አዲስ ነገር አርቲስቶቻችን ስለ ኢትዮ ኤርትራ ወዳጅነት እና ስለ ኢሳያስ አፈወርቂ/What's new Specaial ProgrameEthio Eritrea

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 07. 2018
  • ዲስ ነገር አርቲስቶቻችን ስለ ኢትዮ ኤርትራ ወዳጅነት እና ስለ ኢሳያስ አፈወርቂ
  • Zábava

Komentáře • 238

  • @user-dh4su9ug2r
    @user-dh4su9ug2r Před 6 lety +87

    ይህን ሁሉ ፍቅር ያሳየን ሉእል እግዚአብሔር ይመስገን ።

    • @fertunasimi6537
      @fertunasimi6537 Před 6 lety

      ያለ ድንግል ማርያም ሂወት ባዶ ነው 100% አሜንንንንን

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z Před 6 lety

      ያለ ድንግል ማርያም ሂወት ባዶ ነው 100% አሚን

  • @JanJan-kf3bz
    @JanJan-kf3bz Před 6 lety +132

    ምነው ታምራት ደስታ እሄን ሁሉ ቢያይ በየ ተመኘው አሪቲስት ባየው ሰአት ትዝ ይለኛል እሱ የኔ ጌታ ፈጣሪ ይማርክ ያተ ሀዘን መቸም አይረሳኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @nevergiveupnevergiveup2461
      @nevergiveupnevergiveup2461 Před 6 lety +1

      Jan Jan Rip

    • @saraalex4623
      @saraalex4623 Před 6 lety

      Jan Jan ፈጣሪ ነብሱን ይማረው በጣምያሳዝናል

    • @JanJan-kf3bz
      @JanJan-kf3bz Před 6 lety

      Sara Alex 😢😢😢😢😢😢 ፈጣሪ ይማረው ወላሂ ቤተሰብም ሞቶብኛል አባቴ እደሱ ሀዘን አልተሰማኝም ታምዬ በጣም የመወደው አሪቲስት ነበር ግን ምን ያደርጋል እሄ ሞት ……

    • @rhbhgjugjyghgdd4022
      @rhbhgjugjyghgdd4022 Před 6 lety

      Betam lik nesh tamiy

    • @user-rb7xh2to6n
      @user-rb7xh2to6n Před 6 lety

      እውነት ነው ታምዬ ሰሊናዬ ነብስህን ይማረው የኔ የዋህ

  • @yeshiweloyewu8530
    @yeshiweloyewu8530 Před 6 lety +21

    ይሄን ሁሉ ነገር ላሳየን ልኡል እግዛብሄር ይመስገን

  • @user-mf7uj2yl1t
    @user-mf7uj2yl1t Před 6 lety +15

    ዛሬ የሚገርመ ነገር በየሚዲያው ስገባ ፕሮግራሙ ባአል በአል ይመስላል የምር ሁሉም አንዳይነት ደስታ ሲያሳይ አቤት ደስ ሲል ውይ ደስታችን ሁሌም እንደዚ ይመርልን

  • @getiyelove7105
    @getiyelove7105 Před 6 lety

    በጣም ድስ ያምል ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅራችን ለዘላለም ይሁንልን

  • @hyata2489
    @hyata2489 Před 6 lety +12

    አልሀምዱሊላ በጣም ደስ ይላል መጨረሻችን ይመር

  • @user-xs3jb5ho9d
    @user-xs3jb5ho9d Před 6 lety +8

    አልሀምዱ ሊላህ በጣም ደስ ብሎናል እኛም በስደት ሁነን በኮሜንት እያጀብን ነው ሁለቱ ሀገራት አንድ እንሆኑት እኛም ከሁለት አስርትሶስት አስርት አመታት በስደት የፈጀነው ህይወት ወጥተን በሀገራችን እምንደመር ያድርገን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @ahmedahead4801
      @ahmedahead4801 Před 6 lety +1

