PASTOR YOSEPH AYALEW/ ቤቴን በሠላም በደግነትህ / BETEN BESELAM BEDEGNTHE/NEW ETHIOPIAN GOSPEL SONG

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 249

  • @haregkitaw865
    @haregkitaw865 Před 8 měsíci +31

    “ከፀሓይ መውጫ እስከ መግቢያው ድረስ፣ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን።”
    ‭‭መዝሙር‬ ‭113‬:‭3‬ ‭

  • @simegnabereham4062
    @simegnabereham4062 Před rokem +15

    ካልተዘለለ አምልኮ ለማይመሰላቸው ለዘመኑ ተንከራታቾች ይህን ተመልክተው እንደው ቢርጋጉ ዮሲ ዘመንህ ይለምልም

  • @zeritutefera6574
    @zeritutefera6574 Před 3 měsíci +12

    ❤❤❤❤❤ ባንተ ላይ ያለው የአምልኮ መንፈስ በመቶ እጥፍ ያግኘኝ ስወድህ ይብዛልህ ❤❤❤❤❤❤!!!!!

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 Před rokem +83

    የተለየ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት የተረጋጋ መዝሙር ተባረክ🙏 ሌሎቹ ቢሆኑ ከመስመር እየወጡ ይህንን መሰለ መዝሙር ግራ ያጋቡት ነበር. Thanks again 🙏

    • @mermer1163
      @mermer1163 Před rokem

      @Q@

    • @luwamsamuel4318
      @luwamsamuel4318 Před 10 měsíci

      @@savedbygrace3014ooo😂o😂iiuuu😅y😮i😅

    • @fjdjsriwoqpf8898
      @fjdjsriwoqpf8898 Před 7 měsíci +1

      R d is is is is is is is is is is is is is is is is is is is 00

    • @nettekeste
      @nettekeste Před 7 měsíci +1

      Exactly

    • @user-ih8bb5nc7j
      @user-ih8bb5nc7j Před 5 měsíci

      A I love your hymn for the reason I am blessed with it I pray that you might be the reason forso many blessings,
      ..​@@fjdjsriwoqpf8898

  • @WorkaferahuBekele
    @WorkaferahuBekele Před rokem +29

    አገልጋይ ማለት አንተን ነው
    ፀጋና ሰላም ይብዛልህ

  • @marshetmohamed8512
    @marshetmohamed8512 Před 11 měsíci +11

    ቤቴን በሰላም በደግነትክ
    ህይወቴን ሞላው ድንቅ በረከትክ ❤❤❤

  • @user-ns2sg1dl2x
    @user-ns2sg1dl2x Před 4 měsíci +6

    አሜን አሜን. እኔ. ኦርቶዶክሥ ነኝ መዝሙርክ እኔጃ ልቤን ይነካኛል. ተባረክልን

  • @2913smh
    @2913smh Před 11 měsíci +20

    I cant be the only one listening to this on repeat 😭😭Everyday it just sounds new as old as it is!!!😭❤

  • @biruktesfaye3989
    @biruktesfaye3989 Před rokem +20

    ዮሲዬ ተባረክ እጅግ ደስ የሚል ትክክለኛ የምስጋና መዝሙር ነው። አብሬህ ስዘምር እውነት እግዚአብሔርን እንደማመልከው ይሰማኛል።❤ እውነትም እግዚአብሔር ፍቅር ነው😍

  • @kalabgetachew5533
    @kalabgetachew5533 Před 11 hodinami

    እጅግ የምወደው ዝማሬ ነው። ተባረክ

  • @BizubeshMideksa
    @BizubeshMideksa Před 9 dny

    አሜን ሁል ጊዜ በየ ማለዳው የምሰማው መዝሙር ለኔና ለቤቴ ያደረገውን እያሰብኩ ወንድሜ ተባረክ በትክክል ከጌታ ተቀብለከዋል

  • @user-gz8yq4nk4k
    @user-gz8yq4nk4k Před 6 měsíci +7

    አሁንም አሁንም ደግሜ ደግሜ ብሰማው የሚያረካ የዝማሬ ቅባት አምላኬ ካፈሰሰባቸው አንዱበመሆንህ ለእኔና እኔን ለመሰሉ የአምላካችን በረከት ነህና ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ። ❤❤

  • @yosefmatti6815
    @yosefmatti6815 Před rokem +16

    I could stop listening to this anointed song!❤ "ቤቴን በሰላም በደግነትህ!"

    • @aklile7691
      @aklile7691 Před rokem +1

      * I could NOT stop listening ....

