አዳም እና ሁለተኛው አዳም በምን ይመሳሰላሉ? 666 ምንድነው? ክርስቶስ ለምን ያን ያህል መከራ ተቀበለ? የዮሐንስ ወንጌል ትርጓሜ ክፍል 7 መ/ሐ ነቅዐጥበብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 02. 2022
  • #ትምህርቱን_ቢያንስ_ለ10ሰው_Share_ያድርጉ
    #ቻናሉን_Subscribe_ያድርጉ
    #Neqatibeb
    Megabi Hadis Neqatibeb
    Nekeatibeb
    Nekatibeb
    መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበበ
    ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን
    Gubae Hadis Kidan
    Ethiopian Orthodox Tewahedo Sebket 2021/2014
    Ethiopian Orthodox Tewahdo Sebket 2021/2014
    Ethiopian Orthodox Tewahedo Sibket 2021
    Eotc
    Mahibre Kidusan
    #Eotc
    Aba Gebrekidan new
    Aba Gebrekidan 2014
    Aba Gebrekidan 2022
    አባ ገብረኪዳን
    አባ ገብረ ኪዳን
    አባ ገብረኪዳን 2014
    Henok Haile
    ኦርቶዶክስ ስብከት
    ተዋሕዶ ስብከት
    የዮሐንስ ወንጌል ትርጓሜ
    #ማስያስቲዮብ
    #MasyasTube
    #Shareያድርጉ
    Ethiopian Orthodox Tewahedo 2016
    Ethiopian Orthodox Tewahedo 2023
    Orthodox Sibket
    Ethiopian Orthodox Tewahedo Sebket
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስብከት
    TikTok Compilation
    CZcams Shorts
    CZcams Hashtags
    CZcams Automation
    ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ የጻፈውን መጽሐፍ ለማዳመጥ - • ቀሚስህ ስለምን ቀላ? ኢሳ 63:2 ...
    ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ የጻፈውን መጽሐፍ ለማዳመጥ - • ደሃና ሀብታምን አንድ የሚያደርገው ...
    ሄኖክ ኃይሌ
    Ethiopian Orthodox Tewahedo Sebket 2023/2016
    Ethiopian Orthodox Tewahdo Sebket 2023/2016
    Ethiopian Orthodox Tewahedo Sibket 2023
    Eotc
    Mahibre Kidusan
    ሔኖክ ኃይሌ
    Henok Haile 2016
    Henok Haile 2023
    Henok haile new
    Aba Gebrekidan new
    Aba Gebrekidan 2016
    Aba Gebrekidan 2023
    አባ ገብረኪዳን
    አባ ገብረ ኪዳን
    አባ ገብረኪዳን 2016
    ኦርቶዶክስ ስብከት
    ተዋሕዶ ስብከት
    ዐቢይ ጾም
    Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited copyright ©️

Komentáře • 112

  • @elisamuluneh8841
    @elisamuluneh8841 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @temuyeenatu2330
    @temuyeenatu2330 Před rokem +1

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @asmeretghirmatsion5571
    @asmeretghirmatsion5571 Před 2 lety +2

    ዘይጽገብ ትምህርት ቃለ ሂወት የስመዓልና ኣምላኽ ይባርኽካ

  • @user-cn4qc7le5o
    @user-cn4qc7le5o Před 2 lety +1

    በእውነት ቃለህወት ያሰማልን መህምራችን

  • @user-sb9vi6qx1b
    @user-sb9vi6qx1b Před 2 lety +5

    እንማር እንማማር የተዋህዶ ልጆች ኑ!!!!! ላይክ እያረጋችሁ ግቡ?👍

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ክፍሎች ያዳምጡ

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @adehenaweldegebriel6176
    @adehenaweldegebriel6176 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ፀጋ መንፍፈስን ለመምህራችን ያድልልን

  • @filmonkalayu6152
    @filmonkalayu6152 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 2 lety

    አሜን፫ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-vd3qy2de8c
    @user-vd3qy2de8c Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን አሜን

  • @sraarazonj4358
    @sraarazonj4358 Před 2 lety

    እግዚእብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TigistiitigistiTigistitigisti
    @TigistiitigistiTigistitigisti Před 11 měsíci

    ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @azebwolday374
    @azebwolday374 Před 2 lety

    በውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-cb5tj9yo7i
    @user-cb5tj9yo7i Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጡ የህይወት ቃል ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እንቁ የተውህዶ ፍረ በእውነት ድንቅ ስብከት ነው አረ የተውህዶ ልጆች የት ናችሁ like sher አድሩ ነፍሳችሁን መግቡ

    • @wubalemtadese2293
      @wubalemtadese2293 Před 2 lety +1

      እግዚአብሔርይመስገንአሜንቃለህይወትያሰማልንአሜን

  • @user-ms7cs5rl5v
    @user-ms7cs5rl5v Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤❤❤💒🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ribkazenebe2992
    @ribkazenebe2992 Před 2 lety

    አሜን በዉነት ቃለሕይወትን ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛለሕ

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-mt6mg3jf6z
    @user-mt6mg3jf6z Před 2 lety

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-lx9rq4zx8s
    @user-lx9rq4zx8s Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን። እግዚአብሔር እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለይሆትያሰማልንመምህራችን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety +1

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ክፍሎች ያዳምጡ

  • @tenaworkfikre7012
    @tenaworkfikre7012 Před 2 lety +3

    ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @yenawaaylewa2736
    @yenawaaylewa2736 Před 2 lety

    በእውነት ለመምህራችን ቃለሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልንን የአገልግሎት በእድሜ በፀጋ ይባርክልን🌿🌿🌿🍃(🍃🍃🍃🍃🍃

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i Před 2 lety +1

    ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን የተዋህዶ እንቁ

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety +1

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ክፍሎች ያዳምጡ

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በነገር ሁሉም
    ቃለ ህይወት ይሰማል ወንድማችን በፀጋ ይጣብቅልን

  • @asmeretghirmatsion5571

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @deresetesfaw6501
    @deresetesfaw6501 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @zinashbersisa151gmail.

    አሜን አሜን አሜን

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Tegastasefa576
    @Tegastasefa576 Před 2 lety

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 Před rokem +1

    Amen kale hiwot yasemalen

  • @tesfaytugebru3392
    @tesfaytugebru3392 Před rokem

    አሜን፫ ለመከረን ለገሰፀን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ፣ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለእረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @asmeretghirmatsion5571
    @asmeretghirmatsion5571 Před 2 lety +2

    እግዛብሄር ጨምሮ ጸጋ ይስጥህ እንዲህ ቃል እግዛብሄር ፈትፍቶ እሚያበላም አለ ለካ ለኛም አይነ ልቦናችን ይብራልን ብጣዕሚ ጥዑም ትምህርቲ በረኽት ኣምላኽ ይብዝሓልካ

  • @berukbelay6058
    @berukbelay6058 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያስማልን

  • @eyerusalemhailemeskel9908

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሄር እስከነቤተሰብህ ይጠበቀሀ

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety +2

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ክፍሎች ያዳምጡ

    • @eyerusalemhailemeskel9908
      @eyerusalemhailemeskel9908 Před 2 lety +1

      @@MasyasTube እሺ አመሰግናለሁ እዚሁ ቻናል ላይ ነዉ ወይሰ ሌላ ግሩፕ አለ

  • @user-hl7xd1ku7g
    @user-hl7xd1ku7g Před 2 lety

    ቃለህይውትን ያሰማልን

  • @satenawyewahu1867
    @satenawyewahu1867 Před 2 lety

    በረከትህ ይደርብን

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety +1

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ክፍሎች ያዳምጡ

  • @betelhembalkew8295
    @betelhembalkew8295 Před 2 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @user-rt9un3ux7h
    @user-rt9un3ux7h Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር በሚያቀው እንደዚህ ልብን የሚገዛ ትምህርት ሰምቼ አላውቅም !
    ሌላው ምሥጢራቶቹን እንደዚህ ጥርት ተደርገው ለየብቻ ብንማር መሰረታዊ እውቀትና ለውጥ እናመጣለን ብዬ አምናለሁ ።
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ።

  • @salamzeru1036
    @salamzeru1036 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤኔ በፀጋ ያኑርልን እኛም የሰማነውን በልቡናችን ያስድርብን አሜን ፫

