EOTC "አማላጃችን፥ ማን ነው?" ጥያቄና መልስ፦ ከዶክተር ቀሲስ ዘበነ ለማ ጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • "አማላጃችን፥ ማን ነው?" በሚል፤ ከዶክተር ቀሲስ ዘበነ ለማ (በሰባኪ ወንጌል ዘ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ) ጥያቄና መልስ፦ የተሰጠ መንፈሳዊ ትምህርተ ወንጌል ሰምተውና አዳምጠው፤ ስጋዎትንና ነፍሶትን ይመግቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዘዋል።
    እግዚአብሔር አምላክ፦ "ኑ፥ እናንተ የአባቴ ቡሩካን" በሚልበት ጊዜ፤ ለወንድማችንንና ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፣ መንግሥተ ሠማያት ያውርስልን። እኛም ሰምተንና አዳምጠን፥ አንድም ሠላሳ፣ ስልሳ፣ መቶ፤ ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን! ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወድንግል ማርያም ክብር!!! አሜን!
    source፦ www.tewahedo.or...
    please visit my blog፦ sintayehugetach...
    please visit my Facebook፦ / sintayehu.getachew.71
    please visit my you tube፦ / sintayehugeta

Komentáře • 572

  • @sashamohammed1405
    @sashamohammed1405 Před 10 lety +38

    ዶክተር ቀሲስ ዘበነ ለማ መዳኒአለም እድሜና ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን ።

    • @mulegetaalega783
      @mulegetaalega783 Před 5 lety

      ዘበነ የዘበነ ተከታዬች ዝንብ ናችሁ ከዝብ ማር አይጠበቅም እኛ ሙስሊሞች ትፈሩን አላችሁ

    • @netsazeleke9651
      @netsazeleke9651 Před 5 lety +1

      Dadda muslim malat ekko dadaboch nachu mahayimoch

    • @veracity8968
      @veracity8968 Před 5 lety +1

      ​@@mulegetaalega783 ካፍህ የሚወጣው ክፋት አና ስድብ አንተ ራስህ የማን አገልጋይ አንደሆንክ አየመሰከርክ ነው ፡፡ ሃያሉ አምላካችን አዳኙ መድሃኒታችን አየሱስ ክርስቶስ የሠራውን ማንም አይሰራም ሊሰራም አይችልም ፡፡ የሱን ኅይል አና ጸጋ ስለማትውቅ ነው ልሳንህ አንዲህ የሚለፈልፈው፡፡ ሃይላችን መስቀል ነው መስቀል ሃይላችን ነው፡፡ ሴጣንን የሚፈራ ክርስትያን የለም ቢገባህ ፡፡ ይልቁንስ አራስህን አድን አዳኙን አየሱስ ክርስቶስ ማን አንደሆነ መርምር ነፍስህን አድን፡፡ አውነታውን ድንግል ማርያም ትገልጽልህ ዘንድ ለምን ፡፡ መሃመድ ከአየሱስ በኋላ የመጣው ነኝ ብሎ ስንቱን ሴት ሬፕ አያረገ አስወለደ አሁን አሱን ነው አዳኝ የምትለን??? ካዲጃ አኮ የ12 ዓመት ህጻኗን በግድ ጠልፎ ሬፕ አርጎ ይሳስወለዳት ፤ ካዛም ብዙ ሚስቶችን አግብቶ ጦርነት ሲፈጽም የነበረ ነው ምንድነው መተህ ለማስፈራራት የምትሞክረው ? ማ ሲፈራቹ ባክህ ልክህን አወቅ ፡፡ ጌታችን አኮ አራሱን ለኛ ፍቅር ሲል አሳልፎ የተሰቀለ ነው ልዩነቱ ይታይሃል ???

  • @user-st4vi9rp7b
    @user-st4vi9rp7b Před 7 lety +28

    እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ኑጉስ። የአምላኮች አምላክ ነው መምህራችን መምህር ዘበነ ለማ ቃለሂወት ያሰማልን

  • @abebaabeba4367
    @abebaabeba4367 Před 3 lety +1

    አምላኬ እግዚአብሔር ይህንን መምራችንን ከክፉነገር ሁሉ ጠብቅልን ዶክተር እናመሰግናለን!! ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን።

  • @mimisifu908
    @mimisifu908 Před 8 lety +1

    የተዋህዶ አርበኛ የዘመኑ ሀዋርያ የድንግል ማርያም ልጅ የልኡል እግዚያብሄ ታማኝ ባሪያ መምህራችን በእውነት እግዚያብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ መናፍቃንን አፋቸውን እንዲይዙና አንገታቸውን እንዲደፉ ብሎም እንደ ግብር አባታቸው ብን ብለው እንዲጠፉ የሚያደርግ የመለኮት ሀይል ያለህ የኦርቶዶክስ ልጅ አብዝቶ አምላክ ይባርክህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-wl8wl8lc4g
    @user-wl8wl8lc4g Před 8 lety +64

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን....ይገርማል መናፍቃን ሁሌ ጥያቄ እንጅ መልስ የላቸውም እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድላቸው መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ♥♥♥

    • @Hana-cp8tt
      @Hana-cp8tt Před 7 lety

      የፍቅር ጉዞ ማርያምን ይዞ kkkkkkkkkkkkkkkkወረኞች እናተ አዋቂ ሆናችሁ ቃሉን?????? ደም ስልኩን ጥያቄ መለስ አቅቶት ነዉ ?????አይ ወይ ዘግታችሁበት ይህናል !!! ለመሆኑ እዉነት ታወራላችሁ???ከቃሉ እኛ እበልጣለን ነዉ እምትሉት ቃሉ አማላጅ ካለ አዎ አማላጅ ነዉ!!!ይህን በማለታችን ክርስቶስን አላቃለልንም መስሎችሁ ነዉ ቀይ ቀጥታ ለአቶ ዘበነ እኔ እመልሳለሁ

    • @tsiguymareyamlij7350
      @tsiguymareyamlij7350 Před 6 lety

      Derom bihon y mnakan kehlot yalmnm ewekt mekrakr becha nwe. Anegagrachwe enquwan leza yelwum zm belo mechoh. Lyazut kidus metshaf enquwan kibr yelachwum. Fetary tegstu bezto nwe enji enantn nber end seldom ena gomera yemiyakatlwe.