      Aum mohmed yegobye lej neg አላህምዲሊላ በጣምደስብሎናል እኛስደተኟቹም

  • @zemzemeshetuzemzemeshetu4658

    አልሀምዱሊላሂ
    አላህ ተመጨረሻውን ያሳምረው

  • @gabrielnigussie47
    @gabrielnigussie47 Před 6 lety +8

    Eritrea and Ethiopia are two different countries. Ethiopia is belongs to Ethiopians and Eritria is belongs to Eritrians. So, when Dr. Abi said tedemrenal, this doesn't include Eritrea. Tedemrenal includes only Ethiopians.

  • @alminatanim4038
    @alminatanim4038 Před 6 lety

    Egziabehwr yimasgen fatari macharashawun yasamirilin

  • @sahra4091
    @sahra4091 Před 6 lety +3

    Thank you Lord for your love you have blessed us with.Thank you Qeerros for your heroic actions and your young life you have sacrifice for these changes to take place.Thank you Dr. Abiy Ahmed for being the example of your forefathers, the Aba gaddas. These are what Oromo people stand for, Love, respect, unity, inclusion,peace. Thank you Oromo people for your good natured.

  • @meryimtoummeryimtoum4974

    alhamdu lellah betam dess belonall baka kalat ylinem
    hulthum edmeyahu yarzmewwww. muuuuuuuuu

  • @user-iu3lx5tc7i
    @user-iu3lx5tc7i Před 6 lety

    እግዚአብሔር ይማስገን

  • @user-vc1ro5dc3u
    @user-vc1ro5dc3u Před 6 lety

    በጣም ደስይላል ተመስገን አምላኬ

  • @user-rz2bz1io9m
    @user-rz2bz1io9m Před 6 lety

    ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግአብሄር ይክበር ይመስገን።

  • @ababechargua6733
    @ababechargua6733 Před 6 lety

    ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን😍😍😍😍

  • @user-ni9nt8iq4c
    @user-ni9nt8iq4c Před 6 lety +10

    አልሀምዱሊላህ አለኩልሀል

  • @mahraahmed5453
    @mahraahmed5453 Před 6 lety

    ይህን ስላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ክብርና ምስጋና አምላክ ይሁን ደስ ይላል ተመስገን የኢትዮጵያ ትንሳኤ ጋግም እየመጣነው ፍጻሜውን ያሳምርልልን

  • @user-il4ux3xp9z
    @user-il4ux3xp9z Před 6 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ስትሉ 🙏🙏🙏

  • @user-ju7xx8rw1r
    @user-ju7xx8rw1r Před 6 lety +14

    ፍቅር የራበው ህዝበ ፍቅረበፍቅረአረገው አብይ እረጅምእድሜከጤነጋረ ኑረልን አልሀምዱሊላህ አኛም ከማዳምቤት ተደምረነል በኮሜትበማጨብጨብ በዚህየማይደሰት ሰይጣንብቻ ነው

    • @user-xs3jb5ho9d
      @user-xs3jb5ho9d Před 6 lety +1

      ዜድ የወሎ/ሀርቡ ሽቅረቅር በጣም ሰይጣኖች ናቸው መደሰት እሚያቅታቸው

  • @umu4052
    @umu4052 Před 6 lety +1

    ሁላችንም ደስ ብሎናን። እድሜ ለአብይ አህመድ አልሀምዱሊላህ

  • @lovemusic8470
    @lovemusic8470 Před 6 lety

    What a wonderful day both our people Eritrean & Ethiopian god bless for ever thank you soooooo muchhhhhh.

