ብቻውን መራኝ Bereket Fekadu New Protestant song BECHAWEN MERAGN

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 252

  • @bereketfekaduofficial3151
    @bereketfekaduofficial3151  Před měsícem +164

    እግዚአብሔር ብቻውን መራው ከእርሱም ሌላ አምላክ አልነበረም ዘዳ 32:12
    ይሄን ዝማሬ ለምትሰሙ ሁሉ ሰላም ይሁንላችሁ።

  • @user-gn3yf5cl7o
    @user-gn3yf5cl7o Před měsícem +76

    ፀጉር ቤት ካስክ ውስጥ ሆኜ መዝሙርሽን እየሰማሁ እንባዬን ማቆም አልቻልኩም..........😭 ከምህረትህ ውጭ ምን ታሪክ አለኝ?!😭😭😭😭የኔ እናት ጌታ እየሱስ ይባርክሽ

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 Před měsícem +46

    ከመስማት ማቆም ያልቻልኩት መዝሙር ኡኡኡኡኡኡኡኡ...... ከምህረትህ ውጪ ምን ታሪክ አለኝ...... ቤኪዬ በቃ ዝም ብለሽ ዘምሪልን ኑሪልን 🥰💎💎....ብቻውን መራኝ....ጉልበቴ ሆይ ውበቴ ሆይ......💎💎💎🥰🪗🪘🪈🎻🎺🎹🎸🫶🪕🎤💎💎💎💎

  • @edendebebe9893
    @edendebebe9893 Před měsícem +45

    ከምህረትህ ውጪ ምን ታሪክ አለኝ
    ይህን ነው የማውቀው ለሚጠይቀኝ
    ስለኔ የምለው የለኝም የማወራው
    ትናቴ ይመስክር የረዳኝ እየሱስ ነው
    ምን ልበል ምን ልናገር
    ቃላቶች አነሱብኝ / ዘገዩብኝ/
    ተመስገን ከማለት ሌላ ምን እላለሁ
    መከታ ጋሻዬ ሆይ እኔ እወድሀለሁ(2)
    ወጪ ወራጁ ሲያልፍ ሲያገድም
    ስንቱ መጣ ሄደ አንተ አልጎደልክም
    እንደታመንህ ዛሬም አልህ በቤቴ
    የፀናሁብህ እየሱስ አለቴ
    ጉልበቴ ሆይ
    ውበቴ ሆይ
    አቅሜ ሆይ
    ድጋፌ ሆይ
    እኔ ምን እላለሁ አመሰግናለሁ
    ከምህረትህ ውጪ ምን ታሪክ አለኝ
    ይህን ነው የማውቀው ለሚጠይቀኝ
    ስለኔ የምለው የለኝም የማወራው
    ትናቴ ይመስክር የረዳኝ እየሱስ ነው
    ምን ልበል ምን ልናገር
    ቃላቶች አነሱብኝ / ዘገዩብኝ/
    ተመስገን ከማለት ሌላ ምን እላለሁ
    መከታ ጋሻዬ ሆይ እኔ ( በጣም) እወድሀለሁ(2)
    ብቻውን መራኝ ብቻውን እረዳኝ
    ሌላ አልነበረም ምርኩዝ የሆነኝ
    የለም የሰው እጅ በእኔ ጉዳይ
    መደሀኒቴ ብቻህን ታይ
    ጉልበቴ ሆይ
    ውበቴ ሆይ
    አቅሜ ሆይ
    ድጋፌ ሆይ
    እኔ ምን እላለሁ አመሰግናለሁ
    እንግዲህ ይሄ ነው ከድካሜ በቀር የለኝም የማውቀው
    አልተገኘብኝም ከእኔ መልካም ነገር
    ካረገልኝ በቀር ደግነው ደግነው መሰሰበት
    ለኔ ይሄ እድል ነው በቀረልኝ እድሜ አመሰግናለሁ
    ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህን ልወድስ
    ኢየሱስ ኢየሱስ በዜማ ላወድስ

  • @kalkidannigussieofficial3514

    😭😭😭😭 ትላንቴ ይመስክር የረዳኝ ኢየሱስ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏
    ቤኪዬ ብሩክ ሴት !!!