    • @ixsgun7093
      @ixsgun7093 Před 6 lety

      💔❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍💔💜💜💕💕🍒🌿🌿🍒✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @user-iy1vf9ln2x
      @user-iy1vf9ln2x Před 5 lety

      አሜንአሜ

    • @user-gw4he6tl4e
      @user-gw4he6tl4e Před 4 lety

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-hc1cy7ce6l
    @user-hc1cy7ce6l Před 9 lety +32

    መናፍቅ ምላስ እንጂ መልስ የት ያውቃሉ መምህር ዘበነ የተዋህዶ ልጂ አንደበተ እርኡቱ ተባርክልን !
    ሰላምህ ይብዛልን አሜንንንንንንንንን!!
    #ስንታየው እግዚአብሄር ይስጥልን!

    • @user-ss7fr5ek2m
      @user-ss7fr5ek2m Před 7 lety

      እኔም ትውልድ ነኝ ብፅዒት እልሻለሁ። ክፍታፍጨምላቃቆሻሾችስራፈትነችሁ።አላህአይወልድም.አይወለድም።

    • @yordanosyasin4605
      @yordanosyasin4605 Před 7 lety

      Asdሀገሬወረባቦንፍቅአለኝ Sdf ይቅርታ መጀመሪያ አላህ እሚባል አምላክ የለም የመሀመድ ፈጠራ ነው ፡ ሥለዚህ በማያገባሽ አትግቢ ፡

    • @user-ss7fr5ek2m
      @user-ss7fr5ek2m Před 7 lety +1

      Yordanos Yasin kkkkkkkkkkየእግዛቤርአባትማነው.ማሪያምንስማንፈጠራት.እሱንስማንገደለው.ጥያቄውንመጀመሪያመልስ።መልስሲጠፋችሁ.አፋችሁይዘላብዳል.የተጠየከውንመልስ.

    • @tsegagirmaygirmay7313
      @tsegagirmaygirmay7313 Před 7 lety

      AsdሀAsd

    • @Hana-cp8tt
      @Hana-cp8tt Před 7 lety

      እኔም ትውልድ ነኝ ብፅዒት እልሻለሁ። ሲሉ ሰምትሽ ዉሸታም አችነሽ መልስ ያለሽ ምድረጣኦት ሰብሳቢ ፈጣሪን ፍጡር ማማለድ ቢችል ኖሮ ከርስቶስ ባልሞተ ነበር ግን ይህ ሚስጥር ለሁሉም አልተገለጠም ጌታ ካረዳችሁ ታሳዝናላችሁ

  • @senaitgetachew9552
    @senaitgetachew9552 Před 10 lety +21

    ቃለህይወት ያሠማልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
    ዶ/ር ቀሲስ #ዘበነ

    • @Hana-cp8tt
      @Hana-cp8tt Před 7 lety

      senait getachew መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን ሞትና ትሳይ እድንናገር ስለቅዱሳን ይማልዳል ኢየሱስ ወደአብ ይማልዳል!!

    • @Hana-cp8tt
      @Hana-cp8tt Před 7 lety +2

      senait getachew ጥያቄ መሞህር ዘበነ ኢየሱስ ከምት ስነሳ በስጋ ማንነቱ ነዉ ወይስ በመለኮት ብቻ????? ቅዱሳን ማማለድ ቢችሉ ኢየሱስ ለምን ሞተ?? ጌታ ይርዳችሁ

    • @wintathomas3884
      @wintathomas3884 Před 7 lety +1

      Hana የክርስቶስ ቤተሰብ
      Kersotos yemotew Tinbeten lemefexem naw.

    • @user-hi9gn7zq3l
      @user-hi9gn7zq3l Před 5 lety

      አባታችን እደናተይነትአይነትያብዛልን እግዚአብሄርይመስገን

  • @yergayelma7129
    @yergayelma7129 Před 7 lety +14

    ኣምእላክ ይእመስገን ኦርቶኦዶክስ ያርክኝ!!!

  • @user-ho2fw4xt8v
    @user-ho2fw4xt8v Před 2 lety

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ

  • @salamealsalame9810
    @salamealsalame9810 Před 6 lety +1

    ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ እድሜና ጤና ይስጥልን።ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛልን።

  • @user-gc8rx9ux1b
    @user-gc8rx9ux1b Před 6 lety +1

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
    ወንድማችን ስንት አየሁም. ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @negaeysew9227
    @negaeysew9227 Před 4 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን የና እንቁ መምህር የመናፍቃንን አንደበት እንዲሁ አዘጋህልን

  • @alimohaamed8820
    @alimohaamed8820 Před 7 lety +4

    እግዚአብሄር አምላካችን ለመናፍቃን ማሥተዋሉን ይሥጥልን ለመምህራችን ዘነበ ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን

  • @barqibarqi4327
    @barqibarqi4327 Před 2 lety

    መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ለሀዛቦችም ልቦና ይስጣቸዉ ወደቀጥተኛዋ መንገድ ይመልሳቸዉ

  • @alemazgetablo4375
    @alemazgetablo4375 Před 8 lety +2

    አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር መመምህራችን ዶክተር ዘበነ ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ይባርክ መናፍቃኖች አስተዋይ በልቦና ሰሚ ጆሮ ይስታችሁ።

  • @madinahosain8717
    @madinahosain8717 Před 6 lety +1

    ዶክተርቄስዘንብ ለማ መድሀኒለም እድሜ ይስጠን ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ስሙ ከፍክፍ ይብል ለመናፍቃንልባቸውንይመልስላቸው

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 Před 6 lety

      Solomon Ayalew aye menafik melas egn melis 000000 pasiter Ena dasiter letifat new yetefeterut

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 Před 6 lety

      Solomon Ayalew aye menafik melas egn melis 000000 pasiter Ena dasiter letifat new yetefeterut kkkkkkkkkk hhhhhh siteyek zegito weta hhhhhhhh maferiya hulu

  • @user-zi5pq2it8t
    @user-zi5pq2it8t Před 8 lety +12

    መምህር ዶክተር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ አርስተ ሰማያትን ያውርስልን
    አይይይይይ ሙናፍቃን ጥያቄ እንጅ መልስ የላቸውም በጣም ይገርማል በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው

    • @elan836
      @elan836 Před 7 lety

      Truework Fentaw ለናተ ይሥጣችሁ እሡ ይመሠክርባችሀል አምላክ አደለም

    • @netsazeleke9651
      @netsazeleke9651 Před 5 lety

      Manafiqantiyaqe enji mals yelachihum mahayimoch

    • @Lena-bw6ml
      @Lena-bw6ml Před 4 lety

      @@elan836 ሰይጣን

  • @mimisifu908
    @mimisifu908 Před 8 lety +1

    መምህራችን ቀሲሲ ዘበነ ለማ በዕውነት ምን አይነት መታደል ነው ምንስ አይነት የፀጋ ስጦታ ነው አምላክ አብዝቶና አሙልቶ ያደለወት ወልድ ዋህድ አምላክ ወልደ አምላክ እመአምላክ ወላዲተ አምላክ ብለው በዕውነት እንዲመሰክሩ ያደለወት ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና እየሱስ ክርስቶስ ፈራጂ እንጂ አማላጅ አይደለም እናቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማር አማላጃችን ብለው የመሰከሩ የፈጣሪ ታማኝ ባሪያ የእርሰወ ጸጋ ይድረሰኝ ይሰጠኝ አሜን በዕውነት።