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety +1

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ክፍሎች ያዳምጡ

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Před 2 lety

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ክፍሎች ያዳምጡ

  • @hiruttefra6996
    @hiruttefra6996 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ruhamaruhama1817
    @ruhamaruhama1817 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን ፫ 🤲🤲

  • @nzjs5378
    @nzjs5378 Před 2 lety +3

    ቃለ ህውትያስማልተን መምህራችን እግዛብህር አምላክ በእድመ በጠና ያኑሩልን ምርጡ መምህራችን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ክፍሎች ያዳምጡ

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን

  • @SamsungJ-ni7qg
    @SamsungJ-ni7qg Před 2 lety +3

    መምህራችን ስለ እዉነት የህይወት ቃሉን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛሎት የተዋህዶ እንቁ በእድሜ በጤና በሰላም ይጠብቅልን የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም ተዋህዶን እቅፍ ድግፍ አርጋ ታኑርልን ትጠብቅልን🙏🙏🙏🙏💒👏👏👏👏😍

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ክፍሎች ያዳምጡ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 2 lety

    Amen kale hiowt yasemalene

  • @HOPE-yr2vb
    @HOPE-yr2vb Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @mahletzegeye775
    @mahletzegeye775 Před 2 lety

    አሜን

  • @user-xt1jo9ep8y
    @user-xt1jo9ep8y Před 2 lety

    ቃለ ህያወት ያሰማልን ማምህሪ like shera አድሪጉ

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 Před 2 lety +1

    አምላከ እስራኤል የታወረውን የልቦናችንን አይን ያብራልን ማስተዋል ይስጠን እንጂ እየፈተፈቱ የሚመግቡን ድንቅ መምህራኖችን አድሎናል
    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ×፫ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🙏🙏⛪⛪⛪

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ክፍሎች ያዳምጡ

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 Před 2 lety

    Amne amne amne

  • @user-nk1ug9dg7l
    @user-nk1ug9dg7l Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ለመምህራችን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን ለአገራችን ሰላምን ይላክልን አሜን አሜን አሜን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት
    እድሜና ጤና ይስጥልን የቅዱሳን አምላክ ሰምተን እንድንፈፅም ይርዳን

  • @mkdesmekdes5060
    @mkdesmekdes5060 Před 2 lety

    Kalehyewt yasemaln memhrachin

  • @hiruthailu4908
    @hiruthailu4908 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን

  • @user-ld8vd6jz4i
    @user-ld8vd6jz4i Před 2 lety

    ቃለሂ ት ያሰማል መምህራችን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ክፍሎች ያዳምጡ

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Před 2 lety +3

    AMEN AMEN AMEN 🙏 🙌 👏 ❤ AMEN AMEN AMEN 🙏 🙌

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety +1

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ክፍሎች ያዳምጡ

  • @user-dx4pk1my9w
    @user-dx4pk1my9w Před 2 lety +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ህይወት የስማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጠና ጥዕና ጋር የድልልን ድንቅ ትምህርትና በፅላጥ ልብ ይጽሓፈልን።

  • @fyoritesfay3541
    @fyoritesfay3541 Před rokem

    Medhanialem admikum ybark, kale hiwet yesmealna memhrachn ❤

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 Před 2 lety

    Kale hiwate yasemalin mamehir

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Před 2 lety +5

    እሽ መምህራችን እደምን ከረምክልን
    በእውነት ቃልህይወትን ያለማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ ከነሙሉ ቤተሰብህ የስደተኞች አባታችን
    የአገልግሎት እድሜህን ይባርክ ይቀድስልን
    ከዚህም በላይ እድታስተምረን ሚስጢረ ጥበብን ይግለፅልህ
    መምህራችን እንዲሁም የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለእናታችን ለቅድስተ ቅዱሳ ቅድስት ኪዳነምህረት አመታዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ
    የአመት ሠዎች ይበለን የቃልኪዳኗ እመቤት ሀገራችንን የቀድሞ ሠላሟን ይመልስላት ዘንድ ወደልጇ ወዳጇ ትለምንልን አሜን፡፡፡፡፡፡፡

  • @selamgebretnsae6880
    @selamgebretnsae6880 Před 2 lety

    Kale hiwet yasemaln ye aegelglot zemenh aebzto aebzto aebzto ybarkln memihrachn 🙏

