk1qm9f
    @user-lf6wk1qm9f Před rokem

    አሰላም ዋሌኩም ሰላም ዉድና የተከበራቹ በተሰብ ከረት ነዉ

  • @Sumeyaadem
    @Sumeyaadem Před rokem

    አሰላማለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላማችዉ ይብዛ የትናዉ ቤታዉ ሰምታችዋል ያምራል ጋብዡይ ልምጣ ሰምተሻል ወደኔ ቤት አስተናግዳልዉ ስምታችዋል ግራበሉ አስተናግዳለዉ

  • @nefesfiem2920
    @nefesfiem2920 Před rokem

    አዲስነ ወይስ

  • @fafitub1981
    @fafitub1981 Před rokem

    ብአለህ መልሺልኝ. መቼነው ብረሜል ይቻለልውይ

  • @user-fm9ul8sz9u
    @user-fm9ul8sz9u Před rokem

    አሁን በገባ እስረኛ ካርጎ ማርግ ይቻላል ወይ መልሱልኚ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před rokem

    አሰላሙአለይኩም እህት መልሽልኝ እስኪ ወረቀት ካፃፍኩ ቴሌቪዥን ይቀረፃል እንዴ

    • @omsifantube7867
      @omsifantube7867  Před rokem

      ws wr wb wede yekereta aleyehutem neber ayekeretem

    • @titioumer
      @titioumer Před rokem

      በፈጠረሽ መልሽልኝ አድስ ቴሌቭዥን ይፈቀዳል

  • @yenebezatube1279
    @yenebezatube1279 Před rokem +1

    እንዴት ነው በ ነፃ የሚገባ

  • @user-zx7qx4xn4w
    @user-zx7qx4xn4w Před rokem

    ተየነዉ ኮየት ያላሺሁ ብቅበሉ ገዝሸ ለመላክ ፈራሁቀረጡን

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 Před rokem

    ሻንጣው አይጠቅልልም እንዴ

  • @user-jk6bj2ns2p
    @user-jk6bj2ns2p Před rokem

    የት ነዉ ነገሩን

  • @agsgsue2864
    @agsgsue2864 Před rokem

    የት ነዉ

  • @momin8886
    @momin8886 Před rokem

    የት ነው ውዶቸ

  • @fafitub1981
    @fafitub1981 Před rokem

    ብረሜል ይቻለክውይ ብፍጣራቹ ንገሩኝ

  • @mickeymastewl
    @mickeymastewl Před rokem

    ዎዴ ሀገሬ ቤት ታደርሳላቹ 🙏😢😌

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk Před rokem +1

    በርሚል ተፈቀደ እንደ ውደ

    • @omsifantube7867
      @omsifantube7867  Před rokem

      awo wede tefekedal

    • @tg-hf2zk
      @tg-hf2zk Před rokem

      አመሰግናለሁ

    • @mickeymastewl
      @mickeymastewl Před rokem

      እባክሽ አሁን ባርመሉ ይቻላል ዎይ
      እኔ ሁለት ባርሜል እቃ አለይን ግን አይቻልም እያሉ ነው

    • @omsifantube7867
      @omsifantube7867  Před rokem +1

      awo tefekedul