እግዚአብሔር ልመናችንን እየሰማን ለምን ዝም ይላል? የብዙዎች ጥያቄ የተመለሰበት ድንቅ ትምህርት(ማቴ 9:2 ትርጓሜ) Megabi Hadis Neqatibeb

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #ትምህርቱን_ለወጃጅ_ለዘመድዎ_ያጋሩ
    #ቻናሉን_Subscribe_ያድርጉ
    #Neqatibeb
    Megabi Hadis Neqatibeb
    መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበበ
    Ethiopian Orthodox Tewahedo Sebket 2021/2014
    Ethiopian Orthodox Tewahdo Sebket 2021/2014
    Ethiopian Orthodox Tewahedo Sibket 2021
    ከዚህ በፊት የተሰጡትን ትምህርት ለማግኝት
    1. የማቴ 8:1 ትርጓሜ • ብዙ ሚስጥር የተተረጎመበት ትምህርት...
    2. 7ቱ የኃጢያት ራሶች • 7ቱ የኃጢያት ራሶች። Megabi H...
    3. 7ቱ የሞት አይነቶች • 7ቱ የሞት ዓይነቶች። Megabi H...
    4.ኢየሱስ ክርስቶስ ይቸኩል የነበረው ተሰቅሎ ዓለምን ለማዳን ነው! • ኢየሱስ ክርስቶስ ይቸኩል የነበረው ...
    5. የመናፍስቱ ከባድ ጩኸት! ማቴ 8:29
    • በብሉይ ኪዳን የነበሩ 4ቱ ጥምቀቶች...
    6.5ቱ የእሪያ መንጋዎች
    • ራሱን ያጠፋ ሰው ፍትሐት የማይደረግ...
    7. በታንኳም ገብቶ ተሻገረና ወደገዛ ከተማው መጣ። ማቴ 9፡1(ትርጓሜ)
    • በታንኳም ገብቶ ተሻገረና ወደገዛ ከ...
    #ማስያስቲዮብ
    #MasyasTube
    Ethiopian Orthodox Tewahedo 2016
    Ethiopian Orthodox Tewahedo 2023
    Orthodox Sibket
    Ethiopian Orthodox Tewahedo Sebket
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስብከት
    TikTok Compilation
    CZcams Shorts
    CZcams Hashtags
    CZcams Automation
    ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ የጻፈውን መጽሐፍ ለማዳመጥ - • ቀሚስህ ስለምን ቀላ? ኢሳ 63:2 ...
    ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ የጻፈውን መጽሐፍ ለማዳመጥ - • ደሃና ሀብታምን አንድ የሚያደርገው ...
    ሄኖክ ኃይሌ
    Ethiopian Orthodox Tewahedo Sebket 2023/2016
    Ethiopian Orthodox Tewahdo Sebket 2023/2016
    Ethiopian Orthodox Tewahedo Sibket 2023
    Eotc
    Mahibre Kidusan
    ሔኖክ ኃይሌ
    Henok Haile 2016
    Henok Haile 2023
    Henok haile new
    Aba Gebrekidan new
    Aba Gebrekidan 2016
    Aba Gebrekidan 2023
    አባ ገብረኪዳን
    አባ ገብረ ኪዳን
    አባ ገብረኪዳን 2016
    ኦርቶዶክስ ስብከት
    ተዋሕዶ ስብከት
    ዐቢይ ጾም
    Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited copyright ©️

Komentáře • 219

  • @user-mw3or6ze6t
    @user-mw3or6ze6t Před 2 lety +3

    ለእዚህ መምህር ቃላት የለኝም እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 Před 2 lety +11

    ተዝቆ ከማያልቀው ከመንፈስ ቅዱስ ባሕር እየቀዱ የእጃችን እጣቶች ምግብን ልጉሮሮ መጥነው እንዲያጎርሱ የሒወትን ቃል መግበውናል ለሐይማኖት ፍሬ ያድርግልን!!!

