Video není dostupné.
Omlouváme se.

🎵New Single Song | Apostolic Songs | ይቅር ይቅር ከንቱ ኑሮ | በሪሁን በላይ | Apostolic Church Song

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 07. 2022
  • ዘማሪ በሪሁን በላይ
    ከወ/ሶ ብሩህ ተስፋ አጥቢያ
    Layric:
    እንደ ሌዋውያን ላንተ ተለይቼ
    አገለግላለሁ ህይወቴን ሰጥቼ
    እንደ አባቶቼ ላንተ ክብር ኖሬ
    ማለፍን እሻለሁ አንተን አስደስቼ 2*
    ይቅር ይቅር ከንቱ ኑሮ
    አንተ የማትከብርበት
    ይቅር ይቅር ልብህ ቆስሎ
    የምታዝነበት
    አንተን ሳመልክ ይለቅ ዘመኔ
    ሳገለግልህ ይለቅ ዘመኔ
    አንተን ሳከብርህ ይለቅ ዘመኔ
    ክብርህን አይቼ/ስዘምርልህ ይለቅ ዘመኔ 2*
    ለጊዜያዊ ደስታ ጥቅም ብዬ ዘመኔን በከንቱ ባክኜ
    በመምጫህ ቀን ምን እሆናለሁ ሰነፍ ሙሽራ ሆኜ
    በራንድ ወንዝ ሳልሆን በመሀል ተቀምጬ
    ከስንዴው ገለባ ሲለይ ምን ይሁን እጣፈንታዬ
    ይቅር ይቅር...
    በሃጢአት እና በበደልሁልጊዜ እያስቸገርኩህኝ
    ለምትሰራው ስራ እንቅፋት እየሆንኩኝ
    ካለሁበት ሳላድግ ወደ ታች ቁልቁል የወረድኩ
    እንደዚህ አይነት ህይወት አልሻም እኔ ለመኖር
    ይቅር ይቅር ...
    የጽድቅን ፍሬ አፍርቼ ፍለጋህን ተከትዬ
    ህይወቴ አንተን መስሎ እንድኖር እርዳኝ ጌታዬ
    ነብሴን ከሚያረክስ ሁሉ ጠብቄ በቅድስና
    ልብህ የሚያርፍበት ሰው ልሁን ታሪኬን ቀይርና
    ይቅር ይቅር...
    ከአለም ለይተከኝ ለክብርህ መርጠኋኛል
    ብዙ ፍሬ እንዳፈራ ተማምነህ ሾመኋኛል
    ከተከልኝ ጀምሮ ኮትኩተህ አሳድገኋኛል
    ዙሪያዬን ሁሉ ከልለህ ከክፉ ጠብቀኋኛል
    ስለዚህ ፍሬ ስጠኝ ተቆርጬ እንዳልጣል
    ካኖርከኝ አይቀር አምላኬ አኑረኝ እኔን ለክብርህ
    ይቅር ይቅር...
    #ApostolicSongs #Apostolicmezmur #ApostolicChurchofethiopia

Komentáře • 30

  • @HirroHirro-lz2lb
    @HirroHirro-lz2lb Před 24 dny

    ይቅር ከንቱ ኑሮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንንን

  • @dim-jc2nz
    @dim-jc2nz Před měsícem +1

    Wodimachninanehtachin geta eyesusi yibarikachwu amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @dim-jc2nz
      @dim-jc2nz Před měsícem

      Bewunet kezi hiwoyit gets yirdani❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GdsfhhCxbnvxx
    @GdsfhhCxbnvxx Před 6 měsíci +2

    😭😭☝️☝️☝️☝️☝️

  • @GenetSelemon
    @GenetSelemon Před měsícem

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    Ameni ante sakebir yileqi 😭😭

  • @GenetSelemon
    @GenetSelemon Před měsícem

    Geta iyesusi bubuzu tsega yibarekh wude wodimachin 🙌🙌🙌

  • @Tisf-et4qe
    @Tisf-et4qe Před 2 měsíci

    ይቅር አንተ ያልፈቀድቀው!!!

  • @cxhg-yo5io
    @cxhg-yo5io Před 3 měsíci

    Amen amen antn samalki yilq zamane🙏🏻🙏🏻🙏🏻😭😭😭😭🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @Lamis-qx3bt
    @Lamis-qx3bt Před 2 měsíci

    Amen.Amen 👏👏👏🙏🙏

  • @salamedagafa151
    @salamedagafa151 Před 2 měsíci

    Amen.amen.amen❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZekariyasDarca
    @ZekariyasDarca Před 3 měsíci

    ተባሬኩ

  • @decent-CL3
    @decent-CL3 Před 3 měsíci

    Sagelegele yileke zemen

  • @mekonnenbogale3231
    @mekonnenbogale3231 Před 3 měsíci

    Geta Yesus abizito yibarikachihu !

  • @user-kg9po9ec7f
    @user-kg9po9ec7f Před 3 měsíci

    Yiqr 🙌

  • @rma2242
    @rma2242 Před 2 lety

    Amen

  • @yosephabera8530
    @yosephabera8530 Před 2 lety

    amen amen

  • @habitamupic2107
    @habitamupic2107 Před rokem

    Ameen

  • @melkegaje2051
    @melkegaje2051 Před rokem

    Amen yilek zemene be beti

  • @jehadbutchahine8699
    @jehadbutchahine8699 Před rokem

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    😭😭😭😭😭😭
    አሜንንን አሜንንን
    እልልልልልልልልል
    🤲🤲🤲🤲🤲
    🙇🙇🙇🙇🙇🙇
    🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️

  • @susuyitbarek1119
    @susuyitbarek1119 Před 2 lety +1

    አሜንንንንን አሜንንንን ይቅር ከንቱ ኑሮ❤❤❤

  • @BezabheBelte
    @BezabheBelte Před 3 měsíci

    ይቅር ከንቱ ኑሮ ❤❤😂😂😢😢❤❤

  • @damachtadsa8301
    @damachtadsa8301 Před rokem

    ❤❤❤

  • @degenedana7684
    @degenedana7684 Před rokem

    አንተን ሳመልክ ይለቅ ዘመኔ አሜን
    ዘማሪ በርሁን ኢየሱስ የባርክህ

  • @GlobalConnect-xw2le
    @GlobalConnect-xw2le Před měsícem

    😭💔🙏

  • @selamyeapostolicliji6330

    ይቅር ከንቱ ኑሮ😭♥️🤲🏽🤲🏽🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️

  • @tagetage
    @tagetage Před 2 lety

    አሜን አሜን🙏🙏💖😔😔

  • @chalturegasa
    @chalturegasa Před 2 lety

    amen amen eyesus yebarkachu wandimoch ehetoche ohh eyesus simi yebareki.amlkewoy 🙏🙏🙏🙌🙌🙌💖