Sheger Yechewata Engida - ኢንጂነር ካሳ ገብሬ ከመዓዛ ብሩ ጋር (Engineer Kasa Gebre ) 1ኛ ሳምንት ክፍል 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #Chewata #MeazaBirru #EngineerKasaGebre #ShegerFMMekoya
    Sheger Yechewata Engida - በደርግ መንግሥት የተከናወኑ ትላልቅ
    የአገር ፕሮጀክቶችን
    በመምራት የሚታወቁት ኢንጂነር ካሳ ገብሬ ከመዓዛ ብሩ ጋር (Engineer Kasa Gebre ) 1ኛ ሳምንት ክፍል 2
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

Komentáře • 8

  • @user-gw3ly1vd3z
    @user-gw3ly1vd3z Před 2 lety +3

    መሳጭ በጣም ገራሚ ታሪክ ነው መአዛ ብሩ
    ወይ ግሩም ለካም ካሳ ገብሬ እንዲህ ግሩም ስው ናቼው

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa4892 Před 2 lety +1

    ኢንጅነር ካሳ በራስ መተማመን ሙሉ ነው በቃ ደስ ይላል እድሜ እና ጤና ተመኘሁልዎት "ልጅ " ካሳ

  • @gebregziabherbetaki4784
    @gebregziabherbetaki4784 Před 11 měsíci +1

    I like the story thanks

  • @baryawbaryaw1390
    @baryawbaryaw1390 Před 2 lety +1

    ማይጠገብ ጨዋታ ነው ደስ ይላል

  • @sefimedi
    @sefimedi Před 4 měsíci

    ንጉሱ በእራሳቸው እጅ ባንዳን አስተምረው እራሳቸው ተበሉበት😢
    በድሮው ጊዜ የተማረው ትንሽ እውቀቱ ብዙ የነበረበት ዘመን ነበር።

  • @Ketemawgetie
    @Ketemawgetie Před 5 měsíci

    Self actualization ላይ የደረሰ ሰው እንዴት እንደሚያራ ምሳሌ የሆኑ ሰው ኢንጂነር ካሳ ገብሬ❤

  • @SelamMengistu-vl1lw
    @SelamMengistu-vl1lw Před rokem +3

    ስላም ለናንተ ይሁን ጉዳዩ ካሳ ገብሬን መፈለግ ወይም አድራሻ እድሰጡኝ ነው ወይም
    የኔን እድሰጡልኝ ነው ጉዳዬ ይሆ
    አማረች ገብሬ ወይም አታለለች ገብሬ ትባላለች ሀረር አካባቢ ነበር ምኖረው የአቶ ካሳ ገብሬ እህት ናት በዛን ወቅት የአማረችን አንድ ልጅ ሳለ ጎርጊስ የሚባለውን ልጆን ከውትድርና ወደ ድሬድዋ ቀለም ፋብሪካ ወስዶትም ነበር በወቅቱ
    ይጠይቃቸውም ነበር አውን ላይ የአማረች ገብሬ
    ልጆች እናም የልጅ ልጆች እየፈለጋቹ ነው ማንም ወገን ዘመድ የለንም እያሎ ነው እባካቹ የምታቆቸው አድርሱልኝ ሸገር እሬድዮ ጣብያም ሄደን ነግረናል እባካቹ ተባበሩኝ በፈጣሪ ስም
    አድራሻ አቶ ካሳ ገብሬ አጎት የሚሆኖት አምሳለ ትባላለች የአማረች ገብሬ ልጅ ስልክ 0912124989 የአምሳለ ልጅ ደሞ ስልክ 0924179868 እባካችው ቸባበሩን በፈጣሪ ስም በትህትና አመሰግናለው

  • @zkariyaseawel2306
    @zkariyaseawel2306 Před 4 měsíci

    ኢንጅነር ካሳ ገብሬ ተቆጣጥረው ካሰሯቸው ኮንስትክሽን መካከል :- የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ሕንፃን: ጥቁር አንበሳን ሆስፒታል : የኢትዮጵያ ፖስታ ቤትን : ዋቢሸበልን ሆቴልን የአክሱም ፂዮን : ኢለመንተሪ ትምህርት ቤቶች ሃይስኩሎችን አስመራ ውስጥ የወታደሮች ካምፕ።