መዳን የምንችለው ክርስቶስ በመስቀል ላይ መሰቀለ ስለነበረበት ብቻ ነው! (5ቱ ኪዳናት) የዮሐንስ ወንጌል ትርጓሜ መግቢያ Megabi Hadis Neqatibeb

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #ትምህርቱን_ለወጃጅ_ለዘመድዎ_ያጋሩ
    #ቻናሉን_Subscribe_ያድርጉ
    #Neqatibeb
    Megabi Hadis Neqatibeb
    መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበበ
    ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን
    Gubae Hadis Kidan
    Ethiopian Orthodox Tewahedo Sebket 2021/2014
    Ethiopian Orthodox Tewahdo Sebket 2021/2014
    Ethiopian Orthodox Tewahedo Sibket 2021
    Eotc
    Aba Gebrekidan new
    Aba Gebrekidan 2014
    Aba Gebrekidan 2022
    አባ ገብረኪዳን
    አባ ገብረ ኪዳን
    አባ ገብረኪዳን 2014
    Henok Haile
    ኦርቶዶክስ ስብከት
    ተዋሕዶ ስብከት
    #Eotc
    #ማስያስቲዮብ
    #MasyasTube
    Ethiopian Orthodox Tewahedo 2016
    Ethiopian Orthodox Tewahedo 2023
    Orthodox Sibket
    Ethiopian Orthodox Tewahedo Sebket
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስብከት
    TikTok Compilation
    CZcams Shorts
    CZcams Hashtags
    CZcams Automation
    ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ የጻፈውን መጽሐፍ ለማዳመጥ - • ቀሚስህ ስለምን ቀላ? ኢሳ 63:2 ...
    ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ የጻፈውን መጽሐፍ ለማዳመጥ - • ደሃና ሀብታምን አንድ የሚያደርገው ...
    ሄኖክ ኃይሌ
    Ethiopian Orthodox Tewahedo Sebket 2023/2016
    Ethiopian Orthodox Tewahdo Sebket 2023/2016
    Ethiopian Orthodox Tewahedo Sibket 2023
    Eotc
    Mahibre Kidusan
    ሔኖክ ኃይሌ
    Henok Haile 2016
    Henok Haile 2023
    Henok haile new
    Aba Gebrekidan new
    Aba Gebrekidan 2016
    Aba Gebrekidan 2023
    አባ ገብረኪዳን
    አባ ገብረ ኪዳን
    አባ ገብረኪዳን 2016
    ኦርቶዶክስ ስብከት
    ተዋሕዶ ስብከት
    ዐቢይ ጾም
    Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited copyright ©️

Komentáře • 244

  • @MasyasTube
    @MasyasTube  Před 2 lety +63

    ትምህርቱ ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ሼር አድርጉት

    • @user-vf8iz9yd1m
      @user-vf8iz9yd1m Před 2 lety +1

      እሺ መምህሬ

    • @addisalme4150
      @addisalme4150 Před 2 lety

      እናንተም የመምህርን ስብከቶች በተከታታይ አቅርቡልን እባክህ እረጅም እድሜ ይስጥልን

    • @Sarah-ehtemaryamb
      @Sarah-ehtemaryamb Před 2 lety

      እሽ 👏 እናደርጋለን

    • @user-uy2fy2xk6p
      @user-uy2fy2xk6p Před 2 lety

      Eshi

    • @user-pq1sd9fw3k
      @user-pq1sd9fw3k Před 2 lety

      *kalehiwot yasemalen.melkam neger mecherese yemiaketen ayene tela new beye amenalhu. Ena mane lihone yechelal?abata.negerochen yalemecherese abate diablose eko new!sew ga menfese kiduse weyem diablosen teshekemenal ahun!*

