MK TV || የተመረጡ ገጾች || እንደ ሶሻል ሚዲያ የፈተነኝ የለም - ኢዩኤል ደረጀ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 07. 2024
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

Komentáře • 43

  • @NibretAlemneh
    @NibretAlemneh Před 8 dny +21

    ሶሻል ሚዲያ በጣም መጥፎ ተጽዕኖ አለው በእውነት🖊

  • @meMefordad-ys3xe
    @meMefordad-ys3xe Před 8 dny +15

    ወጣቱ እየበረታ ነው ደስ ይላል እኞንም እንድናነብ እንድንነሳሳ ያደርጋሉ በእውነት ማሕበረ ቅዱሳንን ያስፋልን 👏

  • @akalabate
    @akalabate Před 6 dny +1

    እዩ የኔ ልጅ ተባረክ እ/ር አምላክ በጥበብ በሞገስ በቤቱ ያሳድግህ ። ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ።አሜን

  • @ZikreMenkir
    @ZikreMenkir Před 8 dny +9

    ሰኔ ፳፮/26:- #ፃድቁ_ሐብተ_ማርያም
    ፃድቁ አባታችን ማእጠንት ሲያጥኑ #መንበረ_ፀባኦት ይታያቸዉ ነበር፤ የፃድቁ ምልጃና ፀሎት ሀገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን ቃል ኪዳናቸዉም አይለየን። "አሜን።

  • @btel2366
    @btel2366 Před 8 dny +6

    በቤቱ ያጽናሕ ወንድማችን።
    በተይ ቲክቶክ የሚባል ሶሻል ሚዲያ ህዝበ ምዕመኑ ብቻ ሳይሆ ካሕናት ሳይቀሩ እዛ ተቀምጠው እንዲውሉ እያደረጋቸው ነው 😢

  • @alsekela
    @alsekela Před 6 dny +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን 🙏❤ሶሻል ሚዲያ አጠቃቀሙን ካላወቀን በጣም ስራ ፈት ፣ ሰነፍ ፣ አሉባልተኛ፣ ተሳዳቢ፣ በቃ በየቀኑ አዳዲስ ሀሳብ እየሰማን ጭንቅላታችንን ስናሽከረክር የምንዉልበት መጥፎ ቁማር ነዉ።
    እኔ የምጠቀመዉ ሶሻል ሚዲያ ዩቱዩብ ይባላል 😂 እሱንም በኘሮግራም ነበር ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ደግሞ ሶሻል ሚዲያ ላይ በማውደለድልበት ትርፍ ጊዜዬ አጫጭር ኮርሶችን እየወሰድኩ ሶሻል ሚዲያዉን ድባቅ እየመታሁት እገኛለሁ + በጣም ደስተኛ ነኝ አዳዲስ ነገሮችን በመማሬ እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤🦋😇 እናተም ሞክሩት

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv Před 8 dny +4

    ሶሻል ሚዲያ ከትልቅ እስከ ትንሹ አደንዝዞታል ዘመናዊ አደንዣዥ እፅ ነው ላነቃበት ሰው እንዳተ ሁላችንም ያበርታን

  • @mahi4154
    @mahi4154 Před 8 dny

    ወንድሜ ጥሩ መንገድ ላይ ነው ያለኽው እንዳትሰናከል በርታ! ቅዱስ እግዚያብሄር ይባርከህ!

  • @Eyo...user-vt7em8io2e
    @Eyo...user-vt7em8io2e Před 8 dny +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናህ መጨረሻህን ያሳምርልን አሜን
    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን ወጣቱን አንባብያን ያድርገን ይሄ ሶሻል ሚዲያ እሚባል ነገር በቁማችን ገንዞናል እና ቸሩ መድኃኒዓለም ከግንዘታችን ይፍታን ለንስሐ የተዘጋጀ ህይወት ያድለን አሜን

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p Před 8 dny +1

    ስለ ሶሻል ሚዲያ የተናገርኽዉ እዉነት ነዉ ሙሉ በሙሉ አእሚሮችንንም ተቆጣጥሯል ስዓታችንንም እየወሰደ ነዉ! ቃለ ሕይወት ያሰምዕ ለነ እግዚአብሔር የሀብ ልነ አኁየ❤
    ማኅበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን ማኅበሩን ያስፋልን❤

  • @bemnetmedia4466
    @bemnetmedia4466 Před 8 dny +1

    እናመሰግናለን ጽያጽናኽ ያጽናን ያብርታኽ ያብርታን

  • @SOLOMONAlemayehu-mf5nx
    @SOLOMONAlemayehu-mf5nx Před 8 dny +1

    ባባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተተኩልሽ ፍሬ ሃይማኖት ደስ ይበልሽ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናልን ልክ ነው
    ❤❤ ሶሻል ሚዲያ አንቲ ባይረስ የሌለው ትውልድ ገዳይ መርዝ ነው ።