  • @user-gz4op5so5b
    @user-gz4op5so5b Před 2 dny

    እኔ እንባዬ መቆም አልቻለም ምን አይነት ዝማሬ ነው ሰርስሮ ልቤ ውስጥ ገባብኝ ......ብርክ በይልኝ !!!!!!❤❤❤❤❤❤

  • @user-gz4op5so5b
    @user-gz4op5so5b Před 2 dny

    የሚገርም ዝማሬ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው፡፡፡፡፡፡፡፡ረጋ ያለ መንፈስ ቅዱሰ ያለበት፡፡፡፡፡ ተባረኪ

  • @EliasEsayas-dm2hq
    @EliasEsayas-dm2hq Před 22 dny +2

    ድንቅ መልዕክት ያለው ዝማሬ ነው❤❤❤ ምናልባት ስለ አለም ነገር እያዜማቹ (እየዘፈናቹ) ላላቹ ትኩረታቹ ሁሉ ወደ በጉ ኢየሱስ ዜማቹ ሁሉ እርሱ ይሁን ተባረኩ

  • @user-gz4op5so5b
    @user-gz4op5so5b Před 2 dny

    ጌታዬ፡፡፡፡ውበቴ፡፡፡፡አቅሜ፡፡፡፡ሞገሴ፡፡፡ተባረክልኝ፡፡፡፡ተመሰገንልኝ፡፡፡፡ከፍ፡፡፡፡በልልኝ

  • @user-ui6uk3tc1r
    @user-ui6uk3tc1r Před 20 dny +1

    I’m not Protestant but zis song makes me cry 😢😢😢😢😢 ur so blessed 😇 ❤

  • @abrahamhannibalthetraveller
    @abrahamhannibalthetraveller Před měsícem +8

    አጥንት ድረስ ዘልቆ የሚገባ መዝሙር!!❤❤ ከማመስገን በቀር ሌላ ምን እላለሁ!!🎉🎉♥️♥️

  • @user-gz4op5so5b
    @user-gz4op5so5b Před 2 dny

    ከቀዥቃዣ ዝማሬ ጌታ አወጣን፡፡፡፡፡፡ብርክ በይልኝ

  • @danieltefera7447
    @danieltefera7447 Před měsícem +6

    ብቻዉን መራኝ
    ተመስገን ከማለት ሌላ ምን እላለሁ

  • @SleepyClipperButterfly-od1cr

    እግዚኣብሔር ይባርክሽ በረከትዬ ሁሉንም መዝሙሮችሽን ያለወቅት ሁልጌዜ እባረከብቸዋለሁ

  • @DawitSisaySherka
    @DawitSisaySherka Před měsícem +4

    የምትዘምሪበት እርጋታሽ እና እይታሽ በጣም እወድሻለሁ።

  • @zewdyhalefom3690
    @zewdyhalefom3690 Před 13 dny +1

    ተባረኪ የጭንቀት ለሊቴን አነጋሁበት😢😢😢😢😢

    • @bereketfekaduofficial3151
      @bereketfekaduofficial3151  Před 13 dny

      @@zewdyhalefom3690 እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራም ቀን መሸሸጊያ ነው በእርሱ የሚታመኑትን ያውቃል ። የጌታ ሰላምና እረፍት ይሁንልሽ

  • @rahelwendwesenofficial
    @rahelwendwesenofficial Před měsícem +2

    ጌታ ሆይ " እንደታመንክ ዛሬም አለህ በቤቴ" 😭 ቤኪዬ ፀጋ ይብዛልሽ 🙏

  • @kedisinaleegziabiher3125
    @kedisinaleegziabiher3125 Před měsícem +2

    የመዝሙር ቃናው በጠፋበት ዘመን ለጌታ ክብር በመንፈስ የሚዘምሩ ቅሬታዎች አሁንም አሉ በጣም የሚባርክ ዝማሬ ነው የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤🙏

  • @bisratmelesemimi5027
    @bisratmelesemimi5027 Před měsícem +4

    ምን አይነት ስጋን አልፎ ነፍስ መንፈስን ሚያረሰርስ ዝማሬ ነው!! ቤኪዬ አሁንም ይጨምርብሽ!! ❤❤

  • @ZewotirMehari
    @ZewotirMehari Před měsícem +5

    መስማት ማቆም አልችልም። እንደሁልጊዜው እንደስምሽ በረከታችን ነሽ። ቤትሽን ጌታ ኢየሱስ እስከ ፍጻሜ ይባርክ። ለምልሚልኝ❤

  • @user-mm8bc7qy1z
    @user-mm8bc7qy1z Před 23 dny +1

    Ene men elalewe amesgnalwe🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️