  • @lidetushanko736
    @lidetushanko736 Před 2 lety +28

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋዉ ያብዛሎት፡፡
    የዚ ዩቱብ ባለቤቶች መምህራችን የጀመሩትን ትምህርት በመከታተል ለኛ በቦታዉ መገኘት ለማንችል(ሌላ ሀገር ለምንኖር) በዩቱብ በመልቀቅ እኛም እንድንማር የበኩሎትን እንዲጡ በትህትና እጠይቃለዉ ፡፡

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety +6

      ትምህርቱ ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ሼር አድርጉት

  • @andemariamlibsu3004
    @andemariamlibsu3004 Před 2 lety +14

    እኔ በበኩልየ ኣባ በርስዎ ትምህርት በጣም ብዙ ኣእምሪየ እየመጡ ሲጨንቁይ የቆይትን ምልሶች ነው ያገኘሁን። እግዝኣብሔር እድሜውን ያስረዝምልን። ቃለሂወትም ያስማልን። እንወድዎት ኣለን። ብቻ ጠለቅ ኣድረገው እንደጀመሩት ያስተምሩን ኣደራ።

  • @2worldtube326
    @2worldtube326 Před 2 lety +5

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው፡ አዲስ ኪዳን ያስፈልጋል ምክንያቱም ብዙ የኛ እምነት የነበሩ ሌላ ያገኙ መስሏቸው ይቀይራሉ። አሁን ሃላፊነታቹን ተወጡ ከዛ የወጣ ግን በራሱ ላይ ሃጥያትን ያከማቻል። ሁሉም እንደየ መክሊቱ ይስበክ ብሉይ የብሉይን ሃዲስ ወንጌልን በሚገባ ይስበክ። በርቱልን አሜን

  • @bbbbbbbaaaaaaa3620
    @bbbbbbbaaaaaaa3620 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ መምህራችን እኛም ሰምተን እንድ ንባረክ እግዚአብሔር አምላክ እዝን ልቦናችን ያብራልኝ አሜን አሜንአሜን 🤲🤲🤲

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Před 2 lety +11

    🙏🙏🙏 በእርሱ ተስቤ ነው የከፈትኩት ይህንን
    የእግዚአብሔር ቃል ባይገባኝም መፀሃፍ ቅዱስ
    ማንበብ እንዳለብኝ ትልቅ ትምህርት አግኝቻለሁ
    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @wetube1114
    @wetube1114 Před 2 lety +1

    ድንቅ ትምህርት እና ተገቢ የሆነ አርዕስቶች ።

  • @user-mr9ic7tn4h
    @user-mr9ic7tn4h Před 2 lety +7

    መምህር በእውነት በጣም ጡሩ ሀሰብ ነው
    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እኛም በሰምነው ቃል እንድንኖርበት እግዚአብሔር ይርደን ፡፡
    ❖ለተጨነቀች ነፍስ ዕራፍት ያሆናው የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይደርስ ዘንድ ሼር በመድራግ ያበኩለችንን እንወጣ፡፡
    መምህረችም ለእኛ ከሳባኩ ቦኃላ የተጣሉ እንደይሆና በጸሎት እነስበቻው፡፡
    በኮሜንት መጨራሻው ሥር " ለምሳሙት ጸጋን ይስጥ ዘንድ እንደምያስፈልግ ለማነጽ ያሚጠቅሙ ማነቸውን በጎ ቃል እንጅ ክፉ ቃል ከአፈችሁ ከቶ አይውጣ ( ኤፌ 4÷29)

  • @user-hu1dv8wi4s
    @user-hu1dv8wi4s Před 2 lety +1

    እዉነት እፅብ ድንቅ ስብከት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልህ

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ክፍሎች ያዳምጡ

  • @agra2617
    @agra2617 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን

  • @romanghandour2003
    @romanghandour2003 Před 2 lety

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ብላቹ

  • @user-hq9qx2un4c
    @user-hq9qx2un4c Před 7 měsíci

    በእውነት ለመምህራችን እግዚአብሔር አምላካችን የእድሜ ዘመናቸው ይባርክልን❤❤❤

  • @alexender5983
    @alexender5983 Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
    በተከታታይ ቀን እንጠብቃል

  • @arsemaarsema7114
    @arsemaarsema7114 Před 2 lety +12

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕየውት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም የሰማነውን በልባናችን ያሳድርብን!

