ይድመቅልኝ አዲስ መዝሙር (Yidmekelegne new song) Feb 21/2021

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • #bereket_alemu #yidmekelegne #wedding #worship #protestant_Mezmur
    ሰላም ቅዱሳን ይድመቅልኝ የሚለውን የምስጋና መዝሙር የጌታ መልካም ፍቃድ ሆኖ ለእናንተ አቅርበናል። በመዝሙሩ እንድትባረኩበት እና ለሌሎች እንድታካፍሉት እያሳሰብን ቀጣይ ስራዎቻችን እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የአገልግሎቱ ተካፋይ እንድትሆኑ በጌታ ፍቅር እንገልጻለን።

Komentáře • 338

  • @dani-is1ks
    @dani-is1ks Před 3 lety +3

    Leserege konjo konjo mezmuroch agignchalehu..getahoy konjo bal sitegn...❤

  • @birhanabebe1782
    @birhanabebe1782 Před 3 lety +62

    እነ አቤነዘር እና ኤዱ ጀመሩ በቃ ሁሉም ዘማሪያን ሲያገቡ አንድ አንድ የሰርግ መዝሙር ይለቁልናል ጌታ ስሙ ይባረክ ደስ ትላላቹ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ

    • @bereketalemuofficialchanne1345
      @bereketalemuofficialchanne1345  Před 3 lety +7

      Ere yebzalen

    • @ketesafewyalefemedia2378
      @ketesafewyalefemedia2378 Před 3 lety +1

      Why You cry, let the bride and the a bridegroom to have fun and enjoying their beautiful day, until your day comes. if you are not Knot yet? if you are a married individuals just remembered your wedding day joy and happiness time.

    • @joshuadagnachew2578
      @joshuadagnachew2578 Před 3 lety +1

      @@bereketalemuofficialchanne1345 getayawekalen biruktawit yeserarachual

    • @rahelyegetaleje3609
      @rahelyegetaleje3609 Před 3 lety

      በትክክል

    • @hejjdjd2931
      @hejjdjd2931 Před 2 lety

      @@bereketalemuofficialchanne1345 woo ተባሪክ

  • @bethelhembersisa5188
    @bethelhembersisa5188 Před 3 lety +24

    ጌታ ሆይ አንተ ብቻ ዝም ብለህ ዘማሪ ባል ስጠኝ😭😭😭

  • @widase8111
    @widase8111 Před 3 lety +5

    ኧረ እኔ ወድጄው ልሞት ነው በቃ ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም በጣም ብዙ ግዜ ከመለቀቁ ጀምሮ እንዲሁ ሳየው ነበር በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ቤኪ እና ሊሊ ጌታ ዘመናቹን ይባርክ

  • @henokderibe6844
    @henokderibe6844 Před 3 lety +9

    መልካም የትዳር ዘመን።
    ጌታ ሆይ እኔንም በመልካም ጊዜህ አዘምረኝ።

  • @danatezeta2379
    @danatezeta2379 Před 3 lety +3

    Wow malkam gabicha tabaraku👍👍👍👏👏💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏

  • @hasnaasnakech1529
    @hasnaasnakech1529 Před 3 lety +2

    Wow Sitamiru Geta Abizito Ybarekachu

  • @bereketmelkamu8762
    @bereketmelkamu8762 Před 3 lety +1

    Beki yemigerim mezmur newu silegabicha silezemerachiwu geta yibarkachiwu!!! Lakeberen yansewal kezihim belayi bihonilet!!!

  • @fixsell1224
    @fixsell1224 Před 3 lety +2

    Wow wow betami dese yelali ayeleyachu tebreki Hashuuuuuuuu elelelelelelelelele Amen

  • @user-ur8ck9gg1x
    @user-ur8ck9gg1x Před 3 lety +7

    በኢየሱስ ስም ተባረኩ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ትውልድ ዘራችሁ ይባረክ የረዳችሁ እግዚአብሔር ይባረክ ❤❤❤

    • @bereketalemuofficialchanne1345
      @bereketalemuofficialchanne1345  Před 3 lety

      Amen 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @loveelroi4453
      @loveelroi4453 Před 3 lety

      @Sara .. Did you know Eritrea 🇪🇷 had our referendum in 1993 with 99% vote .. am just saying b profilelish still ye Eritrea 🇪🇷 map ale ..r u prophesying? R u dreaming that Eritrea 🇪🇷 will join back or u don’t know that we had our country back 1993 ? 😂 … weys anchim ende ye Ethiopia 🇪🇹 nebiyatoch ayehughn mityi nesh?