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉ።

  • @user-xt2kz3il5c
    @user-xt2kz3il5c Před rokem +1

    አግዚአብሔር ይመረግን ክብር መምህረ ቃል ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያበዘልህ

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 2 lety +17

    አቤት ስለኛ ስንት ዋጋ ከፈለልን እጅግ የጣፈጠ ትምህርት ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን ለመምህራችን እረጅም እድሜን ይድልልን አቤት አምላኬ ሆይ ቃልህን በልቤ ዝጋብኝ

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety +1

      Share በማድረግ ለሌሎችም ያድርሱ

  • @beilngashow6496
    @beilngashow6496 Před 16 dny

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ያሰማን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ክቡር መምህር ።

  • @user-ky5yz7pw8g
    @user-ky5yz7pw8g Před 2 lety +6

    ቃለህይወት ያሰማልን !!!የውስጤን እያነበብክ የምትነግረኝ ሁሉ ነው የመሰለኝ በቤቱ ያኑርልን በጤና በፍቅር እና በደስታ ያኑርልን

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-hq9qx2un4c
    @user-hq9qx2un4c Před 7 měsíci

    ኣቤቱ ለመምህራችን እድሜ ዘመናቸው ባርክ

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @halimaalshamsi1426
    @halimaalshamsi1426 Před měsícem

    መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sb2qm9ty3h
    @user-sb2qm9ty3h Před 2 lety +2

    ዉያ መታደል እዉነት ቃለ ሂዉት ያሰማልን መምህር

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉ።

  • @tigistfikru1445
    @tigistfikru1445 Před 2 lety +5

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን አሜን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉ።

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před 2 lety +2

    ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን እረዥም እድሜ ያድልልን ትምህርትክ ቢሰሙት ቢስምት እደት ድስ ይላል ስምተን እምንቀየርበት ያድርግልን

  • @user-hq9qx2un4c
    @user-hq9qx2un4c Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህራችን

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 Před 2 lety +7

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማ ልን ያሰማን አሜን፡ ድንቅ ! ድንቅ !ድንቅ ! ዕድሜ ከጤን ይስጥልን ቸሩ መድሀኒዓለም በቤቱ ያፅናን ሰምተን 30 60 100 የምናፈራ ያድርገን ኣሜን፡

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety +1

      ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉ።

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 2 lety

      👍👍👍👍🙏🖕🖕🙏🙏🖕🖕🖕😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @azmeraamen6989
    @azmeraamen6989 Před 2 lety

    ብእዉነት መምህራችን ቃል ህዉት ያሰማልን ፀጋኡ ያብዛሎት የሰማነዉ ትምህረት ብልብችን ጡሩ ፈሬ እንደነፈራ እግዚአብሔረ ቅዱሰ ፈቅዱ ይሁን አሜን፫

  • @merawgiorgis3610
    @merawgiorgis3610 Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před rokem

    ቃለሂወት ይሰማልንአባታችን የለኛ የሚጠቀመንን ይሰን

  • @emebetmulu7706
    @emebetmulu7706 Před 2 lety

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን፡፡

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      Share በማድረግ ለሌሎችም ያድርሱ

  • @user-tf3iu3pl1f
    @user-tf3iu3pl1f Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን 👏👏

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před 2 lety

    መምህር በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-rq6mz5qt1e
    @user-rq6mz5qt1e Před 2 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-sk3ze4nv9c
    @user-sk3ze4nv9c Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስቱንና ፅድቁን ያውርስልን

  • @user-eu5hy4xj5x
    @user-eu5hy4xj5x Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      Share በማድረግ ለሌሎችም ያድርሱ

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 Před 2 lety +1

    አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety +1

      Share በማድረግ ለሌሎችም ያድርሱ

  • @emdeathlalal4818
    @emdeathlalal4818 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety

    በእውነት ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የሚጣፍጥ ትምህርት ነው ✅✅👏👏❤️

  • @user-tu6zu6wj5p
    @user-tu6zu6wj5p Před 21 dnem

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @YenenshYeUraleLij
    @YenenshYeUraleLij Před 3 měsíci +1

    B Euwent Kale hiywet yasmalen🌿

  • @sarasulore4920
    @sarasulore4920 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማልን

  • @user-cn6ez9yn6v
    @user-cn6ez9yn6v Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 Před 2 lety +1

    አሜን

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያቆማል አሜን ፫🙏🙏🙏🌻💛💚❤🌾

  • @temesgen2744
    @temesgen2744 Před 2 lety +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉ።

  • @Abatech2
    @Abatech2 Před 2 lety

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @messimko9029
    @messimko9029 Před 2 lety

