ሙሉቀን መለሰ የውሸት ቋት ነው ፤ ሃይማኖተኛ የሚለው ቃል አይመጥነውም - ጋዜጠኛ ግርማ ዘገየ | Sheger Times Media

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Sheger Times Media has been in the media business for the last four years with its most acclaimed magazine "Sheger Times" which could achieve a wide public applause. In realization of the need for online presence we have managed to come up with this channel to make it an ideal Sheger Times multimedia online platform where our timeless and much-loved contents will be featured.
    Sheger Times Media operates with the conviction of only being partial to truth. We would like to affirm our commitment of undertaking our journalistic responsibility with passion and the professional integrity at best.
    Stay tuned !
    Facebook:- / shegertimesmag​
    Instagram:- / shegertimesmedia​
    Twitter:- / shegermedias​
    Telegram:- t.me/shegertim...
    Thank you for watching...

Komentáře • 621

  • @emmandahailusherar2623
    @emmandahailusherar2623 Před 4 měsíci +5

    ጋዜጠኛ ግርማ ዘገየ ተባረክ የእውነት ሰው ነህ። የጋዜጠኝነት ክብርን በአንተ አይነቱ ሰዎች ስለምናየው እናከብርሃለን። ❤

  • @kalkidanabebeA-yl4xo
    @kalkidanabebeA-yl4xo Před 4 měsíci +21

    በጣም ሃቀኛ ሰው ነዎት ደካማ ጎኑን ስህተት ያሉትን ሲጠቅሱ መነሻው ከህመሙ ሊሆን እንደሚችል መግለፆ በጣም ጥሩ ነው ጠንካራ ጎኑን አጉልተው ማውጣት

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 Před 3 měsíci +4

    ሙሉቀን መለሰ ዘፈኑ ነው እንጂ ባህሪው በጣም አስቸጋሪና አስቀያሚ ነው

  • @marmar803
    @marmar803 Před 4 měsíci +25

    ምናልባትስ ህመምተኛ መሆኑስ ቢሆን እንደዚያ አይነት ፀባይ የሰጠው ፤ አዕምሮም እኮ ይነካል ፤ ቤት ውስጥ መረሳቱ፤ ያንን የመሰለ ዝነኛ ሰው ፤ ህመምተኛ ሰው ሆኖ ዊልቸር ላይ ተቀምጦ አመታት ማሳለፍ ከባድ ነው በብቸኝነት ብዙም ነገር ሊያደርግ ይችላል!!!

  • @user-fr1hy1bp4x
    @user-fr1hy1bp4x Před 4 lety +38

    ሙሉቀን የዘላለም ህይወት መንገድም እውነትም የሆነውን ጌታ እየሱስን አግኝቶ ምርጫው አድርጎአል ። የረዳው እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ።
    ሁሉም እዚሁ ቀሪ ነው ምናለበት ይቅር ተባብላችሁ ብትተዉት

    • @yonassolomon7711
      @yonassolomon7711 Před 4 lety +3

      MARIAMEN Yekade Yekese lege ,...… gena ..

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 10 měsíci +5

      Pente bet selemeta new Getan yagegnew..? Pente ye weshet. Ye genzeb dirijit New enji Haymanot aydelem...Pente Ta'ot new....demo kirstina simu min yadergletal ? Ere yehe gazetegna sayihon wesha new ...