  • @user-sc1ki6qq4k
    @user-sc1ki6qq4k Před 3 lety +1

    Tidarachu yebarek Kifu Ayagnachu my brother & sister !!!!!!

  • @abeba3977
    @abeba3977 Před 3 lety +2

    Ameeee. Amazing 👰👰👰👰👏👏👏👏🙌😘🍇🙏💖💖💖💖💖👈 tabaraku

  • @simyeleshdxb6671
    @simyeleshdxb6671 Před 3 lety +6

    ጠላት ቅጥል ይበል እናንተ እንኳን ደስ አላቹ!

  • @salamet8778
    @salamet8778 Před 3 lety +1

    Bekiye enkuwan das Alek Geta betachun yibarkew

  • @banchinigatu3443
    @banchinigatu3443 Před 3 lety +1

    TEBAREKU BEKI DES YEMIL ZEMARE NEW TEDARACHU YEBAREK DES BELOGAL ENDEZH BALE HUNETA SELAYEHU

  • @user-ur8ck9gg1x
    @user-ur8ck9gg1x Před 3 lety +4

    እሰይ እግዚአብሔር ይባረክ❤ጌታ ትዳራችሁን ይባርክ ለብዙዎች ማረፊያ ሁሉ በታችሁ በሰላም በበረከት ይሙላ ሁል ጊዜ ሰጪ ሁኑ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፊቱን ያብራላችሁ ከክፋ ሁሉ ይጠብቃችሁ ስለ ሁሉ ጌታ ይባረክ❤እወዳችኋለሁ

  • @user-dv8pg7jy2o
    @user-dv8pg7jy2o Před 3 lety +8

    ዋው ጌታ ይባርካችሁ ደስ የሚል መዝሙር ትዳራችሁ የአብርሀምና የሳራ ይሁንላችሁ ❤❤😍😍😘😘

  • @tateffer
    @tateffer Před 3 lety +4

    ወንድሜ በረከት እንኩዋን ለዚህ አበቃል እግዚያብሄር አምላክ። ማንም ይህንን አይነግርህም እኔ ግን እውነት ተናጋሪ ሴት ስለሆንኩኝ እውነቱን እነግርሃለሁኝ ከመጽህፍ ቅዱሱ ከራሱ። ሴት ልጅ በባህላችንም በመጽሃፍ ቅዱስም አለባበስዋ ወግን የያዘ መሆነ አለባት። ይህን ስታረግ አንድ እግዚያብሄርን ታከብራለች። ሁለት ባላዋን ታስከብራለች። ሶስተኛ እራስዋን አክባሪ ሴት ነች ማለት ነው። እራስዋን አደባባይ የምትገልጽ ሴት ግን ጋለሞታ ነው የምትባለው። መዝሙሮች ህን እወድልሃለሁኝ ይህንን ሳይ ግን ማለፍ እነድሌለብኝ ነው ይህንን የምጽፈልህ። ጌታ ይርዳችሁ።
    ኦሪት ዘሌዋውያን - ምዕራፍ 19:=28 ስለ ሞተውም ሥጋችሁን አትንጩ፥ ገላችሁንም አትንቀሱት፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።
    29 ፤ ምድሪቱ ከግልሙትና ከርኵሰትም እንዳትሞላ ሴት ልጅህን ታመነዝር ዘንድ አታርክሳት።
    Leviticus 19:28 28"'Do not cut your bodies for the dead or put tattoo marks on yourselves. I am the LORD.

