ፋኖ ለናቱ - Nuradis Seid (ኑርአዲስ ሰይድ)-ዮኒ ጎንደርኛ-ሙሉጌታ አለሙ እና ሙሉጌታ ረዳ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • copyright2022(‪@nurejarigama‬)

Komentáře • 494

  • @sheshe4202
    @sheshe4202 Před 2 lety +47

    ጎጃም
    ጓንደር
    ወሎ
    ሸዋ
    አንድ አማራ 💚💛❤️
    ኑሬ ያገሬ ልጅ በርታልን በጣም ሀሪፍ ስራ ነው 💞💞💞

  • @user-wv6bg7pz8u
    @user-wv6bg7pz8u Před 2 lety +64

    አማራነት ደም ነው❤️🇨🇬
    ወሎ💚💛❤️
    ሸዋ💚💛❤️
    ጎንደር 💚💛❤️
    ጎጃም💚💛❤️
    አንድ አማራ🇨🇬
    ፋኖ🐅ፋኖ🐅ፋኖ🐅
    አማራ 🇨🇬አማራ🇨🇬
    በርቱ ደሞቼ።

  • @Amen_tube
    @Amen_tube Před 2 lety +52

    ወቅቱን የጠበቀ ምርጥ ስራ ነው ምርጦቸ

    • @user-kh7eq1tz4k
      @user-kh7eq1tz4k Před 2 lety +4

      አተም በርታ ያሜን አባት የኔጀግኖቸ

    • @user-jm4ir3cc8s
      @user-jm4ir3cc8s Před 2 lety +5

      አተም ጀግና ወድማችነሕ ያሜን ሸጋባት አብሽሩ ሁሉም ያልፋን

    • @magdapetroy572
      @magdapetroy572 Před 2 lety

      🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤❤❤❤❤❤❤

    • @alamalsuwaidi5791
      @alamalsuwaidi5791 Před rokem

      @@user-kh7eq1tz4k 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw Před 2 lety +16

    ኖራዲሰ ገራሚ ሰራ ነው በርቱ ፋኖ አማራራራራራራ ኢትዮጵያ

  • @haymi410
    @haymi410 Před 2 lety +34

    ኑሬዋ ፋኖ ወንድሞቻችን ከፈጣሪ ቀጥሎ ተስፋችን ኩራታችን ናቹህ ፋኖነት ይለምልም ፈጣሪ ይጠብቃቹህ የአሳምነው ዘሮች 💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤

    • @haytahayta1291
      @haytahayta1291 Před rokem

      አማራንአጠፍለሁያለአይኑቀርቶዲራሹይጠፍል።

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Před 2 lety +12

    አማራነት ክብር ነው አማራነት ማንንት ነው አማራነት የጅግና መፍለቀያ ነው አማራነት ለኢትዮጵያ ሞች ነው አማራነት ኩራት ነው አማራየ ከወያኔ ከአብይ እባብች ይጠብቃችሁ አማራነቴ ኩራቴ ነው አማራዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ💚💛❤ኢትዮጵያ ለዘላልም ትኑር

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 Před 2 lety +13

    የኔ ዉዱ ሰማይቱ በፈረሱ ይዋጋላችሁ ቅዱስ ምካኤል በክንፉ ይጠብቃችሁ ቅዱስ ገብርኤል ደስታን ያብስርላችሁ እንኳን ጥይት እንቅፍት አይምታችሁ እሾህ አይዉጋችሁ ድል ለፍኖ ሰላም ለአማራ ህዝብ ሞት ለፍኖ ጠላቶች ለሆዳም አማራዎች ድል ለፍኖዎች

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před 2 lety +11

    አይዞን ድሉ የአማራ የፋኖወች ነው 💚💛💖 💚💛💖 💚💛💖 💚💛💖 💚💛💖 💚💛💖💪💪💪💪💪

  • @as4829
    @as4829 Před 2 lety +9

    ኑርየ የራያዉ አበሳ💚💛❤️🥰🥰✊💪

  • @kedirraya2949
    @kedirraya2949 Před 2 lety +13

    በጣም ደስ ይላል ጀግኖች ናችሁ በርቱልን ብዙ አጠብቃለን ከናንተ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ashokkumar-mf2tf
    @ashokkumar-mf2tf Před 2 lety +1