  • @user-gc9iu8gu2i
    @user-gc9iu8gu2i Před 6 lety

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን መጨረሻውን ያሳምርልን

  • @najibaabdo8056
    @najibaabdo8056 Před 6 lety +3

    ዱክተር አብይ ከአንተ በዙ ነገር እንጠብቃለን ከክፉ ነገር የጠብቃህ

  • @aynalemyemareyamljatsal8887

    ወይ ኢቶቢያ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ

  • @zhrahz9749
    @zhrahz9749 Před 6 lety

    እልልልል ይሄን ላሳየን ኣምላክ ይመስገን እንደ ዛሬ ተደስቼ ኣላቅም ተመስገን እግዚኣብሄር ይመስገን ክብሩ ይስፋ

  • @line2652
    @line2652 Před 6 lety +10

    አልሀምዱሊላ

  • @user-cm9ms1ii9r
    @user-cm9ms1ii9r Před 6 lety

    ስለ ሁሉም እግዝአብሔር ይባረክልንንንንንን

  • @eliasbrhane9800
    @eliasbrhane9800 Před 6 lety +1

    Dear Ethiopian Brothers and Sisters, I Will give you a big hug when you come to Eritrea and. i want to Thank God for unswering one of my biggest prayer and that is to live together with our Ethiopian Brothers and Sisters with harmony, kindness and Love.
    Love has no Baudary. Thanks God.

  • @MaSi-zt3ji
    @MaSi-zt3ji Před 6 lety

    ስለሁሉም። ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። ይህን። እንድናይ ላደርገን። አምላክ

  • @user-sj2jz5rk1n
    @user-sj2jz5rk1n Před 6 lety

    አልሀምድሊላህ ለዚህ ቀን ላበቃን ጌታችሁ ምስጋና ይገባው አብያችች ላንተ ምንም ቃላት የለኝም ብቻ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @meryk2402
    @meryk2402 Před 6 lety

    ስላማችው ይብዛ እሴይ እግዚአብሔር ያመስጌን ደሲ ይላል

  • @htahta2186
    @htahta2186 Před 6 lety

    alhamdwelilhe allh menme aysanhme

  • @bezibirhan4829
    @bezibirhan4829 Před 6 lety

    እውነት እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ ደስ ብሎናል

  • @hanatesema1223
    @hanatesema1223 Před 6 lety +1

    እንደ ፍቅር እኮ የልብ ደስታ ምንም ነገር የለ በእውነት እንዴት ደስ ይላል.እግዚያአብሔር ይመስገን.እኔ ስወልድ ነበር ኤርትራ።የተገነጠለችው.ዛሬ ተደመርን እሰይ እሰይ እሰይ.ሰላም ሰላም በአለም ዙሪያ ሁሉ
    ለሰው ዘር በሙሉ.።

  • @user-ym1nu2le4x
    @user-ym1nu2le4x Před 6 lety +20

    ማሻአላህ
    አልሀምዱሊላህ
    አልሀምዱሊላህ አብይ አብይ ቃላት ያጥረኛል
    አላህ ይጠብቅህ ሂዳውንም ይወፍቅህ የፍቅር ሰው ዶክተር አብይይይይይይይ!!!!

  • @astergetu4345
    @astergetu4345 Před 6 lety +5

    በጣም ደስ ይላል ሕግዜር እራይ አሳይቶን ነበር እሱንም ፈፀመ የሞዴላን ስም ባላስታወስም የወለደችዉ እፃን ልጅ ግንባር ላይ የድሮ የኢትዮጸያ ካርታ እንደ ሽታ ወቶ በሚዲያ አይቻለዉ ይሄም ተፈፀመ ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ

    • @etheth9326
      @etheth9326 Před 6 lety

      Grma Gurmasa amelaki awaki new

  • @user-fw6zv9ff9g
    @user-fw6zv9ff9g Před 6 lety +6

    ግጥምጥሜ የኔ ጥም
    ግጥም አደረኩት ስለሚጥም።ነው ያለችው ሴትየዋ።

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Před 6 lety

    EBS thank you for providing the best quality footage! Geta yimesgen sele hulu! Kalat yatrenal

