አዲስ ነገር ኢሳያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ የተደረገላቸዉ ታላቅ አቀባበል/What's New Isaias Afwerki in historic Ethiopia visit

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024

Komentáře • 129

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever Před 6 lety +5

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያ ምንግዜም በክብር ትኑር 💚💚💛💛💖💖

  • @y.ty.t5719
    @y.ty.t5719 Před 6 lety +8

    እልልልልል አንዳንደ ህልም እስኪመስለኝ ዲረስ ተመስገን!!!

  • @KsaKsa-sk1up
    @KsaKsa-sk1up Před 6 lety +4

    በቅድሚያ እግዚአብሔር ን ላመሰግን እፈልጋለሁ ያነን ጨለማ ገፎ ብርሀን ስላሳየን ሀዘኑን በደስታ ስለቀየረልን ፍቅር ሰላም ስለሰፈነልን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃላት የለኝም ስለ ዶክተር አብይ የምናገርበት አንደበት የለኝም ሀሌም ሰላምህን እመኝልሀለው

  • @user-zu7oo3jk6t
    @user-zu7oo3jk6t Před 6 lety +7

    ይህን ሁሉ ያደረገ ለአምላካችን ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው መጨረሻችሁን ያሳምረው ፍቅር ያሸንፋል ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛው

  • @lizjhones9455
    @lizjhones9455 Před 6 lety +1

    እንደዚ በደስታና በፍቅር እንባ እንዲሁም በመደጋገፍ አንድነት ወደፊት እንግፋ።💖

  • @amenaail7071
    @amenaail7071 Před 6 lety +6

    በጣም ደስይላል በትክክል አልሀምዱሊላ

  • @user-cw4du8ow2z
    @user-cw4du8ow2z Před 6 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን የጥልን ግድግዳ አፍርሶ ፍቅርን አድነትን ሰላደረገልን ብእውነት የምገልፅበትን ቃላት የለኝም ሙሉ ስላም ያድርግልን አብያችን እድሜና ጤነ ይስጥልን

  • @tigrayfirst2261
    @tigrayfirst2261 Před 6 lety

    No border between tigray and Eritrea. Old Ethiopia map is coming soon. Thanks Dr a biy ahmed for bringing Eritrea to be one region of Ethiopia. May God bless your time my leader. I love you

    • @kkkj8128
      @kkkj8128 Před 5 lety

      Keremela meselehe Agere yememelesewu ????

  • @SalamSalam-cx4sc
    @SalamSalam-cx4sc Před 6 lety +5

    በጣም ደስ ይላል

  • @yourapollo5555
    @yourapollo5555 Před 6 lety +1

    ፍቅር ያሸንፋል አንድነት ሃይል ነው ።

  • @iloveyouethiopias3495
    @iloveyouethiopias3495 Před 6 lety +5

    🇪🇹❤🇪🇷 wow Egzbehr yemasgn lazey yedrsan
    mulo desta yergelin🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🇪🇹❤🇪🇷

  • @user-kc6sf5ln2k
    @user-kc6sf5ln2k Před 6 lety +7

    የኢቢኤስ ካሜራ ጥርት ያለ ነው ይመቻቺሁ እናመሰግናለን

    • @yetmola6689
      @yetmola6689 Před 6 lety

      እግዚአብሔር ይመሰገን ይህን ላደረገልን

  • @Indiandrinks1
    @Indiandrinks1 Před 6 lety +1

    Eritrea ager nech Ethiopia ager nech ... 2 ager nachew gin 1 nen ... yihe hulu yemiyawkew new .... 1 nen sil sewu hizbu 1 new lemalet new .... betam yeminiwaded yeminikebaber 2 ager 1 hizb nen

