ምን አለ! የዘማሪ ይትባረክ እና ሜርሲ የሰርግ የአምልኮ ቪዲዮ ተለቀቀ Wedding Live Worship song

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • ጤና ይስጥልኝ! ዘማሪ ይትባረክ አለሙ ነኝ፤ በዚህ የዩትዩብ ገጽ ልዩ ልዩ መዝሙሮችን ወደ እናንተ አደርሳለው፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑም እጋብዛችኋለው፡፡www.youtube.co....

Komentáře • 88

  • @temhabesha5793
    @temhabesha5793 Před 2 lety +16

    Wdoche 🥰🥰🥰🥰🥰
    ከሜርሲ ጋር ያልከው ደግሞ ተመችቶኛል 😄😄

  • @user-th8gl7kw8q
    @user-th8gl7kw8q Před 2 lety +12

    ዘመናቹ በጌታ ቤት ይለቅ ውለዱ ፍሬአቹ ለበረከት ይሁን

  • @betykifle7512
    @betykifle7512 Před 2 lety +7

    ቆንጅዬው ሰታምሩ ጌታ ክብሩን ይውሰድ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před 2 lety +10

    ክብር ለእርሱ ይሁን ተባረኩ ደስ ስትሉ

  • @kidistmngstu8540
    @kidistmngstu8540 Před 2 lety +22

    ለጌታ ያለህን ፍቅር ወድልካለው ተባረኩ እኳን ደስ አላቹ

  • @user-in7wc3fi4l
    @user-in7wc3fi4l Před 2 lety +5

    ዘመናቹሁ ይባረክ በጣም ነው የምታምሩት

  • @kiyakiya7320
    @kiyakiya7320 Před 2 lety +7

    ውቦቹ እንኳን ለዚህ የተመረጠ ቀን አደረሣችሁ ሁሉ በሱ ሰለተቺለ ጌታ ስሙ ይባረክ እጅግበጠም ደስ ብሎኛል ውለዱ ክበድ ዘመናችሁ ሁሉ ብሩክ ይሁን እልውናው በየትኛውም ሰከንድ ፈፆሞ አይለያችሁ ተባርካችኧል

  • @wondimumaskalo5974
    @wondimumaskalo5974 Před 2 lety +3

    Woooow congratulations 🎊 from South 🌍 africa

  • @tameratmitiku9732
    @tameratmitiku9732 Před 2 lety +3

    ተባረክ የተባረክ ነክ ተባረኩ የአብርሃም የሳራ ያርግላቹ

  • @zelalemtsegayeoffical
    @zelalemtsegayeoffical Před 2 lety +6

    It was great wedding ....by presence of God....God bless you and your marriage

  • @sisayhailu1877
    @sisayhailu1877 Před 2 lety +3

    Congratulations yitbe & mercy 🎉

  • @user-dg3zo3jf1m
    @user-dg3zo3jf1m Před 2 lety +5

    ትዳራችሁን የጌታ መታያ ይሁንላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senitubesubscribed
    @senitubesubscribed Před 2 lety +5

    ለምልሙ ለዘላም ተባረኩ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @MuleColor-wd3th
    @MuleColor-wd3th Před rokem +1

    ይትቤ ጌታ ዘመናቹን ይባርክ ፍፃሜያቹን ያማረ ይሁን

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz Před 2 lety +10

    ለምልሙ ለዘላለም🙏😇🙏💋💕💕💕💑👩‍👩‍👧👩‍👩‍👧‍👦💗💗❤👑👑💍💎💎

  • @betyacc8093
    @betyacc8093 Před 2 lety +3

    ደስ ስላላቹ ደስ ብሎኛል

  • @user-tb5mq8kb4j
    @user-tb5mq8kb4j Před rokem +1

    ዎው ይትቤ እንኳን ደስ አለክ በጣም እወድቹሀለው❤❤❤❤

  • @shiatfitamo791
    @shiatfitamo791 Před rokem +2

    .አሜን አሜን ተባረክ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💕💕💕💕💕😍😍😍😍👍👍👍

  • @fabenasfaw2890
    @fabenasfaw2890 Před 2 lety +3

    May God bless ur relationship 🙏🏿love u guys best couple 💑❤🥰

  • @YordanosKefyalew
    @YordanosKefyalew Před 2 lety +2

    ዋው ይትቤ መልካም ጋቤቻ👫

  • @BornLiveDie4Christ
    @BornLiveDie4Christ Před rokem +1

    All the glory be to the Lamb of God. Amen.

