The Kingdom Voice: Ayalew By Samuel T Michael

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Music arrangement and post production
    Yabets Yimer (YB)
    #HappyNewYear #Ethiopia #TheKingdomVoice #SamuelTMichael
    Join us on Telegram: ቴልግራም ቻናል ሌሎችን ይጋብዙ T.me/albastrosministries

Komentáře • 222

  • @fikirtesahilugebre5909
    @fikirtesahilugebre5909 Před 4 lety +65

    ከአድማስ ማዶ ያለች ምድር የማስባት
    እትብቴ ስወለድ የተቀበረባት
    በቁጣው በትር ተመታ ያነከሠች
    ከሀሣቤ መች ተለየች
    ከፀሎቴ መች ተለየች
    ከጭንቀቴስ መች ተለየች
    ቀኑ ቢለዋወጥ ዘመን ቢፈራረቅ
    እሮሮዋ ብዙ የናት ሀገሬ ጣር
    ማነው ነህምያ እሱዋን የሚጠግን
    ሀፍረተ ስጋዋ እርቃኑዋ ሣይባክን
    ጭጋጉ እስከሚለቅ ድፍርሱ እስኪጠራ
    እግዚአብሔር በምህረት ፊቱን እስኪያበራ
    አፈርሽ እረጥቦ መዘናጠል ቀርቶ
    ተዋርደሽ ለእግዚአብሄር እጅሽ ተዘርግቶ
    ኢ ት ዮ ጵ ያ
    ቀኑ እስከሚደርስ
    ወደ አምላኬ ላልቅስ
    ወደ አምላኬ ላልቅስ
    ጭጋጉ እስከሚለቅ ድፍርሱ እስኪጠራ
    እግዚአብሔር በምህረት ፊቱን እስኪያበራ
    አፈርሽ እረጥቦ መዘናጠል ቀርቶ
    ተዋርደሽ ለእግዚአብሄር እጅሽ ተዘርግቶ
    🙏አስባት እናት ሀገሬን ምህረትህ ከሁሉ በላይ🙏
    ሠላምታ ይምጣ ከሠማይ 💚💛❤
    ሠላምታ ይምጣ ከሠማይ💚💛❤

    • @amarewoldemariam7694
      @amarewoldemariam7694 Před 2 lety

      God bless you brother!

    • @Mekta60
      @Mekta60 Před rokem +2

      ደስ ይበልሽ(ህ)! (ፊል.4:4-6)
      1.ጌታ ቅርብ ነውና(4)
      2. ጸልዩ እንጂ አትጨነቁ (5)
      3.ሁሉን ጌታ ይጠብቃል (6)

  • @jesuschristsavesjcspictures

    የእግዚአብሔር ክንድ በምድሬ ሲነሳ
    የመከራው ዘመን ሲረሳ
    እንባ ካለቀሰው ሲታበስ
    የዘመናት ፀሎት ሲመለስ
    አያለው............
    ተስፋ ቢጨልም በሁሉ ነገር
    አንደበት ግን ክፋ አይናገር
    ያለፈው ይብቃ እርግማኑ የምትሰሙ አያለው በሉ
    ...................አያለው....................
    የምትሰሙ አያለው በሉ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 3 lety +5

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!ብለሽ ነገሪአቸው፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!) ተባረኩ። ffj

  • @user-cu8be6fn7o
    @user-cu8be6fn7o Před 3 lety +8

    4:18 አሜን አሜን! !አያለሁ አያለሁ
    የተራበ ሲጠግብ:የታረዘ ሲለብስ ያዘነ ሲፅናና ያለቀሰ እንባው ሲታበስ የናቶች ሀዘን ምሬት ለቅሶ ግራ መጋባት በደስታ በእልልታ ሲለወጥ ልጆች የፈለጉትን ሲያገኙ ወገኔ ንፁህ ውሀ ሲጠጣ በገጠሮች ትምህርት ቤት ቤተ ክርስቲያንነና ሆስፒታሎች ሲገነቡ ወንጌል ሲስፋፋ …………ወዘተ
    አ ያ ለ ሁ 🌻። አያለሁ ኢየሱስ ጌታ ነው🌻።
    ዘመኑ ለአገራችን የመነሳት ዘመን ነው ይሄንን ሁላችንም አብረን እናያለን 🌻🌻🌻