    ድል ለፋኖ የወለጋ ህዝብ የወሎ ህዝብ ነው የበለጠው ያማል ቅኔው እየሞትንም እንበዛለን አማራዬ ደሜ ሠላም ለሀገሬ

  • @user-yk9ez9uj6y
    @user-yk9ez9uj6y Před 2 lety +13

    በጣም ታምራላችሁ እግዚያብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏 ፋኖ ለናቱ ዉድድድድድድድድ 💚💛❤💞

    • @aregaarega5666
      @aregaarega5666 Před 2 lety

      አወ ይህ ለአማራ ህዝብ ዋና መልክት ነው ምክንያቱም ማንኛውም ለፋኖ መስዋዕት መከፍል አለበት

  • @habesha2965
    @habesha2965 Před 2 lety +8

    የዞብልን ጀግንነት የማይረሳ የትውስታ ታሪክ ነው💪💪💪💪💪💪 ልዩ ስራ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏በጀግናው ፋኖ ስም።

  • @Mek995
    @Mek995 Před 2 lety +18

    የኛዎቹ ፋኖ ሁሌም ወደፊት🇪🇹🇪🇹

  • @zahara4809
    @zahara4809 Před 2 lety +10

    ኑሬዋ የራያው መብረቅ ጀግኖች ኑሩልን😍😘❤❤❤

  • @user-pq9hu8mu7z
    @user-pq9hu8mu7z Před 2 lety +8

    ውድያማራ ልጃቺ በርቱ. እናቸንፋለን. ሀቅን. ስለያዝን. አላህ. እኝ. ጋር ነው

  • @Kidist392
    @Kidist392 Před 2 lety +28

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ✊✊ ኑሬ የቤተ አማራው ፈርጥ ኑርልን❤

  • @kirostsegay-kiya5431
    @kirostsegay-kiya5431 Před 2 lety +8

    ናፍቀሀን ነበር ኑሬዋ፡ አንጀቴን አራስከዉ እምወድህዋ፡፡ ለራያ የሚሰጠዉ የተሳሳተ ግንዛቤ ቀጣይ መሰራት ያለበት ነዉ፡፡

  • @kerya5102
    @kerya5102 Před 2 lety +19

    ደሞቼ ከናተ በመፈጠሬ በጣም ደስተኛ ነኝ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪ኑሬ ድምፅክ እኮ ይለያል ኡፍፍፍ🇪🇹🇪🇹

  • @tomasbiyadgling5024
    @tomasbiyadgling5024 Před 2 lety +5

    ያበደ ስራነው ኑር❤❤❤❤❤❤

  • @yeshiworktube3267
    @yeshiworktube3267 Před 2 lety +15

    የኛፋኖች ያምራል በርቱ ይበልጥ ደስያለኝ ተኩለሽን ስላጠቃለላችሃትነው።💪😍

  • @lubetuber
    @lubetuber Před 2 lety +3

    ፋኖዬዬዬዬዬዬ 💪💪💪💪💪💪💪 እውነትም የነፃነት ተጋዮች የአማራይቱ ልጅ አላህ የጠበቃችሁ አንድ አማራ ጎጃም ጎንደር ወሎ ሸዋ ጠላቶቻችን እርርርርርርር በሉ አይሰካላችሁምምምምምም

  • @SaraMakdes
    @SaraMakdes Před měsícem +1

    ድሉ የፋኖነው❤❤❤❤❤

  • @user-cc7kc8zp6j
    @user-cc7kc8zp6j Před 2 lety +8

    ኑሬዋ አላህ ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj Před rokem +4

    ፋኖ ደመላሽ እኔ መጣው ፋኖ ዘመነ ነኝ ያውም አማራ አይዞን ደሞቸ እናሸንፋለን

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 Před 2 lety +3

    የአማራዬ ፋኖ አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን 👌👌😍😍✊✊👍👍አማራዬ አይዞን ዲል ክብር ነፃነት ለኛ ለአማራዬ ፋኖ ህዝብ ነው 😍😍😍😭😭😭😭

