Video není dostupné.
Omlouváme se.

Apostolic Church of Kenya Amharic Song: ዘመኔ በከንቱ አይለቅ |Zemene Bekentu Ayelek|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 07. 2023
  • #ACIFK #apostolicchurchsongs #apostolicchurchofethiopia
    #ACIFK #apostolicchurchsongs #apostolicchurchofethiopia
    Apostolic songs, #ACIFK, #apostolicchurchsongs, #apostolicchurchofethiopia, #NahomTerefe, #Apostolicworshopsongs #IsoYisehak
    ዘመኔ በከንቱ አይለቅ ጌታዬ
    ዓመታቴ ለክብርህ ይሁኑ ሁሌ/2x
    ከኖርኩ አይቀር ልኑር ለክብርህ
    እያየሁ በቤትህ ማዳንህን
    ከኖርኩ አይቀር ይሁን ለክብርህ
    እያየሁ በቤትህ ማዳንህን
    ልስማ ላገልግልህ እንደ አባቶቼ
    አይለቅ በከንቱ ኢየሱስ ዘመኔ
    ኣሳብህን ላገልግል ሆኜ እንደምትሻው
    ዘመኔ በልማት ይለቅ ልፈጽመው
    ***ዘመኔ በከንቱ አይለቅ
    ከዘመናት በፊት በእኔ ልትሰራ
    ያዘጋጀኸውን የአንተን ዓላማ
    ፈቃድህን ፈጽሜ ደስ እንዳሰኝህ
    ጸጋህ ይፍሰስልኝ ያግዘኝ መንፈስህ
    *** ከኖርኩ አይቀር
    ዳዊት አሳብህን እንዳገለገለ
    የልቤን ሰው ይኸው አገኘሁ እንዳልከው
    እኔም በዘመኔ ላስከብር ስምህን
    ተጠቀም ሕይወቴን ፈጽም አላማህን
    *** ከኖርኩ አይቀር
    አይለቅ ዘመኔ በከንቱ
    አይለቅ ዕድሜዬ በከንቱ/2x
    ይለፍ አስከብሬህ
    ይለፍ አገልግዬህ
    ይለፍ በዘመኔ
    ፈቃድህን ፈጽሜ /አምላኬ የአንተን አሳብ አገልግዬ

Komentáře • 187