Video není dostupné.
Omlouváme se.

የቱ ጀግና ነው? | yetu jegina new | Choir | Apostolic Church

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 07. 2021
  • የአዋሳ ቅ/ሰበካ መዘምራን ከሐምሌ 09-11/2013 በአዋሳ እናት አጥቢያ በተዘጋጀ ጉባዔ የቀረበ መዝሙር
    #Earphone_recommended
    ግጥም/ Lyrics
    በቃ አበቃ ያልኩት ሕይወቴ
    መልካም ሆኗል በአንተ አባቴ
    አንተ ስትመጣ አምሮልኝ ታይቷል
    እጅህ በእኔ ላይ ክንድህ ተገልጧል
    አብቅቶልኛል ብዬ ስፈራ
    በሕይወቴ በዝቶ ብዙ ተራራ
    የሱሴ በአንተ ህያው ሆኖልኛል
    ድምጽህን ሰምቶ ማንስ ይቆማል
    የቱ ጀግና ነው የቱ አንበሳ
    ክብርህ ተገልጦ ወድቆ ሚነሳ
    እጅግ ግርማዊ የሚያስፈራ
    ታላቁ ስምህ ዛሬም ይወሳ
    ከእንግዲህ አልፈራም ምን እሆን ብዬ
    ኢየሱስ ሆነ ዋስ ጠበቃዬ
    ስምህ ትምክህቴ ጋሻ ሆኖኛል
    ፍጹም አልፈራም ምን ያሰጋኛል
    ችግር መስሎ የታየኝ መንገዴን እየዘጋ
    ሠላም ሆኖ አገኘሁት እጆቼን ስዘረጋ
    የተማመንኩህ አምላክ ከፊቴ ወጣህ እና
    ሁሉን ሠላም አደረግከው ታሪኬን ቀይርክ እና
    ስለዚህ ነው ሁልጊዜ ተመስገን ክበር ምለው
    ሕይወቴን አሳምረህ አስተካክለህ ስለ አየሁ
    ከፍ በል ስልህ ልቤበደስታ በሐሴት ይሞላል
    አንተ ስትመጣ ሸክሜ ሁሉ ይንከባለላል
    የክብር አምላክ እጅግ የምትልቅ የምታስፈራ
    ነገሬ ሁሉ ሠላም ይሆናል አንተ ስትመጣ

Komentáře • 353

  • @kiyakiya836
    @kiyakiya836 Před 2 lety +35

    ገና መቼ አመለክነዉ🙌 አንድ ቀን ከአምላካችን ዙፋን ፊት ነጭ ልብስ ለብሰን, በመላዕክት ታጅበን ለልትና ቀን በመቅደሱ እየሱስን እናመልካለን።🙌🎹🎺🎼🎻🥁🎷🎶👏 እንደዝህ አይነት ጣፋጭ መዝሙሮችን እያሰማቹን የምትባርኩን እህት❤ (ወንድሞቻችን❤ ) ተባሬኩ በርቱልን👏👏🙏🙏

  • @abila2079
    @abila2079 Před 3 lety +87

    ኢየሱስ አበዛን ለካስ እኔ ብዙ ወንድሞችና እህቶች አሉኝ ተመስገን አባቴ

    • @user-kz9tj2hr7i
      @user-kz9tj2hr7i Před 3 lety +2

      ክክክክክክክ

    • @HMR2121
      @HMR2121 Před 3 lety +3

      የዘለለ ሁሉ ወንድምና እህት የሚባልበት ዘመን ላይ ደርሰናል። ራሳችንን እንመርምርና እንፈትን በእምነት ዬት ደረጃ ላይ እንዳለን።

    • @abila2079
      @abila2079 Před 2 lety +3

      ምን ቢባል ይሻላል?

    • @user-kz9tj2hr7i
      @user-kz9tj2hr7i Před 2 lety +1

      @@HMR2121 🤣🤣🤣በጣም ያስቃሉ ሲዘሉ

    • @user-qy9ov2fo2j
      @user-qy9ov2fo2j Před 2 lety +3

      @@user-kz9tj2hr7i የሚዘሉት እኮ ለአምላካቸው ክብር ነው፡ ምን ያስቃል?