  • @Hana_tube
    @Hana_tube Před 2 lety

    በእውነት ለመምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን

  • @user-rt9un3ux7h
    @user-rt9un3ux7h Před 2 lety +1

    በመጀመሪያ ቃለ ሕይወት ላይያሰማልን ።
    ሲቀጥል ትክክለኛ ስርአት ያለውና የእኛ ችግርን ሊቀርፍ የሚችል የስንፍና ሰይፍ የሆነ ሃሳብና መምህር ናቸው ። ይበል ብያለሁ !

  • @seblemekbib7564
    @seblemekbib7564 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ትምህርቱ ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ሼር አድርጉት

  • @Walte25
    @Walte25 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @user-zt5mf2is4s
    @user-zt5mf2is4s Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በአባቶቻችን ቃልኪዳን ይማረን እድሜ ከፀጋ ጤናውን ይስጥልት

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety

    ስሰመአብ እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው በእውነቱ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

  • @user-fd8xs2mn6l
    @user-fd8xs2mn6l Před 2 lety +3

    ልብ የሚያንፅ ቃለ እግዚአብሔር ነው። ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን።

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ትምህርቱ ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ሼር አድርጉት

  • @weyensetsebl7843
    @weyensetsebl7843 Před 2 lety +1

    የእውነት ይህንን ትምህርት ተከታታይ ልቀቁልን በማርያም እኔም ወደፊት ጌታ ሲፍቅድ ልጃቼ ይህን ቃል በየቁኑ እድያዳምጡት እና ንቁ ኦርቶዳክስ እዴሆን የጌታ ባሬያ የመቤቴ አገልጋይ እዴሆን ምኞቴነው

  • @eskedarkassie3999
    @eskedarkassie3999 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @woinegetachew1356
    @woinegetachew1356 Před rokem

    በጣም የምትጥም መምሕር ወይ አገሬ አብረውሕ ያሉት ምንያህል መታደላቸውን አላወቁም እድሜ ከጤና ይሰጥልን

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p Před 2 lety +9

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገኑ ይሁኑ አሜን💕🙏💕መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ አሜን ፫🙏🙏🙏🌻🌾💛❤💚አቤቱ ጌታ ሆይ የልዲያን ልብ የከፈተ የኛንም ይክፈተ🙏😭አምላኬ ሆይ አተን መዉደድ አስተምርኝ🙏🙏😭😭😭

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ትምህርቱ ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ሼር አድርጉት

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem

    ማስተዋልን ያድለን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን❤ መምህር

  • @shewakesete1167
    @shewakesete1167 Před 2 lety

    Amen Ezgabher yeagelglot edmeachu ybark

  • @akliloualam9452
    @akliloualam9452 Před 2 lety

    ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-mr9cu4xt2q
    @user-mr9cu4xt2q Před 2 lety

    በእዉነት ቃልህዉት ያሰማልን መምህራችን እግዝአብሔር ኣምላክ በእድሜ ና ጠና ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @user-ms4sf4rk1t
    @user-ms4sf4rk1t Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Před 2 lety

    Amen kalhewet yasemalin yedgl maryam lij libonayn yabralgn lene Atyategnaw liju

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ንንንን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @NH-yv3hc
      @NH-yv3hc Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን
      ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @user-tf3iu3pl1f
    @user-tf3iu3pl1f Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mesimesimengsti5630
    @mesimesimengsti5630 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ትምህርቱ ለሁሉም ይዳርስ ዘንድ ሼር አድርጉት