  • @bizubekele7737
    @bizubekele7737 Před rokem +8

    ጆሲ ይህንን መዝሙር በየቀኑ በየሰአቱ ደቂቃዉ ብሰማዉ አልጠግበዉም ❤ ኡ ኡ ባይ ይለኛል የጌታዬን ሠላሙ ደግነት ፡ፍቅር ፡ርህራሄ ሳስብ ብቻ ❤❤ ❤
    ስትለቀዉ በጣም ደስ አለኝ ። ዘመንህ እንዲሁ ለአምላክህ እየዘመርህ ለእኛም በረከትነትህ እየጨመረ ይሄድና ትኖር ዘንድ ምኞቴም ፀሎቴም ነዉ። እግዚአብሄር አምላክ ይባርክህ !

  • @user-ek7ww5mz2q
    @user-ek7ww5mz2q Před rokem +5

    በጌታፍቅር ቤቴ የተባረከእንደሆነ እና በጌታ የተነካው መንፈስ ቅዱስ የተሞላሁይሰማኛል ተባረክ

  • @Efratafikadu4059
    @Efratafikadu4059 Před 3 měsíci +1

    ይህና ሌሎችም እንደ ይታመናል ፣ ካድማስ ማዶ ፣ ሰው አይረሳ እዳልከኝና የመሳሰሉት የቀድሞ መዝሙሮች ለብዙዎቾ ወደ ጌታ መምጣት ምክንያት ሆነዋል። አሁንም
    ይህ የማዳን ሀይል የመለወጥ ሀይል አብሯቸው አለ ስለዚህ በአንድ አልበም ተሰባስበው ከአሁኑ ድንቅ አልበም ጋር የፊተኛውና የኋለኛው ዝናብ በመሆን የኢትዮጲያን ምድር ያጥለቅልቁና ብዙዎቾን ወደ ጌታ ያምጡ❤

  • @Efratafikadu4059
    @Efratafikadu4059 Před 3 měsíci +1

    መንፈስ ቅዱስ እንዲህ እንዲሠራ ሲፈቀድለት ሰው እንዲህ በመንፈስ ያመልካል። ድንቅ ነው።❤

  • @Prophetwakobekure
    @Prophetwakobekure Před rokem +16

    My all time fav artist Jossy since childhood, I remember dad would bring you radio cassettes and I would always listen to your powerful inspiring songs. You are a blessing to our generation Man of God, I love you and thank you for serving God with your gift and allowing His Spirit to lead you, More Grace🙏🏻🔥

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 Před 11 měsíci +6

    ድንቅ ዝማሬ ጌታ ዘመንህን ኣገልግሎትህን ቤተሰቦችህንም ይባርክ ።ለኣዲሱ ዓመት ደግሞ ምርጡን ጌታ ኣቀብሎ ቅዱሳን እንባረክበት ሻሎም።❤🙏

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 Před rokem +9

    ጆሲ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በፍቅር ነዉ የምወዳቸዉ መዝሙሮችህን ❤❤

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr Před rokem +12

    አሜንንንን፣አሜንን፣ጆሰዬ፣በብዙ ፀጋ ጌታ ይባርክ ይሄን መዝሙር ስሰማ ልቤ በደስታ በሐሴት ይሞላል ❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ ጌታነው❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲✊✊✊✊✊✊✊✊✊🤲🤲🤲👏👏👏👏👏🤲🤲🤲✊✊🤲🤲👏👏👏🤲🤲🤲🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i Před 2 měsíci +1

    በቅድስና ከተዋበ ህይወት ስብከቱም መዝሙሩም ትርጉም አለው::

  • @user-nu9dt8tf1g
    @user-nu9dt8tf1g Před 5 měsíci +1

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ዬሴፍ አያሌው መዝሙሮቹን ከልቡ ስለሚዘምር መልክቱም ስለሚያስገርመኝ አዳምጣቸዋለው
    ጆሲ መስፍን ጉቱ ፖስተር ዴቭ ብቻ የድሮ ፄንጤዎች ሰላም አላቸው

  • @officialbirukabdisa8180
    @officialbirukabdisa8180 Před rokem +4

    wow እግዚአብሔር ይመስገን ዮሲዬ❤❤❤🎉በረከታችን

  • @yemiyemi8742
    @yemiyemi8742 Před rokem +3

    አሜን አሜን ዮሲዬ በረከታችን ❤❤❤❤ 0:41

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 Před 2 měsíci

    ቤቴን በሰላም በደግነትህ ህይወቴን ሞላው ድንቅ በረከትህ🙌❤

  • @YedlYedl
    @YedlYedl Před rokem +4

    ጌታ ይባርክ የተረጋጋ መዝሙር

  • @misrjesus5209
    @misrjesus5209 Před rokem +2

    እልልልልልልልልልልል እሰይ አምልኮ ምስጋና ክብር ይገባሃልና

  • @AlmazKebede-yk5pn
    @AlmazKebede-yk5pn Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውውውውውውድድድድድድድድድ ነው የማደርግህ ተባረክ!!