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 Před 3 lety +28

    የአገሪቱን ችግር የሚፈታ እዉነተኛ ወንጌል በነገር ሰላም ንና እረፍትን ያመጣል።

  • @brightsideethiopia1276
    @brightsideethiopia1276 Před 2 lety +18

    በጠማማ ትውልድ ውስጥ የተቀደሰ እና እግዚአብሔር 1 ብቻ ነው ብሎ ልክ እንደ መፅሐፍ ቅዱሱ የሚያምን ምርጥ ህዝብ የምር በጣም ነው ማከብራችሁ

  • @user-du9yw9ny3q
    @user-du9yw9ny3q Před 3 lety +42

    ገና ኢየሱስ ያበዛናል ይባርከናል ያሰፋናል አለምን ሁሉ እንወርሳለን አትጠራጠሩ በጣም ያምራል ክብር ለአምላካችን ለኢየሱስ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👈👈👈👈

  • @fghh5572
    @fghh5572 Před 3 lety +12

    ዋው ሲያምሩ በጌታ ደቡብ የተ ቀደሰች ምድር ተባረኩ

  • @abushe1328
    @abushe1328 Před 2 lety +9

    ጠላት እያየ ጌታ አበዛን ስሙ ለዘላለም ይባረክ የኔ አምላክ🙏❤

  • @Mihre-ol3bk
    @Mihre-ol3bk Před 3 lety +25

    በአካል ተገኝተው መንፈሳዊ በረከት መካፈል ለማይችሉ ስለሚታደርገው ነገር ኢየሱስ ይባርክህ ወ/ም ኢሶ፡፡

    • @Isoyisehak
      @Isoyisehak  Před 3 lety +3

      አሜን 🙏

    • @luvalkhwiter4106
      @luvalkhwiter4106 Před 2 lety

      @@Isoyisehak የአሊቶ ቸርች ለምን አትለቅም ኢሶ ?

    • @Isoyisehak
      @Isoyisehak  Před rokem

      ​@@luvalkhwiter4106
      czcams.com/play/PLDXCYq_7KHUVylzN5399OWnS5giAISD7b.html

  • @barakata463
    @barakata463 Před 2 lety +4

    ላካስ ብዙ ነን ከ እየሱስ ጋር, ገና እንበዛለን ተባርኩ ፀጋ ይጨምርላችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልል እልልልልልል

  • @brightsideethiopia1276
    @brightsideethiopia1276 Před 2 lety +4

    ትክክለኛውን ሐይማኖት ያስቀጠለ ህዝብ እነ ጴጥሮስ,ጳውሎስ እና ዮሐንስ እምነቱ እንደቀጠለ ቢያዩ ደስ ይለኝ ነበር በ ፍጥሞ ደሴት መጣላቸው መታረዳቸው በከንቱ አልቀረም

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před 3 lety +7

    እየሱሴ ተባረክ ይሄ ሁሉ ላንተ ክብር ነው ተባረኩ እህቶቼና እህቶቼ

  • @bekfane6150
    @bekfane6150 Před 2 lety +10

    እንድህ ተያይዘን ሰማይ እንገባለን😍😍😍😍😍

  • @user-hn3uw8ui3n
    @user-hn3uw8ui3n Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜንንንንን ተማስጌን የሱስ ሀሌሉያ

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před 3 lety +3

    Oh my lord 🤲🤲🤲🤲🤲🤲oh oh ohohohohohohኦሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆohohohohohኦሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ my God እኔ በቃ በስልኬ ውስጥ ብገባ ራሱ ነው የተመኘውት ጌታ ይክበር ohohohohohoh my lord 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥መንፈስ ቅዱስ ክበር ohohohohohoho my God. Grace MORE GRACE MORE GRACE MORE GRACE MORE GRACE ክብር ክብር በቃ አምልኮ ማለት በቃ ይሄና ከዚህ በላይ ነው እርስርስ ነው ያልኩት አቦ ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ በዚሁ ቀጥሉ 🔥🔥🔥እሳቱ ይጨምራል ጠላት ወደሲሆል ይገባል ohhhhhhhh my lord its so lovly amazing worship♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ አበድኩኝ አይ ስደት አምላኬ ሆይ ፈቃድህ ትምጣ ለኔና ለመሰሎቼ በስደት በቅናት ድብን ለምንለው ሰብሰብ ብለን አምልኮ በጣም ናፍቆናል ክብሩን ማየት ከፍ ማድርግ አባባዬ ፈቃድህ ትምጣ የኔ ጌታ የኔ ውድ ዋናዬ አንተ ብቻ ሁሉን ማድረግ ትችላለህ የሚሳንህ አንድም የለምአሜን 🤲🤲🤲ክብሩን ይውሰድ♥️♥️ተባረኩልን ምርጥ ዘማሪ መንፈሴ ርስርስ አለ ደስም አለኝ አምላኬ ይባረክ 🤲🤲🤲