    • @setaseta3784
      @setaseta3784 Před 2 lety

      አማራአሑንምንቃእዳትበላ💚💛❤💪

  • @user-cc9oy9nr7m
    @user-cc9oy9nr7m Před 4 měsíci

    ክብር ለአማራ ፋኖ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅልኝ ያረብ 💚💛❤️ያአማራ ቁርጥ ልጁቺ ትለያለቺሁ እኮ 😥😥

  • @user-pw8hy6mf3c
    @user-pw8hy6mf3c Před 11 měsíci +2

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ በርቱልን ወንድሞቻችን 💚💛❤️💪💪💪

  • @agareth1659
    @agareth1659 Před 2 lety +9

    አማራየ ፍኖወች ደሞቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ💚💛❤👌👌👌

  • @nebeethd9251
    @nebeethd9251 Před 2 lety +6

    በጣም ያምራል፤ ራያዎች ሁሉም ነገር ያምርባችኋል፡፡
    #አንድ_ፋኖ #አንድ_አማራ #ክተት

  • @mekedsayel6547
    @mekedsayel6547 Před 2 lety +5

    አማራነት ለዘላለም ይለምልም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayderyemir1719
    @hayderyemir1719 Před 2 lety +4

    ጊዜውን ይጠበቀ ምርጥ ዘፍን ሙሌ ለምን አዩብን አላነሳህም

  • @emebetlegesse7577
    @emebetlegesse7577 Před 2 lety +5

    ዛሬም ነገም ፋኖ ፋኖ አይዞን ምርጥ ያሐገሬ ልጆች ይመቻችሁ

  • @hasina9480
    @hasina9480 Před 2 lety +5

    የኔ ጀግና ሁላ ወንድሞቸ በርቱልኝ💪💪💪💪ኑሬየ ወንድሜ💖💖💪💪💪💪

  • @VdGdg-sf9dk
    @VdGdg-sf9dk Před 7 měsíci

    ኑሬ በተለይ የምወድህ ሁሉም ፋኖ ደሜዋ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopia8592
    @ethiopia8592 Před 2 lety +5

    ምርጥ ሥራ ነው በርቱልን 💚💛❤🥰

  • @entu750
    @entu750 Před 2 lety +6

    አማራዬ አማራዬ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወርቆቸ💚❤💛🇪🇹

  • @tamaretmo1398
    @tamaretmo1398 Před 2 lety +4

    አይዞአችሁ ወገኖቼ እግዚሀብሄር ከእናተጋ ይሁን ጀግናው ፋኖ በርቱ ጠላታችን ያጥፋልን መድሀኒአለም ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን

  • @erikenmedia
    @erikenmedia Před 2 lety +7

    ,,,,,,#መታማት_ጀመረ,,,,
    ከኋላ ነዉ ሲሉት #ፈጥኖ እየበረረ
    ለእናት ሀገር ክብር #ህይወት በገበረ
    ስንት ክፉ ሞልቶ #ሀገር ያሳፈረ
    ከጠላት ተናንቆ #ምሽግ በሰበረ
    ምነዉ #በአደባባይ መታማት ጀመረ..??
    #በገብርዬ ደሴ

  • @user-lc8xf9wj4k
    @user-lc8xf9wj4k Před 2 lety +6

    ኑሬዋ❤😍😍😍😍ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራዬዬዬዬዬዬ💚💛❤✊✊✊✊

  • @hinduhabeshawit4231
    @hinduhabeshawit4231 Před 2 lety +45

    ፋኖ ሲባል እምባየ ነው ሚቀድመው😭 ፋኖ እየከፈለ ያለው ዋጋ በቃል የሚገለፅ አይደለም😥 በ4ቱም አቅጣጫ ያላቹ ፋኖወቻችን ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁናቹ ከቁጥር አትጉደሉብን እንዲ ሆናቹ አትቀሩም ድል አለ ያኔ ህዝባችሁ ይክሳችኋል አማራ ያሸንፋል።💚💛❤💪

