Azmari || abebe mebre _አገሬ ስማዳ ትዝ ይለኛል አሁን || hagere simada_best music
Vložit
- čas přidán 21. 08. 2024
- | ዜማ ኢትዮጵያ የሙዚቃና መዝናኛ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ፤ያጋሩ፤አስተያየት ይጻፉ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
#ዜማኢትዮጵያ | ZemaEthiopia ዜማ ኢትዮጵያ#ዜማኢትዮጵያ | ዜማ ኢትዮጵያ
_ሽለላ ሞላ || ሰጥአርጌ
#Azmari#masinko# አዝማሪ_ማሲንቆ#azmarisong#ባህላዊ_ሙዚቃ#traditional_masinko
#Ethiopian_azmari_masinko#አዝማሪ_ቀረርቶ#አንጀት_የሚበላ_ማሲንቆ#አዝማሪ_ማሲንቆ#አንጀት_የሚበላ_አዝማሪ#ባህላዊ_ሙዚቃ#አዝማሪ_ማሲንቆ#Ethiopian_azmari#azmari_masinko
#Yossef_tube#best_new_music#traditional_masinko#Ethiopian_azmari_masinko#አዝማሪ_ቀረርቶ#አንጀት_የሚበላ_ማሲንቆ#አዝማሪ_ማሲንቆ#አንጀት_የሚበላ_አዝማሪ
_አዝማሪ ማሲንቆ, አዝማሪ,
_ azmari song ethiopian, azmari, azmari music, አዝማሪ ዘፈን, masinko ethiopian music, ማሲንቆ, ማሲንቆ ዘፈን, masinko, አዝማሪ ሙዚቃ, azmari song ethiopia, azmari song ethiopia, ትዝታ ሙዚቃ, ethiopian music, masinko music, ethiopian azmari music, ethiopian traditional music, azmari masinko, አዝማሪ ማሲንቆ ሙዚቃ
#አንጀት_የሚበላ_አዝማሪ#ባህላዊ_ሙዚቃ#አዝማሪ_ማሲንቆ#Ethiopian_azmari
#azmari_masinko#Yossef_tube#best_new_music #traditional_masinko #Ethiopian_azmari_masinko#አዝማሪ_ቀረርቶ#አንጀት_የሚበላ_ማሲንቆ
መቶ።20።ያኑርህ።መብርየ።ወርቁ።ካሳ።ከእስራኤል
חיים ארוכים עד מאה עשריים
ይሄንን ታላቅ የጥበብ ሰው በስልክ በማነጋገሬ እድለኛ ነኝ ዘመዶቸን ሁሉ ከተከዜው ዳር እስከ ዕብናት እስከ ውዶ አሞራ ገደል ስጠይቀው ምንም ሳይቸገር እስከነ ወንድሞቻቸው እስከነ እህቶቻቸው ብጥርጥርጥር አድርጎ ዚዘረዝራቸው ፍዝዝዝዝዝ ብየ ቀረሁ::የአይን ብርሃን ሲጋረድ የአዕምሮ ብርሃን አይሎ ይውጣል የሚባለው ዕውነት ነው::የሰው ልጅ አዕምሮ የሚገርም ነው::
አገሬን ቁልጭ አድርጎ ያሳየኝ ምርጥ ብርቅየ የጥበብ ሰው የማስታወስ ችሎታው በጣም የሚገርም የአገር ቅርስ:ለአይነስጋ ያብቃን::
ኧረ አጠረ በፈጣሪ ! እስቲ እረዘም አድርጊው❤❤❤
እድሜህን ዘለግ ያድርገው አበበ መብሬ ድምጽ መራው ❤
Sefineh Desta Oriewon Sefineh, Mareye Sefineh, Kagnew Sefineh. I remember those figurehead peasants when I was in Simada
ጋይት ሰው የለም መብርዬ እሚነሳ
መደነቅ ያለበት ጥበበኛ ነው,እናመሰግንሀለን
❤❤❤❤❤
Thanks to Zema ethiopia for announcing such a gereat man
❤
Abaten sileterahilgn betam des bilognal Egizeabiher ykibirhi silkun asikemitulin
0900099633 ደውልልኝ አገናኝሀለሁ።
thanks for effort
It's my pleasure
😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤😢
Ye azmariewn selke betefute teru new