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 Před 3 lety +13

    ከዚህ በላይ ገና እንበዛለን hallelujah elelelelelelelelel elelelelelelelelel

  • @asnakoyassine6609
    @asnakoyassine6609 Před 2 lety +3

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር እግዚአብሔር 🎻🎻🎻👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿🙋‍♀️

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 Před 3 lety +9

    በጣም ታምራላቹ ፀጋ ያብዛላችሁ ሀገራችንን በጌታ በየሱስ በደሙ የተሸፈነች ትሁን ትውልዱ እግዚአብሄር ን መፍራት በፍቅር እንዲኖር እግዚአብሔር ይርዳው።

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 Před 3 lety +8

    አሜን የተማመንኩት ጌታ ከፊቴ ወጥቶአል ስሙ ይባረክ።
    ጌታ ከእኛ ጋር ነው ቅዱሳን

  • @solomonabebe7417
    @solomonabebe7417 Před 3 lety +14

    ክብር ታላቅ እጅግ ታላቅ ክብር ለጌቶች ጌታ እና ለነገስታት ንጉስ ለአማልክትም ሁሉ አምላክ ለጌታ ለየሱስ ክርስቶስ ይሁን

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 Před 3 lety +6

    ክብር ለጌቶች ጌታ ለአማልክት አምልክ ለነገስታት ንጉሥ ይሁንልህ እግዚአብሔር ይባረክ ገና ታበዛናለህ ::

  • @destayedawit7179
    @destayedawit7179 Před 3 lety +26

    መዘመር ላንተ ክብር ይሁን 😭😭😭🕎🎵🎵🎵🎵 ተባረኩ ጸጋውን ያብዛላችሁ ይጠብቃችሁ ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ ወደ ወንድሞቼ እህቶቼ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን 😢

  • @zaidrussom7802
    @zaidrussom7802 Před 3 lety +3

    ዋዉዉዉዉ ከብሩን ጌታ ይውሰድ። ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ። እልልልልልልልልልልል

  • @amenmekeds9791
    @amenmekeds9791 Před 3 lety +7

    ኦ ሀሌ ሉያያያ አሜንንንንን
    ተመስገንንንንንንንንን
    እውነት ነው ጌታ ኢየሱስ ታሪኬን ቀይሮታል አሜንንንን ተመስገንንንንንንንን

  • @misganaabebe5211
    @misganaabebe5211 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን ገና እንበዛለን ምድርን ሁሉ እንወሪሳለን

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 Před 3 lety +20

    በክርስቶስ ሞትና ጣር የተወለደው ህዝብ ድንኳኑን እንዲት ያምራል

  • @barakata463
    @barakata463 Před 2 lety +1

    በቃ በቃ ያልኩት ሂዎቴ 😭😭😭😭😭😭😭😭እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ተባረክ እየሱስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @desta5885
    @desta5885 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜንንንንን.... ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን። ስምህ ይባረክ። ተባረኩልኝ ዘመናቹህ ይባረክ። ጥበብን፣ እውቀትን እና ፀጋን ይጨምርላቹሁ። ተባረኩ ለበረከት ሁኑ ለዘላለም ።

  • @user-qy9ov2fo2j
    @user-qy9ov2fo2j Před 3 lety +12

    እየሱስ ይባርክህ በጣም ምፈልገው መዝሙር ነበር!! ሰማያዊ ህዝብ ተባረኩልን

  • @mekdesberie2828
    @mekdesberie2828 Před 3 lety +3

    እስይ እልል እልል እልል እየሱስ ያድናል

  • @selamyeapostolicliji6330
    @selamyeapostolicliji6330 Před 2 lety +1

    ሃሌሉያ እልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏 ምስጋና ምስጋና ምስጋና ምስጋና ምስጋና ምስጋና ምስጋና ይገባዋል

  • @gerrygessese4461
    @gerrygessese4461 Před 3 lety +14

    This is the time for Ethiopia and the real Apostles would be risen claiming the Gospel of the kingdom with authentic signs miracles and wonders and destroying the devils work and reap millions of souls the time is at hand !