  • @rkdwxkdjdc3355
    @rkdwxkdjdc3355 Před 5 měsíci

    Kalehiwet yasemalin stegawin yabizalewot yesemanew belibonachin yasadiribin amen wid memihirachin stegawun abzito abzito ydadililin nebsin yasarifal yemegebun wengel be ewnet ledejeselamu yabeken zend sidetegnoch etanu meskelu yenafeken yesilase baroch bestelotachu atirsun bereketachu yideribin amen

  • @user-nb5kc7lq4g
    @user-nb5kc7lq4g Před 2 lety +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን ጸጋዉን በረከቱን ያድልልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ እድሜ ይስጥልን

  • @rsyrtwgfh2716
    @rsyrtwgfh2716 Před 9 měsíci

    ቃለህወት ያሠማልን መምህራችን❤❤❤

  • @user-kn4tc8jt9s
    @user-kn4tc8jt9s Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ድንቅ ትንታኔ ነው።

  • @BayushEshetu
    @BayushEshetu Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-ot8ol5to3l
    @user-ot8ol5to3l Před 2 lety

    የዮሐንስ ወንጌል ክፍል ሁለትን ጥናቱን ልቀቁልን እባካችሁ እባካችሁ ሐሙስ እኮ አለፈ

  • @emano5974
    @emano5974 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም መሰረት ያለው ሀሳብና ትምህርት ነው እግዚአብሔር ለዚህ ማዕድ ለመምገብ ፈቃድህ ይሁንልኝ ደደል ክፍቴን ሳታይ😢😢 እናንተን ለሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesnegash1755
    @mekdesnegash1755 Před rokem

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏

  • @elizabettesfaye4714
    @elizabettesfaye4714 Před 2 lety

    Amen.ellllllllll ejegè.lebe.yemyserese.temehert.lastemarun.memehher.kale.hiyweten.yasemalen

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    እወነትወበትክክል

  • @user-dy6ls1to8l
    @user-dy6ls1to8l Před 2 lety +1

    ዛሬ የመምህሬን ትምህርት በማጣጣም ላይነኝ በእውነት ቃለህይወትን ያሠማል

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ትምህርቱ ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ሼር አድርጉት

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 Před 2 lety

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 Před 2 lety +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልዎት የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-qo1ox2vz9u
    @user-qo1ox2vz9u Před 2 lety

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @user-nh5fl3zp1b
    @user-nh5fl3zp1b Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-go6ln8uy6k
    @user-go6ln8uy6k Před 2 lety +1

    በእውነት ውድ መሜህሬ ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በቤቱ ያፅነልን የሕወትን ዛማኖዎትን ይበርክልን ተስፋ የምነደረግትን ሰማያዊት ኢየሩሳሌም ያወርስልን አሜን።

  • @user-op5yx7mx6u
    @user-op5yx7mx6u Před 2 lety

    be eweneti kale hiyiwetin yasemalen memehiri tsgawen yabizalen

  • @iyarusiyarus493
    @iyarusiyarus493 Před 2 lety

    AMEN qaleyot Yasamalen

  • @zelataye639
    @zelataye639 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alemalem8710
    @alemalem8710 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-np5jr8kz5f
    @user-np5jr8kz5f Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፤ ድንቅ ትምሀርት

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ትምህርቱ ለሁሉም ይዳርስ ዘንድ ሼር አድርጉት

  • @user-px8fg8nk4u
    @user-px8fg8nk4u Před 2 lety

    ቃለሕይወት ያሰማልን መህምር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety +1

      ትምህርቱ ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ሼር ያድርጉት።

  • @elisamuluneh8841
    @elisamuluneh8841 Před 2 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @netsanetgeberyes6694
    @netsanetgeberyes6694 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @addisuagerie9282
    @addisuagerie9282 Před rokem

    ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 Před 2 lety

    መጋብ በዚህ መልካም ትምህትዎ አንድ እርምጃ ከፊ ብለው ጌታ ኢየሱሲ/ስን የህይወታችው ጌታ አድርጋችው ተቀበሉ ብለው ብሰብኩ እጅግ በጣም ደስ ይላል።የዮሐ ወ 1:12