  • @serinatewelde7037
    @serinatewelde7037 Před 3 lety +22

    ሳሚ የኛ ሉዩ ስጦታ በጣም ንወድሃለን ተባረክ

  • @godislovegodislove461
    @godislovegodislove461 Před 3 lety +23

    እንባዬ እላቆም አለኝ።
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የእግዚአብሔር ባርያ!!

  • @nehemiahisaac7507
    @nehemiahisaac7507 Před 4 lety +27

    የሚታለፍ ማይመስል ዐመትን ያሻገርከኝ ቸር ኣምላክ ኣመሰግንሃለው። ኣያለው ኣያለው ገና ብዙ ኣያለሁ,,,,
    " በሚመጣው ዘመን ያዕቆብ ሥር ይሰድዳል፥ እስራኤልም ያብባል ይጨበጭብማል፤ በፍሬያቸውም የዓለሙን ፊት ይሞላሉ። "
    (ትንቢተ ኢሳይያስ 27:6)

  • @user-tq4vo4et9c
    @user-tq4vo4et9c Před 4 měsíci

    የሚገርመኝ ለአሁኑ ጊዜ የዘመርከው እኮ የሚመስለው እግዚአብሔር ግን በእውነት አስቀድሞ ነው ያሳየህ ሳሚያችን በመዝሙሮች ውስጥ ትንቢት ይታያል ። መዝሙር በመንፈስ ቅዱስ ነው የሚመራው ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክ ❤

  • @medimedo5191
    @medimedo5191 Před 3 lety +8

    የጦርነት ድምፅ ሰምቶ
    ካደገበት ቀዬ ሸሽቶ
    በሰው ሀገር አንገት የደፋ
    የተናቀ የተገፋ
    ምድረ በዳን ሲያቓርጠው
    በረሀው ሁሉን ሲያስጥለው
    ግን ሀገሩን ይዞ በልቡ
    ተበትኗል ሰሜን ደቡቡ
    ተስፋው ቢጨልም ሁሉ ነገር
    አንደበት ግን ክፉ አይናገር
    ያለፈው ይብቃ ርግማኑ
    የምትሰሙኝ አያለሁ በሉ።
    አያለሁ አሜን!!!
    Sami stay blessed!!! much love n much respect❤

  • @johaneshetu1774
    @johaneshetu1774 Před 3 lety +9

    አይሃለሁ ገና አይሃለሁ ገና ገና ብዙ ክብር
    ሃሌ ሉያያያያያ
    ሳሜዬ ዘመንንን ይባረክ! !

  • @astersemere7665
    @astersemere7665 Před 4 lety +8

    አሜን እሜን
    እያለሁ እግዚአብሔር ራሱ ሲሰራ 🙏
    ሳሚ ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 Před 3 lety +2

    ሳሚዬ ምን ልበል እግዚአብሔር ይባርክህ ባንተ እግዚአብሔር የጀመረውን ስራ እስከፍፃሜህ እንደ ማለዳ ጀንበር ሙሉ ቀን እስኪሆን እየደመቀ እንደሚሄድ አገልግሎትህ እየደመቀ ይሂድ ይብዛልህል ደግሞም ጌታ በረዳኝ መጠን እፀልያለው የዘመናችን በረከት ነህ ።*እወድሃለው*

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b Před 4 lety +9

    ሳምዬ ብርክ በል መልካም ነገር እናያለንንንንን🌼🌼🌼👑👑👑👑👑👑👑

  • @gelnat1445
    @gelnat1445 Před 2 lety +2

    ወንድማችን ሳሚ..ቤትህ፣ ዘርህ፣ አገልግሎትህ ይባረክ። ክብር፣ ምሥጋና፣ ኃይል፣ ሞገስ፣ ታላቅነት ፦ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ለዘለዓለም አምላክ ለእግዚአብሔር ይሁንለት። አሜን!!!