  • @emuemu3974
    @emuemu3974 Před 8 lety +1

    መምህር ደኩተር ዘበነ ለማ እዳው በእውነቱ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
    ተባረክ

  • @endeshawwudie1290
    @endeshawwudie1290 Před 6 lety

    ዶክተር ቀሲስ ዘበነ ለማ መዳኒአለም እድሜና ጸጋውን ያብዛልህ፡፡ይገርማል መናፍቃን አይን አላቸው አያዩም ፤ጆሮ አላቸው አይሰሙም አያስተዉሉም አንደተባለው ማጣመም ባህሪያቸው ነው ፤መጽሐፍ ቅዱሱን እንደ ስጋ ፈቃዳቸው ይተረጉማሉና ፡፡

  • @nematdubai8783
    @nematdubai8783 Před 8 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህ ራችን ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ማስተዋል ላጦትንም የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ማስተዋል ይስጣቸው

  • @user-jc1tm1jl8r
    @user-jc1tm1jl8r Před 6 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛላችሁ ቅድስት ድንግል ማርያም ከነ ልጇ አትለያችሁ።

  • @user-pm1hl7fz2w
    @user-pm1hl7fz2w Před 6 lety

    በእውነት መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ ዕድምያቸውን ያርዝምልን አርቶዶክስ ተዋህዶ ለሁሉም መልስ አላት ይክብር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን !!!

  • @serkalem3847
    @serkalem3847 Před 9 lety +2

    አሜን ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን የገልግሎት ዘመኖትን አብዝቶ ይባርክልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    አአአአአአሜሜሜሜንንንን!!!
    መጸሐፍ ቅዱሥን ሁሉም ያነበዋል፡
    ብዙ ለመረዳት ተርኋሚ ያሸዋል ።

  • @himurolla4808
    @himurolla4808 Před 4 lety

    መምህር ቃለህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @user-bl7mm9el9d
    @user-bl7mm9el9d Před 6 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዶክተር መምህር ዘበነ በእዉነት እግዚአብሔር እድሜዉ ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ የናታችን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክልህ

  • @soniyamaktaw7133
    @soniyamaktaw7133 Před 7 lety +7

    የሌባ አይነ ደረቅ ትግስቴ ጨረሰው ምን አለበት ለማወቅ ለመደማመጥ ና እውነትን ለመከተል ልቡን ቢከፍተው ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ እግዚአብሄር አይለይህ ትግስቱን ይስጥህ ኑርልን

  • @haimeyemaryamlige3399
    @haimeyemaryamlige3399 Před 9 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያስማልን ለመምህር ዘበነ እግዜብሔር ዘመንክን አብዝቶ ይባርክ!!!

  • @vhigfhuyt8899
    @vhigfhuyt8899 Před 7 lety

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህር ቀሲስ ዘበነ ለማ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-ce2oq6ek9e
    @user-ce2oq6ek9e Před 9 lety

    አሜን(3)ለመምህራችን ለዘበነ ቃለሂይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን ፀጋ በረከትን ያድልልህ ልዑል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ዘበነ!!!!!!

  • @user-xb5wc8hq4c
    @user-xb5wc8hq4c Před 8 lety

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን ያገልግሎት ዘመነወን እግዚአብሔር ይባርክልን ያርዝምልን አሜን!!!!!!
    በርውነት መናፍቃን የድንግል ማሪያም ልጂ እየሱስ ክርስቶስ ልቦና ይስጣችሁ አሜን!!!!!

  • @alali8734
    @alali8734 Před 6 lety +1

    አቤት በጤ ስበርኮ የላቸውም ሰይጣኑ ጋልባቸው አምላክ የድግል ልጅ ይገፀፃቹሁ

  • @user-gw1rn2er6f
    @user-gw1rn2er6f Před 8 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጸጋ ይስጥወ

  • @gerekidanmebrahtu3749
    @gerekidanmebrahtu3749 Před 5 lety

    Dr. zebene lema .....ቃለህይወት ያሠማልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @mahaletassafa5083
    @mahaletassafa5083 Před 8 lety +2

    ቀሲስ ዘበነ እግዚአብሔር አምላክ እርስዎ እንደመሰከሩለት እግዚአብሔርም በአባቱፊት ይመስክርልዎት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜንንንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜንንን

    • @helengebree1703
      @helengebree1703 Před 7 lety

      ዘበነ ማዳመጥ አይወድም

    • @user-ti8gy7jc3p
      @user-ti8gy7jc3p Před 6 lety

      Helen Gebree እደዛ አደለም ማሬ አደኛ ሳአት የለም ብዙ ሰው ስለሚደዉል ሁለተኛ ምን እደሚሉ ካጀማመራቸው ስልሚያውቅ ነው ማለትም ቶሎ የመርዳት አቅም ስላለው ነው

    • @werkiyecherinette5067
      @werkiyecherinette5067 Před 6 lety

      Helen Gebree በጣም ነው የሚያዳምጠው

  • @melkamuterefe1311
    @melkamuterefe1311 Před 10 lety +4

    እዉነት ትዕግስትን ተክህና ለዘላለም ትኖራለች፡፡ ነገር ግን ሽንፈትን አምኖ አለመቀበል እንደ ሳጥናኤል ያለ ከባድ ቅጣት ያስከትላልና ጠንቀቅ እንበል፡፡

  • @hans33love69
    @hans33love69 Před 7 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @user-lh4wo2rq1j
    @user-lh4wo2rq1j Před 7 lety +1

    አሜን (3) በእውነት ለአባታችን ቃለሄወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመነወን ይባርክ። በቤቱ ያፅናወት በድኔ በፅጋ ያኑርልን አሜን (3)

    • @user-ze3lt5vu4d
      @user-ze3lt5vu4d Před 4 lety

      አሜን ብለዉ 3 ቁጥርን ጶፈዋን 4 ሆነ እኮ ሆነ

  • @alemtesfa3364
    @alemtesfa3364 Před 6 lety

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችንD.R ዘበነ ለማ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ehitemaryam6678
    @ehitemaryam6678 Před 9 lety

    የቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያብዛልን

  • @wubalem5081
    @wubalem5081 Před 5 lety

    መምህር ዘበነ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ እና በፅጋ ያቆይልን አይ መናፍቃን ምላስ በበዛ መስሎህ ነው አይይይይ መናፍቃን ማለት እያወቁ የማያምኑ ናችው እና ልቦና ሰጦ አይናቸውን ገልፆ እዲመለሱ እናቴ ደንግል ማርያም ትርዳችው

  • @biniamgetu8300
    @biniamgetu8300 Před 10 lety +39

    ይሄዉ እኮ ነዉ የመናፍቅ መጨረሻዉ የሚመልሰዉ ሲያጣ እንደ አባቱ በኖ ጠፋ።

  • @user-bp8iv4df8k
    @user-bp8iv4df8k Před 6 lety +1

    እግዚአብሔር ፀጋዉን እድሜዉንይስጥልን መምህርዘነበ አየ፡መናፍቃን፡ማሥተዋሉንይስጣቹህ እንደእሳት፡ከመበልበል፡በቀር፡ሌላ መልስየለዉም፡ እግዚአብሔር ማሥተዋሉን፡ይሥጣቹህ

  • @sooodisaarif5062
    @sooodisaarif5062 Před 8 lety

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
    እድሜ ዘመንህን ይባርክልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-cx2ov5kf7z
    @user-cx2ov5kf7z Před 7 lety

    ወይ መናፈቅ ዝም ብሎ ማውራት ነው ለመምህራቸን ለዶ/ር ዘበነ ለማ የኦርዶቶክሰ እንቁ እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመናቸው ይባርክልን አሜን

  • @mekdesasmare8514
    @mekdesasmare8514 Před 6 lety

    ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን መምህራችን የአገልግሎትህ ዘመን ያርዝምልን ።

  • @user-dl8by7hj9d
    @user-dl8by7hj9d Před 7 lety

    አይይይይይይይይ የመናፍቅ ነገር ቁብጭ ብሎ ቀረ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣቸው
    መምህር ዘበነ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን3

  • @alemtsehayworku7072
    @alemtsehayworku7072 Před 10 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን

  • @tayechsaboka293
    @tayechsaboka293 Před 4 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ና ጤና ያብዛሉት

  • @segiarab4117
    @segiarab4117 Před 7 lety

    አሜን ቃለ ይህዎት ያስማልን መሚራችን መሚር ዘመነ እግዚአቤሔር እዲሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዘሎት. ክቢር ለ ድንግል ማርያም ልጂ ይውን ክቢር ለወላዲት አምላክ ይውን አሜን ውይ ከዲዎች መነፍቅ. ኤትም አይደርሱም አፍሮ ይመለሰው እግዚአቤሔር ሊቦና ይስጣችው

  • @seblijesus3509
    @seblijesus3509 Před 9 lety +2

    አሜን ለኔ አማላጄ በ አብ ቀኝ ያለው ኢየሱስ ነው በክርስቶስ ደም ነው ሀጢያቴ የሚሰረይልኝ አሜን ኢየሱስ አማላጄ ነው

  • @mimibalcha724
    @mimibalcha724 Před 7 lety +3

    መምህር እድም ይሥጥት
    የደወለዉ ሠዉዬዉ በጣም ያሣዝናል አክብሮት እንካን አይቅም ባለጌ ሠዉ ነው
    ምምህር አግዜር ይጠብቆት
    እድም ይሥጦት

  • @aberufisha1340
    @aberufisha1340 Před 4 lety

    ተመስገን ኦርቶዶክስ ያደረከኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዘበነ

  • @ayenalemhailum6050
    @ayenalemhailum6050 Před 6 lety

    የኦርቶዶክስ ፍሬ በውነት አንበሳ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርልክ የድንግል ልጅ ።

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 Před 7 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ኦርትወዳክስ ተዋህድወ ያረከኝ የድንግል ማሬያም ልጀ ምስጋ ይገባህ አሜን