  • @user-jc6pg6if1o
    @user-jc6pg6if1o Před 6 lety +4

    ዋው በጣም ደስይላል

  • @sewnegnenaesasatalew5398
    @sewnegnenaesasatalew5398 Před 6 lety +6

    እናቴ ትሙት ኦሮሞነት ማለት ኩራት ነው ቄሮ የእናተ ስራ ነው ይሄ ሁሉ አጥንታቹን ከስክሳቹ ሕወታቹን ሰውታቹ ለዚ ክብር ላበቃቹን ቄሮ ክብር ምስጋና ለእናተ ይሁን

    • @bdmk3758
      @bdmk3758 Před 6 lety +2

      sew negnena esasatalew እውነት ነው ሰው ስለሆንሽ ተሳስተሻል፣ አንቺው ለእራስሽ የሰጠችው ስም ነው 💝 ኢትዮጵያዊነት ነው ኩራት 💝አረ ካለፋት እንማር ስለእግዚአብሄር።

    • @ethlvymrenny1685
      @ethlvymrenny1685 Před 6 lety

      zarem sile zeri alikerem bitawikiw gin behum yagerituwa kifil bizu waga tekefilowali egizabiher yimesigen lemanignawim

    • @susu_6900
      @susu_6900 Před 6 lety

      sew negnena esasatalew ትክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @abrahamlove9149
    @abrahamlove9149 Před 6 lety

    ይመሥገን ፈጣሪ የተጀመረዉን ፍፃሜዉን ያሣምርልን

  • @GgHh-xi9pr
    @GgHh-xi9pr Před 6 lety

    እግዛብሄር ይመስገን

  • @birhaneniguse2938
    @birhaneniguse2938 Před 6 lety

    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mxggxjndg7389
    @mxggxjndg7389 Před 6 lety +1

    Ebakachu Ethiopiayawyan wendmeche ena ehtoche ebakachu andnen atbelu hulet hageroch temsasal balhl yalachew hizbin new

  • @ijoolleearsii2190
    @ijoolleearsii2190 Před 6 lety +2

    Etho lazalamii tinurii 🇪🇹🇪🇹➕🇪🇷🇪🇷

  • @wubalemlala837
    @wubalemlala837 Před 6 lety +2

    Waaw das yilal baxam

  • @genetgenet3360
    @genetgenet3360 Před 4 lety

    AlllllL.AllLll.AllLll🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇷👏💓💓💓🙋‍👍👍

  • @msaysha7729
    @msaysha7729 Před 6 lety

    ሠላም ለሀገሬ ህዝብ መዋደድ ትልቅ ሀብት ነው ግን ውዶቼ እያሥተዋላችሁ

  • @lovemab2256
    @lovemab2256 Před 6 lety +3

    ድንበር አለ ግን በድንበሩ መካከል መልካም ፍቅር ያለው ጉርብትና ይኖራል ኤርትራ አገር ነች i thik misundrstand ያለ መሰለኝ::