  • @bethelehemtadesse4078
    @bethelehemtadesse4078 Před měsícem +3

    የለም በኔ ጉዳይ የሰው እጅ
    ጉልበቴ ሆይ❤❤❤
    ቤኪዬ ተባረኪ

  • @belyoua2091
    @belyoua2091 Před 26 dny +2

    በረከትዬየኔ ቆንጆ እህት ማር ወለላ በሆነች ድምፅሽ እንደዚህያማረ የምስጋና መዝሙር ስላሰማሽን: ደግሞም ስላዘመርሽን በእውነትበብዙ ተባረኪ:: በጣም ወድሻለው! ❤❤❤

  • @LukasBetu
    @LukasBetu Před 15 dny

    አሁን ጌታ አብዝቶ በዝማረሽ ነፈሰ ሐሰት አደረገች ።

  • @emutereda8330
    @emutereda8330 Před 2 dny

    What a blessing many more blessing wow thank you lord Jesus for your grace ❤keep your blessing our blessing

  • @zewdukader
    @zewdukader Před měsícem +4

    ቤኪዬ ምን አይነት መንፈስ ምን አይነት መልዕክት ምን አይነት ፀጋ ምን አይነት ሕልውና ምን አይነት ሕይወት ያለበት መዝሙር ነው?
    ቤኪዬ ቃል የለኝም በጣም ነው የተባረኩበት 🙏🙏🙏❤😊🥰🥰 በዝማሬሽ ሁሌም እንደባረክሽኝ ከፍ እንዳደረግሽኝ ነው!
    የምር አንቺ ለዝማሬ ነው የተፈጠርሽው!
    ከምህረት ውጭ ምን ታሪክ አለኝ?😢

  • @helisodanna7568
    @helisodanna7568 Před měsícem +1

    እያለቀስኩ ነው የምሰማው ሌላ መስማት እንኳን አልቻልኩም ምን እንደምል አላውቅም ለፀጋው ባለቤት ክብር ይሁንለት❤❤❤❤

  • @merynegash2144
    @merynegash2144 Před měsícem +2

    እንዴት ድንቅ መዝሙር ነዉ? መንዳት አልቻልኩም ጌታን ጥግ ይዤ እያነባሁ ነዉ እምባዬን ማቆም አልኩቻልኩም😭😭😭

  • @singertigistkorabza2747
    @singertigistkorabza2747 Před měsícem +1

    ወጪ ወራጁ ሲያልፍ ሲያገድም
    ስንቱ መጣ ሄደ አንተ አልጎደልክም🙈😭
    እንደታመንክ ዛሬም አለህ በቤቴ
    የፀናሁብህ ኢየሱስ አለቴ💪🤗🥰
    U are blessed 😇 Dink zemare new👌❤️🙏

  • @zemaritzemenaygosayeofficial
    @zemaritzemenaygosayeofficial Před měsícem +2

    ተባረኪ የኔ እህት ❤

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይባርካችሁ ፀጋ ይብዛልሽ ከሁሉ በላይ የሕዝቡ ወዳጅ የሆነው ጌታ መንፈስ ቅዱስ በዝማሬዎችሽ ስላነፀን ምስጋና ይሁንለት:: ያብዛልሽም::

  • @ApexGfxet
    @ApexGfxet Před měsícem +2

    amazing song powerful message best production and beautiful perfect clean video

  • @MeskiGetu-ng8fe
    @MeskiGetu-ng8fe Před měsícem +3

    ከምህረትህ ውጪ ምን ታሪክ አለኝ😭😭

  • @mihretdikamercyofficial8276

    ብቻውን መራኝ🙌 I love your songs በጣም ነዉ ምትባሪኪኝ በእዉነት endesmsh በረከት ነሽ more grace to you my dear❤

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před měsícem +1

    በረከቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለበረከት ሁኑ እንደ ስማቹሁ በረከት ፍቃዱ በረከት ለማ በረከት ተስፋዬ እግዚአብሔር ከ ክፉ ይጠብቃቹሁ ከ ሃሰተኛ ነብያት መድረክ እግዚአብሔር ይጋርዳቹሁ❤

  • @lemlemshemsu5195
    @lemlemshemsu5195 Před měsícem +1

    ቤኪዬ የተባረክሽ እንዴት አይነት ድንቅ መዝሙር ነው በእግሩ ስር የሚያቆይ ዜማ ነው ከምህረት ውጪ ምን ታሪክ....... ጉልበቴ ሆይ አቅሜ ሆይ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @dinkineshdesalegn4627
    @dinkineshdesalegn4627 Před měsícem +1

