"ወርቀዘቦ ምን ማለት ነዉ? " /ተቀበል/ ከትንሳኤ ጋር ፈታ //በእሁድን በኢቢኤስ//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Komentáře • 23

  • @ehtemariyam7437
    @ehtemariyam7437 Před rokem +5

    ባለ ሰማያዊ ቲሸርቷ ጎበዝ ነች ድምፅ አላት

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u Před rokem +3

    ሰማያዊ ቲሸርት የለበሰቹ ሴቷ
    ልጂ ዋዉዉዉ ጎበዝ ትችያለሽ😍😍😍

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Před rokem +2

    #SEMIAWI T-SHIRT GIRL DESERVES AN AWARD 🥇

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Před rokem +4

    አይ ቲክቲሮች ብቻ ፈጣረ እውቀቱን ይስጠን

  • @asterberhe6061
    @asterberhe6061 Před rokem +1

    የትናየይት በሰላም ነው ? መሸለም እራሱ አነበረብሽም ምንም አልመለሽም ዝናሽን ተጠቅመሽ ነው የተሸለምሽው 😊

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Před rokem +2

    I LOVE 💕 THREE OF U 💫

  • @MG-eo8eg
    @MG-eo8eg Před rokem +5

    አይይይ ሳዱላ መቼ ነው የሹሩባ አይነት የሆነው? አንተ ራስህ የአማርኛ መዝገበ ቃላት ያስፈልግሃል። ሳዱላ ማለት ያላገባች ሴት ማለት ነው።

    • @simbakali8996
      @simbakali8996 Před rokem

      ሳዱላ ማለት 🤫 ያላገባች ሴት🤫🤫 አመሠግናለሁ

    • @MG-eo8eg
      @MG-eo8eg Před rokem

      @@simbakali8996 ቚንዳላ ሲባል ሰምቶ ነው። ቚንዳላ ሹሩባ ነው።

    • @simbakali8996
      @simbakali8996 Před rokem

      @@MG-eo8eg ሳዱላ ነው ያልኩሽ አታምታቱኝ

    • @MG-eo8eg
      @MG-eo8eg Před rokem

      @life... ዘፋኙ "ሳዱላዬ ነይ አልቦሽን አድርገሽ" ነው የሚለው ስለዚህ ሹሩባዬ ነይ ማለት ነው እንዴ? እየተጣራ ያለው እኮ ሰውን ነው እንጂ ሹሩባን አይደለም። ለማንኛውም የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር ማእከል የአማርኛ መዝገበ ቃላት የ2001 ዕትም እንደዚህ ብሎ አስቀምጦታል።
      1) ልጃገረድ
      2) ላለማግባቷ ምልክት እንዲሆን መሃል ራሷ ላይ ፀጉሯን በክቡ የተላጨች ልጃገረድ
      3) በገጠር አካባቢ ልጃገረዶች መሃል ራሳቸው ላይ በክቡ የሚላጩት አለጫጨት።
      ስለዚህ የሁለታችንም ትክክል ነው በዚህ አውድ ወይም ዘፈን ግን ልጃገረድ ማለቱ ነው።

  • @user-ul6rh1up4n
    @user-ul6rh1up4n Před rokem +2

    ሳዱላ የፀጉር አይነት አይደለም ስታውቅ አትጠይቅ

    • @honey48757
      @honey48757 Před rokem

      Eko. Sadula Ene Enate endenegerechign Wetat weym Koreda Endemalet new 👌👌
      Esu Demo Ye Tsegur Aserar Hooo 😅😅😅😅😅

  • @user-yg5hq1vk1m
    @user-yg5hq1vk1m Před rokem +1

    የዛሬዎቹ ሁሉም ድብርት ናቸው አንድ እንኳን የሚሞክር የለም እሄንን አሁን ምን ብላችሁ ለቃችሁት

  • @sosinahabte9288
    @sosinahabte9288 Před rokem

    Koy ye ebs akirabi setoch chama uniform new kezi lela ayifekedim??

  • @user-xh3iw5kl4v
    @user-xh3iw5kl4v Před rokem +1

    ጥፍሯን 💅 እዩት እንዴ ነው የምት ፀዳጂው ውዴ ሴት ብዙ ውሃ 💧 ያስፈልጋታል

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před rokem

    TEQEBEL TNSAHA PROGRAM ZENA FETA EYADEREGH PROGRAMHN EYASEFAH NEAW!!!!!

  • @mihretdebebe8502
    @mihretdebebe8502 Před rokem

    Yeti 😘🥰

  • @ermiastassew8300
    @ermiastassew8300 Před rokem

    dri sibal aytebkm! Gazetegnaw drrii ayidelem yemibalew just say dri lalal adrgeh traw

  • @adanechilema5018
    @adanechilema5018 Před rokem +1

    ትንሱ የሳዱላን ትርጉም አንተም አላወቅከውም ብታርመው ጥሩ ነው ያላገባች ኮረዳ ሴት ልጅ ማለት ነዉ

    • @honey48757
      @honey48757 Před rokem

      Ere Nigerilign Hoo 🤣🤣🤣🤣
      Gazetegna Hono Alemaweku Aygermim 😅😅 Demo Lelochunim Asasatachew Eko endemiyawk Sew 😅😅😅

  • @ekrammohammed6059
    @ekrammohammed6059 Před rokem

    ፒንክ የለበሰው ልጅ ፍርሃቱን ቢያስወግድና ቢዘጋጅ ምርጥ ድምፅ ይወጣዋል ባይ ነኝ!

  • @nbaloveeir9939
    @nbaloveeir9939 Před rokem

    Tik tok lady she you don't know nothing kkkkkkk only Tik tok kkkkkkkkk