ጎርደድ | ዋራ ቤቴል | 32nd Wara Bethel 2023 | ዘማሪ ሳምሶን | Apostolic Church of Ethiopia | Samson Adefris

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ከመጋቢት 01-03/2015 የተካሄደው የዋራ ቤቴል ዓለም ዓቀፍ ጉባዔ
    በጉባዔው ታላቅ የእግዚአብሔር መንፈስ ሕዝቡን አርክቷል ፣ ከ1,800 በላይ የሆኑ አዳዲስ ሰዎች ለኃጢታቸው ስርየት በጌታ በኢየሱስ ስም ተጠምቀዋል እንዲሁም ዕውራን ዓይተዋል ፣ ደንቆሮዎች ሰምተዋል ፣ ዲዳዎች ተናግረዋል ፣ በሠንሠለት ታስረው የመጡ ነጻ ወጥተው ተፈትተዋል ፣ ብዙዎች ከተለያዩ ህመሞች እና ችግሮች ተፈውሰዋል።
    ግጥም/Lyrics
    ዘመን መጣ ኢየሱስ ሊሰራ |2x|
    ጎርደድ በጠላት ላይ ጎርደድ |2x|
    ጎርደድ እላለሁ በውጊያው ሜዳ
    ኢየሱስ ይዤ እኔ አልጎዳ
    የስሙን ውቀንጭፍ ወነጨፍኩ እና
    መሬት ደፋሁት ኃያሉን ጀግና
    ጎርደድ በጠላት ላይ ጎርደድ |2x|
    አልቀመጥም ሄዳለሁ በቃ
    የመቀመጤ ዘመን አበቃ
    ሂድ ከተባልኩኝ እስሬ ተፈትቶ
    ሄዳለሁ እንጂ አልቆምም ከቶ
    1. ዕድሜውን በሙሉ መንገድ ዳር አልጋ ላይ ተኝቶ
    የሚረዳውን መልዐክ ሲጠብቅ ለመራመድ ጓጉቶ
    መልዐኩን ሲጠብቅ መጣለት የመልዐኩ ጌታ
    አልጋህን ተሸክመህ ሂድ አለው እስራቱም ፈታ
    ድውዩን አዘዘው
    በድኑን አዘዘው
    የሞተውን አዘዘው
    አንካሳውን አዘዘው
    ሬሳውን አዘዘው
    ሽባውን አዘዘው
    አልጋህን ተሸክመህ (ሂድ አለው) 2x ሂድ ሂድ ሂድ
    ሽባነትህን ጥለህ (ሂድ አለው) 2x ሂድ ሂድ ሂድ
    2. ደምድሜ ነበረ እኔማ አልቆልኛል ብዬ
    የእኔ ነገር ሞቷል ከእንግዲህ አይነሳም ብዬ
    ለካስ አያበቃም በጭራሽ ኢየሱስ ለያዘው
    ትንሳዔን ያገኛል የሞተው በአፉ ቃል ሲያዝዘው
    ድውዩን አዘዘው...

Komentáře • 9

  • @selamyeapostolicliji6330

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል እልልልልልልል 💝💝💝💝💝💝💝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @kaliyeapoliji1852
    @kaliyeapoliji1852 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ❤❤❤❤

  • @kebeneshforsedo1734
    @kebeneshforsedo1734 Před rokem

    Amen amen eiiiiiiiiiiiiiiii eiiiiiiiiiiiiiiiii eiiiiiiiiiiiiiiii eiiiiiiiiiiii eiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii❤❤❤❤

  • @dibora8111
    @dibora8111 Před rokem

    Ameeen Ameeeeen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @tamrawey2354
    @tamrawey2354 Před rokem

    Amennnn samiyeeeee

  • @MartaAbara-om8ke
    @MartaAbara-om8ke Před rokem

    Aminnnn aminnnnnn

  • @Gracelyrics2057
    @Gracelyrics2057 Před rokem

    Ameeeeen❤❤❤❤❤

  • @kensale
    @kensale Před rokem

    💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