    እድለኞች ነን እኮ የተዋህዶ ልጆች

  • @senaitteklebrhan1891
    @senaitteklebrhan1891 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏

  • @tesfaygtaneh945
    @tesfaygtaneh945 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @henokhailu3095
    @henokhailu3095 Před 2 lety

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 Před 2 lety

    በእውነት ድንቅ ትምህርት ለመምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልዎት

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety +1

      ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር ያድርጉ።

    • @kiduyedingllij31
      @kiduyedingllij31 Před 2 lety

      @@MasyasTube እሽ አድርጌያለሁ

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Před 2 lety +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      Share በማድረግ ለሌሎችም ያድርሱ

  • @user-mp6qo5jl6k
    @user-mp6qo5jl6k Před rokem

    ቃለ ሂዎት ያስማልን መምራችን

  • @ethio8774
    @ethio8774 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ መሳጭ የሆነ ትምህርት ነው🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃለሂዎት ቃለበረከትን ያሰማልን!!!!!

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉ።

  • @masaratmasarat3822
    @masaratmasarat3822 Před rokem

    Amen Amen Amen 🙏

  • @user-rq5vl7mm7z
    @user-rq5vl7mm7z Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልንጸጋ በረከቱ ያድልልን በቤቱ ያፅናልን አሜን የተማርነዉ በልቦናችን ይሳልልን አሜን።

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @Nagen_promotion7747
    @Nagen_promotion7747 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለይወትያሰማልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      Share በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

  • @hiruttefra6996
    @hiruttefra6996 Před 2 lety +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ለሌሎችም እንዲደርስ Share አድርጉ።

  • @AhmedAli-sp5bp
    @AhmedAli-sp5bp Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉ።

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Před 2 lety

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @Brukrex
    @Brukrex Před 2 lety +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን::

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety +1

      ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉ።

  • @selamselam9981
    @selamselam9981 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-ky3vg2zz8r
    @user-ky3vg2zz8r Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉ።

  • @eteneshkibore1556
    @eteneshkibore1556 Před 2 lety

    AMEN AMEN AMEN
    AMEN AMEN AMEN
    🤲🤲🤲💒💒💒👈💛💚❤🙏🙏

  • @almaztamare1513
    @almaztamare1513 Před 2 lety +1

    Ameen Ameen Ameen mehmerachin kale hiyoten yasemalen ✝️✝️✝️♥️♥️♥️💒💒💒🙏🙏🙏

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመ.ህራችን በእውነት የህይወት ምግብ ነው

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉ።

  • @welatesenbatwelatehana6087

    KalHiwet Yasemalen Memerachen Erejem Edemi ketenaga Yesetelen Amen Amen Amen

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉ።

  • @mube8885
    @mube8885 Před 2 lety +2

    አቢቱ አባት ሆይ የሰማነው በልቦናችን አሳድርልን
    ሀገራችን ኢትዮጵያን አስባት 🙏🙏🙏ወድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏🌷☘️🌵🌺🌾🌸🎋💐🌿🍃🌹🍂

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉ።

  • @user-kn4tc8jt9s
    @user-kn4tc8jt9s Před rokem

    🟢🟡🔴 ይህን አስተያየቴን ለዚህ መምህር አድርሱልኝ። የእግአብሔርን ቃል አክብሮ መስበክ ማለት ይሄ ነው። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቃሉን በአንደበትህ ይሙላ። ..........አሁን አሁን በየመድረኩ የምንሰማቸው ሰባኪያን ካላሳቁ እና ካልሳቁ የሰበኩ የማይመስላቸው በዝተዋል። ፌዝ ብቻ !!ምእመኑም ሳቁንና ስላቁን ነው ከተማሩት ውስጥ የሚያስታውሱት። ወይም አንደኛውን ስብከቱን ትተው ልብሰ ተክኖአቸውን አውልቀው የስራ ዘርፋቸውን ወደ ኮማኪ ይቀይሩ። አለበለዚያ ለቃሉ ክብር ሰጥተው ፍሬ እንድናፈራ ይትጉ።

  • @melkamchane9506
    @melkamchane9506 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @user-gh1vu1eq9f
    @user-gh1vu1eq9f Před 2 lety +1

    አሜን /3ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በፀሎቶት አስቡን ወልደ እዮብ ወለተ መድህን ፈተና ውስጥ ነኝ