  • @serkserk8422
    @serkserk8422 Před 3 lety

    ሰርተን እግዚአብሄርን በመፍራት ሐገራችንን መቀየር አለብን ። ዶ/ር ደረጄ የዘመሩትን መዝሙር በተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ እንዲሁም በባሰ ሁኔታ ውስጥ ሆነን የልጅ ልጁ አንተ ቆመሕ ስለሀገራችን ልምጃ ሳይሆን የምስጋና መስዋእት ነበር ማቅረብ የሚገባህ ። ሆኖም እግዚአብሔር ለምን አንልም አዋቂ ነው ነገር ግን አሜን እላለው አንተው ቆመህ በሕይወት ሆነሕ መልካሙ ዘመን መጥቶ የምስጋና መስዋትህን እስክታቀርብ ። አሜን ያየሕውን አያለው

  • @thuit77
    @thuit77 Před 4 lety +17

    Your voice is amazing given from God. God bless you!!

  • @josefkidane6556
    @josefkidane6556 Před 2 lety

    God help us to go back to our contry.to work and protect for our country.peace be to Eritrea and Ethiopiea and inoccent peopel of rigion of Tigray.

  • @jimtuley8736
    @jimtuley8736 Před 4 lety +12

    ሳሚ እንኳን ለ2013 አደረሳችሁ!
    ሳሚ;
    አገልግሎት ስትጀምር የተሰጠህን መልዕክት አላውቅም::ነገር ግን
    "የከበረ ከሁሉ የተሻለ " የሚለውን መዝሙር ጌታ ሲሰጥክ አገልግሎትክ ወደሚቀጠለው ትልቅ ደረጃ እንደተሸጋገረ አውቃለሁ::መዝሙሩን የሰማነውም ቆም ብለን ራሳችንን እንድንጠይቅ አድርጎናል::
    አንዳንድ ሰዎች መዝሙር መዘመር ብቻ አይደለም ለሚገፉትና ለተጎዱት ድምፅ መሆን ያስፈልጋል ሲሉ ሰምቼ በጣም ነው ያዘንኩት:: ስላልገባቸው ነውና አንተ ለወገን ድምፅ መሆን የጀመርከው ገና ዱር መሆኑን በዚያ በሚጣፍጥ አንደበትክ ቀስ ብለክ አስረዳቸው::
    በዓለም ላይ ትክክለኛ ጦርነት የተዋጉ ብዙ ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ:: ፍፁም ጦርነት የተዋጋ አንድ ሰው አውቃለሁ::እርሱም የይሁዳ ንጉሥ ኢዮሣፍጥ ነው::
    ሰራዊቱንም ያሰለፈው:
    1. ባለጥሩንባ; ባለከበሮ; ባለዕንብልታ; ባለዋሽንት እና ማንኛውንም የሙዚቃ መሰሪያ የያዙትን እና ድምጻዊያንን ፊታውራሪ
    2. ፈረሰኞችን; እግረኞችን (ለፎውን) ደጀን
    3. ስንቅና ትጥቅ ተሽካሚዎች ቀጥለው
    4. የይሁዳ መሪወች, መሳፍንትና መኳንንቱ አጃቢዎች ሆነው ወደ ጦር ሜዳ ወጡ::
    በመዘምራን እየተመሩ እግዚአብሔርን እያመሰገኑ ውጊያውን ቀጠሉ::
    ሠይፍ ሳይመዙ, ጥይት ሳይተኩሱ ይሁዳ ድል አደረገ:: የይሁዳ አምላክ ዛሬም ለዘለዓለሙም ይመሰገን::
    ከኢዮሣፍጥ ሠራዊት አንድም ሰው አልቆሰለም; አልሞተምም:: 2ኛ ዜና 20:20--30.
    ፍፁም ጦርነት ይሉሃል ይኼ ነው::
    መታወቅ ወጥመድ ነው:: የሚወዱህን ማስደሰት አለብህ:: በመጀመርያ ማስደሰት ያለብክ አንደኛ ወዳጅህን ነው:: ይህም እርሱን በመስማት ነው::1ኛ ሳሙኤል 15:22
    እዚህ ላይ በዕድሜ, በአገልግሎት ፀጋ የበለፀጉ አባቶች ምክር መድኃኒት ነው::
    ከሰዎች ጋር በቃላትም ሆነ በመሰሪያ መጨፋጨፍ ትርፉም ሆነ ውጤቱ ሞት ነው::
    በምስጋና መዝሙር መዋጋት ትርፉ ድል ውጤቱም የዘለዓለም ሕይወት ነው::
    ኢዮሣፍጥ የብሉይ ኪዳን ሰው ነው:: እግዚአብሔር ግን ለዘለዓለም ያው ነው::
    የኢዮሣፍጥ አምላክ የሳሚም አምላክ; አባትና ጌታ ነው::
    ጌታ ይባርካችሁ!