  • @sharashara4619
    @sharashara4619 Před 6 lety

    መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን እውነት ለመናፍቁም ልቦና ይስጠው

  • @sintayehugetachew7557
    @sintayehugetachew7557  Před 9 lety +75

    ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው ወይስ ተማላጅ ?
    ኢየሱስን ክርስቶስ ክብር ይግባውና አማላጅ ነው የሚሉ ወገኖች የሚከተሉትን ጥቅሶች ማስረጃ ነው ብለው ያቀርባሉ።
    “እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” ዮሐ 14፥6 ይህን በመጥቀስ አማላጃችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ይላሉ። ነገር ግን ይህን ጥቅስ የሚያስረዳን ስለ አማላጅነቱ ሳይሆን አብን ለማወቅ ክርስቶስን በቅድሚያ ማወቅና ማመን እንደሚገባ ነው። ዛሬ የይህዋ ምስክሮች ነን እንደሚሉት እንደ ጆቫዊትነሶች ወይም እንደ አሕዛቦች ክርሰቶስን ሳያምኑና አምላክነቱንና ፈጣሪነቱን ሳንቀበል አምላካችን አብ ብቻ ነው እያልን ብናወራ ዋጋ እንደሌለው የሚገልፅ ቃል ነው። ይህንንም ራሱ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲያረጋግጥልን በዚሁ ጥቅስ ቀጥሎ “እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር።” ዮሐ 14፥7 ብሏል።
    “በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” ስላለ ወደ አብ የሚወስደን አማላጅ ክርሰቶስ ነው የምንል ከሆነ፦ “አብ የሚሰጠኝ ሁሉ ወደ እኔ ይመጣል፥ ወደ እኔም የሚመጣውን ከቶ ወደ ውጭ አላወጣውም” /ዮሐ 6፥37/ “አብ ከሳበው በቀር ወደ እኔ ሊመጣ የሚችል የለም” /ዮሐ 6፥44/ ከአብ የተሰጠው ካልሆነ ወደ እኔ ሊመጣ የሚችል የለም። /ዮሐ 6፥65/ ሲል ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተናግሯናልና እዚህ ጋር ደግሞ አማላጁ አብ ሊሆን ነው ማለት ነው። ይህ ደግሞ ትልቅ ስህተትና ኑፋቄ ነው። በሌላ ጥቅስ ላይ ደግሞ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ስለእኛ “መንፈስ ቅዱስ” ይቃትታል የሚል ፅፏልና “መንፈስ ቅዱስንም አማላጅ” ልንለው ይሆን? ታዲያ አብንም፣ ወልድንም፣ መንፈስ ቅዱስንም፤ አማላጅ እያሉ እንዴት ይዘልቁታል?
    ነገር ግን ልብ ልንለው የሚገባን፣ በሁሉም ጥቅሶች ላይ ጌታችን የሚመጣ እንጂ የሚሄድ አለማለቱን ነው፣ ይህም ከአብ በአንድነትና በእኩልነት ያለ መሆኑን የሚያሳይ ነው። “የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው? የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው (የሚፈርደው) ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።” /ሮሜ 8፥33-34/ ይላል። አሁን እኮ ግልጽ ነው የሚኮንነው ክርስቶስ ከሆነ መኮነን ደግሞ በፍርድ ውስጥ የተጠቃለለ ነው፣ የመኮነን ሥልጣን ያለው እንዴትና ወዴት ለማንስ ያማልዳል፣ ለማታለል ሲሉ በግዕዝ ይማልዳል ብለው ጽፈውታል ቃሉ ግዕዝ ነው ግዕዝና ፍቺውን የማያውቅ ሊታለል ይችላል። እነርሱ ግን ግዕዝን ይቃወማሉ ለማወናበጃ ግን ሊጠቀሙበት ይሞክራሉ። ቅዱስ ዳዊት ግን “የቃልህ ፍቺ ያበራል” /መዝ 119፥130/ እንዳለ ፍቺው ይመሰክርባቸዋል። ምክንያቱም፦ ይማልዳል የሚለው የግዕዝ ቃል ሲሆን ፍቺው ይፈርዳል ነው።
    አማላጅ ቢሆን ኖሮ ቅዱስ ጳውሎስ ደግሞ በግልጽ አማርኛ “ያማልዳል” ብሎ በጻፈ ነበር። ቅዱስ ጳውሎስ ደግሞ የሚኮንን ክርስቶስ እየሱስ ነው አለ እንጂ የሚያማልድ አላለም። ከመፍረድ አለፎ የሚኮንን ጌታ አማላጅ እንዴት ይሆናል? እስቲ ፍረዱኝ፣ ቅዱስ ጳውሎስ ራሱ ዝቅ ብሎ /በሮሜ 9፥5/ ላይ “ክርስቶስ በሥጋ (በችመቤታችን) በኩል መጣ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው አሜን። እንዲሁም ቅዱስ ዮሐንስም በመልዕክቱ /በ1ኛ ዮሐ 5፥20/ “ክርስቶስ እየሱስ የተባረከና የዘላለም አምላክ ነው” ብሏል፤ ቶማስም ጌታዬ አምላኬ ሲል መስክሯል፣ እነ ኢሳያስም አማኑኤልነቱን ወይም እግዚአብሔርነቱን ተናግረዋል ታዲያ እንዴት አማላጅ ይሉታል? ።
    “እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።” /ዕብ 7፥24-25/ ማዳን እየቻለ አድንልኝ ብሎ ወዴት ይለምን ይሆን? ። “ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ።ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” /በ1ኛ ዮሐ 2፥1/ እነዚህን እና የመሳሰሉትን ጥቅሶችን በመጥቀስ አማላጅ ነው ይኸው በግልጽ ተጽፏል በማለት ክርስቲያኖችን ለማሳሳት የሚሞክሩ አሉ።
    በእርግጥም ለአዲስ አንባቢ (ለወጣኒነት) በግልጽ የተጻፈና የማያጠራጥር መስሎ ይታየው ይሆናል። መጽሐፍ ቅዱስና ትርጓሜው ሕይወቱ ስለሆነ ክርስቲያን ግን የቃሎቹ ትርጉም ይገለፅለታል። የሦስቱ ጥቅሶች አጠቃላይ ትርጉማቸው ኢየሱስ ክርስቶስ፦ በስጋው ወራት በመስቀል ላይ ተሰቅሎ፣ ደሙን አፍስሶና ስቃይ ተቀብሎ እኛን ከእግዚአብሔር (ከራሱ) ጋር ያስታረቀን (የማለደን) በመሆኑ ያ የማስታረቅ ሥራ አሁንም በቋሚነት እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሕያው ሆን ይኖራል ማለት ነው።