    • @bereketalemuofficialchanne1345
      @bereketalemuofficialchanne1345  Před 3 lety +4

      Eshi yene ehet birek beyilegn enastekakelalen 🙏🙏

    • @peace4all244
      @peace4all244 Před 3 lety

      እውነት ተናጋሪ ሴት ስለሆንኩኝ ? ይሄ እውነትን መናገር ሳይሆን ክስሽነት ነው::

    • @peace4all244
      @peace4all244 Před 3 lety

      ጻድቃን እንደ ሆኑ በራሳቸው ለሚታመኑና ሌሎቹን ሁሉ በጣም ለሚንቁ ይህን ምሳሌ ነገራቸው፥
      እንዲህ ሲል፦ ሁለት ሰዎች ሊጸልዩ ወደ መቅደስ ወጡ፥ አንዱ ፈሪሳዊ ሁለተኛውም ቀራጭ።
      ፈሪሳዊም ቆሞ በልቡ ይህን ሲጸልይ፦ እግዚአብሔር ሆይ፥ እንደ ሌላ ሰው ሁሉ፥ ቀማኞችና ዓመፀኞች አመንዝሮችም፥ ወይም እንደዚህ ቀራጭ ስላልሆንሁ አመሰግንሃለሁ፤
      በየሳምንቱ ሁለት ጊዜ እጦማለሁ፥ ከማገኘውም ሁሉ አሥራት አወጣለሁ አለ።
      ቀራጩ ግን በሩቅ ቆሞ ዓይኖቹን ወደ ሰማይ ሊያነሣ እንኳ አልወደደም፥ ነገር ግን፦ አምላክ ሆይ፥ እኔን ኃጢአተኛውን ማረኝ እያለ ደረቱን ይደቃ ነበር።
      እላችኋለሁ፥ ከዚያ ይልቅ ይህ ጻድቅ ሆኖ ወደ ቤቱ ተመለሰ፤ ራሱን ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ይዋረዳልና፥ ራሱን ግን የሚያዋርድ ከፍ ይላል።
      የሉቃስ ወንጌል 18:9--4

    • @tateffer
      @tateffer Před 3 lety +2

      @@bereketalemuofficialchanne1345 እውነትም እንደስምህ የተባረክ ነህ በረከት። የኛ ሰው ተሳስተሃል ሲባል መስማትን አይፈልግም። አንተ ግን ይህንን መቀበልህ የበለጠ የምወድህ ወንድም አርጎሃል ለኔ። አብዝተህም ተባረክ። ከዘመናዊ ዘማሪውች መዝሙሩን የምወድልህ አንተን ነው። አንዳንድ መዝሞርች እኔ ልብ ያለውን ነገር አውቀህ የምትዘምር እስኪከስለኝ ድረስ። ሌላው ቀርቶ መኪናዬ ውስጥ ያንተን መዝሙር ስለሆነ በአብዛኛው የምሰማው አካለ ስንኩል ልጄ ዶክተር ቀጠሮ በምንሄድበት ቀናት ያንተን መዝሙር እንዳአረግላት ነው ሁሌ የምትጠይቀኝ።ሁላችን ከጌታ ክብር ጎለናል በማወቅም ባለማወቅም አጥፍተናል። ማንም ንጹህ ነኝ እኔ የሚል ካለ ያ ሰው ውሸታም ነው። ለዚህ ነው ጌታ የሚያስፈልገን። ሳናቅ ለሰራነው ነገር ሁሉ ጌታ ይቅር ይለናል። ከሃጢያታችንም አጥቦ ያጸዳናል። የግሉም የረገናል። ይህኛው ክብር ከሁሉ ይበልጣል። ቤታችሁ የተባርከ ጌታ የሚከብርበት ቤት ይሁን። አሜን። በረከት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። ትዳራችሁን እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክላችሁ።