  • @selamselam8643
    @selamselam8643 Před 4 lety +3

    አሜን ዛሬም እግዚአብሔር አለ ጌታ ሆይ ዛሬም በምድራችን ላይ እንጠብቅሀለን
    አሜን አሜን አሜን እናያለን ጌታ በአንተ ታሪክ ተቀይሮ
    ስሚዬ ዘመንህ ይባረክ እንወድሀለን አንተ ስጦታችን ነህ
    አንተ እና የአንተ የሆነው ነገር ሁሉ በኢየስስ ደም የተሸፈነ ይሁን

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Před 3 lety +2

    ሳሚን እንደኔ ሚወደው 🥰💞🙏

    • @cherutenawu7443
      @cherutenawu7443 Před rokem

      አያለው አያለው ተባርክ ይብዛልህ ምረቱን ሳሚዬ

  • @eyobedyordanos
    @eyobedyordanos Před 3 lety +14

    I felt the presence of God while I hear the song

  • @yoranosberhane4046
    @yoranosberhane4046 Před 2 lety +1

    ሳሚዬ እ/ር ይባርክህ ።

  • @eyobzerihun2031
    @eyobzerihun2031 Před 2 lety +1

    ሣሚዬ በጣም ነው የምወድህ! ተባረክልኝ ❤🙏❤

  • @yeamlakendalkachew4118
    @yeamlakendalkachew4118 Před 3 lety +7

    I can't stop listening , god bless you!❤

  • @heratomurad5459
    @heratomurad5459 Před 2 lety +1

    God bless you amazing

  • @zenebeutura4579
    @zenebeutura4579 Před 24 dny

    ayalehu AYALEHU

  • @rutht9104
    @rutht9104 Před 4 lety +12

    ፀጋው ይብዛልህ ወንድማችን ❤️🙏🌻 ድንቅ ዝማሬ

  • @bereketnegewo1153
    @bereketnegewo1153 Před 2 lety +1

    እጅጉን ልብ የሚያንጽ ዝማሬ ነው፤ ጌታ ጸጋዉን ያብዛልህ። በጌታ ቤት መኖር ይሁንልህ።

  • @thomkid402
    @thomkid402 Před rokem

    I'm your die hard fan, cse u r 🕯️ light.