    ከላይ የተጠቀሱስ ጥቅሶች ክርስቶስ በምድር ላይ ሳለ የፈፀመው የማስታረቅ አገልግሎት ዛሬም ነገም እንደሚያገለግል (መሐሪነቱን፣ ታራቂነቱን፣ ይቅር ባይነቱን፣ ቂም በቀል የሌለበት) መሆኑን የሚመሰክሩ እንጂ ኢየሱስ ክርስቶስ ዛሬ፦ አብን እና መንፈስ ቅዱስ እባክህ ወይም እባካቹ ይቅር በሏቸው (በላቸው) እያለ ያማልዳል ማለት አይደለም። ይልቁኑ ራሱ ጌታችን /በዮሐ 16፥26/ ላይ “በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ እንጂ እኔ ስለ እናንተ አብን ማርልኝ፣ ይቅር በልልኝ፤ ብዬ እንድለምን አይምሰላችሁ” ሲል አስተምሮናል። ስለዚህ ስለእኛ ዘወትር ሊማልድ ሲል ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ የተናገረው ጌታ አንድ ጊዜ ዓለሙን ከራሱ ጋር ለማስታረቅ የፈጸመው የማስታረቅ ሥራ ዘወትር ያገለግላል (ቃሉ ሕያውና የታመነ) ሆኖ ይኖራል ሲል እንጂ ክርስቶስ አሁን ስለእኛ ይቅር በላቸው እያለ ይለምናል ማለት አይደለም።
    * ጠበቃ አለን ያለውም ጌታችን “ሥጋዬን የበላ ደሜንም የጠጣ እኔ ከርሱ ጋ እኖራለሁ” /ዮሐ 6፥56/ ባለው ቃል መሰረት የበላነው የክርስቶስ ቅዱስ ሥጋና የጠጣነው ክቡር ደሙ በፍርድ ወቅት (በእለተ መፅዓት) እንደሚቆምልን ለማመልከት ነው። አንዳንድ ወገኖቻችን (አሰተኞች ወንድሞች) እንደሚሉት ክርሰቶስ ራሱ ጠበቃ ነው ቢባልማ ዳኛው (ፈራጁ) ማን ሊሆን ነው? ።
    * መጽሐፍ ቅዱስስ ምን ይላል?
    መጽሐፍ ቅድስ ብዙ ይላል፣ ብዙም ይናገራል (ያስተምራል) ታማሪ ብቻ ሳይሆን አስተዋይ ከተገኘ። እየሱስ ክርስቶስ የማስታረቅን ሥራ አንድ ጊዜ ስለፈፀመ አሁን አማላጅ ነው እንደማይባል ቅዱስ ጳውሎስ አበዝቶ ጽፏል።
    “እርሱም (ክርስቶስ) በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና ከእንባ ጋር ጸሎትንና ምልጃን አቀረበ” /ዕብ 5፥7/ ይላል። ይህ አባባል በለበሰው ሥጋ ስለመከራውና ስለደረሰበት እንግልት ቢጮኸም ማርልኝ፣ ይቅር በልልኝ ማለቱ ለእኛ አርአያውንና ምሳሌውን ሲተውልን ነው። እናንተም መከራ ሲበዛባቹ ወደ እኔ ጩኹ ስለሚያሳድዷችሁ እንኳ ጸልዩ ማለቱ አንጂ ከእርሱ ሌላ አምላክ ወይም ይቅር ባይ ኖሮ መጮኹ አይደለም።
    “እንደሌሎቹ ሊቃነ ካህናት... ዕለት ዕለት መሥዋዕትን ሊያቀርብ አያስፈልገውም፤ ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና።” /ዕብ 7፥27/ እንዲሁም “እርሱ ግን ስለ ኃጢያታችን አንድን መሥዋዕት ለዘላለም አቅርቦ በእግዚአብሔር ቀኝ (በአንድነትና በሦስትነት በመለኮት፣ ክቡሩ በአምላክነቱ፣ በፈራጅነቱ፣ በአፅዳቂነቱና በኮናኝነቱ )ተቀመጠ።” /ዕብ 10፥12/
    ክርስቶስ እየሱስ በሥጋው ወራት ስለእኛ ያቀረበው ምልጃ እንደ ፍጡራን ዓይነት ምልጃ (እንደ ቅዱሳን ፀሎትና ምልጃ) አይደለም፤ ትህትናን፣ ጸሎትን፣ ፆምን አብነት ሆኖ ለእኛ እንዳስተማረን ሁሉ ምልጃንም እንዲሁ አስተምሮናል እንጂ። ለዚህ ምሳሌ የሚሆነው ቅዱስ እስጢፋኖስ ነው። እሱም ልክ ከጌታው (ከአምላካችን ከኢየሱስ ክርስቶስ) እንደተማረው እኛን ለማስተማር “የሚያደርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው” ሲል ምልጃ አቅርቧል። በመሆኑም ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ያስተማረን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አንድ ጊዜ የደሙን መስዋዕት አቅርቦ ያ የደም መስዋዕት ለዘለዓለም ከእግዚአብሔር ጋር እንደሚያስታርቀን እንጂ እንዳንድ ወገኖች (አሰተኞች ወንድሞች) እንደሚሉት ክርሰቶስ ዕለት ዕለት ይቅር በላቸው እያለ ስለእኛ አይለምንም (አያማልድም)።
    እንዲያማ ቢሆን እኛ ኃጢያት በሰራን ቁጥር ከሰማይ እየወረደ (እየተወለደ) መከራንም እየተቀበለ፣ ዕለት ዕለትም ደሙን እያፈሰሰ፣ የሾህ አክሊል ደፍቶ በጦር አየተወጋ፣ በጅራፍም እየተገረፈ፤ ሊሰቃይልን ነው ማለት ነው። ይህንን ቅዱስ ጳውሎስ ሲያረጋግጥ “ ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ። ሊቀ ካህናትም በየዓመቱ የሌላውን ደም ይዞ ወደ ቅድስት እንደሚገባ፥ ራሱን ብዙ ጊዜ ሊያቀርብ አልገባም፤ እንዲህ ቢሆንስ፥ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ብዙ ጊዜ መከራ ሊቀበል ባስፈለገው ነበር።” ሲል /ዕብ 9፥24-26/ ላይ ይገልጻል።
    የበሉይ ኪዳን ሊቀ ካህናት የሰውችን ኃጢያት ለማስወገድ በየዕለቱ የእንስሳ ደም እየያዘ ደወ መቅደስ በመግባት ለእግዚአብሔር ይሰዋ ነበር። እየሱስ ክርስቶስ ግን የራሱን ደም አንድ ጊዜ ወደ ማትታይ ቤተ መቅደስ ይዞ ገባ፣ ታዲያ ያ አንድ ጊዜ የፈሰሰ ደም እስከ ዓለም ፍፃሜ ያድናል እንጂ በየዕለቱ ኃጢያት በሰራን ቁጥር እየመጣ (እየተወለደ) ደሙን አያፈስልንም። ስለዚህም ክርስቶስ አማላጅ ነው አይባልም። በደሙ ድነናል ስንልም በእኛ ሥራ ሳይሆን በእሱ ቸርነት፣ እሱ በስጠን ፀጋ፣ በመስቀል ሞት፤ አዳነን ማለታችን እንጂ እንዳንድ ወገኖች (አሰተኞች ወንድሞች) እንደሚሉት በፀጋው ድነናል ብለን፦ ከፆም፣ ከጸሎት፣ ከስግደት፣ ከምጽዋት፣ ከቅዳሴ፤ በአጠቃለይ ከክርስቲያናዊ ሥነ ምግባራት ተቆጥበን ጌታ ጾሞልናል በማለት ብቻ እጅ እግራችንን አጣጥፈን እንቀመጥ ማለት አይደለም። ሐዋርያው ያዕቆብ አባቻችን ሥራ ወይም በጎ ምግባር የሌለው እምነት የሞተ ነው ይለናል። /ያዕ 2፥17/ ይልቁንም በብዙ ቦታ ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ “የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ” /ዮሐ 6፥35 እና 48/ “እናንተ ሸክማቹ የከበደ ወይም ኃጢያታችሁ የበዛ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” /ማቴ 11፥28/ “ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ።” /ዮሐ 14፥14/ አለ እንጂ እኔ አብን፣ መንፈስ ቅዱስን ለምኜ አስደርገላችኋለሁ (አማልዳችኋለሁ) አላለም። ስለዚህ ኢየሱስ ክርስቶስ ተማላጅ (ተለማኝ) እንጂ አማላጅ (ለማኝ) እንዳልሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ይመሠክራል። ስለ ቃሉ የተመሰገነ ይሁን። አሜን!!!
    ዋቢ መጽሐፍ፦ "ማንም እንዳያስታቹ ተጠንቀቁ!" ከመምህር ደምሰው ዘውዴ /ገፅ 29-31/ 2001 ዓ/ም