    • @Salama-vs3wv
      @Salama-vs3wv Před 2 lety +2

      ዋዉ ጀግኖች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤💛💚💪💪💪💪

  • @user-dn5zk9of2r
    @user-dn5zk9of2r Před 2 lety +13

    ነፍሳቹህን በአፀደ ገነት ያሳርፋት ወድሞቸ 🙏 ፋኖዬ 😘😘😘💚💛❤️ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይመለስ

  • @esuyeyoutube2858
    @esuyeyoutube2858 Před 2 lety +3

    አማራ በሙሉ ፋኖ ነው

  • @user-ps1cm2dl4i
    @user-ps1cm2dl4i Před 10 měsíci +1

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወድሞቻችን ሀገራችን ሠላም ያርግልን ድል ለአማራ ለፍኖ

  • @yasintube6263
    @yasintube6263 Před 2 lety +8

    ግን ኑሬ በጣም የምወድህ ወንድምህ ነኝ ባድናቆት ብቻ ሳይሆን በስጋነትም አጎትህ ነኝ ግን ብዙግዜ ሙዚቃ ስለቅ ለምን ወርቄን አታነሳም በተለይ ባሁኑ ስአት እንዴት ወርቄን ሳታነሳ ታልፋለህ ወርቄኮ ባሁኑ ሳአት የራያ መሪ ናት 💪👉 ?? ለምን?? ለምን??😒

    • @crseticrseti2992
      @crseticrseti2992 Před 2 lety +2

      ወርቄ እኮ ራያ ነዉ ራያ ከተጠራ ወርቄ ተጠራ ማለት ነዉ

    • @genetyetwahdolij2494
      @genetyetwahdolij2494 Před 2 lety

      ወርቄኮ ራያ ውስጥ ነው መጠሪያው ራያ ነውጅ ሰፈሩ ሁሉ ካልተጠራ ብለህ ነውዴ

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu Před 2 lety

      @@crseticrseti2992 ዞብልስ ራያ አይደል እደ ለምን ለይቶ ያነሳል ዞብል እና ወርቄ ይለያሉ በጣም ተዋግተዋል በካሪስ ጎቤ የወርቄ ነብር አደኛ መሆን አለበች

    • @user-zr1rh6lx4x
      @user-zr1rh6lx4x Před 2 lety

      @@wowwow-tn5fu ለኛ ሁላቸውም አደኛ ናቸው

  • @kdldfofl3086
    @kdldfofl3086 Před 2 lety +5

    ፋኖ የኛ ጀግና ነው💪 የአማሮቹ💚💛❤

  • @fit1205
    @fit1205 Před 2 lety +14

    Rest In Peace to all the Fanos who sacrificed their lives, their names will live on just like their forefathers. Jegna Fano 🦅

  • @warqenshamarayoutube9736
    @warqenshamarayoutube9736 Před 2 lety +5

    ኑሬየ ዋው ቆጆ ሥራ ነው በርቱልኝ💚💛❤️👈አራጋው አሠፌን ሥላካተታችሁ ጡሩ ነው ጀግናን መሥታወሥ ለሀገር ለወገን የተሠዋ ጀግና ነው ሣጅን አራጋው አሠፌ😢እዲሁም ለአገር የተሠወት ወገኖቻችን ነብሥ ይማር

  • @user-nd8hy5wc6o
    @user-nd8hy5wc6o Před 2 lety

    ጎጃም ጎደር ወሎ ሸዋ. ጀግና ሳይጠፋበት
    አማራ💚💛❤መሪ አንጥቶ ሞት ተፈረደበት💔☝😭

  • @cellmswi8765
    @cellmswi8765 Před rokem

    አማራነት ደሜነው ሁሌም አንድ አማራ

  • @user-tm7bc9gf6s
    @user-tm7bc9gf6s Před 2 lety +3

    ዋውውው ፋኖ ኑርልን ወድሞቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🇪🇹♥♥♥♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥♥♥ፋኖን እምትወድ ብቻ ላይክ አድርጉኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @user-oj1pc8nb2o
    @user-oj1pc8nb2o Před 2 lety +3