  • @SHEMATUBE
    @SHEMATUBE Před 3 lety +1

    haleluyaaa. geta yebarek samiye tebarek
    ይህን ኮመንት የምታነብ/የምታነቢ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ አንተን/አንቺን እና ቤተሰቦችን/ቤተሰቦችሽን ይጠብቅ
    ይህን ጊዜ እግዚአብሔር በቸርነቱ ያሳልፈን
    " amen
    ♪ አዲስ እና ቆየት ያሉ ዝማሬዎች
    ♪ የመጽሐፍ ቅዱስ ትረካዎች
    ♪ አዝናኝ ቪዲዮዎች
    ♪ መንፈሳዊ ኢንተርቪዎች
    ♪ እና ሌሎችም ... ለማግኘት ጎራ ይበሉ

  • @richoye2455
    @richoye2455 Před 2 lety

    Ligena new lelitu....ayalew gena bzu ayalew...Amen

  • @edenbayisa
    @edenbayisa Před 3 lety +1

    ተስፋ ነዉ የተሰማኝ…ተባረክ ሳሚዬ!!!

  • @ruthrobera1317
    @ruthrobera1317 Před 2 lety +2

    This song is bunch of prophetic message...yeah I'll see while God answers our prayer! Samisha mine😍

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Před 3 lety

    አሜን

  • @girmadansa9276
    @girmadansa9276 Před 3 lety +2

    my always #1 senior gospel singer! May almighty God bless you and all your families!!

  • @mikalkidane8384
    @mikalkidane8384 Před 2 lety +1

    God bless you sami

  • @shewayesiyoum3041
    @shewayesiyoum3041 Před 3 lety

    Amennnnnnnnnnnnnn
    Amennnnnnnnnnnnnnnnnn
    Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @marcywodajo4877
    @marcywodajo4877 Před 3 lety +4

    What an amazing song!!!God bless you! Yes it’s true I will see God’s mercy in my country🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @arayawoldebruk460
    @arayawoldebruk460 Před rokem

    ዘይፍፈልጦ ዝነበርኩ ጽብቅ ትምህርቲ

  • @meazameaza55
    @meazameaza55 Před 4 lety +1

    አሜን አያለሁ የጌታክ ብር ገና ብዙ አያለሁ!!

  • @abeni107
    @abeni107 Před 2 lety

    Wenaye Samiye tebareke yabede new ..... asebat milew part betam new miyamerew mibarekew !!!!!

  • @Victory527
    @Victory527 Před 7 měsíci +1

    You’re blessed Wow

  • @birukm4154
    @birukm4154 Před rokem +1

    Such a spirit filled song...Bless you

  • @lishanadmasu4004
    @lishanadmasu4004 Před 7 měsíci

    Ayaaleehu ..

  • @KishaChristian
    @KishaChristian Před 4 lety +1

    አያለሁ አያለሁ
    ገና ኦ ገና
    ብዙ አያለሁ አሜን

  • @lewbaba1116
    @lewbaba1116 Před 3 lety

    Amen Amen

  • @aregaeshetie76
    @aregaeshetie76 Před 2 lety +1

    God bless you brother you are our blessing!!!

  • @alephdesign82
    @alephdesign82 Před 2 lety

    አስባት እናት ሀገሬን 😭😭😭
    ምህረትህ ከሁሉ በላይ
    ሰላምታህ ይምጣ ከሰማይ 🤲🤲🤲

  • @aviationlife5449
    @aviationlife5449 Před 6 měsíci

    I like this song forever God bless you

  • @fikremilkyas7819
    @fikremilkyas7819 Před 4 lety +3

    Happy New year 2013 for all Christian .From South omo jinka Ethiopia .

  • @gemechudelesa8259
    @gemechudelesa8259 Před 3 lety

    Samiko waakqayyo sihaa eebbisu

  • @johnesku8772
    @johnesku8772 Před 2 lety +1

    Always I rejoice when ever I listen your Songs,
    Be blessed Sami!!!

