EOTC ስለ ጌታ ልደትና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄና መልስ፤ ዶክተር ቀሲስ ዘበነ ለማ
Vložit
- čas přidán 10. 01. 2015
- ስለ ጌታ ልደትና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄና መልስ፤ ዶክተር ቀሲስ ዘበነ ለማ (በሰባኪ ወንጌል ዘ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ) የተሰጠ መንፈሳዊ ትምህርተ ወንጌል ሰምተውና አዳምጠው፤ ስጋዎትንና ነፍሶትን ይመግቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዘዋል።
እግዚአብሔር አምላክ፦ "ኑ፥ እናንተ የአባቴ ቡሩካን" በሚልበት ጊዜ፤ ለወንድማችንንና ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፣ መንግሥተ ሠማያት ያውርስልን። እኛም ሰምተንና አዳምጠን፥ ሠላሳ፣ ስልሳ፣ መቶ፤ ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን! ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወድንግል ማርያም ክብር!!! አሜን!
please visit my blog፦ sintayehugetachew.blogspot.it/
please visit my Facebook፦ / sintayehu.getachew.71
please visit my you tube፦ / sintayehugeta
Amen Kal Hiwet Yaseman Memeherachin❤️🙏❤️🙏❤️🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እድሚና ጤና ይስጥልን
አሜን ቃል ህይወትን ያስማም ተመስገን አሜን።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባ
መምእር እናመሰግናለን
ቃለ ህይውት የሰማለን ለመምህራችን ቀሲሰ ዘበነ እማምላክ የአማኑኤል እናት ትጠብቅህ ኦረቶዱክሰ መልሰ አላት ፡፡ ኦረቶዱክሰ ለዘላለም ትኑረ አሜን፡፡
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን ቃልህይወትያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር
አሜንፈአሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
መምህር ቃለህየት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን እድሜና ጤና ፍቅርና ሰላም አይለዮት
መምህራችን መምህር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚያብሄር አምላክ ይባርክልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዘበነ እድሜና ጤናውን ይስጥልን
AMEN AMEN AMEN KAL HIWET YASEMALN YEAGELGLOT ZEMENH YBARKLH
አሜን አሜን አሜን
AMEEN. AMEEN. AMEEN mimher kale. hewit Yasemalen
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን እዴሜና ፀጋውን ያብዛላችሁ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን
ጌታዬ ላኔ አሌንታዬህ
ልዩ መዲን እውናት ነው
ኣሜን ቃለህወት ያሰማልን
amen kalehiwet yasemalen
kale hywet yasemaln Egzabher zemenh ybarkaw edmena tsega yabzln amen amen amen amen
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kale heyiote yasemalen menigest semayatene yawureselene zemeniwot yibark rejim edima yisitiwot tegawun yabizaliwot amen amen amen amen
Amen kale hiwot yasemalen 🙏
እግዚኣብሄር ዕድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥልን ከሲስ ዘበነ ለማ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ኣሜን ኣሜን ኣሜን
kale hiwete yasemalen tegawen yabeza leke amen amen amen
elelelelelelelel amen amen kalhewt yesemalen mengeset semayet yewereselen egezabeher edma yesetelen Amen Amen Amen
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን አሜን!
Kesis zebene Yagelglot zemenhn yarzmln selam Yalew sew selamn Yisebkal Selamh Ybzalh
amen amen amen!!!
Amun
amen amen amen kale hiwet yesmaialna
እልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልል።
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen kalehiwot yedamlen Egziaber yiakeberlen""
Amen Amen Amen qalheten yasemalen egzyabhar yagelgelot zemnajukn yebarekew
Amen amen
እልልልልልል
ዝመሬ ምእላክትን
ያስመልን አበታችን
ቃላህውትን ያስመልን
እንካን ኣደረሰን ለብርሃነ ልደት አሜን አሜን አሜንን
Kalehiywet yasemaln memhr zebene lema
amen amen
Ameen kale hiwot yasemelen
qale hiwet yesmalen
Amen.amen.amen
ቃለህይወትያሰማልን. መምህርዘበነ.ባተና.በመምህርምህረትአብነው.ህይወቴ.የተለወጠው.እኔ.ተዘፍቄነበር.አሁን.እግዚአብሔር ይመስገን.እናንተንየሰጠን.እድሜ.ፀጋውንያብዛልን.
amen kalehiwotn yasemaln beewunet abatachin beedmena betena yitebkln amen
kale heywate yasemalen mangeste semayate yawerselen
amen kal hiwetn yasemaln
memhr kalehywetn yasemaln krstosytankek
Amen Amen Amen kale hiywot yasemaln
kalahiwotn yasamaln
አባግርማ
Aman Kale hiwot yasemalin
qel hewot yasaman memer zabene lama
kal hiwot yasmalen memher zebne
kalhwetyasemaln
እልልልልልልልልልልእልልልልልልልልእልልልልልልል ድራሽ እናቴቴቴቴቴቴቴ
ሠላም ለእናንተ ይሁን የእግዚአብሄር ቤተሠቦች የድንግል ማርያም የአስራት የአደራ ልጆች እንደምን አመሻችሁ
አሜን ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሠማልን
ጥያቄና መልስ ⤵⤵
1⃣ ፡ የእመቤታችን አያት የእያቄም አባት ማን ይባላል?
✅ ቅስራ ይባላል
2⃣፡የእመቤታችን አያት እናት ማን ትባላለች?
✅ ሔርሜላ ትባላለች
3⃣ እመቤታችን ፊደል ያላት አባት ማን ይባላሉ?
✅ አባ ጊወርጊስ ዘ ጋሥጫ ናቸው።
4⃣ ቅዳሴ ማርያምን የፃፈው አባት ማን ይባላሉ?
✅ አባ አርያቆስ
5⃣ እመቤታችን ግብፅ የገባችው መቸ ነው?
✅ በግንቦት 24
6⃣ እመቤታችን በግብፅ ሥንት አመት ተቀመጠች?
✅ 3 አመት ክ 6 ወር
7⃣ ንጉስ ተወልዳል መባልን ሲሠማ ሄሮድስ ያስገባቸው ህፃናት ብዛት ሥንት ናቸው ?
✅ 144000 ሺህ
8⃣ ክእመቤታችን ጋር የተሠደድ ሁለቱ የግብፅ ሠወች እነማን ናቸው ?
✅ ዩሴፍና ሱሎሜ ናቸው
9⃣ እመቤታችን ክልጅዎ ጋር ወደ ግብፅ እንድትሄድ ክእግዚአብሄር የተላክ መላክ ማነው?
✅ መላኩ ቅድስ ገብርኤል
🔟 የህፃኑ ፈላጊ ሞተዎልና እናቱን ልጅን ይዘህ ክግብፅ ውጣ የተባለው ማነው?ምን በምትባል ቦታ?
✅ አርጋዊ ዩሴፍ ነው ደብር ቁስቁም በምትባል ቦታ
1⃣1⃣ እመቤታችን ሥድሥት (6) ጊዜ ድንግል ያላት አባት ማነው ?
✅ አባ ጊወርጊስ ዘ ጋስጫ
1⃣2⃣ የእመቤታችን ሥድሥት ጊዜ ጉለጉልታ ድንግልና ዘርዝሩ
✅ ክመፅነስዎ በፊት
በፀፀነሠችም ጊዜ
ከፀነሠችም በሃላ
ከመውለድዎም በፊት
በወለደችውም ጊዜ
ከወለደችም በሃላ
1⃣3⃣ የሠኔ የእመቤታችንን የፃፈው ማነው?
✅ ወንጌላዊ ዩሀንስ
1⃣4⃣ እመቤታችን ለምን ፊደል ተባለች?
✅ የአለም መዳኛ የሆነውን ወንጌልን ሥለ ወለደችልን
መባረክን የጀመርንባት ሥለሆነች
እህት ወንድሞቸ ክተሣሣትኩ እርሙኝ
መልካም ምሽት ይሁንላችሁ
ወስብሀት ለእግዚአብሄር
ወለ ወላዲቱ ድንግል
ወለ መስቀሉ ክቡር
ይቆየን አሜን
Kale Hiwot Yasemaln
WEY EHTALEM EGZYABHAER AMELAK KESEGA LAY TESGA ABZETO YESTSHE DENGEL MAERYAM BALSHEBT HULU KANECH GAER ABERA TENUER BETAM NEW EMNAMESGNEW LALAEM ENDEHU METESHEF KEDUSAWEY KLUN BEMTESAF ASETMERY ENA KANCH ENDETMAERKU LALAWEM ANBEBO YAWEK ZEND YEGZYABHAER FEKAD YEHUN EGZYABHAER AMELAK KANCHE GAER YEHUN KAL HIWET YASEMAELN
eellllllllllllllllll
hhhhhhhhhhhhhhhhhhhhየትኛውን.1እግዛብሄር..2.3.ሦትአምላክእንደትይሆንአታላይ.ሥላሥላሤሥእንድዱድነውይገርማል.አልቀረባችሁም.hhhhhhhhh
aebidu goro aelek aesemami aeyin aeleki aetanebi miniyishalihel kiritos semeta nebiyi neki litili?aeminek tetemek wenidem aehun hhhhhhbeli behala wedemayitefawi eisat lalemehid eimeni tetemek geta yiridahi mestafu min einidemeli yematawik tihonalek aenit kerito hayimanotun mani eidemeseretew aetawik.bekiritosi yemayisenakeli bitsuhan newi.
Ahun Yemisku Behuala Yaleksalu Blual Esu Balebetu Slezih Lbona Ysth Wym Ystsh
+ናታኔም ነኝ ናታኔም ነኝ። አሜን
አሜን አሜን አሜን ዝማማሬ መላክት ያሠማልን
abdu ayalew አንተ ድጋይ ሳሚ ዝም አትልም
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
AMEEN. AMEEN. AMEEN mimher kale. hewit Yasemalen
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እውነት ነው መምህር ቃል ህይወት ያስማልን። አሜን አሜን አሜን ።