    • @tateffer
      @tateffer Před 3 lety +1

      @@peace4all244 እራሴን ከፍ በማረግ ሌላውን በመናቅ አደለም ይህንን የጻፍኩት። ሲያጫት የወጣውን ፎቶ አለም ነው ያየው። አለባበስዋ ፍጹም ስህተት ነው። ይህ መጽሃፍቅዱሳዊ ነው። ሴት ልጅ አለባበስዋ ከባልዋ ሌላ ሰውን ማሳት የለበትምና። ይህንን ብብዙ ሺዎች እየጻፉ የሚሳደቡ ኦርቶዶኮችን በጣም አይቼአለሁኝ። ይህ ለነሱ በራሱ እንቅፋት መሆን ነው። አጠገበዋ ወይም አጠገቡ ያሉ ሰዎች ይህንን መንገር የሚገባቸው የነበሩ። እኔ ከሩቅ ያለሁት መሆን አልነበረብኝም። ይህ ቃል ላንተ ወይም ላንቺ የሚሰራ እንጂ ለኔ የሚሰራ አደለም። የኔ መታወቂያዬ ሰው የሚያቀኝ በእውነት ተናጋሪነቴ ነው። ጠይቃቸው እሚያቁኝን ለዚህ። እራሴም ስሳሳት ሰው እንዲነግረኝ እምፈልግ ሰው ነኝ። እኔ ጻድቅ ነኝ ብዬ የምመጻደቅ ፈጽሞ አደለሁም። አንተ ግን የሱም ወይም የስዋም ጉደኛ አደለህም። እውነተኛ ጉዋደኛ እውነትን ይነግራልና። በረከት እናስተካክላለን ነው ብሎ መልስ የሰጠኝ። ያ ለኔ ከበቂ በላይ ነው። አስተውል ወይም አሰተውይ እግዚያብሄር ነው ያለው ታቱ ማሰራት ሰውነታችን ላይ እግዚያብሄር የሚጸየፈው ስራ ነው። በቃሉ ነው እኔ ስህተትን የተናገርኩት። በቃሉ ነው እኔ ስህተትን የተናገርኩት። ኦሪት ዘሌዋውያን - ምዕራፍ 19:=28 ስለ ሞተውም ሥጋችሁን አትንጩ፥ ገላችሁንም አትንቀሱት፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።29 ፤ ምድሪቱ ከግልሙትና ከርኵሰትም እንዳትሞላ ሴት ልጅህን ታመነዝር ዘንድ አታርክሳት። Leviticus 19:28 28"'Do not cut your bodies for the dead or put tattoo marks on yourselves. I am the LORD

  • @liyaliya1302
    @liyaliya1302 Před 2 lety +1

    ቤኪ ባረክክክ አሜንንን ለዚህክብር ሚያበቃ እየሱስ ነው እልእልእልእልእልእልልእ ክብር ለሱ

  • @godisgood7319
    @godisgood7319 Před 3 lety +3

    I don't kno why gin i cry alot when i see someone praise God God bless u more

  • @senaitbahta2938
    @senaitbahta2938 Před 3 lety +1

    Geta yesus zemenachu tdarachu ybarek

  • @eldaeldanatube1595
    @eldaeldanatube1595 Před 3 lety +2

    keberi hulu lerdachu lezi labekachu legeta yehuni😘😍😘lemilemuligh

  • @user-ue5qf7yj1k
    @user-ue5qf7yj1k Před 3 lety +8

    ውዶቼ ታበራኩልኝ የትደራቹ መሰራት ክርስቶስ ይሁን💝💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @gelilag1787
    @gelilag1787 Před 3 lety +1

    Congratulations!!!Amen!! Geta melkam new!!

  • @adanechmola4606
    @adanechmola4606 Před rokem +1

    አሜን አሜን ይታይ ባደባባይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ ስሙይክበር እንኳ ን ደስአላችሁ ተባረኩልኝ

  • @balyneshgaleto3493
    @balyneshgaleto3493 Před 3 lety +1

    Ameeeeeeen ameeeeeeen tabarakuu melkam gebich yihunlachu! kibir lageta yihun

  • @fenifike500
    @fenifike500 Před 3 lety +1

    Geta yibarkachu betam des yilal ye abrahamna ye sara yihunilachu nef amet nurulin

  • @hosie.l7170
    @hosie.l7170 Před 3 lety +1

    Esey smu ybarek ellllll ekon aderesachum tdarachu ybarek

  • @mekdesgetachewbelay7886
    @mekdesgetachewbelay7886 Před 3 lety +4

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ! ተባረኩ በብዙ!

  • @genetteklehaimanot544
    @genetteklehaimanot544 Před 3 lety +1

    Eseyyyyyyyyyy melkam Tdar yhunlachu.Tebareku

  • @fekadutsiyon1145
    @fekadutsiyon1145 Před 3 lety +1

    Wow❤❤❤beka tameralacew geta eyesus yebarekacew!!!!!...geta hoy lenem yemeyazemeleh bal seteg ❤🙏🙏🙏