  • @ksaksa9056
    @ksaksa9056 Před 2 lety +1

    መምህረ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @abebesemawu1298
    @abebesemawu1298 Před 2 lety +3

    ቃለ ሕይወትን ያስማልን
    አስተማሪ በተማሪ አይታርምም እናም ሁላችንም ለራሳችን ነው የምንማር ስለዚህ እንማራለን እርሶን እግዚአብሔር ያበርታልን

  • @yirgalembelay2444
    @yirgalembelay2444 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህራችን

  • @zenamalika1662
    @zenamalika1662 Před 2 lety +1

    ቃለህይወትያሰማልን።መምህራችንእግዚአብሔርፅጋውንያብዛልህ

  • @meseretchanie1279
    @meseretchanie1279 Před rokem

    እድሜ እና ጤና ያድልልን

  • @selamlethiopia7981
    @selamlethiopia7981 Před 2 lety

    Kale hiwot yasemalene 🙏

  • @weyensetsebl7843
    @weyensetsebl7843 Před 2 lety

    መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ ያገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን ሂውቴ ነፍሴ የተጠማቸው የእውነት ወጌልን ቃሉን ነበር እናማ መገገብክኚ መምህሬ ተባርክልኚ

  • @user-uy2fy2xk6p
    @user-uy2fy2xk6p Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen kalehiwet kale bereketn yasemaln

  • @vipvip-fy4yu
    @vipvip-fy4yu Před 2 lety

    kalehwet yasemaln memehrchn

  • @kebiwondimu8803
    @kebiwondimu8803 Před 2 lety

    ቃለህይወትን ያሰማልን የምታስተምሩት ትምህርት ድንቅ ነው በእኔ በኩል በጣም ተደስቻለሁ ቀጥሉበት

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      ቀጣይ ክፍሎችን ያዳምጡ

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን የተዋህዶ እንቁ እስከዛሬ የት ነበርኩ ይህን ጉባኤ ሳላይ ✝️⛪️💒✝️🙏🏻

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      ቀጣይ ክፍሎች ያዳምጡ

    • @user-bj1ck9fk8i
      @user-bj1ck9fk8i Před 2 lety

      እሽ እያየሁ ነው ሸር አረጋሎሁ መምህራችን ጥሩ ትምህርት ነው የምታስተምረን ቀጥልበት እንዳትጠፋ በይቱብ እየመጣህ አስተምረን አህዛብ አገር ላለነው መፅናኛችን ነው

  • @gebremariamgetachew4834
    @gebremariamgetachew4834 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ።እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 Před rokem

    Amen 🙏!!! QHY!

  • @selammebrahtu9998
    @selammebrahtu9998 Před 2 lety

    Amien Kalehiwet ysmalna

  • @fikerselam343
    @fikerselam343 Před 2 lety +4

    አሜን ፫ የሰማነውን በልቦናችን የሳድርል ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር መንፈስን የሚያነቃ ቃልን ለመገበን አስተማረን ለመከረን በመሀላችን ሆኖ በአባታችን መምህራችን ላይ አድሮ ቃሉን አስተምሮናልና በክንፎቹ ጠብቆናል ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስ (አማኑኤል) ስሙ የተመስገን ይሁን ። በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋን በረከትን ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልኝ የዘመን አገልግሎቶን ይባርክሎት። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ መምህር ከነ ቤተሰቦችህ። ሀገራችን ኢትዮጵያን ከውስጥም ከውጭም ወራሪ ጠላት ይጠብቅልን ከእርስ በራስ እልቂት በምህረቱ የርቅልን። የእናታችን እመብርሃን ልመናዋ ከቅዱስ ልጃ ወዳጃ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ አይለየን። 💚💛❤ሰላም💚💛❤ፍቅር 💚💛❤አንድነት 💚💛❤ይስጠን።