  • @luvalkhwiter4106
    @luvalkhwiter4106 Před 2 lety +4

    ተመስገን ኢየሱስ ሆይ ተባረኩ ዘመናችሁ ሁሉ ኢየሱስ ይክበርበት ፀጋውን ያብዛላችሁ🙌🙏❤

  • @ruthteferi2606
    @ruthteferi2606 Před 3 lety +8

    ጌታ ይባርካችሁ እንዴት ደስ ይላል

  • @Haset7866
    @Haset7866 Před 3 lety +17

    The most powerful and beautiful, Amazing worship! All praise, glory be to our Lord Jesus christ hallelujah 👏👏👏👏👏👏❣❣❣

  • @tseghaogbay1131
    @tseghaogbay1131 Před 3 lety +6

    Ameñm yesus goyta eyu🇪🇷🇨🇭😍😍😍😍😍😍

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před 3 lety +10

    አሜን እእእእእልልልል እግዚአብሔር ጽጋ ያብዛላችው

  • @-Tarik814
    @-Tarik814 Před 3 lety +9

    እስይ እልልልልል ሰታምሩ ተባረኩ

  • @abila2079
    @abila2079 Před 3 lety +10

    ይጠፋሉ ስንባል እግዚአብሔር በበቀል እያበዛን ነው

    • @user-iu4xs5mv7k
      @user-iu4xs5mv7k Před 3 lety

      እግዜብሄር ይበቀላል እንዴ ለማን ነው የሚበቀለው ለሰይጣን ከሆነ ኣንዴና ለመጨረሻ ግዜ በመስቀል አሸንፎታል የናንተ ሃይማኖት ከሆነ ደግሞ ምን ይባል

    • @abila2079
      @abila2079 Před 3 lety +1

      አዎን እግዚአብሔር ሠይጣንን ደጋግሞ ይረግጠዋል ይበቀለዋል

    • @brightsideethiopia1276
      @brightsideethiopia1276 Před 2 lety +1

      @@user-iu4xs5mv7k እህቴ እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው እኛ እየወረስን እየበዛን እንጂ መቼም እየጠፋን አንሄድ ደሞ ኩንታኩንቴ የተሰበሰበ እንዳይመስልሽ ሁሉም አምላኩን ጠንቅቆ ሚያውቅ ወርቅ የሆነ የ እግዚአብሔር ህዝብ ነው እኛ የ አባቶቻችን ልጆች ነን ሐዋርያቶች እንባላለን ትምክታችን ክርስቶስ ብቻ የሆነ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před 3 lety +3

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ተመስገን ኢየሱሴ ተባረክልኝ እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @desuaposto4842
    @desuaposto4842 Před 3 lety +6

    አሜሜሜን መልካም ሆኗል ባንተ አባቴ 😭😭🖐

  • @elsaelsa6438
    @elsaelsa6438 Před 3 lety +9

    እልልልልልልልል ጌና እንበዛሌን እልልልልል

  • @millaf6041
    @millaf6041 Před 3 lety +2

    Gena enworsalen gena
    Tebarekulgn ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-un8yx4hp5w
    @user-un8yx4hp5w Před 3 lety +10

    እሰይ እሰይ ደስ ስትሉ ኡኡኡኡኡኡኡ ስታረኩ ሞገሳቹ ስያምር በኖርኩኝ !!!😁😁😁😁😁😁👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @helentamiruseifu5134
    @helentamiruseifu5134 Před 3 lety +15

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @abelayele4175
    @abelayele4175 Před 3 lety +14

    Hallelujah 👏🏼👏🏼👏🏼 👏🏼
    Eyesus Yikber Kezihim belay belay 🙌🏾🙌🏾

  • @helentamiruseifu5134
    @helentamiruseifu5134 Před 3 lety +6

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንን👏👏👏👏👏👏👏ችግሬ ሁሉ ሰላም ይሆናል አንተ ስትመጣ

  • @metadesermiaslemedo7848
    @metadesermiaslemedo7848 Před 3 lety +4

    Wow bezi zemn wowwwww 🙌🙌🙌😘😘

  • @teshaleteshe7939
    @teshaleteshe7939 Před 3 lety +2

    Wow dasii sill
    Hizbini abaza

  • @omeda-eth7461
    @omeda-eth7461 Před 3 lety +11

    what an amazing worship
    god bless you all

  • @gadisegetu739
    @gadisegetu739 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይሜስገን

  • @kiyakiya836
    @kiyakiya836 Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን🙌👏
    እልልልልልልልልልል ሀሌሉያ ሀሌሉያ🙏🙏
    ገና እንበዛለን ሀሌሉያ ፡ ከነገድ ከብዙ ቛንቛ ከማይቆጠር ህዝብ ጋር የዘንባባ ዝንጣፊ ይዘን ሀገራችንን እየሩሳሌምን☝🏘💒 እንወርሳታለን።🙏🙏🌎💛🙌🙌

  • @elzabethtekestehaile4663
    @elzabethtekestehaile4663 Před 3 lety +5

    Amen keber hulu le ande amelk le geta yesuse yehune

  • @mabasheru5447
    @mabasheru5447 Před 2 lety

    አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ተመንገን ክፍበል ተባረክጌታ ኢየሱስ ወንድም ተባረክ

  • @tagetage
    @tagetage Před rokem

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤ተባረኩ ገና እንበዛለን ኢየሱስን ይዘን❤❤❤

  • @ethiopialazalalamitinuri4634

    Ameni ameni ameni ameni ameni ameni ameni gana in bazaleni ameni elllllllllllllllllllllll nafaqain ye agaligiloti madiraki nafaqani 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @samrawitj7773
    @samrawitj7773 Před 3 lety +1

    Asey eyesusey elllllll smka ybarek tebateku kudusan burukat

  • @ayalewbelete1450
    @ayalewbelete1450 Před rokem

    ሌላ ቃላት የለኝም ከዚህም ውጪ, በብዙ ተባረኩልኝ!! መዝ,20,1,5)

  • @danaith9316
    @danaith9316 Před 3 lety +7

    Wow Amazing! Glory to mighty name of Jesus 🙏🏽

  • @beroletesfaye4410
    @beroletesfaye4410 Před 3 lety +7

    This is amazing, glorious song 🙏
    May God Blessed you all 🔥💕💕

  • @barakata463
    @barakata463 Před 2 lety

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል አሜን አሜን አሜን ተባርክ ጌታ እየሱስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @nardosaemiro1476
    @nardosaemiro1476 Před 3 lety +1

    des setelu begeta batakomu mnalbet weste bdesta zelele ale zemnachu yilmelm tebareku .amelkut yhenn amelko ymigebawen geta ymederachen tarik yikeyerale selamewa yimelsale Enzemerelet Enamelkew Geta Kiberun madanun yasayenale yabate lijoche .

  • @wudinesh2337
    @wudinesh2337 Před 3 lety +6

    Amenn Amennn👏👏👏

  • @stenabereket5563
    @stenabereket5563 Před 3 lety +3

    Amen amen amen amen amen amen amen amen
    Geta simu ybarek tebareku.

  • @LidetuPetros
    @LidetuPetros Před 3 lety +2

    Really its Fine!

  • @rahbotogbayrahbot3204
    @rahbotogbayrahbot3204 Před 2 lety +2

    Esssssey geta ykber 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay Před 3 lety +8

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጌታ ይክበር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❣️❤💞❣️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirutgobene1662
    @hirutgobene1662 Před 3 lety +3

    Amen Amen hallelujah!

  • @luvalkhwiter4106
    @luvalkhwiter4106 Před 2 lety +1

    ኢየሱስ ሆይ ተመስገን ተመስገን👏👏👏🎤🎤🎤

  • @user-gg1en3xn6p
    @user-gg1en3xn6p Před 2 lety

    አሜን አሜን 🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🙌🏻🙌🏻በህወት bestol🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🙌🏻🙌🏻🙌🏻

  • @tezuaberatola5238
    @tezuaberatola5238 Před 3 lety +1

    Amen amen amen amen tabareki 🙏🙏🙏

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 Před 3 lety +4

    Very beautiful!

  • @user-qz1lv4dx3l
    @user-qz1lv4dx3l Před 9 měsíci

    ለዘላለም ይቀጥላል አልኳችን አሜንንንንንንንን❤❤❤❤❤

  • @sisayayeleofficial
    @sisayayeleofficial Před 3 lety +3

    ተባረኩ

  • @peggytwo3979
    @peggytwo3979 Před rokem

    Prayers to our Ethiopian brethren in Jesus's name God's continued blessings upon you.