  • @user-ez2vn7gm2w
    @user-ez2vn7gm2w Před 8 dny +2

    Be betu yatsnah wendmachen egziyabher ytebkh❤️🙏

  • @YeshworkMolla
    @YeshworkMolla Před 8 dny +1

    ❤የሕይወትን ቃል ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤እሺ እናነባለን💖

  • @AdisTaTeq
    @AdisTaTeq Před 8 dny +1

    😢የንሰሐ ልብ ያድለን😢😢
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 Před 8 dny +1

    ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤

  • @user-mm6fc4jf2z
    @user-mm6fc4jf2z Před 8 dny

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @user-mw7ck4nu5d
    @user-mw7ck4nu5d Před 8 dny +2

    አምላኬ ሆይ እኔንም ቀይረኝ የት እንደምውል ታቃለህና tiktok አውጣኝ እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @user-lq2xl4xk3v
    @user-lq2xl4xk3v Před 8 dny +1

    በጣም እድለኛ ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😇🙏🏻

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205

    ወይ ሶሻል ሚደያ😢እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን በርታልን እሽ❤

  • @SeteWorku
    @SeteWorku Před 7 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @redietmamo5239
    @redietmamo5239 Před 8 dny +1

    Thanks 🙏🙏🙏

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce Před 8 dny +1

    እናመሰግናለን 👏

  • @Draco_7
    @Draco_7 Před 7 dny

    PLEASE PLEASE get the background volume down its impossible to listen to the person speaking, this happens to a lot of ur videos. PLEASE!

  • @chaltusolomon
    @chaltusolomon Před 8 dny

    berta wendime gobze tsegawne yabezalki fetari ytebki bbetu yatsenaki 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @hiwotderessa1255
    @hiwotderessa1255 Před 8 dny

    ፀጋዉን የብዛልህ አምላከ ቅዱሳን በቤቱ ያፅናህ ይጠብቅህ

  • @user-dx4jk7mp9v
    @user-dx4jk7mp9v Před 6 dny

    egziabher bebegow Ymran

  • @user-ub8zr7ru5y
    @user-ub8zr7ru5y Před 8 dny

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን!
    ሚድያ በጣም ከባድ ቶለ ለመመለስ እንኳን ይከብዳል😢😢

  • @Ãbŕĥäm-dc3
    @Ãbŕĥäm-dc3 Před 8 dny +1

    Awo wendm abu .... lebizuwichann araya yehone lig new tsegawn yabthalet
    Hulm yalkew lik new bewnetu lantem tsegawn yabzalh enamesegnalen wendme

  • @user-ed3tk9mf8x
    @user-ed3tk9mf8x Před 4 dny

    የጥያቀፀዎቻቹ መልስ በነአቡ የኔንም ህይወት የቀየረ የቴሌግራም ግሩፕ ነው

  • @mahletasrat808
    @mahletasrat808 Před 8 dny +1

    Bebetu yatsnah wendemachen 😇😇😇😇😇

  • @titigalamebrhan
    @titigalamebrhan Před 8 dny +1

    ❤❤

  • @አስቴርአባተ

    ሚዲያ ተዘፍቄ ነዉ የምዉለዉ😢 እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @collective6502
    @collective6502 Před 8 dny +1

    Egizabhare yistln

  • @HENOKAYELE-ho7vk
    @HENOKAYELE-ho7vk Před 8 dny +1

    berta wendime

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 Před 8 dny +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-dt8eh2zb8p
    @user-dt8eh2zb8p Před 8 dny +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-uy5do9cl7m
    @user-uy5do9cl7m Před 8 dny

    እድሜና ጢና ይስጠለን ልኡል እግዚኣቢሔር። ጥያቃ ነበረኚ? መጽሓፊ ቅዱስ እጀይ ላይ የለኝም ንገር ግን በስልከይ በትንሽ ኣንብብ ኣሎዎ ግን ብዙሕ ምችት ኣይሰማንን በስልክ ሰለ ሆነ መንብቦ፡ ምን ላድርግ ስደት ላይ ደሞ ካንብ ነይ ያለህዎት መጽሓፍ ቅዱስ በቅርብ ማግኘት ኣልቺእልም፡ እና መክር እፈልግ ኣሎዎ ኣመሰግን ኣሎ፡ ገብረ ትንሳኤ ብላቹ ብጸለትኹም ኣስቡኒ።( ኣማርኛ እጥረት ካሎ ይቅርታ ኤርትራዊ ነን በደንብ ኣልቺልም)

    • @eyueldereje5176
      @eyueldereje5176 Před 8 dny

      በመጽሐፉ እስክታገኝ ድረስ ችግር የለውም በስልክ ማንበቡን ቀጥል ወንድሜ

    • @user-uy5do9cl7m
      @user-uy5do9cl7m Před 8 dny

      @@eyueldereje5176 እሽ ኣመሰግን ኣሎ

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před 6 dny

      ምንም እጥረት የለዉም አልተሳሳትሽም

  • @almaz130
    @almaz130 Před 8 dny +5

    ሶሻል ሚዲያ ትውልዱን እየነጠቀ ነው! ማሕበረ ቅዱሳን ለኦርቶዶክሳዊያን ሰለ ሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም በደንብ ሥሩበት።