    ኑረወይ በርታልን የኔ ውድ ❤️❤️❤️❤️አላህ ይጥብክህ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-dv7xn3dh8p
    @user-dv7xn3dh8p Před 2 lety +1

    አማራ ጀግና የጀግና ዘር 💚💛❤💞💞

  • @user-gs9bq4xp2g
    @user-gs9bq4xp2g Před 2 lety +2

    ድሉ የኛነው አይዞን አማራየ አማራየ💪💪💪💪💪💪

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu833 Před 2 lety +2

    ዋው ምርጥ ስራ ነው ኑሬ ፍኖ💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪

  • @user-ji1qt7uc8d
    @user-ji1qt7uc8d Před 2 lety +1

    አማራ አማራየየየየየየየ ፋኖኖኖኖ 💪🏼💪🏼💪🏼

  • @molomolo2692
    @molomolo2692 Před 2 lety +4

    ሀሪፍ ነው በርታ ወንድም እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ይስጠን

  • @BFf-gf8em
    @BFf-gf8em Před 2 lety +7

    ውድ የማከብራችሁ ወንድሞቸ አባቶቸ ክብር ለእናተ እንዲሁም እነሱ ተሰውተው እኛን ያኖሩ ጀግኖ ነፍሳችሁ በሰላም ትረፍ ኑሪ ተባርክ ወንድሜ

  • @አህመድ-ቨ7ጠ
    @አህመድ-ቨ7ጠ Před 5 dny

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @serkalemtube23
    @serkalemtube23 Před 2 lety +2

    ኑርየ የህዝብ ልጅ በርታልን
    ሁለየም ከወገን ጎን ሰለምትቆሙ አረቴስቶች ትልቅ
    ክብር አለኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 2 lety +3

    💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤ጀግኖቼ መተኪያ ያሌለው ጀግናው የአባቱ ልጅ ፍኖ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @adenaden3821
    @adenaden3821 Před 2 lety +1

    ድል ለፋኖ

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Před 2 lety +3

    ድንቅ ወቅታዊ ስሜት ቀስቃሽ ዘፈን 🇪🇹🇪🇹💪💪🌹🌹🌹❤❤እናመሰግናለን🙏💐💐❤

  • @yirgarayacomedy3228
    @yirgarayacomedy3228 Před 2 lety +1

    ኑርአዲስ ሰይድ እንኳን ተወለድክ በውነት ከአንድ ወንዝ በመወለዳችን ደስ ይለኛል በውነት የራያ ቃል ነህ እውነትም አማራ ነን አመሰግናለሁ

  • @user-wu1wy2ji8j
    @user-wu1wy2ji8j Před 2 lety +4

    የራያ ፈርጥ ሀሪፍ ስራ ነው በርቱልን😍😘😘

  • @user-rx3mb7ig8j
    @user-rx3mb7ig8j Před 7 měsíci

    ድል ለፋኖ 💚💛❤💪

  • @tigabutadessefentaw9788
    @tigabutadessefentaw9788 Před 2 lety +4

    የኔ ጀግኖች ኑሬ ማኛ እልፍ አመት ኑሩልኝ በርቱልን ዉድ ወንድሞቼ

  • @yesha2624
    @yesha2624 Před 2 lety +1

    ጀግኖችየ ፋኖ ይለምልም🥰🥰🥰💚💛❤

  • @yengustube
    @yengustube Před 2 lety +5

    ሰላም ጤና ይስጥልን ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ ይሁንልን ፍቅር አንድነት ያድለን አሜን ።#ኑሬ ጃሪጋማ ❤️💐 የራያው ቀብራራ

  • @rosebelete9209
    @rosebelete9209 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደሞቼ እመዳቹሀለሁ ።