    ከምህራት ውጪ ምን ታሪክ አለኝ ኢየሱስዬ ተባርከ በክዬ ❤️🙏

  • @user-yl5kg2fm5d
    @user-yl5kg2fm5d Před měsícem +2

    ቤኪ ዝም ብለሽ ደስ ትይኛለሽ ስወድሽ(በጨዋ)።እርጋታሽ በጣም ይሰማል ።

  • @TihunbekeleWushu
    @TihunbekeleWushu Před měsícem +1

    የኔ ቆንጆ ፀጋ ይብዛልሽ ምን አይነት ድንቅ መልዕክት ነው የማይቋረጥ የቅኔ ምንጭ ይፍለቅልሽ ደግሞ እርጋተሽ ቤተሰቦችሽን ሁሉ ሞልቶታል እንዴት ደስስ ይላል ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይጨርስ❤❤❤

  • @melba_yoma
    @melba_yoma Před 24 dny +1

    I couldn’t stop listening to this song….😢 Min elalaw…Geta hoy temesgen! God bless you bekiye.
    Exodus 3:21 በቀንና በሌሊትም ይሄዱ ዘንድ፥ መንገድ ሊያሳያቸው ቀን በደመና ዓምድ፥ ሊያበራላቸውም ሌሊት በእሳት ዓምድ እግዚአብሔር በፊታቸው ሄደ።

  • @joelJehu
    @joelJehu Před měsícem +2

    እንደ ሁልጊዜው ዛሬም ተባርከናል ቤኪዬ ❤ ጸጋው ይብዛልሽ በሙላት !!

  • @RehobothYigezu-tj5zz
    @RehobothYigezu-tj5zz Před měsícem +1

    Yene enat tebarekilign mezmurochish yene tarik new mimeslugn getan. Betam new modish

  • @TibarekJohn-ee3oq
    @TibarekJohn-ee3oq Před měsícem +1

    በእውነት ብቻውን መራኝ ስሙ ይባረክ
    ፀጋ ይብዛልሽ❤

  • @chanek9787
    @chanek9787 Před měsícem +2

    Kemihiret weci min tarik aleny iyesuseeee ameen❤❤❤ zemenish yibarek ❤

  • @henokgetachew4607
    @henokgetachew4607 Před měsícem +1

    ክብር ለስሙ ይሁን በመልካምነቱ ለሚመራን❤

  • @messelefekadu8431
    @messelefekadu8431 Před 8 dny

    አግዚአብሔር ይመስገን ተባረኪ እህቴ❤❤❤

  • @abigaileteffa
    @abigaileteffa Před měsícem +1

    ብቻውን በምድረበዳ የመራው እግዚአብሔር ይባረክ🙏🏽🙏🏽
    ቤኪዬ❤️❤️

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 Před měsícem +1

    ይህን መዝሙር ሳዳምጥ ወደ ህልዉናዉ ይዞኝ ይገባል በአምላኬ ፊት ደስ ብሎኝ በፀሎት በፊቱ እንድሆን እረዳኝ አገዘኝ እህቴ ለምልሚ እኔ እንደተጠጋሁ በዝማሬው አንቺም ከእቅፍ አትዉጪ

  • @asterhabte7069
    @asterhabte7069 Před měsícem +1

    I listen over and over, I share all my friends and my family, I always like your songs, ❤❤❤❤❤

  • @DawitSisaySherka
    @DawitSisaySherka Před měsícem

    መዝሙሮችን የምታይበት መንገድ ብቻ ዘመንሽን ጌታ ይባርከዉ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hirut-hn2lf
    @Hirut-hn2lf Před měsícem +1

    ብቻውን ለመራን ለእርሱ ክብር ይሁንለት

  • @amanueltadesse7543
    @amanueltadesse7543 Před 3 dny

    Bekiye ere betam nw miwodesh

  • @Saron-mn6lm
    @Saron-mn6lm Před 28 dny

    መዝሙሩ ውስጥ ለእግዚአብሄር የምትዘምሪበት መረጋጋት እና ስነስረአት ይገርማል ጌታ ይባርክሽ❤

  • @kokialemayehu5676
    @kokialemayehu5676 Před měsícem +1

    የለም የሰው እጅ በኔ ጉዳይ መድሀኒቴ ብቻህን ታይ ❤❤❤ ብርርክ በይ ቤኪዬ

  • @user-hb2iq8jx2i
    @user-hb2iq8jx2i Před 23 dny

    Yene enat tebarekilgn bexam ewedshalew❤❤❤❤

  • @meazamulugeta3625
    @meazamulugeta3625 Před měsícem

    ዋዉዉዉዉዉዉ እኔ ይህን ዝማሬ ሰምቼ ልጠግበዉ አልቻልኩም በቃ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 አቤት ዜማ አቤት ቃላቶች እዉነት ብቻዉን መሪ ብቻዉን አጋዥ ብቻዉን እረዳት አማካሪ ሳያስፈልገዉ የሚረዳ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meazamarkos440
    @meazamarkos440 Před měsícem +1