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ትምህርቱ ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ሼር አድርጉት

  • @nlove7286
    @nlove7286 Před 2 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በቤቱ ያጽናልን

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 Před 2 lety

    Amne amneAmne

  • @bilenzemikael4498
    @bilenzemikael4498 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ትምህርቱ ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ሼር አድርጉት

  • @feven5127
    @feven5127 Před 2 lety

    ቃለሂወት ይሰማልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ትምህርቱ ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ሼር አድርጉት

  • @bayushii.yearisilij8031

    Mamirachini Qaliyoti.Yasamalen

  • @embetnegussie409
    @embetnegussie409 Před 2 lety

    Betam konjo timesheet kale Hiwet yasmalen

  • @abinatilaramo4843
    @abinatilaramo4843 Před rokem

    የሁላችንም ጥእመት እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ከፍ እንድል ነው ለስእል ለተቦት 44 የሁሉ ብቀር እየሱስ ብቻ ከፍ ለእሱ ብቻ ስግደት ብደርግ ነው

  • @tiginani3753
    @tiginani3753 Před 2 lety

    Egziyabher kezih belay tsegawn yabzalot endzih ayent welngel nber yenafekgn
    Abiso bebahir mado le mininor sewoch ye nebs migib new kale hiwot yasmaln

  • @muzeyluel2836
    @muzeyluel2836 Před 2 lety

    Kalehiwet yasemalen m/r

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ትምህርቱ ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ሼር አድርጉት

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 Před 2 lety

    Ene berase betam desssss blognal ❤❤❤

  • @user-ku7zk9wv6n
    @user-ku7zk9wv6n Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ፀጋውን ያብዛለዎት

  • @atsede7592
    @atsede7592 Před 2 lety

    Kalehiwot yasemalen

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @betelehemwolde4156
    @betelehemwolde4156 Před 2 lety

    Kale hiwot Yasemalen be b'stega yetbekelen... betam astemari temhert new. 🙏

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ቀጣይ ክፍሎችንም ያዳምጡ

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas3402 Před 2 lety +1

    አሜን ቃለ ሕይዎት ቃለ በረከትን ያሰማልን። ❤🙏🙏

  • @er-gs1kk9yl5j
    @er-gs1kk9yl5j Před 2 lety +1

    አሜንአሜንአሜን ቃለህይወትያሠማልን በረከትአችሁይድረሠን
    የሰማነውንበልቦንአችንአሳድረልንጌታሆይ😌😌😌👏👏👏

  • @genethouston4547
    @genethouston4547 Před 2 lety +1

    This is powerful preaching it’s so amazing
    I listen none stop
    Thanks kalhiyewot yasemalene

  • @liyuwork7547
    @liyuwork7547 Před 2 lety

    Thank you, Memhir.

  • @user-ko7hx1ll4e
    @user-ko7hx1ll4e Před 2 lety +2

    ❤""ቃለ ህይወትን ያሠማልን"❤

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před 2 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ትምህርት መቼ አነሰ መመለስ ኖው ያቃተን

  • @user-sh1kd1zl3n
    @user-sh1kd1zl3n Před 2 lety +1

    በእውነቱ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልወት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መልካም ምግብ ነው እግዚአብሄር ልብና ይስጠን😢

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ትምህርቱ ለሁሉም ይዳርስ ዘንድ ሼር አድርጉት

  • @tiitinaayeetaawadolij9357

    ቃለ ህውይት ያስማልን መምህራችን ሁለም ድጋግሜ የመማርሁ ዬርሶ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ሸ አመት ያኑርልን የውንግል አባት

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    በእውነት እፅብ ድንቅ ነው ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
    አሜን አሜን አሜን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ትምህርቱ ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ሼር ያድርጉ

    • @user-cm5gv9yn2p
      @user-cm5gv9yn2p Před 2 lety

      @@MasyasTube ሼር አድርግያለሁ