  • @user-ts3ye6yj6e
    @user-ts3ye6yj6e Před 2 lety +2

    ሙሉ ጌታ ምነው አዩብ ሀገራችንን ሳታነሳ ከአንድ ቤት 6 እና 5 የተሰውበትን ሳታነ ሳ አይ

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 2 lety +3

    ይህ ነዉ ጀግና እራያዉ ኢትዮጵያዊዉ💚💛❤💞👏👏👏

  • @cghxggdgh6735
    @cghxggdgh6735 Před 2 lety

    ራያየ ሰላማችን ይመለስ

  • @user-ru9gr3dz6r
    @user-ru9gr3dz6r Před 29 dny

    free Amhara people my love country wello Amhara❤ ሰላም ለወገኔ❤❤❤❤❤❤

  • @user-rf3gu6ly9i
    @user-rf3gu6ly9i Před 2 lety +1

    ፋኖ💚💛❤️💪
    ፋኖ💚💛❤️💪
    ፋኖ💚💛❤️💪
    ፋኖ💚💛❤️💪🤞

  • @zahrasaid7815
    @zahrasaid7815 Před 2 lety +6

    በርቱ ወንድሞቸ 💚💛❤💪💪💪💪ራያየ ሰላምሸን ይመልስልሸ

  • @aip7123
    @aip7123 Před 2 lety +1

    አንድ አማራ ፋኖ💚💛❤
    ጎንደር
    ሸዋ
    ጎጃም
    ውሎ
    አንድ አማራ💚💛❤😭💔🐅🐅🐅💪💪💪🙏

  • @mohammedkedir-gc3gx
    @mohammedkedir-gc3gx Před 10 měsíci

    ኑሬ የጃሪው ድል ለተገፋው አማራ

  • @ssuwa5422
    @ssuwa5422 Před 2 lety

    ኑሬ ትለየሌ 👌👌👌👌👌💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @fatumafatuma6419
    @fatumafatuma6419 Před rokem

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ የኔኩራቶቺ 💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💘💘💘💘💘💘

  • @ahmed-uo9zy
    @ahmed-uo9zy Před 2 lety +2

    ዋው በጣም አሪፍ ሥራ ነው 👌ስወዳችሁ♥️ ያማራ ጀግኖች 💪💪💪💪😇😇😇🥰🥰🥰😍😍😍

  • @user-ts6qd7xn3t
    @user-ts6qd7xn3t Před 2 lety +3

    የኛ ጀግናዎች በጣም ደስ ይላል 💚💛❤️

  • @tameruwateshome5880
    @tameruwateshome5880 Před 2 lety

    አላህይጠብቃቺሁ አማራ ጎደራጎጃም ወሎ ሸዋ ደሞቸ

  • @user-jg4op1uw6o
    @user-jg4op1uw6o Před 2 lety +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ የወሎ ጀግና አረበኛ ምሬ ወዳጅ🐅 የጎጃም ጀግና አረበኛ ዘመነ ካሴ 🐅የጎንደሩ ጀግና ኮኔሬል ደመቀ መኮንን 🐅 የሽዋ ጀግኖቻችን 🐅 ፋኖኖኖኖኖኖ ነፍጠኛው አማራ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬 ነፍጠኛ💪💪💪💪💪💪

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x Před 7 měsíci

    ኑሬየ የራያዉ መብረቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @erikenmedia
    @erikenmedia Před 2 lety +3

    እጅግ በጣም የሚገርም ስራ ነዉ #የክፉ ቀን ወንድማችን በርታልን እናመሰግናን፡፡

  • @senaywaletanguseyigerame281
    @senaywaletanguseyigerame281 Před 9 měsíci

    ያልፍል የኛ ጀግኖች በርቱልን

  • @SalmSaad-io2so
    @SalmSaad-io2so Před měsícem

    የአማራ.ልጀ.መሆንን.የአኩረልበረቱ አማረወቸ❤❤❤

  • @user-qo3kq5rv9h
    @user-qo3kq5rv9h Před rokem

    ፋኖ ክዳችን💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @abz7127
    @abz7127 Před 7 měsíci