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Před rokem +3

    ሃሌሉያ እስይ እውነት እግዚአብሔር ይምስገን ጆስዬ ጌታ እየሱስ ዘመክህን አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤❤አሜን

  • @AlfaWaqgariy
    @AlfaWaqgariy Před 17 dny

    zemen yebarek beunet❤❤❤❤❤❤

  • @ProtestantTube2
    @ProtestantTube2 Před 16 dny +1

    Geta tebarek ❤

  • @fevenhabte3778
    @fevenhabte3778 Před rokem +4

    Oh my God amazing annointed singer God bless you abundantly josyie dmeq des ylal I remember my childhood

  • @user-lu7yp1si8y
    @user-lu7yp1si8y Před 10 měsíci +1

    አሜን ዘመንህ ይባረክ ጆሲ❤❤

  • @shalomabab5731
    @shalomabab5731 Před rokem +3

    Pastor & S. Yosef . you are our blessing since I was in my teenage, before I even babtized.
    mekeran yemasersu Eyesues Eyesus becha yemaseblu mezmuroch nachew.
    ሳላጋንን ለ ሶስት አመት የመኪና ኢንጅን አስነስቺ ስራ ለመሄድ ስዘጋጅ Automatically the CD (if i didn't make a mistak CD#5) started, I purposely set it up. mekerayen ጌታን እያመለኩና እየተጽናናሁበት አልፌለሁ። Ahunem its my favourite song.
    ብሩክ ነህ ዘር ማንዘርህ ፣ዘመንህ ይባረክ።

  • @destakebede3953
    @destakebede3953 Před 2 měsíci

    አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🥰🙏

  • @worshipfulliving4143
    @worshipfulliving4143 Před 14 dny

    I love this song ❤
    God blessed you Yosef ❤

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 Před rokem +2

    ጆሲዬ እንዴት እንደምወደው ይህንን መዝሙርህን❤❤❤❤ተባረክ

  • @EthioPanAfricanism
    @EthioPanAfricanism Před 11 měsíci

    ለኔ ይለያል ታሪክ አለው since Elementry school 😢😢😢

  • @biniamalemayehu4418
    @biniamalemayehu4418 Před 10 měsíci +1

    ነፍሰ አልቀረልኝም ተባርከኣል ጨምረ ተባረክ!

  • @bene3760
    @bene3760 Před rokem +1

    amen ጌታ አለ በ ቦተዉ

  • @meserettadese6205
    @meserettadese6205 Před rokem +1

    የልጂነት አባቴ አመሰገናለዉ ተባረክ ወንድሜ

  • @BontuBerhanu
    @BontuBerhanu Před 3 měsíci

    አምልኮ መልካም ነው👏👏

  • @zekariaseyob9481
    @zekariaseyob9481 Před rokem +3

    ጌታ ስሙ የተባረከ ይሁን አሜን

  • @mekedsaykafaw7383
    @mekedsaykafaw7383 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዮስዬ የእግዝአብሄር ውድ ታማኝ ባሪያ ታማኝ አገልጋይ ዘመን የማይለዋውጥክ ውድ የእግዝአብሄስ ስጦታችን በአንተኮ ቡዙዎቹሁቻችን ተባርከናል እግዝአብሄር እድሜን ጤናን ሰላሙን አብዝቶ ይስጥህ የኛ ውድ በረከታችን እንወድሀለን ጌታ ሰላምና ፀጋውን ያብዛልህ

  • @zedberhane5149
    @zedberhane5149 Před měsícem

    አሜን ተባረክ

  • @addisk1073
    @addisk1073 Před 11 měsíci +1

    Josef Geta abzito zemenih yibark meregagatih ayiwesedibih tebarek!!