  • @SharkyzzRBLX
    @SharkyzzRBLX Před 3 lety +2

    እሰይ እልልልልልልልልል ዘመናችሁ ይለምልም ❤️❤️❤️🌹🌹🌹❤️❤️🌹🌹🌹

  • @birhnshtesfay2446
    @birhnshtesfay2446 Před 3 lety +2

    ዋዉ እግዚአብሔር አምላከ ትደረቹን ይባረክ 😘😍💖🙌🎤🎷

  • @bekisha5
    @bekisha5 Před 3 lety +1

    Bekisha ena lili ds telalachu geta tedarachun ,zmenachun yebarkew🥰🥰🥰

  • @samuelmulugeta2965
    @samuelmulugeta2965 Před 3 lety +2

    የዛሬ አመት የዛሬ አመት...... mn yehunelhe

  • @beteeoka7905
    @beteeoka7905 Před 2 lety

    Amen be blessed congregation

  • @sangrokgallery
    @sangrokgallery Před 3 lety +15

    እንኳን ደስ አላችሁ ።በልጅቷ ድምጽ ግን ሳቄን መቆጣጠር አልቻልኩም።

    • @bethelhembersisa5188
      @bethelhembersisa5188 Před 3 lety +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @bereketalemuofficialchanne1345
      @bereketalemuofficialchanne1345  Před 3 lety +1

      😂😂😂 endait

    • @newlegend5929
      @newlegend5929 Před 3 lety +1

      🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

    • @lizalilosweet6476
      @lizalilosweet6476 Před 3 lety +1

      እኔ እራሱ በጣም ነው የሳኩት በልጅቱዋ ድምፅ

    • @user-wk3ri5wx7h
      @user-wk3ri5wx7h Před 3 lety +1

      @@bereketalemuofficialchanne1345 እግዚአብሔር የሰጣት ፀጋ ነው በችሎታ አይደለም ዘመናችሁ ይባረክ በጣም ድንቅ መዝሙር ነው እኔ ራሱ ከ 20 በላይ ሰምቸዋለው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @besaalamayo2847
    @besaalamayo2847 Před 3 lety +1

    Tebareku melkam tidar zemena yihun 😍😍👍👍👍🙌🙌😍😍😍

  • @tsionmarkos8860
    @tsionmarkos8860 Před 3 lety +1

    Tebareku liliyeeee umaaa inkuwani desi alachu melkma tidari ....

  • @jesusislord4582
    @jesusislord4582 Před 3 lety +1

    Oh oh Esssssyi Haaaaa Leeeeeee Luuuuuu yaaaaa E//R Abate yittayi Badababayi 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanagetenetprob9275
    @hanagetenetprob9275 Před 3 lety +2

    tebarekuuu👏👏👏👌👌

  • @geremchewelda4281
    @geremchewelda4281 Před 3 lety +1

    በጌ በእየሱስ ስም ትዳራቹ ይባረክ

  • @konjubalu7886
    @konjubalu7886 Před 3 lety +1

    Amennn amenn ameenn amee eleleeeeeeelee

  • @amaal1
    @amaal1 Před 3 lety +1

    Beautiful wedding 🙏🏾♥️🤩🤩🤩

  • @NetsanetWondossen
    @NetsanetWondossen Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @megaflixna8838
    @megaflixna8838 Před 2 lety +1

    Wooooow amazing wedding geta ybarkachu kibr le Jesus zemenachu ybarek Glory be to God

  • @lidiyaayalew4689
    @lidiyaayalew4689 Před 3 lety +3

    God bless u guys all

  • @Christianlijoch
    @Christianlijoch Před 3 lety +3

    ቤኪ እና ሊሊ ጌታ ለሌሎች ምሳሌ የሆነ ትዳር ያድርግላችሁ።ታምራላችሁ በጣም

  • @ribkakassa3399
    @ribkakassa3399 Před 3 lety +1

    Kewti new betam tamralachu bekiyye

  • @cphonetastic5572
    @cphonetastic5572 Před 3 lety

    ezbher abbate yitayii be adabayeee eleeeeleeeyeeeeee esyiiiii yesus ante dinqa amalki neh ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌

  • @gadiyegetalij2356
    @gadiyegetalij2356 Před 3 lety +11

    እግዚአብሔር አባቴ ይታይ በአደባባይ ሚስኪኑን የአከባር እሱ አይደል ወይ አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @lilyyegeta2422
    @lilyyegeta2422 Před 3 lety

    enkwan des alachewo melkam yetdar zemn Geta ybarkachewo

  • @hagerekedir3912
    @hagerekedir3912 Před 2 lety +1

    amen amen

  • @hiwotsoboka2070
    @hiwotsoboka2070 Před 26 dny

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉congratulations beki bro

  • @jesusismyfather9752
    @jesusismyfather9752 Před 3 lety

    Tebareku betam dess yilal bekiye ahun demo yenafekegn ye efirem and tedi zendiro 2013 yenate new tebarekilign I love you so much 🙏🙏❤❤❤❤