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 Před 6 lety +1

    ፍቅራችንን የዘላለም ያድርግልን ፈጣሪ

  • @user-zz1ko9hz8u
    @user-zz1ko9hz8u Před 6 lety

    ፍቅር ያሸንፋል እንኳን ደስ አለን
    ፍቅራችንን ያስልቅልን
    ዳንዬ ምንድነው ፊትህ ፀጉር ብቻ .ክክ

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z Před 6 lety

    ሥለማይነገር ሥጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @sanfekede9040
    @sanfekede9040 Před 6 lety +5

    ሥታምሩ የቀረ የለም እ ከኔ ውጪ ዋው 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @egzyabherfkrnewemenejiatfr6678

    Yeselam amlak selamhn yabzawu Doctor abyi Ethiopia lezelalem tnur 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ewedachihuwalehu wud yehagere ljochi beyalachihubet selam hunulg zare hagere bhon des baleg gn Egzyabher yimesgen yihenn mayetm menfesn yadsal

  • @darmendra7725
    @darmendra7725 Před 6 lety

    እንኳን ደስ አለን

  • @ethiorich9324
    @ethiorich9324 Před 6 lety

    GOD did good thing for us becouse we are so happy congra ethio eri mothers and all in LORD JESUS name

  • @tsegaygebremariam8530
    @tsegaygebremariam8530 Před 6 lety

    Ye Egziabher Sira Tlk New

  • @rahwaasghedom1208
    @rahwaasghedom1208 Před 6 lety

    Kabar mesgana lulu egziabher yakun enamesegnalen betam from Eritrea ethiopian fikar nachu

  • @modena1351
    @modena1351 Před 6 lety

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @sewnegnenaesasatalew5398
    @sewnegnenaesasatalew5398 Před 6 lety +4

    እናቴ ትሙት ኦሮሞነት ማለት ኩራት ነው ቄሮ የእናተ ስራ ነው ይሄ ሁሉ አጥንታቹን ከስክሳቹ ሕወታቹን ሰውታቹ ለዚ ክብር ላበቃቹን ቄሮ ክብር ምስጋና ለእናተ ይሁን

  • @amytube1013
    @amytube1013 Před 6 lety

    ይህንን ላሳየን ልኡል እግዚአብሔር ክበር ንገስ ታምራት ደስታ ይህን ታሪክ ተካፋይ ቢሆን ደስ ባለኝ የኔ ምርጥ ነብስህን በገነት ያሩረው

  • @hager4466
    @hager4466 Před 6 lety

    selam yet alech selam

  • @argobba213
    @argobba213 Před 6 lety

    አልሃምዱሊላህ። ደስ ይላል

  • @user-vb9yi2tv8s
    @user-vb9yi2tv8s Před 6 lety

    ክብርናምስጋናለድግልማርያምጅ
    መጨረሻውንምያሳምርልን

  • @mekidesyekidusmikaellijiss1208

    Egzi, abhier sirawu dki new ykiber yimesgen

  • @helengrima1084
    @helengrima1084 Před 6 lety +33

    አርቲስቶች ዘንድሮ ቀን ወጣላቹ በፊት እንኳን ቤተ መንግስት አካባቢውም ድርሽ አትሉም ነበር እድሜ ለአብይ ህዝቡ ሁሉ ክብር አገኘ ተመስገን ነው ግን ብዙም አታሽቃብጡ አርቲስቶቻችን ምክንያቱም ትላንት ህዝብ ሲጨነቅ ዝም ጪጭ ብላቹ ነበር ፊልም እንኳን ብሰሩ ስለወቅታዊ ነገር ስለ ሀገር አንድነት አልነበረም ስለ ፆታዊ ፍቅር ብቻ

    • @salamrabaa5066
      @salamrabaa5066 Před 6 lety

      ewnetshn eko new enesu selalefew yederg mengest becha neber eyeseru siwekesu yeneberew