  • @user-qh1pw1nc3x
    @user-qh1pw1nc3x Před 2 měsíci

    እፎይ ደስ ስል እንዲህ ረጋ ያለ አምልኮ ብርክ በል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beziDad
    @beziDad Před 2 měsíci

    Tebareklgn Josi tsegaw yibzalh

  • @destaneshbekelebalcha6237
    @destaneshbekelebalcha6237 Před 3 měsíci

    የኔ ትሁት እንደት ደስ እንደምለን ያንተ አምልኮ

  • @eyobderiba1371
    @eyobderiba1371 Před měsícem

    Amen amen tebarek🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ayehutzewdie9980
    @ayehutzewdie9980 Před rokem +1

    Geta Yiberak Yosu !!

  • @user-gw5xy7wj6f
    @user-gw5xy7wj6f Před 3 měsíci

    ተባረክ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Asterhailu-si3qx
    @Asterhailu-si3qx Před 2 měsíci

    God blessed you, Joseph blessed you and all your family. Amen 🙏

  • @jesusislord409
    @jesusislord409 Před 10 měsíci

    አንተ ብቻ ዘምር የተረጋጋህና የተባረክ Be Blessed

  • @user-cx4bb9jf3r
    @user-cx4bb9jf3r Před 7 měsíci +1

    Tebarek geta bezemene mulu Kafi yarge

  • @user-vr4jp4sl4p
    @user-vr4jp4sl4p Před 9 měsíci +1

    ላተ ይሁን ምስሃና ላተ ይሁን። ኣምልኮ ይገባሃልን ጌታዬ❤❤❤❤❤

  • @tsionkebede1171
    @tsionkebede1171 Před rokem +2

    ተባረክ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ

  • @MyJesus484
    @MyJesus484 Před rokem +2

    ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 ተባረክ ጆሲዬ
    ዩጎዬ ጌታን ያወኩበት ህብረት ያደረኩባት ቸርቼ ♥️♥️♥️🤗🤗🤗🤗

  • @tebabuwondamu1022
    @tebabuwondamu1022 Před rokem +1

    ሁፉፉፉፉ ጆስዬ በምን ቃላት ልባርክክ ለምልም ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @soolankebede3482
    @soolankebede3482 Před rokem +1

    Ebbiffami Joseye baayyee baayyee si jaalladha barike hafaan haa ebbifamani❤❤❤❤❤❤❤

  • @emanuelyakobe2556
    @emanuelyakobe2556 Před rokem +4

    God bless you and your family

  • @genetiyob7893
    @genetiyob7893 Před rokem +1

    Ameeeeeennnnnnn❤🔥🙏💞🙏Joseph Egziabher abzito yibarkiiiiiiiiii

  • @user-fj2ii7jj3s
    @user-fj2ii7jj3s Před 23 dny

    መስፍንጉቱ በእውነቱ ክልጅነቴ ጀምሬ መዝሙሮችህ እግዚእብሄርን ስለሚያከብሩ እደምጣለሁ።

  • @NamrudAlelign
    @NamrudAlelign Před 11 měsíci

    lebe reserese abet yene abat

  • @henokadimasu2305
    @henokadimasu2305 Před rokem +2

    Amenn be blessed my favorite singer and pastor 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @user-tq6ic1up7i
    @user-tq6ic1up7i Před 6 měsíci

    አሜን አልልልልልልልልልልል ዮሲዬ ቸባረክ

  • @derejetsegaye1598
    @derejetsegaye1598 Před 2 měsíci

    bante mezmur newe getan yawekut .geta tsegawn yabzalh tebrek

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan3214 Před 6 měsíci

    Amen You are Blessed Yoseph in the name of Jesus Christ by the power & I love this song ቤቴን በሠላም በደግነትህ Beten Beselam Bedegnthe👏🎤🙏

  • @BamlakTilahun-ny1st
    @BamlakTilahun-ny1st Před 2 měsíci

    Tebarek Yabate Lij

  • @user-vr7jb2hh5o
    @user-vr7jb2hh5o Před 5 měsíci

    ጌታ የሱሰ ዘመንህ ይባርክ
    ተባረክ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +3

    ✞ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✞❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”- ሮሜ 11፥36

  • @yoni-tad937
    @yoni-tad937 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ጆሲዬ ተባረክልኝ።

  • @NefsehoyGlorifyJesus
    @NefsehoyGlorifyJesus Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም🙌🏼🙏🏾

  • @obseetemesgen9331
    @obseetemesgen9331 Před 11 měsíci

    Yose geta abzito yebarki bafet getan salake mezmuren esama neber betam wusten yenakange naber ahunem geta simu yibarek bageta hognahalew geta abzito yebarke

  • @Wengeltube1
    @Wengeltube1 Před 7 měsíci

    ❤የምወድህ አንተ ድንቅ ሰው❤

  • @amanuelmeshesha3108
    @amanuelmeshesha3108 Před rokem +1

    Jossy our gift God bless you we love you ❤❤❤

  • @Riiiriia
    @Riiiriia Před 5 měsíci

    ፀጋ ይብዛልህ ጆሲዬ❤

  • @asfawosend
    @asfawosend Před 11 měsíci +1

    What amazing sprit is up on you! May Holy God bless you!