  • @abeladamu5524
    @abeladamu5524 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ክፍሎች ያዳምጡ

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 Před 2 lety

    Kale hiwate yasmalin yetwohido enku

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 Před 2 lety

    God bless you Dear teacher

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ንንንን
    ቃለህይወትያሰማልን

  • @tiitinaayeetaawadolij9357

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህውይት ያስማልን መምህራችን በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እርጅም እድሜ ከሙሉ ጠና ጋር አብዝቶ ያድለልን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před 2 lety

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ አግልግሎት ዘመንህ ይባርክ እኛም የሰመናውን በልቦነታችን ያስድርብን🤲💐💐

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ክፍሎች ያዳምጡ

  • @user-op5yx7mx6u
    @user-op5yx7mx6u Před 2 lety

    amen be eweneti kale hjyieetin yasemalne memehiri egizeabiher setira ende new be wetatinetihi gize abetiii yene nefise yuti yihone menoriyashiii eja nrfise hoyi abatishin melaku kiduse mekahelen amaledign bileshi timatsgnwe 😭😭😭

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety

    በጣም እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን አሜን ፫

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety +1

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ክፍሎች ያዳምጡ

    • @dinatube6757
      @dinatube6757 Před 2 lety

      @@MasyasTube እሺ 🙏❤️

  • @mesmes9858
    @mesmes9858 Před 2 lety

    Kale hiwot yasamalin betam leyu setota nw wademachin fatar edem ena tena yeseteh

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas3402 Před 2 lety +1

    አሜን! ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን!
    እርስቱን መንግስቱን ያውርስልን!
    ❤️🙏

  • @satenawyewahu1867
    @satenawyewahu1867 Před 2 lety

    ሳስብህ ልክ እንደ ኤልያስ ቀናኢ ትመስለኛለህ። በርታ በርታ በርታ ቅዱስ ጳውሎስን አስብ።።።።

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety

    ሳምንት በጉጉት እንጠብቃለን መምህር

  • @seifeadinew4496
    @seifeadinew4496 Před 2 lety +3

    መምህር የሚገርምህ ስታስተምር በቀላሉ እረዳሀለው ነፍሴም ታርፋለች ግን ለሌሎች ወንድሞቼ ለመመስከር ነፍሴ ትጨነቃለች የገባኝንም ማስረዳት ወይም መግለፅ አልችልም አንተ ግን በዚሁ፡ቀጥል የምታስተምርበት መንገድ ተመችቶኛል

  • @original5260
    @original5260 Před 2 lety

    666 ያለው ቁጥር 6666 ያደርጉት።ቃል ሕይወት የስምልን

  • @henok5560
    @henok5560 Před 2 lety

    19፤ወንድሞቼ፡ሆይ፥ከእናንተ፡ማንም፡ከእውነት፡ቢስት፡አንዱም፡ቢመልሰው፥
    20፤ኀጢአተኛን፡ከተሳሳተበት፡መንገድ፡የሚመልሰው፡ነፍሱን፡ከሞት፡እንዲያድን፥የኀጢአትንም፡ብዛት፡
    እንዲሸፍን፡ይወቅ፨
    Share share share please and sew lidn yichilal bezi sbket

  • @user-rt7qj5gf8h
    @user-rt7qj5gf8h Před rokem

    Endet ye enanten selke enaganyalen

  • @user-pv4si7ri1f
    @user-pv4si7ri1f Před 2 lety

    እሺ አዳምጣለሁ!

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ክፍሎች ያዳምጡ

    • @user-pv4si7ri1f
      @user-pv4si7ri1f Před 2 lety

      @@MasyasTube እሺ

  • @zerayshefaraw3656
    @zerayshefaraw3656 Před 2 lety

    አንድ ጥያቄ አለኝ በመጀመሪያ ግን ቃለ ህይወት ያሰማልን በየገዳማቱ ብዙ የበቁ አባቶች እንዳሉ እናምናለን እና በየገዳሙ በራቸውን ዘግተው በፀሎት ተወስነው መኖራቸው መክሊታቸውን መደበቅ አይሆንም ማቴዎስ 25÷24-25

  • @weynshetamare6440
    @weynshetamare6440 Před 2 lety

    Bewinet huligze bsemawi ymaytegeb tmhirt egzbher bedmi besega ytebklin memehirachn

  • @tigestabraha729
    @tigestabraha729 Před 8 měsíci

    ሁልጊዜ ስለክርስቶስ ሲሰብኩ እንጂ እመቤታችንን እናቱን ሲጠሯት ሰምቼ አላውቅም ለምን ይሆን ..? ቢመልሱልኝ እባክዎ..?

