Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
ሀገሬ ብዙ ያልታዉቁ የጠበእብ ማፍለቅያ ዳዉንት
እኔን የሚያሳዝነኝ አንዱንም ቅርስ አለማየቴ ነው ግን ደግሞ አምላኬ እግዚአብሔር ይረዳኛል በቪድዮ ያየዋቸውን ሁላ በእግሬ እንደምረግጥ......ሲነጋ የወዳደቁ ህልሞቼን እሰበስባለሁ አይቀርም አምላኬ የዚህች ቅድስት ሀገር አምላክ ይረዳኛል እናም አመሰግነዋለሁ..........ጋዜጠኛ ሄኖክ የእዚህ ድንቅ ፕሮግራም አዘጋጆች ሁላ ከልቤ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ስራችሁን መልካም ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ ኢትዮጵያ የአስራት ሀገሯ ኢትዮጵያ ናት እና ምልጃዋ አይለያችሁ
ጋዜጠኛው እንኳን አንዳንድ አፈታሪካዊ ግነቶችን ብታስተካክላቸው ጥሩቨይሆን ነበር
ይህ አስደናቂ ገዳም በሚያሳዝን ሁኔታ አደጋ ውስጥ በመውደቁ እንደ ቅርስነቱ መንግስት እንደ ሃይማኖታዊነቱ ቤተክርስቲያን እንደ ክርስትና ደግሞ የእምነቱ ተከታይ የሆነ ሁሉ የሚመለከተው አካል ደርሶ ከመፍረስ አደጋ እንዲታደጉት ጥሪውን ልናስተጋባ ይገባል፡፡
እግዚአብሔር ይመስገን ባታወወን አይቸዋለሁ በጣም ልዮ ልዮ ነው
አኛ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶዎች አጅግ በጣም እድለኞችን
እጅግ በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
በሞላ ኢትዮፒያ ገንዘብ ተስባስቦ ይታደስ። በአስቸኳይ ኮሚቴ በመንግስት በኩል ይዋቀር። አመሰግናለሁ!
ምን መንግስት አል! መንግስት ተብየውማ የኦርቶዶክስን ቅርስን ማፍርስ ነው ግን ህዝበ ክርስቲያኑ ግዴታችን ነው የምንችለውን እናድርግ!!
ፈጣሪ ይርዳቸው
Tlk sew bemdrm besemaym yemiyasmesegn new ayzon berta egziabher katega yhun
Sub title chemerebet. Le tourism arif nw. Bereta 👍👍👍
Very impressive
እውነት ድንቅ ነው
oh my god how Beautiful
4:08
አመሰግን አለሁ ድቅነሽ አገሬ💚💚💚💛💛💛❤❤❤
Tank you breather lange live Ethiopia
በጣም እናመሰግናለን
ውቢቷ ዳውንት የበረከት አገር
በረከታቸዉ ይደርብን
Yehay ye turizim birro serategnaaa eza min yeseralll B/k yerasewannn qerseee masgobgnete techelaleche
ክብርለእግዚአብሔር በጣምመልካም ሰውነህ። ግን። ወደእግዚአብሔርቤት ስትሄድ ነጠላ ልበስ የእግዚአብሔርን ድንቅሥራ እንድትመለከተ የተመረጥህ መሆንህን አትርሳ
Very comendable'-
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ወንድማችን አመሰግንሃለሁ በርታ ፡፡
በጣም እናመስግን አለን ይች ናት አገሪ ዳውንት ካዛው ዳውንት ተወልደን ይህን ያህል አናውቀውም
እጅግ በጣም አስደሳች ቅርስ በመሆኑ ጉዳቱን
ዳውንት ብዙ ያልተነገረላት ብዙ የቅርስ ባለቤት ናት መንግስት ትኩረት ሰቶ መስራት አለበት
❤️💛💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒
ዳዊት የትነው ውሎ ኮሬብነው
Do you organize a trip ?
Wey tadleh gen bedenb astewawkew programhen pls
Work with Eshetu Mellesse as he’s well known at the moment
አንተ እድሜ ይስጥህ
ለመሄድ የፈለገ ሰዉ ከሰሜን ወሎ ወልደያ ተነስቶ ማን ብሎ ነዉ የሚሄደዉ አስረዱን
ጋሸና ኮን ዳዉንት ብላችሁ መጎብኘት ይቻላል
@@tesfamoges3256 asgobgni keyet enagegnalen? new weys asgobgni ayasfelgm?
ከወልደያ ዳውንት ከደሴ ዳውንት። ከብሀርዳር። ዳውንት ነው
ከወልደያ ዳውንት
እማማ ኦርቶዶክስ
ይቅርታ ወንድሜ ፥ ያለህበት ቦታ የቱሪዝም መድረሻ በፍጹም አይደለም ።
እግዚአብሔር ጥቡህ አልቅም