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      Share በማድረግ ለሌሎችም ያድርሱ

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ንንንን
    ቃለህይወትያሰማልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉ።

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 2 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን የእንም የሀጢያት ደዌ እግዚአብሔር ይፈውሰን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      Share በማድረግ ለሌሎችም ያድርሱ

  • @hiwotbekele9267
    @hiwotbekele9267 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ለሌሎችም ሼር ያድርጉ

  • @kelemaltay9719
    @kelemaltay9719 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር አምላካችን ቃለሕይወት ያሠማልን እዴት እደሥሙ የጣፈጠ ትምሕርት ነው በመቤት ፀጋውን ለአባታችን ያብዛልን የኛን ሕይወት የሚሠጥ ቃል ነው ቃሉ የፀና ነው በልባችን ያውልልን ያሣድርልን ቃሉን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ከዚህ በፊት የተሰጡትን ትምህርት ለማግኝት
      1. የማቴ 8:1 ትርጓሜ czcams.com/video/s_qxfHvsdOQ/video.html
      2. 7ቱ የኃጢያት ራሶች czcams.com/video/m0WuIxjGhas/video.html
      3. 7ቱ የሞት አይነቶች czcams.com/video/xQPpIqRh6aY/video.html
      4.ኢየሱስ ክርስቶስ ይቸኩል የነበረው ተሰቅሎ ዓለምን ለማዳን ነው! czcams.com/video/8EJg0UJbShg/video.html
      5. የመናፍስቱ ከባድ ጩኸት! ማቴ 8:29
      czcams.com/video/FaK_PgTX3kk/video.html
      6.5ቱ የእሪያ መንጋዎች
      czcams.com/video/BfJ1b_CG9o8/video.html
      7. በታንኳም ገብቶ ተሻገረና ወደገዛ ከተማው መጣ። ማቴ 9፡1(ትርጓሜ)
      czcams.com/video/wt1MCniy5N8/video.html
      8.(ማቴ 9:2 ትርጓሜ)
      czcams.com/video/L_FVXLaxyYU/video.html
      9.ስለምን በልባችሁ ክፉ ታስባላችሁ።
      ማቴ 9:4-8 ትርጓሜ
      czcams.com/video/2EPekR1rU0U/video.html

  • @yonasabrahm9584
    @yonasabrahm9584 Před 2 lety

    ቃል ሂወት ያሰማልን ወንድሜ

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 Před 2 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አይዙህ በርታ እድሜና እንጀራ ይስጥህ ፈትፍተህ ነው የምታጉርሰን ያለ እና ለኛም ልቦናውን ይስጠን አሜን

  • @user-sb9vi6qx1b
    @user-sb9vi6qx1b Před 2 lety

    ነፍስ እሚዘራ ትምህርት ነዉ😢💒💒💒

  • @user-ez5fj8ey4i
    @user-ez5fj8ey4i Před 2 lety

    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክ

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před 2 lety +1

    Amen..amen amen kalat hiwet yasemaln memhrachin

  • @saraneggaayalneh3138
    @saraneggaayalneh3138 Před 2 lety

    Selam abtachin be tselotach asebun welete Selassie ena welete birhan ena welete Eyesus ena Welete Etiopian 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🤲🤲

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      Share በማድረግ ለሌሎችም ያድርሱ

  • @wensht1459
    @wensht1459 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ይስማልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉ።

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Před 2 lety

    አግዛብሄር ጋ አይደለም የምንፀልይ አንዴ ለመላክት አንዴ ለድንግል እንፀልያለን ያ ስልጣን ያለው ክርስቶስ ብቻ ነው ድንግል የተሰጣትን የቅድስት ስራ ጨርሳ በገነት አምላኳን እያመሰገነች የንግስት ኑሮ ትኖራለች መላኮቾ በአለም የፈጣሪን ትዛዝ ይፈጽማሉ እኛን እንዲታዘዙ ወይ ወደ እነሱ እንድንጸልይ ክርስቶስ አላዘዘንም ስለዚህ የልኡል እግዛብሄርን ፉቅር ለአገልጋዮቹ በመስጠት የሚወደንን አባት አናስቀናው ፈጣሪ ያለ ልክ ነው እያንዳንዳችንን የሚወድ ልክ እንደህጻን ነው የሚወደን ፉቅሩን ለደቂቃም ለአገልጋዮቹ በመስጠት አናሳዝነው ፀሎትም ወደሱ ከጸለይን ጠብ አይልም ወደ መላኮቹና ወደ ድንግል የምንፀልይ መናፉቃኖች ነን ዋናውን ትተን ለአሽከሮች መስገድ