    • @faithheaven346
      @faithheaven346 Před 9 lety

      Yamalidal or yimaldal eyalin amargnan twist keminareg yemimalid yemilew word beyetignawim yealem kwanqwA bibel lay tirgumu yemiferid sayhon yemiyastarik malet new...mamenina mekebel silalfelegin bicha begiltse yetesafewin 1 kal legna bemimechen menged metergom rasun yechale hatiyat new

    • @sintayehugetachew7557
      @sintayehugetachew7557  Před 9 lety +1

      Faith Heaven “ኢየሱስ ክርስቶስ፥ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።” (፩ኛ ዮሐ ፭፥፳)
      እርሱ፥ ከድንግል ዘር የተወለደው፦ የሠውን ሥጋ የተዋሕደው፣ የዓለም በግ፣ በደሙ የዋጀን፣ አማኑኤል፣ መድኅነ-ዓለም፣ ቤዛ-ዓለም፣ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው!!!
      ህፃን ተወልዶልናልና…… ስሙም ድንቅ መካር፣ ኃያል አምላክ፣ የዘላለም አባት፣ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል። "ኃያል አምላክ" የሚለው ቃል የተወለደው በሥጋ የተገለጠው እርሱ ሁሉን ቻይ አምላክ መሆኑን የሚያስረግጥ ነው። (ኢሳ ፱፥፮) በዮሐ ፩፥፫ ላይ፦ ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም። በዚህ ቃልም በቅደምና የነበረው ቃል በኋለኛው ዘመን ሥጋን የተዋሕደው ቃል ሁሉን የፈጠረ ሁሉን ያስገኘ ምንም ምን ያለእርሱ የሆነ እንደሌለ የሚያስረዳ ነው።
      እንዲሁም በቆላስይስ ፩፥፲፭ ላይም፦ እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው የሚታዩትንና የማይታዩትም ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኩር ነው፡፡ ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሯል እርሱም ከሁሉ በፊት ነው። የማይታይ አምላክ ምላሌ ሲል አምላክ አይደለም ማለቱ አይደለም። "በሰው ምሳሌ ሆኖ" ሲል ሰው አልሆነም ለማለት እንዳለሆነ ሁሉ (ፊል ፪፥፮-፰) ሁሉ በእርሱ እንደተገኘ ለእርሱ ክብርም እንደተፈጠረ በመግለጥ ሁሉን ቻይነቱን መሠከረ።
      ታላቁ የሕይወት መጽሐፍ ቅዱስም እንዲህ ይገልጸዋል፦ "በመንፈስ ቅዱስም ካልሆነ በቀር፥ ኢየሱስ ጌታ ነው! ሊል አንድ እንኳ እንዳይችል አስታውቃችኋለሁ።" (፩ኛ ቆሮ ፲፪፥፫) እንዲሁም፦ "መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር፣ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።" (ፊል ፪፥፲፩)
      ነባቢ መለኮት፣ ፍቅረ እግዚ፣ ወለደ ነጎድጓድ፣ ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስም በ፩ኛ መልእክቱ፦ "የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።" (፩ኛ ዮሐ ፭፥፳) ቅዱስ ጳውሎስም በሮሜ ክታቡ ላይ፦ “ክርስቶስ በሥጋ (በእመቤታችን) በኩል መጣ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው አሜን። (ሮሜ ፱፥፭) ብሏል፤ ቶማስም ጌታዬ አምላኬ ሲል መስክሯል። እውነትም፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪ ነው!!! ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው!!!

    • @faithheaven346
      @faithheaven346 Před 9 lety

      Yes I belive in everything that bible says...

    • @faithheaven346
      @faithheaven346 Před 9 lety

      Jesus is the lord!!!

    • @user-pf6qc8oi3p
      @user-pf6qc8oi3p Před 9 lety

      Amen

  • @hanahhana1181
    @hanahhana1181 Před 6 lety

    መምህር እድሜ ካጠጋ ጋር ይስጥልን እውነት ቃል የለኝም

  • @toyebamohd6747
    @toyebamohd6747 Před 7 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመንናችሁን ይባርከው አሜን

  • @user-uk6wr3bt1k
    @user-uk6wr3bt1k Před 6 lety

    አባታችን መምህራችን ቃለህይወትን። ያሰማልን
    ይህ ልብ ይስጠው ዝም ብሎ መለፍለፍ

  • @jdjdjdjdjdjsj4957
    @jdjdjdjdjdjsj4957 Před 6 lety +5

    መናፍቃን ስጀምሩም ሮሜ
    ስጠይቁም ሮሜ
    ስሴብኩሚ ሮሜ
    ስያስተሚሩም ሮሜ
    ስጨርሱም ሮሜ
    ነው ምላስ እንጂ መልስ አያውቁም

  • @dengeleenata7258
    @dengeleenata7258 Před 7 lety

    አሜን ቃለህይወትን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ልቦና ይስጣቸው

  • @amenmeron-zl3ii7bw4b
    @amenmeron-zl3ii7bw4b Před 10 lety +10

    kalheywotn yasmaln tsfa mengset semaytn yawresln amen yaglgelot zemnhen yarzmlen amen amen amen

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 Před 6 lety

    እግዚኣቢሄር ጸጋውን ያብዛላቹ የተዋህዶ ኣርበኞች

  • @shwetmehari2496
    @shwetmehari2496 Před 4 lety

    Amen amen amen kbru ysfa fetari kale hiwet yasemaln mmhrachn

  • @mulutuahm2062
    @mulutuahm2062 Před 10 lety +2

    Kale hiwot yasemalin menigistun yawurisilin. edime ena tena yisitih Dr Kesis Zebene

  • @merykalba3972
    @merykalba3972 Před 5 lety

    መምህር ዘበር ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜዎት ያርዝምልን በጽሎታቹ አስቡኝ ምስጊንዋ ስደተኛ ልጆት ነኝ

  • @beredebezabih1360
    @beredebezabih1360 Před 7 lety +6

    መምህር ጥያቄ ልጠይቆት
    1. ሰዉ በሀይወት እያሌ ለሰዉ ልማልድ/ልፀልይ ይችላል ከሞተ በኋላ በምን አቅሙ ልማልድ/ልፀልይ ይችላል ? ከሆነስ በቂ መረጃ ከመጽሐፍ ቅዱስ ብትሰጥልኝ::
    2. ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም ሰዉ ፍጹም አምላክ መሆኑን እንደት ታየዋለህ ?
    3. አሁን ሀ. የመንፈስ ቅዱስ ስራ
    ለ. የኢየሱስ ክርስቶስ ስራ እና
    ሐ. የእግዚአብሔር አብ ምን ብለዉ ይናገራሉ ?