  • @Katalambanos
    @Katalambanos Před 3 lety +1

    YES sami ይታየናል እግዚአብሔር በምድራችን እያመጣ ያለው #የክብር #ደመና #be #blessed

  • @Victory527
    @Victory527 Před 7 měsíci

    Ayalwhu Gena Bezu Ayalehu

  • @arayawoldebruk460
    @arayawoldebruk460 Před rokem

    ኣኪለ ብጣዕሚ ጽቡቅ ትምህርቲ

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu Před 3 lety +2

    Wow !!! No description, No words, just beautiful!!!❤️❤️❤️

  • @hapeibren
    @hapeibren Před rokem

    Haleluya .....these song is my Moto

  • @tilahungoaofficial321
    @tilahungoaofficial321 Před 3 lety

    Samiye Keljinete jemiro semahalehu bebizu te arikebihalehu bebizu tebarekilgñ wedihalehu. AYALEHU

  • @hanamulugeta6966
    @hanamulugeta6966 Před 3 lety +3

    Amazing Song! stay blessed abundantly

  • @binyamhussen2069
    @binyamhussen2069 Před 3 lety

    Ayalew ...tebarek wendeme

  • @tigistnegash8738
    @tigistnegash8738 Před 4 lety +4

    Beautiful song filled with spirit.
    You are a blessing

  • @Ayalew14
    @Ayalew14 Před 2 lety

    Sami God bless you 🙏🙏🙏🙏

  • @haimanottemesgen139
    @haimanottemesgen139 Před rokem

    Tebarek ante sew edmih yirzem berta

  • @ethiosolomon3315
    @ethiosolomon3315 Před rokem

    Amen yehunlen.

  • @Hana-nx7cu
    @Hana-nx7cu Před 8 měsíci

    Same enwedha
    Len.tsega yichemerlk.beteley yekeber yemelew mezmurk

  • @godislovegodislove461
    @godislovegodislove461 Před 3 lety

    የእግዚአብሔር መገኘት ይሆናል ለሀገራችን አሜን ይህንንም እናያለን እሜን ይሆናል።

  • @yofu3042
    @yofu3042 Před 3 lety

    Yes ....ayalew bzu gena bzu

  • @hanimar100
    @hanimar100 Před 3 lety +1

    Amen. Let's keep our focus on Jesus. Not to give up with what we hear and see.

  • @filmongetachawu6933
    @filmongetachawu6933 Před 2 lety

    Our blessed brother God bless you

  • @mesganawayu8470
    @mesganawayu8470 Před 2 lety

    አያለሁ አያለሁ. ...

  • @yirieaddis9940
    @yirieaddis9940 Před 3 lety

    yemewedeh tebarekelegn mezemurochehn semecha aletegebem

  • @arayawoldebruk460
    @arayawoldebruk460 Před rokem

    ጥዕና ይስዓብካ

  • @suzanbikila6481
    @suzanbikila6481 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባረክ ሳሚዬ ዘመንክ ይለምልም 🙏🇪🇹🇪🇹 አያለሁ አያለሁ....

  • @liliayana174
    @liliayana174 Před 3 lety

    አሜን አሜነ ገና ብዙ አያለሁ የእግዚአብሔር ሣራ አንድ ቀን ቁሜ እመሰክራለሁ

  • @ermyashaile3783
    @ermyashaile3783 Před 3 lety

    ሳሙ ጏይታ የሱስ ይባርኽካ ፀጋ አምላኽ አብ ኩሉ ናብራኻ ይዕዘዝ !

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 Před 3 lety

    እኔም አያለሁ እንደእግዚአብሔር ፍቃድ አለምልሞኝ

  • @tsigehailegnaw2392
    @tsigehailegnaw2392 Před rokem

    God bless you more.