    • @vivaviva6594
      @vivaviva6594 Před 6 lety

      helen grima ፈሪ አርቲስቶች ስላሉን ነዋ ለደስታ ጊዜ ብቻ ልታይ ልታይ ይላሉ

    • @helengrima1084
      @helengrima1084 Před 6 lety +2

      viva Viva እውነት ነው ልክ እንደ ዝናብዙ አይነት አርቲስቶች ነው ያሉን ሀገር ስትረበሽ ጥለዋት ከሀገር ይፈረጥጣሉ ህዝብ ወጣቱ ደሙን አፍስሶ ህይወቱን ከፍሎ ሀገር ስትረጋጋ ወደ ሀገር ይመለሳሉ ያሽቃብጣሉ ግን ሁሉም አይደሉም ቢያንስ 10%ጥሩ አርቲስቶች አሉ

    • @vivaviva6594
      @vivaviva6594 Před 6 lety

      helen grima ልክ ነሽ ሁሉም አደሉም

    • @benibeniman3386
      @benibeniman3386 Před 6 lety

      helen grima 😁😂😂😂

  • @rahmahrahmah1486
    @rahmahrahmah1486 Před 6 lety

    msgana lealematu geta ygebawu alahrmdulila dr aby ahmednm fetari edmena tena ystewu

  • @user-gg3df7dz2g
    @user-gg3df7dz2g Před 6 lety +3

    ደስ ስል ቃላት የለኝም እኔ

  • @lwamkifle9607
    @lwamkifle9607 Před 6 lety +2

    Wey fetari what she is saying that young lady,Asab and Misiwae omg thats for Eritrea not for Ethiopia we are Eritrean we dont wont to take your land and dont dream our Land and our Sea.we just need only peace thats all

  • @susukebahirdar2998
    @susukebahirdar2998 Před 6 lety +1

    ዋው ምፅዋ በጣም ታምራለች ምስራቅ አፍሪካ ውስጥ ወደፊት ፈታ ለማለት ሳንሄድ አንቀርም

  • @toptell50
    @toptell50 Před 6 lety +42

    እኔ ምለው ሰላም ተስፋዬ የትግራዋይ ተዋንያሆች የት ሸሹ

    • @muneeramuneera4533
      @muneeramuneera4533 Před 6 lety +8

      Top Tell ሰለም እንኮን አዲስ ሙሽራ ነች አንድ ሰሞን የሶን ዱቄት እና መራቆት ለማሳየት አይናችንን አደከመችን አሁን ደሞ ከባሉካ ጋ የልጋ ለይ ጨወታ አለባቸው ክክክክ

    • @toptell50
      @toptell50 Před 6 lety +1

      Muneera Muneeraክክክክ ቢሆንም የህን የመሰለ ታሪካዊቀን አመለጣት አልጋላይ ማታ መጫውት ትችል ነበር ነበርን

    • @muneeramuneera4533
      @muneeramuneera4533 Před 6 lety +1

      Top Tell አይ እህቴ እኔ እሰካሁን አለየዋትም ደሞ ስጣለት እዉይይ

    • @helengrima1084
      @helengrima1084 Před 6 lety +9

      Top Tell እውነት ለመናገር ሰላም ተስፋዬ አንድም ቦታ ለውጡን ስደግፍ አላየዋትም የኔም ጥያቄ ነው ብዙ አርቲስቶች በውጪም በሀገሩስጥም ያሉት በየ ቀኑ ኢንስተግራም ፔጃቸው ላይ የአብይን ምስል እንዲሁም የተገኘውን ለውጥ ፖስት ያረጋሉ እሷ በሚገርም ሁኔታ የአብይን ፎቶ እንኳን ሼር አላረገችም በጣም የገረመኝ ነገር ነው እሷ ብቻ አይደለችም አንዳንድ አርቲስቶች ምን ችግር እንዳለባቸው አላውቅም ምን ፈልገው ነው እነ ፈርያት የማነህ