    Bekiya tebarekelghi yena leyhu modale

  • @user-gz4op5so5b
    @user-gz4op5so5b Před 26 dny

    አዎ፡፡፡፡፡አዎ፡፡፡፡፡እጅግ ታመምኩኝ በዚህ መዝሙር በጌታ ፍቅር ወጥመድ ውስጥ ገባሁኝ ፡፡፡፡፡፡፡ተባረኪልኝ !!!!!

  • @eshetushewa3422
    @eshetushewa3422 Před měsícem +1

    ቤትሽህ ትዳረሽህ በጌታ በኢየሱስ ይባረክ

  • @bezatvchannelwordwide8060
    @bezatvchannelwordwide8060 Před měsícem +1

    Ameeeeeeeen beki tebarekilgn🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @fevenyohannes5477
    @fevenyohannes5477 Před 25 dny

    በእውነት ስሰማው ስሰማው አልጠግብ አልኩ በሪዬ ዘመንሽ ይባረክ እንደባረክሽን እወድሻለው❤ ፀጋው እጥፍ ይሁንብሽ🙏

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Před měsícem +1

    Amen Amen Amen
    GOD bless you and your family ❤❤❤❤❤❤

  • @edenaraya251
    @edenaraya251 Před měsícem +1

    Geta yesus beetef yebarekishhhhhhh❤❤❤❤❤❤❤

  • @Makyop257
    @Makyop257 Před měsícem +1

    Wow, this song is special song to me. my beloved sis beka blessed❤❤❤

  • @firehiwotfikirewolde4311
    @firehiwotfikirewolde4311 Před 27 dny +1

    የለም የሰው እጅ በእኔ ጉዳይ
    መደሀኒቴ ብቻህን ታይ
    my story lyrics

  • @ruthdansa7334
    @ruthdansa7334 Před měsícem +1

    Bekiye you're our blessing 🥰🥰🥰

  • @abigyasurafel5281
    @abigyasurafel5281 Před měsícem +1

    Be blessed bekiye it’s amazing

  • @yumi2015
    @yumi2015 Před měsícem +1

    you are indeed our blessing beloved ቤኪዬ❤!

  • @Elias-e3x
    @Elias-e3x Před 19 dny +1

    የፀላይ ሴት መዝሙር

  • @ZekariasTadesseOfficial
    @ZekariasTadesseOfficial Před měsícem

    ብቻውን ለመራን ጌታ ክብር ይሁን🙏
    ቤኪዬ ዘመንሽ ይለምልም::

  • @AmanandRibka
    @AmanandRibka Před měsícem

    የለም የሰዉ እጅ በእኔ ጉዳይ
    መድሀኒቴ ብቻህን ታይ 🙌🙌 ቤኪዬ ብሩክ ነሽ

  • @Gabygabry-sz3vw
    @Gabygabry-sz3vw Před 18 dny

    Rega yale zimare libn yimarkali ❤❤yeredan yikber❤❤

  • @Mimitwa
    @Mimitwa Před 29 dny

    ሁሉም ዝማሬዎችሽን በፍቅር ነው የምወዳቸው። እርጋታ ፣ ሰላም ፣ ጥንካሬ አላቸው። በልዩነት ደሞ ዜማዎቹን በጣም ነው የምወዳቸው ከድምፅሽ ጋር ሁሌ ልዩ የሚወደድ ውህደት አላቸው። ተባረኪ ቤኪዬ ፀጋ ይብዛልሽ ከዚህ በላይ ተትረፍረፊ። ብዙ ልሰማሽ እጓጓለሁ።

  • @hanaerdan402
    @hanaerdan402 Před 29 dny

    ከምህረትህ ውጪ ምን ታሪክ አለኝ ነብስን የሚያረሰርስ ድንቅ ዝማሬ እግዛብሔር ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ለምልሚልን