  • @obsehika5518
    @obsehika5518 Před 3 lety +1

    Beki enkuan des yaleh fetari ayleyachu

  • @user-dz1ym2ks3j
    @user-dz1ym2ks3j Před 3 lety +7

    እሳይ ምቀኛ የፈለግበት መድፋት ይችላል ተባርኩልኝ ❤️❤️❤️❤️💪💪💪

    • @kabodtv-pastorhiwotfekede8916
      @kabodtv-pastorhiwotfekede8916 Před 3 lety +4

      ከአንድ ክርስትያን እንደዚህ አይነት ኮመንት አይጠበቅም ምን አይነት ዘመን ነው??

    • @bereketalemuofficialchanne1345
      @bereketalemuofficialchanne1345  Před 3 lety +1

      Amen Nani birek beyilegn anchim 🙏

    • @user-dz1ym2ks3j
      @user-dz1ym2ks3j Před 3 lety +1

      @@kabodtv-pastorhiwotfekede8916 🤣🤣አዎ ምቀኛ የፈለገበት መርጦ መደፋት ይቺላል እናም ቤኪ እና ሊሊዬ ዘመናችሁ ህይውታችሁ ትዳራችሁ ይባረክ🙅‍♀️🙅‍♀️

  • @martazeleke2041
    @martazeleke2041 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ዘመናቹይባርክ

  • @daguyegetalij5367
    @daguyegetalij5367 Před 3 lety +2

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ተበረክሁ💓

  • @Godisgood-fv6fg
    @Godisgood-fv6fg Před 3 lety +2

    Bekia & Lilya Zemenchu yelemlm nice couple 😍🙏

  • @user-kv6pb4xc4h
    @user-kv6pb4xc4h Před 3 lety

    እስይ ጌታ እየሱስ ይባረክ::እንኩዋን ጌታ እረዳችሁ እሁንም ዘመናችሁ እገልግሎታችሁ ይባረክ::እግዝያብሄር በነገር ሁሉ መከናወን ይስጣችሁ::ሁሌም በጌታ ደስ ይበላችሁ::ጌታ ለሚታመኑበት ታማኝ ነው:🙌🙌🙌🙏🏾🙏🏾

  • @jesusislord4582
    @jesusislord4582 Před 3 lety +1

    Beki @, Lil Siwodachuuuuu Lezelalem Tebarekuuuuu Melllikam Gabicha yihunilachu ❤❤❤😘😘😘😘

  • @user-tx1of2pk8p
    @user-tx1of2pk8p Před 3 lety +3

    እንኳን ለዝህ ቀን ጌታ አበቃቹ መልካም ጋብቻ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራቹ 😍😍💐💐💐
    Esy Ellllllllll Congra Beki

  • @libenshgirmah5430
    @libenshgirmah5430 Před 2 lety +1

    Malakimi tidare yunilachuuuu 💑💗💗💗💗

  • @yewengelfregudisa1043
    @yewengelfregudisa1043 Před 3 lety +1

    egziabher ybarcachu

  • @martazeleke2041
    @martazeleke2041 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜንን

  • @jiraawaqayoo9493
    @jiraawaqayoo9493 Před 3 lety

    WOWWow
    Ameen tebarakuu
    Geta zemanchu yii berkii

  • @EthioWomenshealthnetwork2022

    Essay tebarekulegn elelelele... Beautiful couple ❤❤❤

  • @tsiyutame9136
    @tsiyutame9136 Před 3 lety +1

    ,
    ዋው ተባሬኩ

  • @munakasa7122
    @munakasa7122 Před 3 lety

    Are ebakacu lebesacu egezaberne yasaye are ebakaacu uuuuuuuuuuuu

  • @mercypawlos4632
    @mercypawlos4632 Před 3 lety +2

    God bless you! Egziabhern eyakebrachu zemnachu yelek 😍😍

  • @bezitesfa3553
    @bezitesfa3553 Před 3 lety +6

    አቦ እንዴት አባታችሁ እኮ እንደምታምሩ። ጌታ ይባረክ እልልልልልልልልልልልልል

  • @amanuelhailu2847
    @amanuelhailu2847 Před 3 lety +1

    እልልል ጌታ ይባረክ

  • @user-rx3xx6di8i
    @user-rx3xx6di8i Před rokem

    ተባረኩ❤❤😀😀😀

  • @Muna-bn7rx
    @Muna-bn7rx Před rokem

    አሜን

  • @hulubegetaabinet
    @hulubegetaabinet Před 3 lety +3

    bekisha & lili u both r blessed

  • @cphonetastic5572
    @cphonetastic5572 Před 3 lety +4

    bekiyeeeeeeeee esyiiiii haluyaaaa yaderginy ya kabreliny lezi dinqa ken yadrginy aleny aleny misgan aleeeen elellllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistworku7815
    @kidistworku7815 Před 3 lety +1

    God bless you . God bless your marriage

  • @iyasoabram2401
    @iyasoabram2401 Před 3 lety

    Wowo wowo baxam yamirali

  • @hindekkooketii2966
    @hindekkooketii2966 Před 3 lety +3

    God bless your rest of life!

  • @SameeraSameera-iv1xn
    @SameeraSameera-iv1xn Před 3 lety +1

    አሜን ዋው ተባረከልንውድድድድ

  • @sabads4636
    @sabads4636 Před 3 lety +2

    saregiki nabare bc it seem reil?

  • @misskren6720
    @misskren6720 Před 3 lety

    በጣም ታስቀናላቹ በእውነት ደስታቹ ደስታዬ ነው ተባርኩ ትዳራቹ የአብርሀም የሳራ ይሁን

  • @divineshowwithpastorsofani5691

    እናንተ የምድር በረከት ናችሁ ቤተሰቦቼ

  • @ephyman78
    @ephyman78 Před 3 lety +5

    በኪዬ እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክ ተባረኩ

  • @emebatbelaynh9668
    @emebatbelaynh9668 Před 3 lety

    አሜን ያከበራቹሁት ጌታ በዘመናቹሁ ሁሉ ያክብራቹሁ የተባረከ ይሁንላአቹሁ

  • @ShalomTubeEthiopia
    @ShalomTubeEthiopia Před 3 lety +1

    Tebareku

  • @fraolhaile4608
    @fraolhaile4608 Před 3 lety +2

    God bless your marriage

  • @aronkebede1731
    @aronkebede1731 Před 3 lety +4

    አባቴ ትለያለህ እኮ። ተባረኩ..

  • @ruhamayigezu6253
    @ruhamayigezu6253 Před 3 lety +1

    It's so Lovely 😍😍 the bride and groom perfect 👌

  • @cphonetastic5572
    @cphonetastic5572 Před 3 lety

    des des alenyyy be geta korahu eleleeeeeeeeeeeeeea🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zo6ie3qj7g
    @user-zo6ie3qj7g Před rokem

    ❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🎤👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ተባረኩ በኢየሱስ ም

  • @sintayehu3294
    @sintayehu3294 Před 3 lety +1

    bereket Tebareku 👏👏👏👏👏

  • @user-gp6lw6ot5o
    @user-gp6lw6ot5o Před 11 měsíci

    አሜንንንንን
    አሜንንንን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💞💞💞💞🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️wow haleluyaaa አአአልልልልልልልል

  • @metiiiwallaga3427
    @metiiiwallaga3427 Před 3 lety

    Melkam Gabicha
    Tebarkuuu😍🙏🙏🙏

  • @maryhaile7317
    @maryhaile7317 Před 3 lety +1

    God bless

  • @zebibbiruk7416
    @zebibbiruk7416 Před 3 lety

    Amen tebarek bekiye am so Happy for you guys tidarachu yilemilim

  • @bsjsjxdbdjds8081
    @bsjsjxdbdjds8081 Před 3 lety +2

    Wow wow wow Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tabareku ukani dasalachu 🎻🎻🎻🎻🎻🎻👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💜💜💜💜📖📖📖📖📖📖❤❤❤❤😘

  • @tigistmekuriya5277
    @tigistmekuriya5277 Před 3 lety +2

    ቤኪዬ ቆንጆ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ ተባረኩ🌹🌹💕😍😍

  • @netsanetyohanis5783
    @netsanetyohanis5783 Před 3 lety

    Elelelelelelele
    Elelelelelelele