    • @asmaratube9114
      @asmaratube9114 Před 6 lety

      Stay Blessed ማራ እስኪ ህዝቡ ንደመር ቢካልእ ይርድእዋ ኣለው ዶብ ኣለና እንበር

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 Před 6 lety

    Okay I'm not cry❤🙏

  • @johnadams7590
    @johnadams7590 Před 6 lety +1

    Waiting for our brother Navy in our ports , you welcome

  • @maserethoidemaserethoide6551

    weyna aw egzabher ymsgen enagen enbaey alchaley 😭😭😭😭😭😭

  • @gualakriya3620
    @gualakriya3620 Před 6 lety

    amen amen

  • @elahamelaham2867
    @elahamelaham2867 Před 6 lety

    Alhemdulilah በጣም ደስ ይላል

  • @77drb7h9
    @77drb7h9 Před 6 lety

    ብጣም ደስስስስ ይላል

  • @user-ve8ew9km1t
    @user-ve8ew9km1t Před 6 lety

    ዋውውውውውውእ ምፅዋዋ

  • @user-os9xq5or2t
    @user-os9xq5or2t Před 6 lety

    ያሰላም ደስ ሲል

  • @bibi2.053
    @bibi2.053 Před 6 lety

    Yesss

  • @rahma5861
    @rahma5861 Před 6 lety

    ዋው ደስ ሲል

  • @susu_6900
    @susu_6900 Před 6 lety

    ደስ ስትሉ

  • @sanfekede9040
    @sanfekede9040 Před 6 lety

    ሥታምሩ ማሮች 😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘

  • @user-zl4vu5ls6p
    @user-zl4vu5ls6p Před 6 lety

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 Před 6 lety

    ዋው ደስ ይላል ፍቅር ያሸንፍል

  • @bereketseyum9501
    @bereketseyum9501 Před 6 lety +1

    ምነው ያለድንበርማ 30ዓመት ተዋግተን ኣይደለም።እንደገንም ትላንትንስትሰው ኣለቀ፡ወንድም ማለትኮ፡ጥሩ የሚመኝልህ ነው ስለዚህ ድንበራችን ይዘን ነው ውንድማሞች።ኣታሳሳቱ

  • @meseretasfeha6329
    @meseretasfeha6329 Před 6 lety

    Thanks guys

  • @becoolterry4536
    @becoolterry4536 Před 6 lety +5

    ወይ አሰብ እንዲህ አሯሯጠች ከከከከ

    • @berrig2165
      @berrig2165 Před 6 lety +1

      Becool Terry u have to add on z revolution both part gain benefit from peace. If u think posetive at list u dont lose anything.

  • @c.l.a7272
    @c.l.a7272 Před 3 lety

    ምድረ አሰመሳይ

  • @amalsusu386
    @amalsusu386 Před 6 lety +4

    ማሻ አላህ መዋደድ ትልቅ ሃብት ነው

  • @temesgenmedhin2205
    @temesgenmedhin2205 Před 6 lety +7

    WE MAKE ABISINIA GREAT AGAIN :)💪👈

  • @plymelikeitsajokeillkillul2414

    We have border

  • @rooza114
    @rooza114 Před 6 lety +1

    Ethopian navy 🙄🙄🙄🙄😂😂😂

  • @peterdavid9636
    @peterdavid9636 Před 6 lety

    ድንበር ካልተከበረማ፣የባሰ፣ጦርነት፣ሊጀመር፣ማለት፣ነው።የኤርትራ፣ህዝብ፣ዝም፣ብሎ፣እየታዘበ፣ነው፣መጨረሻ፣ግን፣ደሙ፣ሳይፈላ፣ኣይቀርም።

  • @tigringapluss6925
    @tigringapluss6925 Před 5 lety

    Asha xbuk alo haw asha gn kefiewo alo

  • @user-tt3km5vx4k
    @user-tt3km5vx4k Před 6 lety

    በጠም ደስ ይለልልልልል

  • @IbrahimIbrahim-uj8dc
    @IbrahimIbrahim-uj8dc Před 6 lety

    🇪🇹🇪🇷✋🖐👏💕💓

  • @natnaeldesale1957
    @natnaeldesale1957 Před 3 lety

    ክክክክክክ ኣይ አትዮጵያውያን የዋሆች ናቹ እኮ የምን ደንበር ነበር ማፍረስ ያሰባቹት ክክክክክ ኣስቆኛል

  • @tinbit4064
    @tinbit4064 Před 6 lety +1

    ebs i loved your camera...keep it up etv shame on you

  • @raskassaalemseged1011
    @raskassaalemseged1011 Před 6 lety

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አልፈልግም ያለ ኢሳያስ የተስማማ ኢሳያስ ቆለጥ የሆነ ህዝብ መገብገብ ብቻ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @sebumekseb5472
    @sebumekseb5472 Před 6 lety

    ኣነ መቸም ኣይተረዳንን ናበይ'ዩ እዚ ጉዕዞ ተደምረናል,ድምበር የለም ዝብላ ቃላት ኤርትራ
    ምስ ኢትዮጵያ ኮይና ክትመሓደር ማለት ድዩ? በጃኹም ባ እቶም ኣምሓርኛ ትፈልጡ ተሓባበሩኒ ጸሓፍለይ

  • @bigboss-ef5jn
    @bigboss-ef5jn Před 6 lety +1

    Endante bahir becha new mitfelugu we are not one two countries

    • @oromaraweloveeachothers7393
      @oromaraweloveeachothers7393 Před 6 lety

      Awo gen yatenim selam cimir

    • @mal4140
      @mal4140 Před 6 lety

      Ethiopia has port accesses in Djibouti and Somalia. Port is not the issue here. It’s regional peace and unity.

  • @jimmatube6844
    @jimmatube6844 Před 6 lety

    Ewnet bexammmmmmm des belgnal

  • @tomag.t.t4284
    @tomag.t.t4284 Před 6 lety

    Sile behre newe desitachu

  • @umuteslimtube7079
    @umuteslimtube7079 Před 6 lety

    Yega Gegena baeyachen

  • @solomontessema3410
    @solomontessema3410 Před 6 lety

    Egzeabehre yemasegane

  • @user-gz3cz1nz7d
    @user-gz3cz1nz7d Před 6 lety

    ይሄንኮካብእሚያጠፉስውየትይገኝ

  • @Wedinega60
    @Wedinega60 Před rokem

    no way we could be family but we do have aur own cauntry
    you Ethiopian brothers say never colonized
    but where have you been when we fight Turks,Italians,england etc

  • @asmerashkor14
    @asmerashkor14 Před 6 lety +6

    Nhna eritrean eina hede eina zbl zereba aysemamanan eyu waga kefilna zrekebnaio mennet b waza fezaza aynetfon

    • @firtssecond1844
      @firtssecond1844 Před 6 lety

      asmera shkor ንደመር እንዳበልኩሞም ደኣ ሓደ ኢና ክብልኩም ዮም እምበር ታይ ደኣ

    • @asmerashkor14
      @asmerashkor14 Před 6 lety

      Ndemer malet emo entay dyu mdmar eko 1+1=2 mdmar trgumu fleto

    • @firtssecond1844
      @firtssecond1844 Před 6 lety

      asmera shkor ndemer ntahawes kali tay trgum alewo hahaha naymntay 1+1=2? Ayrdakumn diu lomi dictator isays 1 ina 2 aykonan , 2 hzbi ina zbl dhur atahasasba zelewo yu aybelen hahahah. Xgebaa dea tmali habesha aykonan eritreawiyan ina tbla nerkn hji nsu gedifkin ethiopeayawyan ina ktbls ikin. Kab ms isayas ketali seb ms amharu yhsheni ane gn tmnitey semiruley esayas hiji kihisuni hahaha

  • @robeldereje1613
    @robeldereje1613 Před 4 lety +1

    ክክክክ ደንቆሮ የኢትዮጵያ ህዝብ ታስቁኛላቹ ግማሹ ግንዛቤ በማጣት ግማሹ ግን በአጉል ምኞት ታረቅን ሰላም ሆነ ሲባል ኤርትራ በድጋሜ የኢትዮጵያ የሆነች ይመስላቸዋል የኢትዮጵያውያን የሰሩን ግፍ በተለይ አማራ መቸም ብቢሆን አንረሳውም ኤርትራ የኤርትራውያን ብቻ ናት ።

    • @hawolathaolat1540
      @hawolathaolat1540 Před 2 lety +1

      ይቅርታ ባጋጣሚ እግር ጥሎኝ ነው ተገረምኩኝ ያስገረመኝ ደሞ በተለይ አማራ የምትለዋ ነች የሚገርመኝ የአማራ ህዝብ ከሌላው ያደረሰባችሁን በትትና ንንድትነግረኝ እፈልጋለው የሚገርመው አማራን በጠላትነት መፈረጅ ከደርግጋ በማገናኘት ብዙ ኤእችራውያን ንገርማሉ አማራ ልክ አንድ የሀገር መሪ ደርግ አድርገው ያያሉ የአይናቸው ቀለም አላማራኝም ብሎ ያበረራችሁ መለስ ሆኖ ሳለ አማራን ተወቃሽ አደረጋችሁት ባይዘዊ ይኸን ነገር ያለፈ ታሪክ ነው አሁን ሁሉም በሌላ ሁኔታላይ ሊሆን ይችላል ግን ቲንሽ ለማብራራት ያክል ነው የሚገርመው ደርግን ከአማራጋ ታገናኛላችሁ ግን የደርግን ስረአት አማራ በጣም ይቃወማል ታግሏልም እንዲያውም ደርግን ለመጣል ስረአቱ የተበላሸ ስለነበር ያሁኖቹ ህውሀት ማለት ወያኔም አማራም ሻዕብያም እና ኦነግም ታግሎ ነው የጣለው ግን ስልጣንላይ የያዘው መለስ ትግራዩ ነበር ኢሳያስም መለስ ሲይዝ ስልጣን ደስተኛ ነበር በሂደት ነገሮች ተቀየሩ እንጂ ነገሩም ኤርትራን ወይ ነፃ እናወጣለን ወን ኢትዮጵያኖችን ተዋግተን ኢትዮጵያንና ኤርትራን እገዛለው የሚል የኢሳያስ አስተሳሰብ ጭምር ነበሮ እንጂ አማራም ወያኔም እና ኦነግም ሻዕብያም ታግሎ ደርግን ጥሎ መለስ ስልጣን ሲይዝ ኢሳያስ ደስተኛ ነበር በዛ ጊዜ ኢትዮጵያ በጣሞ ከባድ ሁኔታላይ ነበረች ማለት ጦርነት ስለነበር የህዝብ የፖለቲካ መለያየት ነበር ኢሳያስ በዛ ጊዜ የውጪ አረብ ሊግ ሸባአን ወታደር ነበረው ግን የዛኔ ኢሳያስ ኢትዮጵያ እንድትፈርስ አይፈልግም ግን በሆነ መንገድ ኢትዮጵያን ከኤርትራጋ የመግዛት ፍላጎት ነበረው ይኸውም ልክ መለስ ስልጣን እንደወጣ ብዙም ወታደር ሀይል አልነበረም ደርግን ስለተዋጋ የወታደሩ ብዛት አነስተኛ ስለነበር በዚህ መሀል የወሬ ጭምጭምታ ያለ ፍቃድ ህገወጥ መሳሪያ መያዝና የሻዕብያ እንቅስቃሴ በጣም አስፈሪ ነበር ብዙ ሀይል ነበር የኢሳያስ ወታደር ማለቴ ነው ሆኖም የዛኔ የኢትዮጵያ ወታደር ጦርነትላይ ስለከረመ ብዛት ወታደር አልነበረም ከዛ ከወደኤርትራ ጭምጭምታ ወሬ ይመጣል እሱም ኢሳያስ ከኤርትራጋ ኢትዮጵያን የመግዛት ሀሳብ እንዳለው ይኸ ወሬ በጣም በሀገሪቱ ተሰራጨ ግን አብዛኛው ኤርትራውያን ግን በኢትዮጵያ ይኖሩ ነበር መለስ ይኸን ወሬ ሲሰማ ነው የአይናቸው ቀለም አላማረኝም ያለውእና ኤርትራውያን ከኖሩበት ሀገር እንዲወጡ የተደረገው በኢሳያስም ጭምር ነው ከዛ የኤርትራ ወታደር በጣም በተደራጀ ሁኔታ ነበር የኢትይጵያም ባለው ወታደር ደርግን ታግሎ ጥሎ ገና ረፍትላይ ሳለ ነበር ድጋሚ ከኤርትራጋ ጦርነት የገባው የኤርትራም ህዝብ ከኢትዮጵያ እንዳወጣ የተደረገው በዚህ ምክንያት ጭምር ነው የሆነው ሆኖም ኢትዮጵያ የኢትዮጵያን ሆነች ኤርትራምየኤርትራ ሆነች ግን እዚጋ የአማራን ህዝብ ከደርግጋ ስታገናኙት ይገርመናል ምክንያቱም ግፍ እንኳ ያደረሰው መለስ ነው አማራ ጌን የውሸት የፕለቲካ ትርክት ተሰርቶበታል ግን በጭራሽ አማራ ኤርትራን ለይቶ የገደለበት የለም በጦርነትም ግን አወን ለሀገር ሲባል ፊት ቀደም ስለነበር ጦረኞች አይወዱትም ጦረኛ ስለህነ ይህ ነው ሌላግን በኤርትራ ህዝብላይ ያደረሰውን ግፍ መልስ እፈልጋለው እንዲያውም ብዙ ኤርትራውያን ጎንደርና ደሴ ነበር የሚኖሩት ኤርትራውያን ከኢትዮጵያ ሲወጡ እየተላቀሱ ነበር የተለያዩት

    • @hawolathaolat1540
      @hawolathaolat1540 Před 2 lety +1

      አንዲት የኤርትራ እናት ጎንደር ትኖር ነበር የወያኔ ወታደር ውጪ ሲላት የቤቷን እቃና ቁልፍ ለጎንደሯ እናት ሰታት ምናልባት እመለስ ይሆናል ብላ ቁልፏን ሰታት ሄደች ግን ነገሩ የከረረ ስለነበር አልተመለሰችም ከ20 አመት ቡሀላ ይኸ ሰላም ሲፈጠር ያች እመት ወደ ጎንደር መጥታ የጎንደሯ ቤቱን ከነቁፉ ሰጠቻት የዚህን ያክል ነው ከአማራጋ ያላቸው ጉርብትና ብዙዎቹ ኤርትራውያን ከአማራጋ ነበረሰ የሚኖሩት ግን ሚስጥሩ ሳይገባን አብዛኛው ኤእትራውያን አማራን ከደርግጋ ያገናኛሉ ደርግ ኦሮሞ ፀረ አማራ ነበር ስረአቱን አማራም ይቃወም ነበር ግን የዛኔ ኢሳያስና የኤርትራ ፖለቲከኞች በኤርትራ አማራኛ ቋንቋ ተከለከለ የተናገረ ይቀጣል አማርኛ ትምህርትም ተቋርጧል ምክንያቱም አማራ ቋንቋው አማራኛ ስለሆነ ብቻ እና ደርግን የተበላሸ ስረአት ከአማራጋ ለራሳቸው ፖለቲካ እንዲመቻቸው ግን ደስ የሚለው ከእርቁ ወደዚህ የኤርትራ ጀነራሎች የሆነው ስለዚህ ጉዳይ ተናግሯ ይቅርታ እኛ ፖለቲካው እና ኤርትራን የመገነሰጠሉ ስራ ፕለቲካው የሰራልን አማራን ከስረአቱጋ በማገናኘት ነበር ብለው ይቅርታ ብለዋል አማርኛ ትምህርትም ቋንቋን መናገርም ተጀመረ።

    • @hawolathaolat1540
      @hawolathaolat1540 Před 2 lety +1

      ለማስከፋትና ለማስቀየም አይደለም ሁሉም አልፏል ባይረሳም ለማብራራት ያክል ❤️🇪🇹🇪🇷✌️

  • @samierigold6199
    @samierigold6199 Před 6 lety +30

    አረ ድንበር የለም የሚባል ነገር የለም፡ ድንበር ኣለ እናንተ እንደዛ ሃስቡት፡ኤርትራ ግን ሰው ኣላት እሺ፡እንደ ጎረቤት ደምበራችን ተከብሮ እንደጎረቤት በሰላም ንኖራለን ኣላበለዜያ ሁለት የተለያየን ሃገር ነን ኣራት ነጥብ።

    • @berrig2165
      @berrig2165 Před 6 lety +1

      Good life just ask some one what they are tryin to say "dnber yelem " if u want to understand be part of it.

    • @asmerashkor14
      @asmerashkor14 Před 6 lety

      Bereket ezi beti nska thesbo eyu hewey eilom zxwueka kulom yehwatka diom nay diplomatic zereba eyu

    • @mimigebre7909
      @mimigebre7909 Před 6 lety

      GOOD LIFE .

    • @habesha5592
      @habesha5592 Před 6 lety

      GOOD LIFE
      Betam yeteleyayen new bemen edelachehu ethiopiawie mehon yelek le zemedocheh negerachew agerachenen lekew yehidu ahun menem mekeniyat telachewem betekenu wede agerachen tesedew lemegebat selezih emye ethiopian lekew yewetulen

    • @yiribebitebekawu262
      @yiribebitebekawu262 Před 6 lety

      GOOD LIFE ደነዝ ነህ አፈር

  • @hdhjsjns
    @hdhjsjns Před 6 lety +1

    Ende hulet hageroch tekebabren menor enchelalen . Keza alfo terfo gin and nen and nihonalen yemibal asab widk new .

    • @oromaraweloveeachothers7393
      @oromaraweloveeachothers7393 Před 6 lety

      Ertra Habtam ayzowachuh fiker kale eniredadalen

    • @oromay02
      @oromay02 Před 6 lety

      የኢርትራ ህዝብ የኢትዩ ህዝብ ትላቻ የለውም፤ የመብት ትይቃ ብቻ ነው! Here is my point TPLF was oppressive to Ethiopia people , the past Ethiopian rulers oppressed Eritrean people and the struggle to overthrow the Governments

  • @BtctoMoon101
    @BtctoMoon101 Před 3 lety

    All they see is massawa n assab… amharas are obsessed about that

  • @onelove-sv4vt
    @onelove-sv4vt Před 6 lety

    አይ ያንዳንድ ሰው ቅዥት ትንሽ ለመስማትም ይከብዳል።የባህር ሃይል ለመመስረትም አያስባችሁ ነው?ማስባችሁ መልካም ቢሆንም የትጛው ባህር ላይ የሚለው ግን ወሳጛ ጥያቂ ነው።ያው አንግዲህ አባይ ወይም ጣና ላይ ትመሰርቱት ይሆናል አንጂ መቺም ቀይ ባህር ላይ አንደ ማይሆን ተስፍ አለን።ደሞ በዛ ላይ ይህቺ አንድ ነን የምትባል ነገር መቆም አለባት መክኒያቱም በሽዎች የሚቆጠሩ ወንድሞቻችን የገበርነው ከኢትዮጵያ ጋር አንድ ለመሆን ሳያሆን ኢርትራን ራስዋን የቻለች ሉአላዊ አገር ለማርግ ነው። ስለዝሂ አንደ ጥሩ ጎረቢት ለመኖር ምንም፡ችግር የለብንም ከዛ ባለፍ ግን መደመር ማለት አንድ መሆን ማለት አለመሆኑን አነድታውቁልን በትህትና አንጠይቃለን።

  • @akeleguzayalemey5200
    @akeleguzayalemey5200 Před 6 lety

    Ab dob koyne ayehlfekumin eye massawa yele aseb yelem

  • @natnaelteklu2639
    @natnaelteklu2639 Před 6 lety +2

    why most of Amhara dreams! heyyy guy's wakeup only work together improve our economical otherwise you asked how to get out from my lovely country🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷!!!!!@$#

    • @ayuz6440
      @ayuz6440 Před 6 lety

      Natom Teklu they didn't say take over red sea . They just Remembering what's they were doing b/r 27 years for this generation crystal clear you guys gone including me. If you ask me about red sea I want remained you what said zenawi 1 more thing why amhara crying about Ethiopians? B/ C THEY care Remember amhara 2nd largest land owner unlike tigray if you guys still interested making great Tigray willingly give you the whole tigray !

    • @natnaelteklu2639
      @natnaelteklu2639 Před 6 lety

      ayu z i don't care about largest and smallest in etiyopan i heard most darting word's from Amhara !! we need piece and how to develop even i don't like one of the baddest tigray or (weyane)jus leave alone Eritrean is for Eritrean!!

    • @ayuz6440
      @ayuz6440 Před 6 lety +1

      Natom Teklu that was funny!!! You tell that isayas & dr.abey if u want single out..& I'm confused by that "leave Eritrea alone "you mean leave Eritrea alone and go die Pacific Ocean? I don't think most Eritrean people agree with that b/c more than ertrean population live refugees camps in Ethiopia.. and people like you make big deal about red sea if Ethiopia decides not to use Eritrea port ..you get nothing

    • @ayuz6440
      @ayuz6440 Před 6 lety

      By the way how did you know they're amhara ???

    • @natnaelteklu2639
      @natnaelteklu2639 Před 6 lety

      ayu z you don't how much heat the fucking president eseyas my lovely people ! the problem is the policy of hgdef not the people's! i want to know heat Amharu by my lovely people ok!! the problem is for short-term!! we know how to develop people of my lovely country that's it !!

  • @Filimon1993
    @Filimon1993 Před 6 lety +1

    Pogba wede barsa yhedal eyetebale now

  • @rabababamrabababam5500

    They thing Eritrea is part of Ethiopia Loll

    • @yosiefgebrezgi5173
      @yosiefgebrezgi5173 Před 4 lety

      Yigberelna eko Eritrea yemibal ager yelem malet jemerru..becarful Eritrean keep your country very seriously.!!

  • @fitbrfilwha7171
    @fitbrfilwha7171 Před rokem

    Drama

  • @rozaadadii8467
    @rozaadadii8467 Před 6 lety

    Batme dase yelale

  • @alemoalmaz2311
    @alemoalmaz2311 Před 4 lety

    Enako emegrman eritreawn hgrichn letshat naw belo takomo eydrgunachw enata Eritrea Eritrea beka esiyas yegzan!😡😡

  • @efremsamial1877
    @efremsamial1877 Před 4 lety

    Kkkkk ስታሳዝኑ ክክክክክ ከመጣ መግስት እያጨበጨባቹ የመቼ ድልድል ነው ደሞ ነፍጣሞች ደሞ ከኤርትራ በምድነው ኣንድ የሆናቹ በደበር በቋንቋ በምን እስከ ክክክክክ

  • @deregeabay4735
    @deregeabay4735 Před 3 lety

    Clueless people, where is abiy taking us ? what kind of people is our people ? now they are wright they called us “adgi” ahya some people will never learn that’s real “adgi” I don’t hate no body but this peace deal should start as U N agreement and follow the demarcations process then about the compensation for the damage done by the senseless war that’s all ”!!!!!!!!! Peace

  • @yohannesafewerki8022
    @yohannesafewerki8022 Před 5 lety

    Fkir fakir new yalasebnew tefetererena ainimar besira ni kasew

  • @harenasemhar4978
    @harenasemhar4978 Před 6 lety

    We have border . U guys u never come our land

  • @eyobhaile4065
    @eyobhaile4065 Před 5 lety

    Anta intay eyom mixwa aseb tray ziblu cali yeblomn nisu eyu himamom stupid tigray aydlena amharay aydlena Eritrea for Eritrea

  • @zakiyemane7509
    @zakiyemane7509 Před 6 lety +2

    No Etiopian nave. In Eritria.

  • @tedrosmahari9962
    @tedrosmahari9962 Před 5 lety

    stop lies in eritrea is no peace

  • @user-ym1nu2le4x
    @user-ym1nu2le4x Před 6 lety +3

    በጣም ደስ ይላል