Video není dostupné.
Omlouváme se.

ጎርደድ | Hawassa conference | ሆንሴ ሚሊኒየም | Samson Adefris | Apostolic Songs | ሳምሶን አደፍርስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 12. 2022
  • ከታኅሳስ 14-16/2015 በሆንሴ ሜዳ በተደረገው የሀዋሳ ሚሊኒየም ጉባዔ የተዘመረ ዝማሬ
    Video record - Abel Ashenafi
    Sound record - Hibrawi Dereje
    ግጥም/Lyrics
    ዘመን መጣ ኢየሱስ ሊሰራ |2x|
    ጎርደድ በጠላት ላይ ጎርደድ |2x|
    ጎርደድ እላለሁ በውጊያው ሜዳ
    ኢየሱስ ይዤ እኔ አልጎዳ
    የስሙን ውቀንጭፍ ወነጨፍኩ እና
    መሬት ደፋሁት ኃያሉን ጀግና
    አልቀመጥም ሄዳለሁ በቃ
    የመቀመጤ ዘመን አበቃ
    ሂድ ከተባልኩኝ እስሬ ተፈትቶ
    ሄዳለሁ እንጂ አልቆምም ከቶ
    1. ዕድሜውን በሙሉ መንገድ ዳር አልጋ ላይ ተኝቶ
    የሚረዳውን መልዐክ ሲጠብቅ ለመራመድ ጓጉቶ
    መልዐኩን ሲጠብቅ መጣለት የመልዐኩ ጌታ
    አልጋህን ተሸክመህ ሂድ አለው እስራቱም ፈታ
    ድውዩን አዘዘው
    በድኑን አዘዘው
    የሞተውን አዘዘው
    አንካሳውን አዘዘው
    ሬሳውን አዘዘው
    ሽባውን አዘዘው
    አልጋህን ተሸክመህ (ሂድ አለው) 2x ሂድ ሂድ ሂድ
    ሽባነትህን ጥለህ (ሂድ አለው) 2x ሂድ ሂድ ሂድ
    2. ደምድሜ ነበረ እኔማ አልቆልኛል ብዬ
    የእኔ ነገር ሞቷል ከእንግዲህ አይነሳም ብዬ
    ለካስ አያበቃም በጭራሽ ኢየሱስ ለያዘው
    ትንሳዔን ያገኛል የሞተው በአፉ ቃል ሲያዝዘው
    ድውዩን አዘዘው...

Komentáře • 46

  • @desta5885
    @desta5885 Před rokem +9

    እሰይይይይይይይይይይ ጎርደድ ጎርደድ በጠላቴ ላይ ጌታ ይባረክ። ታሪክ ቀያሪው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለአለም ይባረክ። ተባረኩልኝ ወገኖቼ ተባረኩ። ማለዳዬን በዚህ ዝማሪ ጀምሪአለሁ። በጠላቴ ላይ ጎርደድ በማለት።

    • @tolosageleta7004
      @tolosageleta7004 Před rokem

      Me too❤❤

    • @desta5885
      @desta5885 Před rokem

      @@tolosageleta7004 አሜን አሜን ጎርደድ ነው ጌታ ይባረክ። የጌታ ልጆች ነን።

  • @selamyegetaliji8662
    @selamyegetaliji8662 Před rokem +5

    አሜን አሜን እልልልልልል 🙌🙌🙌🙌

  • @selamyeapostolicliji6330

    ሀሹ ሀሹ ሀሹ እልልልልልልል 👏🌺❣️

  • @dibora8111
    @dibora8111 Před rokem +3

    አሜን አሜንአሜን
    እልልልልልልል
    እልልልልልል

  • @salwa9784
    @salwa9784 Před rokem +2

    Amen Amen Amen Amen gordad batalat lay🙌🙌🙌👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ufayiseapostolic7054
    @ufayiseapostolic7054 Před rokem +1

    አመንንንን 🙌🙌🙌 ተባሬክ እየሱስ 🤲🙌

  • @kaliyeapoliji1852
    @kaliyeapoliji1852 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል

  • @ayalewbelete1450
    @ayalewbelete1450 Před rokem +3

    በኢየሱስ ስም በብዙ ተባረኩልኝ/ መዝ/20/1/5) በመቀጠል የወንጌላዊ ሰለሞን ደጉ በጣም ልቤን የሚነካው ስብከት ይለቀቅልኝ ውድ ያባቴ ልጆች, የስብከቱ ርዕስ, ንስሃ ፍሬ አለው የሚል

    • @Isoyisehak
      @Isoyisehak  Před rokem

      czcams.com/video/uJ5BUbt7JzQ/video.html

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 Před rokem +2

    አሜን እልልልልልልልልልልልል

  • @davidabera194
    @davidabera194 Před rokem +1

    እሰይ እሰይ ኢየሱስ የቢሾፕ ተክሌ ማሪያምን ለወንጌል ጥር ወደ ሐዋሳ ስልክ ለካስ ለራሱ የምትሆነውን ሕዝብ እግዚአብሔር ለይቶት አስቀምጦታል እነዚህን የመሳሰሉ ውብ ወንድሞቼንና እህቶቼን አበቶቼን እናቶቼን እሰይ አምለኬ ተመስገንልኝ ለዘለዓለም ዓለም ዕጠዬን በመረ ስፍራ እንድወድቅ ስለደረክልኝ ሃሌሉያ ሃሌሉያ በቃ ቃለት ያጥረኛል ብቻ ተመስገን 😘❤❤❤ ሁሌም እወድሃለሁ እገዛልሃለሁ እርደኝ አግዘኝ ለመንግሥትህ አብቀኝ