  • @meskermmenwyu4906
    @meskermmenwyu4906 Před 6 lety

    እኔ እኮ እንደሚያውቅ ሁሉ ለማስረዳት ሊሞከር። እግዚአብሔር እዴም እና ጤናውን ያብዛልን መምህር

  • @felekechbiratu9974
    @felekechbiratu9974 Před 9 lety +3

    Kale Hiwot yaseman geta eyesus ye ageligilot zemenihin yebarikih

  • @user-oe3nu9vn4f
    @user-oe3nu9vn4f Před 7 lety

    በህይወት አቆይቶ በሰላም በጤና ለዚህ ያደረሰን መልካም እረኛችን #እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @botzentakyu5736
    @botzentakyu5736 Před 8 lety

    memeher zebine egizabher yageleglot zebinihin yebarkilen Amen Qalhiywt yasemaln

  • @user-in1zl3dn9q
    @user-in1zl3dn9q Před 7 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ይምውርስልን አሜንን

    • @netsanebirhanu2118
      @netsanebirhanu2118 Před 7 lety

      ለመምህራችን በእዉነት ቃለህይወትን ያሰማልን መናፍቃንች. እህዛ ሙሲሊሞች ሰለማታዉቅት ነገር ድንግል ብላቹ እትለፈልፉ የራሳቹህን ቁራን ተመልከቱ ለመምህራችን በእዉንት ቃለህይወትን ይሰማልን

  • @fikertaadosa6874
    @fikertaadosa6874 Před 8 lety +13

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
    እዉነትም ፕሮቴሥታንት ምላሥ እንጂ መልሥ የላትም

  • @weynshetdemse1901
    @weynshetdemse1901 Před 8 lety

    Amen Amen Amen Kalehiwetn Yasemaln Yagelglot Zemenhn Ybarklh D/R Zebene Lema

  • @friyatsisay5890
    @friyatsisay5890 Před 6 lety

    Amen D.r Kesis Zebene.................May GOD BLESS YOU MORE

  • @firewtilahun7425
    @firewtilahun7425 Před 9 lety

    Please God open the window of heaven and keep our dearest priest Kesis Zebene Lema(Ph.D) and his colleagues!!!

  • @gebremedhinhailu2189
    @gebremedhinhailu2189 Před 6 lety

    Amen Amen Amen ...Memher DR. Zebene kale hiwot yasemaln

  • @user-ud9om6lm8d
    @user-ud9om6lm8d Před 7 lety

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አባታችን ቀሲስ ዘበነ እማምላክ አትለያችሁ

  • @sotkw9149
    @sotkw9149 Před 3 lety

    ይቅር ይበለኝ ሳቄ መጣ ጥያቄ ብቻ አንዱን ሳይረዳ አንዱን ይጠይቃል ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @alemtayetata1338
    @alemtayetata1338 Před 7 lety

    መናፍቃን ተቅድሙም ምላስ እጂ መልስ የላቸውም ጥያቄ ብቻ መምህራችን፡ቃለህወት፡ያሠማልን፡ያገልግሎት፡ዘመክን፡ይባርክልህ

  • @masaretkebirt6031
    @masaretkebirt6031 Před 10 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ተባረኩልን!!!

  • @selamawoke93
    @selamawoke93 Před 6 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘበነ አሜን.

  • @kewanihabtemariam8805
    @kewanihabtemariam8805 Před 7 lety

    Kesis Zebene thank you! Bizu tiyakewoch temelsewlignal. Kale melait yasemalin. Amen

  • @MM-rt7wz
    @MM-rt7wz Před 5 lety

    መፅሀፍ ቅዱስ ተሳስቷል እያልከን እኮ ነዉ ጌታ ሆይ የሚያደርጉትን አያዉቁምና ይቅር በላቸዉ እዳለዉ ይቅር በለዉ ይህን ሰዉ የእሳትህ ጉጠት ያግኘዉ ካጉል አስተምሮቱ ተላቆ ወንጌልን ብቻ የሚሰብክበት ጊዜ ሩቅ አይደለም ዶክተር ዘበነ ፈጣሪ ይንካ

  • @hanagebru7629
    @hanagebru7629 Před 7 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውፕት ያሰምልን

  • @loveall7628
    @loveall7628 Před 9 lety

    ዶክተር ዘበን ለማ በታም እናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን ምንም ማያዉቁ ዝም ብለው ሚከራከሩ ይገርማል ጥያቄ ተጠይቀዉ ማይመልሱ ያሳዝናል

  • @genetgezae8871
    @genetgezae8871 Před 9 lety +4

    Amen eyesus amalaje adelem feraje new amelak new egziabeher amelak kalehiwot yasemalen wendimachen menafekanoch demi egziabehe leb yestachu orthodox lezelalem tsenta tenur
    Iam orthodox genet from beirut

  • @nkilmart
    @nkilmart Před 10 lety +3

    Memehir zeben rejim edema. Ena Tena yesetih ye agelegiloti zemenihen abizeton yebark ,,,,,,,,,,menafekan demo masetewalun yesetachu,,,,,,,,,,,

  • @shimeliskifle4322
    @shimeliskifle4322 Před 10 lety

    Leknote Abatachene Medhanialem Eyesus krstos ygetoch geta yngusoch ngus yehon Amelak temalaje enji amalaje aydlem ..kale hiywot yasmalen Dokter kesis Zebene Lema

  • @user-zp3lu9gu4e
    @user-zp3lu9gu4e Před 8 lety

    መምህራችን ቄስስ ዘበነ በዉት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Před 4 lety

    ጌታ እግዚአብሄር እመቤቴ ብርክ ያድርጎት

  • @senaitweldeab248
    @senaitweldeab248 Před 4 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የተዋሕዶ እረኛ ወላዲት ኣምላክ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብራኤል ይቁሙልክ ኣይዞህ በርታ

  • @getnetbirhanu2144
    @getnetbirhanu2144 Před 6 lety +1

    kale hiwot yasemalin be ewnet

  • @enatemodish4757
    @enatemodish4757 Před 8 lety +12

    amen orthodox ba mahone egzaberen amsaganku

  • @abiysemi559
    @abiysemi559 Před 5 lety

    Dr Memir Zebene betam wodihalew Uffff sewun setakebirn geta yibark

  • @HEMA-cu1fp
    @HEMA-cu1fp Před 6 lety +1

    ስምህ የተመሰገነ ይሁን ኦርቶዶክስ ያረከኝ

  • @aishatyaouland5793
    @aishatyaouland5793 Před 5 lety

    ቃለህወትን.ያስማልን.ፅጋውን
    አብዛቾ.ያድልልን.አሜን
    ♥♥♥♥♥♥

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 Před 5 lety

    Memher d.r zebene lema kale hiwot yasemal .

  • @user-fb9nd7ev1r
    @user-fb9nd7ev1r Před 5 lety

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አይ መናፍቃን ጥያቄ እጅ መልስ የላቸው እናትን ጠልቶ ልጅን እወዳለሁ አይሠራም አማላጃችን እማምላክ ናት እጅ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ እጅ አማላጅ አደለም