Apostolic Church of Kenya Amharic Song: እረዳቴ |Eredate|
Vložit
- čas přidán 3. 05. 2024
- እረዳቴ/2*ጌታዬ
እረዳቴ/2*ኢየሱሴ
ሲጨልምብኝ ዙሪያው አይኔን አንስቼ የማየው
ጭንቅ ሲለኝ ነገሩ ምነጋገረው ከርሱ ነው
1,ዙሪያዬ ሆኖ ጨለማ አጥቼ ለእኔ የሚራራ
አይነጋም ብዬ ስጨነቅ አያልፍም ብዬ ስተክዝ
እረዳቴ ከሠማይ መጣልኝ ያስፈራኝን ገላለጠልኝ
አቆመኝ በድል በምስጋና አንደበቴን ሞላው እልልታ
እኔ አይቻለሁ የእጆቹን ስራ
በመልካም ፍቅሩ ለእኔ ሲራራ
አልተለወጠም በዘመናት
ዛሬም ዘላለም ስሙ ይባረክ
2,ምን ልበል ምን ልስጠው ጌታዬን ነውና ባለውለታዬ
በከበደኝ ጣልቃ እየገባ ሸክሜን ሁሉ የሚያነሳ
አይለወጥ ፊቱ አይጠቁር ደከመኝ ሠለቸኝም አይል
መልካም ነው እኔ አይቻለሁ ድንቅ ስራውን አወራለሁ
3,በክንፎቹ ጥላ ሸሽጎ መላዕክቱን ስለኔ አዞ
አስጨናቂዬን አስጨንቆ በከበደኝ ላይ እርሱ ገኖ
አትፍሪ/ራ አይዞሽ/ህ እያለ ስጠራው እየደረሠ
እርሱ ታግሎ እያሸነፈ እኔን ለምስጋናው አቆመ - Hudba
እልልልልልልልልልልልልልልልልልጌታ የሱስ!!!!! ይገባዋል !!!!ከጣኦት ከአማልክት ከአጋንት አምልኮ ወጥቼአለሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
😭😭😭😭 ኦ ሀሌ ሉያያያያያያያያ አባ አባ አባ...😭😭😭 ኦ ሀሌ ሉያያያያያያያያ... ኦ ተመስገንንንንንን... እኔ ምስክር ነኝ አይ ቻለው ሲረዳኝ ደርሶልኝ አየሁ ሸክሜን ጭለማዬን ...ስንቱን ላውራው ያደረገልኝን ኦ ሀሌ ሉያያያያያያያያ...እርዳቴ ነው ጌታዬ እርዳቴ ነው ኢየሱሴ ...😭😭😭😭😭😭
ብዙ ነው 😥
ተመስገን ኢየሱስ ሃሌሉያ
አሜን አሜን !!!!!!!!!!!
ተመስገን ኢየሱስ እረደቴ ነው 😭😭🙌🙌🙏🙏🙇🙇🙇
አሜን አሜን አሜን ረዲኤተይ የሱሰይ ሽምካ ልዕል ይበል ንዝልአለም 🙌🏾🥹🙏🏾😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
😭😭😭😭አሜንንን አሜንንን አሜንንን
አሜን አባዬ 😢
😭😭😭😭😭አረዳት እየሱስ ተመስገን 😭😭😭😭
ያስጨነቀኝን እያስጨነቀ!!!!!!!
አሜን 😭😭😭😭😭
Haleluya Haleluya eysuse erdatemaname yelnme kante weche . Zuraye hono chalma ateche lene merara ayengame beye sechenke aylfrme beye setkze erdate ke semay metanle yasefrane gelaletne akomen bedele bemsgana Andebeten mola be elelta ellllllllllll ye samay amlke eske tisone yeshkmchu eysuse kibrun yewsde
Amen 🙏🏻
Hallelujah 🙏🙏🙏🙏
Chinik silegn negeru....🙏🙏❤❤
Amen amen eredet nw getaye baa bezu taberaku
Amen 🙏🏻
አሜን🙌
አሜን እረዳቴ ነው ጌታዬ❤
Amen eradatee neh getaye😭🥹
Halleluya, God Is My Refuge!
አሜን🙏
ተባረኩ 👏👏
Amen
Hallelujah!...May Jesus bless your ministry❤
Amen
አሜንንንንን eredate 🙌🙌
Awo eredatie newu eyesussie.
amen amen🤲🤲🙏🙏
amne.irdatee.new❤❤❤😢
Amen
Amennnnnnnn
Ameni🙏
Amen hallelujah ❤❤❤
Yess
Amen ❤❤❤🙏🙏
አሜንንን አሜን ❤❤❤❤❤
እረዳቴ ነህ ኢየሱስ
ሃሌሉያ አሜን አሜን
እልልልልልልልልልል
❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ታማስጌን ጌታ ኢየሱስ
ተበረክ የኔ ጌታ ለኔ በላ ውላቴዬ ኢየሱስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Hallelujah 😭🙏🙏
መዝሙር 18
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² እግዚአብሔር ዓለቴ፥ አምባዬ፥ መድኃኒቴ፥ አምላኬ፥ በእርሱም የምተማመንበት ረዳቴ፥ መታመኛዬና የደኅንነቴ ቀንድ መጠጊያዬም ነው።
Sichelmbgn zuriyawu aynen ansche yemayew🙌🙌
Amen Amen Amen😭😭🙌🙌🙌🤲🤲🙏🙏
Amennnnnn tebarekuln❤️❤️❤️ tsegawu yichemerlachu
ameeeen erdate getaee❤
❤❤❤ amen
Yes Eredate new Eyesus memekiyaye❤
🙌🙌🙌🙌❤❤
Iyus yimesgen lela min yibalal ke tebarek wuch
Ameeen❤❤❤
hi
❤❤❤🙌🙌🙌🤲🤲🤲🙏🙏🙏
❤
geta yibarkachu❤❤
Amen
ኦ ተመስገንንንንንንንንን እርዳቴ ነህ ኢየሱሴ 😭😭😭😭
ስጠራው እየደረሰ እኔን ለምስጋና አቆመኝ አትፍሪ እያለኝ ኦ አይቻለው አይቻለውውውውውው...😭😭😭😭😭😭😭😭 ተመስገንንንንን
😂😂,,,