  • @bg8495
    @bg8495 Před 11 měsíci

    Tebarek Samiye

  • @Victory527
    @Victory527 Před 7 měsíci

    God you are so good

  • @yodith9338
    @yodith9338 Před 3 lety

    Wow ...እግዚአብሄር አምላክ ከላይ ከሰማይ በማያልቀው በረከት ይባርክህ♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abiotfeleke1404
    @abiotfeleke1404 Před 2 lety

    God bless you samiye

  • @kalkidankibru7038
    @kalkidankibru7038 Před 2 lety

    Ayaleeeeehu yes ayaleeeehu AMEN Egziabher erasu sisera ayalehu!!!

  • @henokabera
    @henokabera Před 3 lety

    ሳሚ ታድለህ እግዚአብሔር አብዝቶ ነዉኮ የባረከህ

  • @abinetgossaye1624
    @abinetgossaye1624 Před 2 lety

    አያሌው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ጌታ ያለው ስሆን

  • @yemeserachtesera-mi2zn
    @yemeserachtesera-mi2zn Před 10 měsíci

    Ayinu ytkft lbuyberalt yahunon sayihon yewdfitun yayl Sami geta yibarkh

  • @samueltemesgen5938
    @samueltemesgen5938 Před 3 lety

    samiye atitfabn ebakh endezi aynet dnk zmarewoch yasfelgunal.....geta egziabher besemayawiw bereket yibarkh

  • @user-yw7lq1mw6y
    @user-yw7lq1mw6y Před 2 lety

    ጌታየ እየሱስ ዘመንህን ብርክ ያድርግህ ሳሚዬ🙌🙌🙌🙌✋🙏🙏

  • @samueldereje1039
    @samueldereje1039 Před 4 lety +2

    samiye more blessing and much respect! yanten yemayselechu ena yemiyaresersu mezmurochn ke ljnete eske ahun eyesemahu bemadege betam destegna negn. big respect! I praise the Lord anten sleseten

  • @genetbiru132
    @genetbiru132 Před 3 lety

    Samiyee Geta EYESUS! Abezeto, Abezeto, yebarkh.❤️🙏🙏🙏

  • @betishabeti9305
    @betishabeti9305 Před 3 lety

    አሜን አሜን ጸጋ ይብዛልህ ዘመንህ ይባረክ ተባርከህ ቅር ሳሚሻ

  • @matyzeleke5954
    @matyzeleke5954 Před 3 lety

    አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍

  • @robelsinger5936
    @robelsinger5936 Před 2 lety

    Sami I love u......how gracefully u r.... blessing u r....thnk God

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 Před 3 lety

    Amen Amen Amen ayalhu gena bezu kibre ayalhu hale luya elelelelelelel

  • @bethlehemlegessse1551
    @bethlehemlegessse1551 Před 3 lety

    I have never seen a singer lìke you in ethiopia...u r our blessing...be zemene endante ayinet ageligay silayew getan ameseginalew...zemenih yilemilim..✊✊😑😘😘😘😘

  • @christintadele1767
    @christintadele1767 Před 2 lety

    Ameeen and Ameeeen I receive it this Timely prophetic message for me, for my parents and my County Ethiopiayaye.
    "Selamitah yimita kesemay"🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Our beloved brother Samiye more blessing.

  • @abenezerhailu9007
    @abenezerhailu9007 Před 3 lety

    ayalehu

  • @Victory527
    @Victory527 Před 7 měsíci

    Wow amazing

  • @addisdessalegn9926
    @addisdessalegn9926 Před 3 lety

    አሜን አሜን እናያለን ገና ! እግዚአብሔር ይባርክህ ተባርከህ ለበረከት ሁን!

  • @bethelhemguluma6978
    @bethelhemguluma6978 Před 3 lety

    Esey geta ybarkh. The exact and the perfect message for Ethiopiayaye

  • @alephdesign82
    @alephdesign82 Před 2 lety

    አሜን !🙏 አያለሁ🙏🙏🙏
    ሳሚ ጌታ ይባርክህ😍