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 Před 2 lety

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማ ልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።

  • @sarass2073
    @sarass2073 Před 2 lety

    Kale hywetn yasemaln memhrachin

  • @abelgashahun52
    @abelgashahun52 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      Share በማድረግ ለሌሎችም ያድርሱ

  • @mezmur427
    @mezmur427 Před 2 lety

    kale hiwet yasemalin memirachin Egzihabiher be mengistu yasiben

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      Share በማድረግ ለሌሎችም ያድርሱ

  • @gdeygabre8720
    @gdeygabre8720 Před 2 lety +1

    Amen amen kale hewet yasemalin

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety +1

      ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉ።

    • @user-kk4nw8mf5h
      @user-kk4nw8mf5h Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምራችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @fantanishwale5310
    @fantanishwale5310 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ትምህርቱ ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ሼር አድርጉት

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 Před 2 lety

    Amne amneAmne

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉ።

  • @user-sb2qm9ty3h
    @user-sb2qm9ty3h Před 2 lety +2

    መምህር ቃለ ሂዉት ያሰማልን እወነትነዉ መስመሩ ተያዛል መልካሙን መንገድ እንደንሄድ የእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ያሁንልን (ያርዳን)

  • @hanaa588
    @hanaa588 Před 2 lety +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉ።

  • @er-gs1kk9yl5j
    @er-gs1kk9yl5j Před 2 lety

    ቃለህወትያሠማልንፀጋውንያብዛልህ
    በረቱየትዋህዶአረበኞችበረከትአችሁይድረሠንአሜን፫

  • @meskeremtaye
    @meskeremtaye Před rokem

    Yagelglot zemnhn ybark tesfa megstesemayatn yawrsln

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 Před 2 lety

    Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏

  • @likeaila1727
    @likeaila1727 Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ድንግል ማርያም የምሸከሙንን አባቶች ያበርክትልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉ።

  • @user-op5yx7mx6u
    @user-op5yx7mx6u Před 2 lety

    tsgawen yabizalehi wenedime kale hiyiwetn yasemalen

  • @mimigetu888
    @mimigetu888 Před 2 lety

    You really remind me my childhood. Ya mayalekebat amelak. Egzyabuar yamsegan

  • @user-fd1zs5zx5v
    @user-fd1zs5zx5v Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉ።

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
    ከቻሉስ ተግሳጽ በጨመሩ መምህር በጣም ከፉ ደንቆሮዎች ሁነናል ቢያስ የሚሰማ ቢያገኙ ተግሳጽ ቢጨምሩ ደስ ይለኛልና ሲያስተምሩ አይሳቀቁ።

  • @user-vo3yx2vk1r
    @user-vo3yx2vk1r Před 2 lety

    በ እውነት ቃለ ህወትን ያሰማልን መምህ ሎቱ ስበሐት ይላሉ አባቶቻችን ሲያስተምሩ ስለጌታችን ማዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሲናገሩ ይቅር ይበለን ልጆቹ ስላደርገን ክብሩ ይስፋ በቤቱ ያጽናን።

  • @bareduuasafa5237
    @bareduuasafa5237 Před rokem

    kale heyotin yasemalin

  • @user-xi4jf3ut4z
    @user-xi4jf3ut4z Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት የአውርስልን እኛም የሰማነውን በልቦናቸን ይጻፍልን🙏

  • @santakidgosaye643
    @santakidgosaye643 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን ቃለሕይዉት የሰማልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Před 2 lety

      ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉ።

  • @Ethio-kitchen
    @Ethio-kitchen Před 2 lety

    KALE hiwet yasemaln bedme betena yakoyln yagelglot zemenwetn yarzmln yetemarnewn belibonachin tsilat ytsafln yastemaren yemekeren yedingl maryam lij leul Egziabher ykber ymesgen AMEN AMEN AMEN

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 Před 2 lety

    ፈጣሪ እድሜ ከጤና ያድልህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልኝ