Song of the Week "መልካምነትህን በህይወቴ ስላየሁ ላመስግን"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • Getayawkal and Biruktawit have served the Lord from 1985 until now in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school.
    The entire video can be viewed on this post from Song of the Week
    "መልካምነትህን በህይወቴ ስላየሁ ላመስግን"
    መልካምነትህን በህይወቴ ስላየሁኝ እኔ ላመስግን /4/
    ላመስግን ጌታዬን ላመስግን
    ላመስግን አምላኬን ላመስግን
    ላመስግን የሱሴን ላመስግን
    ላመስግን ጌታዬን ላመስግን
    እነዛን ክፉዎቹን ቀናት
    ረዳኸኝ እንዳልፈው በጽናት
    ወጣሁኝ ከሃዘን ሸለቆ
    እምነቴ ሳይጠፋብኝ ታንቆ
    ድቅድቁን ከባዱን ጨለማ
    ወጣሁት ድምጼ ሳይሰማ
    ጋርደኸኝ ሆነኸኝ ብርሃኔ
    ማዳነህን እያየሁኝ ባይኔ
    መልካምነትህን በህይወቴ ስላየሁኝ እኔ ላመስግን /4/
    ላመስግን ጌታዬን ላመስግን
    ላመስግን አምላኬን ላመስግን
    ላመስግን የሱሴን ላመስግን
    ላመስግን ጌታዬን ላመስግን
    ያንተን መልካምነት በዘመኔ
    ሲከተለኝ አየሁት ባይኔ
    ሲገዛኝ እኔ ሲጠብቅ
    እንዳልሰናከል እንዳልወድቅ
    አይኖቼ አየሁ ስትሰራ
    የከበቡኝን እንዳልፈራ
    ምህረትህ ከልሎኝ ማዳነህ
    ይገርመኛል ሸሽገህ ማቆምህ
    ኦ ! አወኩህ ጌታዬ አመንኩህ
    አወኩህ አመንኩህ
    አመንኩህ ጌታዬ አመንኩህ
    አወኩህ ጌታዬን አወኩህ
    በክፉ ቀን ለመቆም የቻልኩት
    ጦር እቃዬን ትጥቄን የለበስኩት
    እረድቶኝ ነው ለመጋደል የታጠቅሁት
    እየጸናሁ በእምነት የቆምኩት
    አሰፍስፎ ነበረ ጠላቴ
    ሊያናውጠኝ ሊያወጣኝ ከምነቴ
    የአምላኬን የጦር ዕቃ በመልበሴ
    አልፎኝ ሄደ ፍላጻው በራሴ
    መልካምነትህን በህይወቴ ስላየሁኝ እኔ ላመስግን /4/
    ላመስግን ጌታዬን ላመስግን
    ላመስግን አምላኬን ላመስግን
    ላመስግን የሱሴን ላመስግን
    ላመስግን ጌታዬን ላመስግን
    ተንበልብሎ ሲመጣ ፍላጻው
    የእምነትን ጋሻዬን አነሳሁ
    ሆኖልኛል ከክፉ ከለላ
    ጉልበቴን በጸሎት እያጸና
    በአስተማረኝ በወንጌሉ በቃሉ
    እግሮቼ ተጫምተው እየቆሙ
    አጸናኝ ጦረኛ አድርጎ
    አስይዞኝ ሰይፉን አስጨብጦ
    ታመንኩት ጌታዬ ታመንኩት
    አመንኩት የሱሴን አመንኩት
    ታመንኩት አምላኬንታመንኩት
    አወኩት ጌታዬን አወኩት
    ጨካኝ ሆንኩኝ ለክፉ ጠላቴ
    ተጋጠምኩት የጽድቅ ልብሴን ለብሼ
    ክፉን ዘመን በድል ነው ያለፍኩት
    ብሩህን ዘመን ይኸው ተቀበልኩት
    ክፉዎቹን መንፈሳዊያን ሰራዊት
    ይቀጥላል በጸሎት መዋጋት
    ሁልግዜ የጦር ልብሴን ለብሼ
    እቆማለሁ በሃይሉ ታድሼ
    መልካምነትህን በህይወቴ ስላየሁኝ እኔ ላመስግን /4/
    ላመስግን ጌታዬን ላመስግን
    ላመስግን አምላኬን ላመስግን
    ላመስግን የሱሴን ላመስግን
    ላመስግን ጌታዬን ላመስግን