  • @KalebYimer-pg4rt
    @KalebYimer-pg4rt Před 11 měsíci

    የሰዉ ልጅ ድልየሚሆንለት እየሱስን ሲያመልክ ብቻነዉ አምልኮ አይቋረጥ

  • @KalebYimer-pg4rt
    @KalebYimer-pg4rt Před 11 měsíci

    የሚገርም የአምልኮ መዝሙር ተባረክ

  • @rori4929
    @rori4929 Před 3 lety +2

    Tebareku ❤

  • @savedbygraceeph2841
    @savedbygraceeph2841 Před 3 lety +2

    AMEN AMEN

  • @bethelnahom8200
    @bethelnahom8200 Před 3 lety +1

    Wow syamru

  • @tumtuli6711
    @tumtuli6711 Před 3 lety +1

    አሜንአሜንንንጌታኢየሱሰይባረክስቹእልልልልልል

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 Před 3 lety +3

    Wowwwwwww Wowwwwwww Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen haleluyyy Essssssyyyyy Elelelllll Elelelllll Elelelllll kiber misigan le Geta le Eyesus Yihune wudi ye Abate Burukan hulatachunem Geta Eyesus fatsimo chariso yibarikachu Tebarakuuuuu Tebarakuuuuu 🗣🗣🗣🗣🗣👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤

  • @buzuyeebiru5255
    @buzuyeebiru5255 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @tiyaabeki8445
    @tiyaabeki8445 Před 2 lety +1

    ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ....ሲያምሩ

  • @gebrelamekonnen1140
    @gebrelamekonnen1140 Před 3 lety +4

    Thank you Jesus 🙏 kiber hulu lanite yehun tebarek gezi belay

  • @takedesta4288
    @takedesta4288 Před 2 lety +1

    Amn amen amen 🙏 🙌 eyesus tabereki

  • @tekele_t5607
    @tekele_t5607 Před 3 lety +2

    May God bless you

  • @asayeberhankastro5553
    @asayeberhankastro5553 Před 3 lety +4

    Wow, I love this so much!! So powerful

  • @tinaysuloro4144
    @tinaysuloro4144 Před 3 lety +1

    Iseyyyyyyy iseyyyyyyy iseyyyyyyy iseyyyyyyy ufffffffffffff illlllllll iseyyyyyyy illlllll ameeeeeeeeeen ameeeeeeeeeen ameeeeeeeeeen ameeeeeeeeeen ameeeeeeeeeen ameeeeeeeeeen ameeeeeeeeeen ameeeeeeeeeen haleluyaaaaaaaaaaaaaaaàaAmeeeeeeeeeeeeeen geta hoy tebarak tebarak tebarak tebarak biriikk balulign tsaga fikr andinat desta leinanta yihun

  • @birhnashekegnu9100
    @birhnashekegnu9100 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @footballtrick998kviews4
    @footballtrick998kviews4 Před 3 lety +1

    ክብር ለጌታ ይሁን

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 Před 3 lety +1

    ጌታ ይባረክ ተባረኩ

  • @martafanta3831
    @martafanta3831 Před 3 lety +2

    አሜንንንንንን 🙏🙏🙏💕💕

  • @jerryeyeru2054
    @jerryeyeru2054 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሞንንንንንንንንንን
    ደስ የሚል አምልኮ

  • @astierghebremedhin4349
    @astierghebremedhin4349 Před 3 lety +1

    እልልልልልልል ሕዝብህን አበዛህ ጌታ ይባረክ❤️🙏

  • @meretchedetebo2016
    @meretchedetebo2016 Před 3 lety +8

    Ellllllllllllllllllll 🎤 God Bless All my brothers and My Sisters 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @nanaggjhg353
    @nanaggjhg353 Před 3 lety +1

    አሜንንን ተባረክ እየሱስ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ 🙇‍♀️😭🙌📯📯📯📯📯📯🎷🎷🎷🎷🎺🎺🎺👏👏👏👏👏👏ሀሹ ሀሹ 🙏

  • @hizkeladane9356
    @hizkeladane9356 Před 3 lety +3

    God bless you ma brother

  • @jiregnabayisa8184
    @jiregnabayisa8184 Před 2 lety

    ONE GOD bless apostolic church

  • @rutagmebrahtu7937
    @rutagmebrahtu7937 Před 3 lety +2

    Abyetu egzabher amlake yhenenn netsanet kenga atwsedbn. Endihu lezelalem sankelekel endnamelkh erdan.

  • @elsayelabena8409
    @elsayelabena8409 Před 2 lety +1

    tebarekuuuuuuuuuuuuu