አቢ ላቀው፣ አልማዝ ኃይሌ፣ ሳሚ በየነ Ethiopian full film 2021

Sdílet
Vložit

Komentáře • 37

  • @seidandaykel9413
    @seidandaykel9413 Před 3 lety +15

    አጋፍችን አልማዝ ሀይሌ ወደማይቀርው አለም ሂደሻል ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w Před 3 lety +4

    በጣም የምገርም ምርጥ ፊልም ነው እስካሁን አለማየቴ ገረመኝ

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Před měsícem

      በተለይ የጎንደርን አገላለፆ ያምራል ዋው 😂❤❤❤

  • @belaytessma4668
    @belaytessma4668 Před 3 lety +1

    ዋው እጂግ በጣም የሚያምር ፊልም ነው በተለይ አባት ለልጁ ያለው ፍቅር እንዴት ያምራል መከራውን አይቶ ሞተ

  • @martamarta3690
    @martamarta3690 Před 3 lety +4

    ክብር ለባሕል አገር

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 Před 3 lety +6

    ሰለም ዉድ የሀገሬ ልጆች በያለቹበት አለም ደርቻ ሰለመቹ ይብዘ

  • @hannaalemayehunega4985
    @hannaalemayehunega4985 Před 3 lety +1

    Thank you

  • @user-kq9hl3vd2v
    @user-kq9hl3vd2v Před rokem

    አቢየ❤️

  • @kukudoly7244
    @kukudoly7244 Před 3 lety

    Wow super 🙌🏼 abey lakewu love you 😘❤️😘❤️

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 Před 3 lety

    It's too bad they don't make this kind of movie anymore everybody have background every city in Ethiopia every area every Farm beautiful people thank you for sharing🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤🤲🤲🤲❤🤲 May the grace of God give me help and health so I can share my story

  • @makiadugna9748
    @makiadugna9748 Před 3 lety

    Betam arefi film yemer des sel 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @danielassefa9485
    @danielassefa9485 Před 3 lety

    አጥሩ ጥቁር ቢሖን ደስ ይል ነበር የነጭን በአል ያዛቹህ ለእኔ አልተመቸኝም ።

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w Před 3 lety

    አቤዬ የኔ ማርርርር በጣም ነው የምወዳት በጣም 🥰

  • @Mimi-po2rj
    @Mimi-po2rj Před 3 lety +1

    Beautiful 💕

  • @user-ho1ll4ll2d
    @user-ho1ll4ll2d Před 3 lety

    ውይይይ ሲያሳዝን

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Před 3 lety

    ድንፅ ጠፋ

  • @abrahamakalu4672
    @abrahamakalu4672 Před 3 lety +4

    የዚህ ፊልም ርዕስም ሆነ ጭብጥ
    ❗"ወንጀል እንስራ" ❗
    ነው የሚለው ::
    ተጠቂዎችም ሆኑ ህግ አስፈፃሚ አካላት ወንጀለኛችን ጠቁሞ አስይዞ ወይም ከሦ ማስቀጣት የሚባል ባህል በምድር ላይ እንደሌለ ያውጃል ❗👎❗
    ምንም እንኳ በኢትዮጵያ የፍትህ ስርአት ከነ አስፈፃሚወቹ ጨምባሣና ስንኩል ቢሆኑም ሰላም የተጠማው ህብረተሠብ "አላዋቂ ሣሚ ንፍጥ ይለቀልቃል" ብሎ ብቻ ማለፍ የለበትም ። ወንጀልን ለማበረታታት ባደረገው ጥረት ባለፊልሙን ተጠያቂ አድርጎ ፊልሙ እንዳይታይ መከላከል አለበት❗❗
    ጫት ያነፈዘው አፋሽ አጎንባሽ ሁሉ ተባብሮ ገንዘብ ለመሥራት ብቻ ያለሙያና ያለዕውቀት አልባሌ ÷ ፊልም ሊባል የማይታሠብ ÷ የሆነ ነገር እያተመ እተንኮታኮተ ያለውን ኢትዮጽያዊ ትውፊት ÷ ወግ ÷ ሥርአት ÷ ልምድ ÷ ሥነምግባር ወዘተ ከነጭራሹ እንዲጠፋ ሢያደርግ ዝም ብሎ መመልከት ማክተም አለበት❗✌❗
    (ስማ ባለፊልም😳
    የፍቅር ፊልም ነው የሞከርኩት እንዳትለኝና እንዳልስቅ😏❗

    • @merhabaassefaw2352
      @merhabaassefaw2352 Před 3 lety

      ትክክል ነወ የፋቅር ፈልም አይደለም መልእክቱ ሤቶችወንጀል ይሥራባቸወ ነወ

  • @hiwihiwi8360
    @hiwihiwi8360 Před 3 lety

    Abyee yena andegn sewdeshe ekooo

  • @HB-bn2cy
    @HB-bn2cy Před 3 lety

    በጣም ፈልጌው ያጣሁት ፊልም ነበር

  • @danahailu9103
    @danahailu9103 Před 3 lety

    Oooooo! I saw it

  • @tube-sq7fp
    @tube-sq7fp Před 3 lety

    አህለን

  • @user-rf5vg3vk6d
    @user-rf5vg3vk6d Před 3 lety

    😍😍😍😍😍😍

  • @dsafda6216
    @dsafda6216 Před 3 lety

    Bet am Koenig new

  • @serkaserka6554
    @serkaserka6554 Před 3 lety +1

    Weyyy betmmm dese yelll

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Před 3 lety +1

    እረ ድምጽ

  • @qaala3327
    @qaala3327 Před 3 lety

    Yayewt abiye slalechbet enji yejl film new

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Před 3 lety

    ድምፁ ጠፋ

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 Před 3 lety

    It's one of the best movie Ethiopian people make anyway what I mean to say it's all regional true every time I watches my tears between my chest or breasts anyway Abby what happened to you what happened to the music what happened to million your brother I miss you guys whatever

  • @g.g8919
    @g.g8919 Před 3 lety

    👍🏽👍🏽🙏🏽

  • @zdtubezdtube6810
    @zdtubezdtube6810 Před 3 lety

    ኮመትምየለበት

  • @hawaali8775
    @hawaali8775 Před 3 lety +1

    ኢትዮጵያ አክተር ጥስ ማሰሪያ እንኳን የላተውም ጥርሳቸው የወለቀ የተሸራረፈ አፋቸው ኩበት የመሰለ እረ ደግሞ መቀረጽ

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Před měsícem

      ፊልሙን ዝም ብለህ አታይም ከጥርሳቸው ምናለህ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @eitanavielyahu5133
    @eitanavielyahu5133 Před 3 lety +1

    בואימעיל‏toyזר פורהעוראופייפאלהליקאז ‏