  • @AbigiyaKifletsion
    @AbigiyaKifletsion Před 2 měsíci

    Tebarek betam

  • @MenaGirma-ek1td
    @MenaGirma-ek1td Před 11 měsíci

    😢😢betam alekisalew zimarewochin sisemaw be ewenet ena bemenfes selemitzemir lebe getan yameseginal ❤

  • @faarfannaa-gospelsongs9993
    @faarfannaa-gospelsongs9993 Před 5 měsíci

    Listening with tears running down my face

  • @user-wy6lz1yr6w
    @user-wy6lz1yr6w Před rokem +1

    አሜን አሜን ተባረክ ፊራማ ሁን 👍🥰

  • @mezmur_channel1
    @mezmur_channel1 Před 9 měsíci

    Josiyeee geta babizu bereket yihi zimare la ine malikiti new yihi zimari yawotahew gize yet hogn inde zamarkutim astawusalehu tsga yibzalihiiii❤❤❤

  • @kidistdalga8575
    @kidistdalga8575 Před rokem

    Ye Egziabeher menfese yalebet libne yemiyasaref mezmur
    Egziabeher zemenihin yebarik ❤❤❤❤🎉🎉

  • @natnael_tadesse
    @natnael_tadesse Před 3 měsíci

    the power of this song is so amazing!
    I have decided to make this song to be my anthem for my future house.
    its not just my favorite song, its the powerful song i know.
    Thank you bertalegn! God bless you.

  • @hareg4951
    @hareg4951 Před 5 měsíci

    Amen yegebawale hiwote lesu becha yehun ladanegn letadegegn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 10 měsíci

    Amen amen 🙏 🙌 👏 ❤️
    God bless you 🙏 what a beautiful voice and song
    Thank you !!

  • @OCHA1988
    @OCHA1988 Před 5 měsíci

    የኔ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ

  • @SaboTafesse-kq1ui
    @SaboTafesse-kq1ui Před 10 měsíci

    Amen elelelel eseye yes Lord Jesus full of grace May God bless you my favourite gospel singer

  • @amanuelfutessa2320
    @amanuelfutessa2320 Před 8 měsíci

    Betam menfesn yemyads zmare geta ybarkih wendmachn yosef

  • @GospelSingerNathnaelSeyoum

    ዮሲዪ ተባረክ እግዚአብሔር በዚህ ዝማሬ ሰርቷል በሕይወቴ አንተ መልካም ሰው ነህ ተባረክ እወድሀለሁ ❤❤❤❤❤።

  • @ayelelegideborago8117
    @ayelelegideborago8117 Před rokem +2

    God bless you abundantly Josy!

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 Před 7 měsíci

    ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ ❤😍❤🙏

  • @zimitaaychluhum5433
    @zimitaaychluhum5433 Před rokem +1

    ውብ ሶንግ; ተባረክ ጆሲ

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 Před měsícem

    ህይወቴን ሞላው ድንቅ በረከትክ..., BIRR 350 k for the car is on my hand NOW and net salary increase received for July month HEIFER ETHIOPIA FOR 5 YEARS TO COME ,EYESUS ALELEGNE BEKA ! ENJERAYE BE EYESUS EJ NW STARTING FROM HAMLE 12, 2016 MORNING 03:00 SEAT JEMERO, HULU MELKAM HONE LENEM LE HEIFER ETHIOPIAM IN JESUS'S MIGHTY BLOOD AND NAME!

  • @fitsumaberatsehay
    @fitsumaberatsehay Před 11 měsíci +1

    Josy, you're so blessed to be blessing! Bless you more and more so that we'll be blessed through the blessing songs!

  • @astergudeta3029
    @astergudeta3029 Před rokem +2

    Wow you are blessed God bless you singer Yosi Amazing

  • @user-nh7cm3bw4i
    @user-nh7cm3bw4i Před 6 měsíci

    Tabarake

  • @MulugetaHailu-t9y
    @MulugetaHailu-t9y Před měsícem

    No 1