    👌ድል ለፋኖዎቻችን👌
    ★★★★★★★★
    ኢትዮጵያዊ ፣ ዕንቁዎችን
    እዮያቸው ፣ ፋኖዎቹን
    የአንድነት ፣ መልክተኞችን
    ድንበር ፣ ጠባቂዎቹን
    የስብዕና ፣ ጥጎቹን
    የመኖር ፣ ትርጉሞችን
    የልዕልና ፣ እሴቶችን
    ለድምፅ አልባ፣ ድምፅችን
    ፍትህ ፣ አዋቂዎቹን
    ነፃነት ፣ አብሳሪዎችን
    የሐገር ፣ ኩራቶችን
    ኢትዮጵያዊ ፣ ህብሮችን
    እንደ ንብ ፣ ታታሪዎችን
    እንደ እርግብ፣ የዋሆችን
    ለምርክቸው ፣ እሩሩዎችን
    የትህትና ፣ ተምሳሌዎችን
    ክተት ሲባል ፣ ደራሶችን
    ዋስ ጠበቃ ፣ ደጀኖቹን
    የእናት ዕንባ ፣ አባሶችን

    እኔን ተብየ ፣ ጠቅላይ???
    ከአይዞን በርቱ፣ ተቆጥቤ
    ትውልድ፣ በማያሻግር እሳቤ
    በእራስ ዓለም፣ ተከብቤ
    በጎሳ ቋት ፣ ተሸብቤ
    በሸረባየ ፣ ተሸርቤ
    ለግል ዝና፣ ተጠብቤ
    ሁሉን ወርፌ ፣ ተሳድቤ
    በውይይት ላለመረታት፣ አሳት ጎርሸ ስጎነትላቸው
    ጥምን በማይቆርጥ ተባለ፣ ቁንስል እሳቤ ስሞግታቸው
    ከእርምጃቸው ፣ ስገታቸው
    ከሐገር ማዕረግ ወርጀ፣ በጎጥ በሰፈር ስማማል
    የዘወትር ምላሻቸው፣ እጅግ እፀብ ድንቅ ሚባል
    በይቅርታ የተሞላ፣ ሰላማዊ ቅላፄ አለው
    እራሳቸውን ይመለከታሉ፣ በሌላው ጫማ ስር ሁነው
    በስዕነ ምግባር ታንፅው ፣ ህይወትን ያለመልማሉ
    ትግስት ተስፋን ሰንቀው፣ ሰለ ኢትዮጵያ አንድነት ያዜማሉ
    መሰጠት ማለት እንዲህ፣ ነፃነት ለዜጋው መሻት፣ ወድቀው በአንድየ ፍቅር
    በእነርሱ እፀብ ድንቅ ልብ ውስጥ፣
    ሌላን በሰላም ማኖር።

    ባክህ አቦ ፣ ለቀቅ አርገን
    በሴራህ ፣ አታድክመን
    ጀዝበህ ፣ ጀዝባ አትበለን
    ጅል ጅላጅል ፣ ጅላንፎ አትሁን
    አትሞክር ፣ ልትገንዘን