  • @fk3365
    @fk3365 Před rokem

    በማን ጥያቄ ነበር የነገረ ድኅነት የተሥፋ ቃል ከፈጣሪ የተሠጠን ? ወደዚህ ዓለም መጥቶ አዳምን ያድነው ዘንድ ከገነት ከወጣ በኋላ በደረሠበት መከራ ተፀፅቶ ሱባዔ ገብቶ ነበር : ሣይጨርሥም በጥንተ ጠላቱ አማካኝነት አቋርጦ ወጥቷል ። በገነት የነበሩ ፍጥረታት ሁሉ ይመገብ ዘንድ ዲያብሎሥ ቀጥቅጦ ደሙን አፍሶ ከደፋበት ድንጋይ ሥር በፍለጋ አግኝተውት ቢያቀርቡለት በደሙ ለውሶ መሥዋእት አቅርቦ ሊድን ሽቶ አልቅሶ መሥዋእት አርጎ እንዲቀበለው አቅርቦ ነበር ። ነገር የፈጠረው አባቱ ዓለም የሚድነው በኔ ልጅ ደም እንጂ በአንተ ደም አይደለም በማለት የ 5500 ዘመናት ፍፃሜ ሆኖ ለመምጣቱ በደንብ ከነመፅሀፉ ቢገለፅ ። ብዙዎች ሥለድኅነት ሲያወሩ መነሻውን አያውቁትምና ከዚህ ርእሥ ጋራ የሚሠናሠል ይመሥለኛልና አያይዙት ። በአባታችን አዳም ልመና ልቅሶና ሱባዔ የመዳኑ የተሥፋ ዘመን ተቆጥሮ የተነገረው ዓዳም አርብ ዕለት ዘመናትን ቆጥሮ የመዳኑ ቀን አርብ ሥትፈፀም በሲዖል ተንሥኡ ለፀሎት ያለውን የጥያቄውን መልሥ እንዴት እንደተፈፀመለት አያይዘህ መምህር ፈትፍትልኝ ።
    ኢ የምትባለዋን ፊደል እንደ አፍራሽ በመቁጠር ነው ።

  • @user-kn4tc8jt9s
    @user-kn4tc8jt9s Před rokem

    🟢🟡🔴 666 የምንወደው ቁጥር ሳይሆን ለጥንቃቄ ከምናደርገው ትጋት አንፃር ነው። ይሄ ደግሞ ሊበረታታ እንጂ ሊወቀስ አይገባም። በአለም ላይ እየተከናወነ ያለውን ነገር ደግሞ መቃኘት ግዜውን መዋጀትም ያስፈልጋል። ከመፅሀፍ ቅዱሱ እውቀት ባሻገር ማለቴ ነው። አሊያም ቅድስናችን ከ እግዚአብሔር ጋር ቃል በቃል የምናወራበት ደረጃ ላይ መድረስ አለበት በአለም ላይ በሚስጥረኛው ቡድን እየተሰራ ያለውን ነገር እግዚአብሔር እንዲያሳየን። ሌላው ጥቆማዬ መ ምህራኖቹ በ 666 ዙሪያ ያላችሁን ነገር እየተናበባቹ ብታስተምሩን ጥሩ ነው ከአንድ ማድጋ አይደለም እንዴ የምትቀዱት። ደግሞ ቁጥሩ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ አልተፃፈም ማለት ምንማለት ነው???!!!! በግልፅ ተፅፎ ይገኝ የለም እንዴ!!!!??? computer የሚለውን ax6 .bx12....እያልክ አስላው 666 ይመጣል። ሰው ባታዘናጉ መልካም ነው። አንዳቹ ያንዳችሁን ትምህርት ከምትነቃቀፉ ተናባችሁ አስተምሩን።

  • @genikiya7725
    @genikiya7725 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ክፍሎች ያዳምጡ