  • @sabrinahagos4363
    @sabrinahagos4363 Před 2 lety +1

    Egzabher tidarachw ytebk God bless you.

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před rokem

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ተ

  • @tsegenesh44
    @tsegenesh44 Před rokem

    Sitamiru zamanachu yebarake

  • @filmonmehari8053
    @filmonmehari8053 Před rokem +2

    ተባረኩ ❤️❤️❤️

  • @user-gd7pg1zt7d
    @user-gd7pg1zt7d Před 10 měsíci

    Betam newu yemtamirut

  • @user-ko4qj5zr6j
    @user-ko4qj5zr6j Před 11 měsíci

    Amen tebareku

  • @user-vj1se8zl6g
    @user-vj1se8zl6g Před 9 měsíci

    በርታ #ይትቤ_ጌታ_ይረዳሃል_2016_ዓልበምህን_እጠብቃለሁ ።❤❤❤ ብር የለኝም_በፀሎቴ_ጊዜ አስብሃለሁ ።

  • @tgjesustg2611
    @tgjesustg2611 Před 2 lety +1

    Woooooowwwww Zemanechu yiberak

  • @rokofficialchannel
    @rokofficialchannel Před 2 lety +1

    Wow desyilal, geta yibarkachu

  • @SadaSafe
    @SadaSafe Před 2 měsíci

    Hi Selam new my Brother, so I was wondering your idea

  • @josseyofficial
    @josseyofficial Před 2 lety +3

    ❤❤❤❤🔥🔥🔥

  • @beki6160
    @beki6160 Před rokem

    Wwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwoooooooooooo
    ytabarakiye duromi ytabaraki neki
    awnimi geta yibarikachu tabaraku malikami tidari yhunilachu siwodachi

  • @user-rt3sj6ww6h
    @user-rt3sj6ww6h Před 10 měsíci

    bexam tbareku

  • @user-zc6wr3xh9y
    @user-zc6wr3xh9y Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤waw so amezing❤❤❤

  • @matiwoskassahun9896
    @matiwoskassahun9896 Před rokem

    Yitbiye enkuwan geeta lazi kibir abekah, betam new yemiwedih demo

  • @asratermiyas-zt7uz
    @asratermiyas-zt7uz Před rokem

    Yitibe eniwodihalen tebarekilin!!!!!!

  • @TarikuGenet
    @TarikuGenet Před 8 měsíci

    ንጉስ ለወደደው እንዲ ይሆንለታል ተባአኩ ሙሽሮች

  • @samitube92
    @samitube92 Před 2 lety +2

    Blesss

  • @user-hp3vz2fc7e
    @user-hp3vz2fc7e Před 9 měsíci

    Liyu nachi❤❤❤❤❤❤

  • @mimitube1977
    @mimitube1977 Před 2 lety +2

    ❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 Před 2 lety

    Ameeeen
    Ameeen
    Tabarakuu Geta Zamnachuni Yebarkachuu

  • @chialidagafa9414
    @chialidagafa9414 Před 2 lety

    Woww tebaraku yesus yibarkachu siwadachu l love you so much ❤❤💑

  • @betyacc8093
    @betyacc8093 Před 2 lety +1

    ተባረኩ

  • @27lillymay
    @27lillymay Před 2 lety +1

    Blessings!

