Apostolic Church of Kenya Amharic Song: ስደክም የሚያግዝ ፠SEDEKIM YEMIYAGEZ፠

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 08. 2023
  • #apostolicchurchofethiopia #apostolicchurchsongs
    #ACIFK #apostolicchurchsongs #apostolicchurchofethiopia
    #ACIFK #apostolicchurchsongs #apostolicchurchofethiopia
    Apostolic songs, #ACIFK, #apostolicchurchofethiopia, #NahomTerefe, #Apostolicworshopsongs #IsoYisehak
    ስደክም የሚያግዝ የሚረዳ ጸጋ
    ጉልበትን የሚያድስ ኢየሱስ አለ አንተ ጋር
    ወደ ጸጋህ ዙፋን ምህረት ወዳለበት
    ልቤን እያፈሰስኩ እግርህ ስር ልንበርከክ
    አለ ጸጋ በድካም ሚረዳ
    አለ ጸጋ ጉልበትን ሚያጸና
    አል ጸጋ እግርህ ስር ልጠጋ
    ሃይሌ ይታደስ ዛሬም እንደገና
    1.በአይንህ እንዳየህ ፈጥነህ አትበይንም
    የሟቹን ሞት ኢየሱስ በፍጹም አትፈቅድም
    በልቡ ፈልጎህ አንተን ለተጠጋህ
    የሚበቃ አለህ ሚትረፈረፍ ጸጋ
    ስደክም የሚያግዝ የሚረዳ ጸጋ
    ጉልበትን የሚያድስ ኢየሱስ አለ አንተ ጋር
    ወደ ጸጋህ ዙፋን ምህረት ወዳለበት
    ልቤን እያፈሰስኩ እግርህ ስር ልንበርከክ
    2.ሃጢአት ሲከሰኝ ልቤ ሲፈርድብኝ
    ነፍሴ አንተን ብቻ አንተን ስትልብኝ
    ወደማያልቅ ምንጭ ወደ ሕይወት ውሃ
    ወደ አንተ ልጠጋ ጠጥቼ እንድረካ
    አለ ጸጋ በድካም ሚረዳ
    አለ ጸጋ ጉልበትን ሚያጸና
    አለ ጸጋ እግርህ ስር ልጠጋ
    ሃይሌ ይታደስ ዛሬም እንደገና
    3.ተስፋዬን እስከማይ የተባረከውን
    ልቤን በመንገድህ የሚጠብቀው
    ጸጋህ ነው ድጋፌ ሃይልን የሚሰጠኝ
    በጠባቡ መንገድ በድል የሚያስጉዘኝ
    ስደክም የሚያግዝ የሚረዳ ጸጋ
    ጉልበትን የሚያድስ ኢየሱስ አለ አንተ ጋር
    ወደ ጸጋህ ዙፋን ምህረት ወዳለበት
    ልቤን እያፈሰስኩ እግርህ ስር ልንበርከክ
    አለ ጸጋ በድካም ሚረዳ
    አለ ጸጋ ጉልበትን ሚያጸና
    አለ ጸጋ እግርህ ስር ልጠጋ
    ሃይሌ ይታደስ ዛሬም እንደገና
  • Hudba

Komentáře • 118