ዘመናዊ እና ባህላዊ ደላላ - መሰንቆ | ባህላዊ የተቀበል ውድድር |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • መሰንቆ
    ዘወትር እሁድ ከ ቀኑ 7፡00 ሰዓት ጀምሮ በዓባይ ቴሌቪዥን
    እንዲሁም በ ዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ዘወትር ሰኞ ከምሽቱ 12፡00 ይጠብቁ!
    Every Sunday at 7:00 (LT) Afternoon only on Abbay TV
    Additionally, Every Monday at 12:00 (LT) Evening on Abbay Tv CZcams Channel.
    የሀገራችንን ባህል እና ትውፊት ለማሳደግ የሚታትረው ከ ልዩ ልዩ አቅጣጫ የሚመጡ ገጣሚዎችን በ ሁለት ጎራ ተከፍለው በ አዝማሪዎች አቀባይነት የሚደረግ በ አይነቱም ሆነ በ ይዘቱ የሚለይ የግጥም ውድድር።
    ዓባይ ቲቪ የመጀመሪያው በሁለት ቋንቋ የሚያቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ የቲቪ ቻናል ሲሆን ፕሮግራሞቻችን በአማረኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀርባል።
    የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት በ ኢትዮ ሳት፣ በ Canal + እንዲሁም በ ዩትዩብ ገጻችንን ዓባይ ቲቪ ይከታተሉ።
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
    Mesenko song competition is hosted by Traditional Signers and features Ethiopian traditional harps and drums, is a way to showcase our nation's culture and customs will be on air Every Sunday at 7:00 p.m. on Abbay TV Additionally, watch it on Abbay TV CZcams channel every Monday at 12:00 pm (LT).
    Abbay TV- the first TV channel to broadcast in two languages, is an entertainment channel specializing in entertainment programs. To guarantee that our programs are as relevant as possible, we broadcast in Amharic and Oromiffa languages.
    Subscribe & watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows on Ethio sat, Canal + & Abbay Tv CZcams channels.
    CZcams: / @abbay-tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: ...
    TikTok: www.tiktok.com...
    Telegram t.me/Abbay_Tv
    Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
    #EthiopianEntertainment #Mesenko #መሰንቆ #EthiopianTvshow #Azmari #Abbaytv #Abaytv #Ethiopian_Tiktok #Kana #Ebs #Donkeytube #SeifuonEBS

Komentáře • 15

  • @adu-genet
    @adu-genet Před rokem

    Alex I am very happy to see you in the right place in the country, I look forward to more💚💛❤

  • @user-nl1xn4vg2h
    @user-nl1xn4vg2h Před 8 měsíci

    ስወዳችሁ

  • @genetwollotube
    @genetwollotube Před rokem +1

    ❤❤ስወዳችሁ🎉

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Před rokem

    ገራሚ ነበራችሁ አቦ ይመቻቹሁ
    ሚሚዬ የምወድሽ

  • @የትንሹእህት
    @የትንሹእህት Před 3 měsíci

    ደስ፣ስትሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yordidemlie2594
    @yordidemlie2594 Před rokem

    በርቱ በጣም ያምራል ተመልካቾች ግን የት ገቡ ❤❤❤❤

  • @mickinunu
    @mickinunu Před rokem

    ይቻላሎች

  • @sebleteku5027
    @sebleteku5027 Před rokem

    ገራሚ ነው በተለይ የቀበሌዋና የሽንኩርትዋ ተመችታኛለች😂

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Před rokem +1

    ስኳሩ ተዘግቶ ምኑን ይቅበሩት😂😂😂

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i Před rokem

    ጠጅና ቢራ ተወደደ የሚል ሰዉ አላጋጠመኝም ።።ኸኸኸኸኸኸኸ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před rokem

    ምነው አስረዝሙት እንጂtime minuteን
    short አደረጋቹት እንዳንሰማበት

  • @TseayBase
    @TseayBase Před 2 měsíci

    ሴቶኅትለያላችሁ

  • @natitube4758
    @natitube4758 Před rokem

    ማስተዋወቂያው በዛ ይደብራል ማንኛውን እንይ ሁለቱም እኩል ነው?

  • @hiwothiwot2030
    @hiwothiwot2030 Před rokem

    woww😂😂😂😂😂😂

  • @fatmamalasat7388
    @fatmamalasat7388 Před rokem

    ደላልነት ትትሽ ልጥማቡካት ተማሪ አላለም 😂😂😂😂