  • @user-vy4so5io3l
    @user-vy4so5io3l Před rokem

    muse gari yehonewu kenate garm yehuni tebarekkkkkkku

  • @user-rk7id7my8u
    @user-rk7id7my8u Před rokem

    Tebareku wudoch ❤❤❤❤❤

  • @Uae-ec7uw
    @Uae-ec7uw Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @rosesalouse4277
    @rosesalouse4277 Před 2 lety

    amenn amenn wow😍😍😍😍

  • @ttyy5840
    @ttyy5840 Před rokem

    Wow 👏 wow wow wow ♥

  • @kenboniniguse1651
    @kenboniniguse1651 Před 2 lety

    Egzabher amlak ybarkachu

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልል እግዚያብሔር ይመስገን

  • @fetlealem3902
    @fetlealem3902 Před 9 měsíci

    የተቀደሰ የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ።

  • @ሚጣ
    @ሚጣ Před 2 lety +2

    ለኔምእችቀነነፍቅችኛተበርኩ

  • @merondejene1579
    @merondejene1579 Před 9 měsíci

    ይትቤ እኔ ሳየው 38ሺ ገብቶል አንተ ትሆናለህ ብዬ ሰብስክራብ አድርጌለው ለምምልም እኔ ለመጀመርያ ግዜነውያየሁ እናም መንፈሴ ኮምፈርም አድርጎሀል በርታ ወድሜ ሩጥ አትያዝ

  • @user-sp6mo2ve9e
    @user-sp6mo2ve9e Před rokem

    Tebarku❤❤❤❤

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 Před 2 lety +1

    Wawwwwww

  • @ayantuephrem6836
    @ayantuephrem6836 Před 2 lety

    Tebarekuln

  • @calebkassahun6936
    @calebkassahun6936 Před 2 lety

    You are blessed

  • @miresatesfaye
    @miresatesfaye Před 11 měsíci

    Amazing

  • @user-vk1ht4ob3d
    @user-vk1ht4ob3d Před 10 měsíci

    Des yilal

  • @hanankeder4586
    @hanankeder4586 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @mohcmediakamashiethiopia5674

    Tebareku

  • @eliyezawaeliyezawa2667
    @eliyezawaeliyezawa2667 Před rokem +2

    ውዶች ንገሱ
    ❤💚❤

  • @yeshigetachewsimgine3506

    Tabarike

  • @busisiwedlamini5358
    @busisiwedlamini5358 Před 2 lety

    Ameen

  • @bina9408
    @bina9408 Před 2 lety +1

    congratulations

    • @mamealseef430
      @mamealseef430 Před 2 lety +1

      Congratulations 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲♥️

  • @IsraelEyasuErgado-hz9ry
    @IsraelEyasuErgado-hz9ry Před 4 měsíci

    Wuboch!!

  • @dawit8875
    @dawit8875 Před 2 lety +1

    🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @user-eh6wy6sw5g
    @user-eh6wy6sw5g Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sahihchristian5799
    @sahihchristian5799 Před 2 lety

    Respect

  • @abishalom8340
    @abishalom8340 Před 2 lety

    beserg eletm tizmirlachu silmwodachu

  • @berhanuadula885
    @berhanuadula885 Před 2 lety

    besemayawi sifra ke mesiye ga?

  • @user-vx5eu6gn1i
    @user-vx5eu6gn1i Před 10 měsíci

    እብዶች

  • @dinkehasefadobamo1462
    @dinkehasefadobamo1462 Před 2 lety

    Unkan geta radak

  • @masarettealmeyo2625
    @masarettealmeyo2625 Před rokem

    🙏🙏👏👏👏👏👍❤️💓😘😘

  • @bemnetkirubel7719
    @bemnetkirubel7719 Před rokem +1

    Wqw

  • @beyeneyohannes1557
    @beyeneyohannes1557 Před 2 lety

    🙌🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @shewakorsa8215
    @shewakorsa8215 Před rokem +1

    a

  • @mitikubogale
    @mitikubogale Před rokem +1

    Hi

  • @getudubale8164
    @getudubale8164 Před 2 lety

    ገናከዝህ በላይ በሰማያት ከመላክቶች ጋር ትዘመራለህ

  • @SegniTedese
    @SegniTedese Před rokem

    yemral yitbarek Alemu melkam ga bicha

  • @merkeb_3
    @merkeb_3 Před 2 lety

    ❤❤❤❤❤