Komentáře • 27

  • @eliasbekele2486
    @eliasbekele2486 Před měsícem +3

    አሜን ! አሜን ! __አሜን

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před měsícem +1

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabarekuuu ❤❤❤

  • @zenasheseyfu3434
    @zenasheseyfu3434 Před měsícem +2

    Amen Amen Amen 🙏

  • @lemelemmeles-5732
    @lemelemmeles-5732 Před měsícem

    አሜን አሜን ጌታ ይመስገን ጌታችን ሁሉ ጊዜ መልካም ነው

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před měsícem +1

    Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Amen Amen Amen Egzaibher Yemasegen ❤❤❤

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Před měsícem +3

    አሜን አሜን አሜን የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ዘመናችሁንና የእናንተ የሆነዉን ሁሉ ይባርክ💚🌼🌹💖💐💚💖

  • @FarisZerhun
    @FarisZerhun Před měsícem +1

    ጌታ ይባርካችሁ!!

  • @dygheyuu7792
    @dygheyuu7792 Před měsícem +1

    Amenamen

  • @FireneshWario
    @FireneshWario Před měsícem

    Ameen amen Elelelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelelel 🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Před měsícem +3

    ሻሎም ቅዱሳን በሙሉ ሰላምና ጸጋ ለእናንተ ይሁን ክብር ለኢየሱስ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jesusislord4268
    @jesusislord4268 Před měsícem

    አሜንንንን አሜንንን አሜንንንን ዘመናችሁ በሙሉ ጌታ ይባርካችሁ ለምልሙ።🙏❤❤❤🙏

  • @betiosamo1599
    @betiosamo1599 Před měsícem

    አሜንንን የእግዚአብሔር መልካምነት በህይወታቹ ሁሉ ይሁንላቹ ይብዛላቹ ለእኛም የእግዚአብሔር መልካምነት ይሁንልን ያግኘን ይሁንልን g&b ቤተሰቦቻችን እንወዳችዋለን

  • @user-su2hh6bt1h
    @user-su2hh6bt1h Před měsícem

    ዋው መዝሙር ውስጥ ድንቅ መልዕክት አለ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 Před měsícem

    አሜንንንንን

  • @amanenoro1567
    @amanenoro1567 Před měsícem

    Semonun kewuste lweta alchalem egziabher ymesgen

  • @dygheyuu7792
    @dygheyuu7792 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před měsícem

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 Před měsícem

    Amen amen

  • @dasetadesse1081
    @dasetadesse1081 Před měsícem

    Amennne Amennne Amennne God blesse you All tame 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤Tebrku babzu

  • @mesretalmo7420
    @mesretalmo7420 Před měsícem

    Amennn❤❤❤

  • @zenasheseyfu3434
    @zenasheseyfu3434 Před měsícem +2

    እኔ የእግዚአብሔር ን መልካምነት አይቻለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 Před měsícem

    "Amen."!!🙌💕✅️
    Amazing song filled with holy spirit and presence of God.
    God bless you both and all the family members abundantly.
    "G and B" 💕✅️
    Blessed family and ministry.
    Praise the Lord.!!
    All glory to almighty God.🙌

  • @emebethussen8837
    @emebethussen8837 Před měsícem

    Zemenachu yibarek!

  • @amanenoro1567
    @amanenoro1567 Před měsícem

    Tebareku

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Před měsícem

    ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው አሜንንንንንን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አሜንንንንንንንን