    • @user-wm2zx2yk1p
      @user-wm2zx2yk1p Před 6 lety +5

      Top Tell hhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh ከሶ ምን ይጠበቃል ይኤኔ ደግጣለች ሁሉንም ሳይሆን አዳድ ትግሬ ከኢትዮጲያ ምድር ቢጠፋ እክርዳድ ከስዴውስጥ እደሚለቀም ሁሉ ቆሻሻ ትግሪን የሚያሳጣ በጠፋ ልክ እደሰላም አይነት አስመሳይ ።

  • @achunafa9604
    @achunafa9604 Před 6 lety

    AM FROM ERITREA WE LOVE U ALL ETHIOPIAN.I MISS ARTIST TAMRAT DESTA LUV U ALL ARTIST FROM ETHIOPIA.GOOD LUCK FOR BOTH BEAUTIFULL COUNTRIES.
    .

  • @renatolugiii121
    @renatolugiii121 Před 6 lety

    ሳምሶም ቤይቢ የተናገረውን ወድጀዋለሁ ስለ ድምበር ለሉ ህዝቦች ነካ ኣድርጎታል ና ደስ ይላል ።

  • @semmeyageta6968
    @semmeyageta6968 Před 6 lety +3

    Betam des bilognal enkuwan des alachu echin yetebarkach ken endinay yeredan geta yemesgen