  • @user-ht4qj3tg6j
    @user-ht4qj3tg6j Před rokem +2

    ሆንሴ ሁለተኛ ዋራ ሆናለች ተመስገን ገና እንበዛለን ምድርን ሁሉ እንወርሳለን
    እልልልልልልልልል
    ጎርደድ በጠላት ላይ ጎርደድ
    ዘመንህ ይባረክ ወ/ም ኢይሶ
    የመባረኬ ምክንያት አንተ ነህ
    እርቀት የማይገድበው ኢየሱስ በምታካፍሉን በዚህ ቻናል እየተባረክን ነው በእውነት ዮቲቭን ለምንፈሳዊ ነገር የምትጠቀሙ ቅዱስን በእናንተ አቅርቦት እየተባረክን ስለሆነ ኢየሱስ ይባርካችሁ

    • @Isoyisehak
      @Isoyisehak  Před rokem +2

      አሜን 🙏

    • @ayalewbelete1450
      @ayalewbelete1450 Před rokem +1

      የወንጌላዊ ሰለሞን ደጉ, ስብከት ይለቀቅልን, የስብከቱ ርዕስ, ንስሃ ፍሬ አለው የሚል,,

  • @ramycell1235
    @ramycell1235 Před rokem +2

    አሜንንን አሜንንን 🙌🙌🙌❤️❤️

  • @solomonwatiro1013
    @solomonwatiro1013 Před rokem +2

    Amen🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏

  • @desuaposto4842
    @desuaposto4842 Před rokem +3

    ሀሹሹሺሺሺሹሹሹሹሐሐለለለ እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል 😘😭🙌🙌🙌🙌🙌_🙌_🙌

  • @tigeassefa9094
    @tigeassefa9094 Před rokem +2

    በጠላት ላይ ጎርደድ 👏👏👏👏👏👏

  • @derejegetahun5988
    @derejegetahun5988 Před rokem +1

    Amen amen amen 👏😘

  • @almaztamirat8331
    @almaztamirat8331 Před rokem +1

    AMEN ❤😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @abejabessashifraw7766
    @abejabessashifraw7766 Před rokem +2

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @apostolic5964
    @apostolic5964 Před 9 měsíci

    Haleluya haleluya haleluya haleluya haleluya haleluya ♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🤲🙏🙏

  • @bezawitkashun883
    @bezawitkashun883 Před rokem +2

    ጎርደድ በጠላት ላይ

  • @EyerusalemApo
    @EyerusalemApo Před rokem +1

    Ameeen Ameeen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaHaniapo
    @HanaHaniapo Před 10 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ተመስገን የሱስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @zamnashabara7127
    @zamnashabara7127 Před rokem

    Amen amen amen amen ilililililililililili amen amen tabarek amilake geta yesus yebarikachuw

  • @uaeuae3914
    @uaeuae3914 Před rokem +3

    Ameeeen

  • @user-qz1lv4dx3l
    @user-qz1lv4dx3l Před 9 měsíci

    amen geta yesus eyebarikachuw yebarikachuw❤❤❤❤❤❤

  • @user-hn3uw8ui3n
    @user-hn3uw8ui3n Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ ተማስጌን የሱስ ከፍ ከፍ በል የሱስ

  • @adhambakri7652
    @adhambakri7652 Před rokem +2

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mabasheru5447
    @mabasheru5447 Před rokem +1

    አልቀመጥም ሄዳለው በቃ የ መጠመዴ ዘመን አበቃ head ቴዲ ከ ተባልኩኝ በግሌ ተፈቱ ሄደ አለዉ እንጂ አልቆመም gorda በጠላትና gordon በጠላት ላይ እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tagetage
    @tagetage Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤ amen amen

  • @arabtowers9123
    @arabtowers9123 Před rokem +1

    አሜን ተመሰገን የሱስ ☝️❤️❤️👏🙌🙌

  • @tasefansh939
    @tasefansh939 Před rokem

    Amen amen

  • @derejegetahun5988
    @derejegetahun5988 Před rokem

    Amen

  • @jojowondukicWonde
    @jojowondukicWonde Před rokem

    Ameeeeen

  • @user-hu8pz3vj7v
    @user-hu8pz3vj7v Před 8 měsíci

    አሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ጎርደድበጠለት ላይ

  • @jojowondukicWonde
    @jojowondukicWonde Před rokem

    Tebareku

  • @mahdi1234-xg4fz
    @mahdi1234-xg4fz Před rokem +1

    AMEEEEEEEEN AMEEEEEEEEN 💖💞💕💕❤🤲💓💓💓💔❤💞💟💗💙🤲🙏💪🙌🧡💚💝💘

  • @abeldebebe816
    @abeldebebe816 Před rokem

    ጎርደድድድድድድድድ...

  • @tolosageleta7004
    @tolosageleta7004 Před rokem

    It was great worship! God bless you all🥰

  • @jojowondukicWonde
    @jojowondukicWonde Před rokem

    illlllllllllli

  • @mdshukur3154
    @mdshukur3154 Před rokem

    ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️🙏🙏🙏👏👏👏❣️❣️❣️❣️❣️💕wow