    ይልቅ ስማኝ ፣ ልመናየን
    ልጅ ለአባቱ ፣ ሚመክረውን
    ይቅር በአላህ ፣ ተባብለን
    ልብ ለልብ ፣ ተገናኝተን
    እንኖር ዘንድ ፣ ተደጋግፈን
    ባክህ ወዳጀ ፣ ተው ተለመን
    ሳንጠፋ ፣ እንደ ጉም ተነን
    ሐቅ ተናግርህ ፣ ሰው አድርገን
    ልመናችን ፣ ፍርሃት ይሁን
    ይቅር ብለናል ፣ ይቅር በለን
    አይን ያወጣ ፣ ጥላቻህን
    በየዋሁ ኦሮሞ ስም ፣ ቅፈላህን
    በጎጥ በጎሳ ፣ አሸንድየ አጀንዳህን
    የአንድ አንሁን ፣ መልክትህን
    የእረስ በርስ እልቂት ፣ ቅስቀሳህን
    ማራዘሚያ ፣ ስልጣንህን
    ማሞቂያ ፣ ወንበርህን
    ማስፈፀሚያ ፣ አኬልዳማህን
    አበልፃጊ ፣ ጥቂቶችን
    በአለቀ ስአት ፣ ቅሌትህን
    በጥልቀት ፣ መታደስክን
    አታውርሰን ፣ ጥበትህን
    ያልተኖረ ፣ ዘመንህን
    ለዚህ ትውልድ ፣ የማይመጥን
    እርካሽ ፣ አመልህን
    በንፁሃን ደም ፣ መፈንጨትክን
    ፋሽስተዊ ፣ አካሄድክን
    እባክህ እርሳው ፣ ስብከትህን
    ስብሃልና ፣ ጆከርህን
    ብሄር እምነት ፣ አታላዝን
    አትስረቀው ፣ ሙዳችንን
    ብልፅግናን ፣ በብልግናህ ተክተኽልን
    ዕዳሴ ውዳሴ፣ ግድብ ወደብ አትበለን
    በ11ኛው ስዓት ፣ ነቄ ነን
    አቦ በሰላም ፣ ለሽ በልልን
    አትሞክር ፣ ልትገንዘን
    በእኩይ ምክርህ ፣ አታላሽቀን ።
    👌👌

    ፍትህ በእኩይ ደባና ሴራ በግፍ ለተሰዉ ዕንቁ ሰማዕታት ፣ ከቅያቸው ለሚፈናቀሉ ለሚታገቱ ከትምህርት ገበታቸው ለሚጉላሉ ለድምፅ አልባዎች ድምፅ ስለሆኑ ብቻ ጭቃኔ በተሞላበት ሁኔታ በእስር ለሚሰቃዩ የዕሌና እስረኞች ።

  • @munamuna1301
    @munamuna1301 Před 2 lety

    ተነሳ፣አማራ፣ሀገሬን፣ወገኔን፣ብሎ፣በለ፣ወለታወ፣ፈኖ፣ፈኖ፣ፈኖ፣ኑራድን፣ስይድ፣ሁሌም፣ወስጤ፣ነህ፣ድል፣ለአማራ፣ልጅ፣ፈኖ፣ፈኖኖኖኖ💪💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🌹🌹🇨🇬🌹🇨🇬💪💪

  • @user-lu3kv5zq5s
    @user-lu3kv5zq5s Před 2 lety +2

    አሪፍ ሰራ ነው ኑሬ !!!!❤❤❤❤

  • @katozina6575
    @katozina6575 Před 2 lety +1

    አማራዬ የፋኖ ❤💚💛❤💚💛❤💚💛

  • @rahilbelete6940
    @rahilbelete6940 Před rokem

    ድሉ ለፋኖ ድሉ ለአማራ ልዩ ሐይላችን አማራነች ኩራት አማራነት መታደል አማራ ባልሆን ምንኛ ይቆጨኝ ነበረ ❤❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድ አበሶቼ ❤❤❤

  • @user-cj4pn6gp6u
    @user-cj4pn6gp6u Před 2 lety +1

    ዋው ምርጥ ሰራ ነው ኑሬ
    አማራዬ

  • @user-wb2no2kj6s
    @user-wb2no2kj6s Před 2 lety

    በእዉነት ቃል የለኝም አገራችነን ሰላም ያድርግልን የናተ ዘር በመሆኔ ደሰ ብሎኛን

  • @user-cq3sf1uo3x
    @user-cq3sf1uo3x Před 2 lety

    ወሎ ትለምልም ኑርሬ ጀግና

  • @ghutyi5107
    @ghutyi5107 Před 2 lety +1

    ፋኖኖኖኖኖ❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪

  • @kechokecho1219
    @kechokecho1219 Před 2 lety +1

    ዋዉዉዉዉዉዉ ኑሬ ጀግናታችን💚💛❤

  • @godp3192
    @godp3192 Před 2 lety +5

    በርቱልን ያራዩቹ መብረቅ በጣም ደስ ይሚል ዘፈን