  • @hawidz7723
    @hawidz7723 Před 6 lety

    Lezi yadersen Egziabher yimsegen mn yisanewal

  • @KsaKsa-tp5zt
    @KsaKsa-tp5zt Před 6 lety +4

    ያታጠሉውት.ግን.ለምንድን.ነው

  • @mikel5098
    @mikel5098 Před 6 lety

    እይዋቸዉ ደስ ስትሉ ስታምሩ እንውድሃዝቸዋለን ከልብ ለወደደን ከልብ እንወድይለን በቴዲ በ ጣም አዝነናል እምነታችንም ቀንሳል

  • @heyotagagooethiopia6589

    Wauu geta yimesgeni

  • @Libanos
    @Libanos Před 6 lety

    Joyful moment for all Abesha around the world

  • @user-eh4du3lj4e
    @user-eh4du3lj4e Před 6 lety +3

    እናተጋ ዋልኩ ዛሬ ስራ ተረሳ ውይኔ ጉደ ፍቅር ለአብይ ና ለኢሳያስ እረ ለኛም

  • @Sa-nq1bv
    @Sa-nq1bv Před 6 lety

    አርቲስት ዳንኤል ተገኝ ለታምራት ሀዘን ይሆናል ጺሙን እና ጸጉሩን ያልተላጨው የምር አደነኩት

  • @fitsumsheger6023
    @fitsumsheger6023 Před 6 lety

    Tnxs GOD

  • @habimar7961
    @habimar7961 Před 6 lety +4

    🇪🇹+🇪🇷=1❤

  • @enathagere7069
    @enathagere7069 Před 6 lety

    ተመስገን ሀምላኬ ይሄን ፍቅር ስለ ሰጠህን እናመሰግንሀለን የሰጠህንን አንድነት አትንሳን

  • @fousiyafousi1917
    @fousiyafousi1917 Před 6 lety

    አልሀምድሊላሂ

  • @user-rh9mi3dn3u
    @user-rh9mi3dn3u Před 6 lety

    ፍቅር ይአሸንፈል

  • @khadijataye9327
    @khadijataye9327 Před 6 lety

    Uuuuuufffff nuu jiradhuu umurii kee guuttu

  • @user-lr7dd2et1d
    @user-lr7dd2et1d Před 6 lety

    በጣም ደስ ይላል

  • @user-qm2rf7sz8o
    @user-qm2rf7sz8o Před 6 lety

    ሽመልስ አበራ አተውድ አማራ ። ሁሊም ፍቅር ለምየ ኢቶበከያ።

  • @belenmejdel2987
    @belenmejdel2987 Před 6 lety

    ዋውውውው ደሰ ስል

  • @mcc4808
    @mcc4808 Před 6 lety

    አልሀምድሊላ

  • @drwizy8779
    @drwizy8779 Před 6 lety +1

    Ethiopiyawyan betam new mnamesgenew agziabhier eretrea ena ethiopia ybarik

  • @asterselomun1699
    @asterselomun1699 Před 6 lety

    Einwedachulennn Einakebrachulennnn Hulachumm Artistochuuu des yilallll love

  • @yemiworku3726
    @yemiworku3726 Před 6 lety

    💚💛❤️

  • @sirakelias2644
    @sirakelias2644 Před 6 lety

    የኣርቲስቶች ኣስተያየ በጣም ተመችቷችኋል
    ኢትዮጵያታውያን ይህን ያህል ይወዱናል ብየ ኣስቤ ኣላቅም።በነገራችንላይ ኣማርኛ የለመድኩት ከሰወስት ኣመት በፊት ፊልም በማየት ነው በዚያም ላመሰግናትሁ እወዳለሁ ።ኢትዮጵያን ገብቼ ፍቅር እስከ መቃብር የሚል ትልቅ ትምርትና ታሪክ ያለው መጻፍ በፊልም ለመስራት ህልም
    ኣለኝ።እንገናኝ ኣለን ብየ ኣስብ ኣለሁ ከእግዚአብሔር ፍቃድ
    ምኞት ኣለኝ

    • @habetamtam7754
      @habetamtam7754 Před 6 lety

      ዋው ደስ ይላል በአካል ባናውቃችሁም ኤርትራዊያን ወንድሞቻችን ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ እና ኤርትራን ይባርካቸው

  • @shewitteklemichael4654

    👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @ZiziKout
    @ZiziKout Před 6 lety

    Ene kalat yelghim betam new desss yaleghi wowwwwww

  • @user-dr1lj1gg4z
    @user-dr1lj1gg4z Před 6 lety

    👍👍👍😍😘

  • @aronwoldu3722
    @aronwoldu3722 Před 6 lety

    👏👏❤❤❤👏👏👏👏

  • @asterabera2697
    @asterabera2697 Před 6 lety

    Egzaber yemsgen Ethiopia tenuer lezelalem

    • @weinialem652
      @weinialem652 Před 5 lety

      Eritrean nen eritrean ye eritrawan bsha nat

  • @salamadisu3270
    @salamadisu3270 Před 6 lety

    sela hulum nagre egzeabhar yemsegne Etyo Eritra Egzabhare yebarki

  • @mikado5545
    @mikado5545 Před 6 lety

    One Love one ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tesfayhabtemariam1831
    @tesfayhabtemariam1831 Před 6 lety

    enkan abrun desi alen egziabhier yimesgen temsgen

  • @user-ff7yc4of6j
    @user-ff7yc4of6j Před 6 lety +1

    እኔ መቸም ላአብይ ቃላትያጥረኛል የዘላለም ዱአየ እስልምናን እድወፍቀውነው

  • @samerazayna3717
    @samerazayna3717 Před 6 lety

    #ዘሬ ማፊ ቃላት።

  • @rehankhankhan5221
    @rehankhankhan5221 Před 6 lety

    ምን እንደምል አላውቅም ብቻ ሰላም ሁሌም አይለየን

  • @sarakw7264
    @sarakw7264 Před 6 lety

    💚💛❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ramycell6694
    @ramycell6694 Před 6 lety

    😍😍💘💘💘

  • @user-jy3hd7yf9i
    @user-jy3hd7yf9i Před 6 lety

    Uuuuuuuufffffeeeee Geta Yemazigen lezi Yehabekan esu new

  • @hiritimengsteabe5538
    @hiritimengsteabe5538 Před 6 lety

    Elelelelelelele temsgen amelake hoye yemsgen getahoye