  • @amanueltadesse7543
    @amanueltadesse7543 Před 13 dny

    Wow I'm really blessed with this song 🙏 God bless you beki❤❤

  • @bethget1850
    @bethget1850 Před 16 dny

    bekiye teftesh neber❤❤❤

  • @EskdareHmariyame
    @EskdareHmariyame Před 25 dny

    ጌታ ያለምልምሽ በጣም ተባርኬበታለሁ መሰማት ማቆም አልቻልኩም ❤❤❤

  • @edendebebe9893
    @edendebebe9893 Před měsícem +1

    wow በብዙ ለምልሚ ቤኪ ይብዛልሽ ከምህረት ውጪ ምን ታሪክ አለኝ😢ከተመስገን ውጪ ምን ምላሽ አለ ተመስገን🙏🙏

  • @blessing468
    @blessing468 Před měsícem +1

    Aww I am tempted to hit the like button so many times, I wish it is made possible to like 1000 times. God bless you for pouring out my life testimony in a beautiful hymn and lyrics.

  • @teketelermiasyelodamo8417
    @teketelermiasyelodamo8417 Před měsícem

    ጌታ ጸጋውን ያብዛልሽ ፣ እንዲህ ያሉ የንስኃ መዝሙር ዘንድሮ ናፈቀን እኮ ፣ ብቻ ተባረኪልን ፣ የመኖራችን ምስጥር በምህረቱ ነውና📢✅

  • @Elias-e3x
    @Elias-e3x Před měsícem +1

    ብቻውን መራኝ ❤❤❤

  • @habtamumekonnenofficial624
    @habtamumekonnenofficial624 Před měsícem

    ድንቅ ቅኔ ቤሪ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ይብዛልሽ

  • @Felekebedluofficial
    @Felekebedluofficial Před měsícem

    Waw tebareki des yilal

  • @Selamashuro
    @Selamashuro Před 29 dny

    አሜን ደስ ስትሎ የሚያመሰግን ቤተሰብ ቀሽት መዝሙር ተባርኬበታለሁ❤❤❤❤❤ ወዳቹሀለሁ

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 Před měsícem +1

    Lord, I am profoundly grateful.🥲🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 Před 22 dny

    God bless you more and more.. Amazing song..❤

  • @itsmee5496
    @itsmee5496 Před měsícem +1

    My #1❤

  • @ZemenuDerese-ne1bh
    @ZemenuDerese-ne1bh Před 19 dny

    ዘመንሽ ይባረክ❤

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 Před měsícem

    ጉልበቴ ሆይ
    ውበቴ ሆይ
    አቅሜ ሆይ
    ድጋፌ ሆይ
    እኔ ምን እላለሁ አመሰግናለሁ🥲🥲🥲🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏

  • @zekariasabi4189
    @zekariasabi4189 Před měsícem

    የተረዳሽበትን አምላክ እንደማመስገን ያለ እድለኝነት የለም ተባርኪ❤❤❤❤❤

  • @user-su2hh6bt1h
    @user-su2hh6bt1h Před měsícem

    የጸጋው ባለቤት ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን ። እግዚአብሔር ይባርክሽ !!!

  • @Dr.wendmagegnasfaw3083
    @Dr.wendmagegnasfaw3083 Před měsícem

    ድንቅ መዝሙር ነው እህቴ ዘመንሽ ይባረክ የኔ መልዕክት ነው❤❤❤❤❤

  • @jesusislordamen8063
    @jesusislordamen8063 Před měsícem +1

    God bless you, dear sister. anointed song.

  • @lugolugo9899
    @lugolugo9899 Před 5 dny

    ቤኪዬ ተባረኪ ጸጋ ይብዛልሽ ❤

  • @emutereda8330
    @emutereda8330 Před 23 dny

    ጉልበቴ ሆይ😢❤🧎‍♂️‍➡️🙌

  • @tsegafekade4817
    @tsegafekade4817 Před měsícem

    ጌታ ይባርክሽ የመራሽ እሱ ክብር ይሁንለት

  • @sifatualemu2209
    @sifatualemu2209 Před měsícem

    በጣም ወድጄዋለሁ ። ጌታ ይባርክሽ።
    የጌታ ቸርነቱ ብዙ ነው ።

  • @geli2991
    @geli2991 Před měsícem

    Amen amen amen Bekiye tebareki. Qetiy belela zimare demo ney. Amazing! Getaye Yichemrilish

  • @HabtomAsmerom
    @HabtomAsmerom Před 29 dny

    Much grace!God bless you.

  • @ambayeadane9150
    @ambayeadane9150 Před měsícem

    ትላንቴ ይመስክር የረዳኝ ኢየሱስ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭😭😭😭