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 Před 4 měsíci +1

      4 አመት በፊት ነው ቪዲዮ

    • @smsm3968
      @smsm3968 Před 4 měsíci +1

      በቃል እንጂ፣ በተግባር ክክርስትናን ሳይኖር በማለፉ በጣም ያሳዝናል። ወንጌሉ እንዲህ ይላል:-
      “እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እኔን ምሰሉ።” 1ኛ ቆሮ11፥1
      ደግሞም በስራ ስለ መገለጥ ሲናገረ:-
      “መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።” ማቴ 5፥16

    • @honey48757
      @honey48757 Před 3 měsíci

      Ay Pentewoch Enante Eko Yekerachu Melak Nen Bilachu Menager New 👌👌😅😅😅
      Lela Yalalachut Minm Neger Yelem 😂😂😂😂 Kebatariwoch 🤮🤮🤮😂😂😂😂😂😂

  • @mengeshateshome9760
    @mengeshateshome9760 Před 4 měsíci +7

    በዘመናችን ስለሰውመ ሆነ ስለሌላ ነገር ሲነገር ቃል ይመረጣል:: አንዲህ ያል አገላለጽ "የውሸት ቋት" ማለት የተናጋሪውን ስድነት - ብሎም ብልግና ነው የሚያሳየው::

  • @fissehabeneberu8571
    @fissehabeneberu8571 Před 4 lety +29

    በጣም አስተዋይ እና ጨዋነት የሚታይበት አስተያየት ስለሰነዘረ ይህ ሰው ክብር ይገባዋል።

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 Před 4 lety +19

    ብዙ አስተያየትአነበብኩኝ አቤት ፍርድ አቤት ውሳኔ 🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️ """አቤቱ ጌታ ሆይ ፈትሸኝ እንዳልታበይ እርዳኝ በምሰማው ነገር እራሴን እንድመረምር አግዘኝ"""

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Před 4 lety +105

    ሙሉቀን እንደ ህመሙ የሚወስደስዳቸው መዳኒቶች በሰውነቱ እንዲሁም በአእምሮ ላይ ብዙ ለውጥ ያመጣል የጸባይ መቀያየር ነገሮችን መርሳት የመሳሰሉትን ይሄ መታወቅ ይገባዋል

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 Před 4 měsíci +5

    ይህ ሰው የሚናገረው ትክክል ነው።

  • @user-ni7zy5dl5w
    @user-ni7zy5dl5w Před 4 lety +24

    ማንኛውም ነገር እንደዚህ በማስረጃ ሲቀርብ ያሳምናል። ሁለቱንም አላውቃቸውም ነገር ግን የሚናገረው እውነትንና ፍትሃዊ ነገርን እንደሆነ ይታያል። ደግሞም መልካም ነገሮቹንም ተናግሯል። የሙሉቀንን ስም ጥላሸት ለመቀባት ያደረገውን አባባል አላስተዋልኩኝም። እግዚአብሔር ይባርክህ።

    • @tedrosskasshoun9867
      @tedrosskasshoun9867 Před 3 lety

      ተባረክ አቦ

    • @girmawoldemariam7107
      @girmawoldemariam7107 Před 4 měsíci

      ግርማ ቁጩ ነው:: ዝም ብለህ ተቀመጥ

    • @Menelik27
      @Menelik27 Před 4 měsíci

      ​​@@girmawoldemariam7107ማንን ነው? ሙሉቀን የመጨረሻ ትዕቢተኛ ነው በጣም የሌላ ሰው ንቀት ያለበትም ሰው ነው።

  • @mekdestamiru9259
    @mekdestamiru9259 Před 4 lety +14

    ሕመሙ ነው ብዙ አመል እንዲኖረው ያረገው

  • @abaynehakalu6675
    @abaynehakalu6675 Před 3 měsíci +1

    ቸዋቂ ሰዎችንስም በማጥፋት ክብር አይገኝም። በተቃራኒው የስም አጥፊውን ውርደትና ቅሌት ያሳያል።

  • @eheteagedei7204
    @eheteagedei7204 Před 4 lety +21

    ለመስደብና ለማዋረድ መፍጠናችን ዳኛ ፈራጅ መሆናችን እግዚአብሔር ወደልቦናችን ይመልስን

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 Před 4 měsíci +4

    አቶ ግርማ በታመመ ሰው ነግደዋል መፅሔትዎ ሽያጯ በወቅቱ ከፍ ብሎ ይሆናል።ግን እያቃሰተ የሰጠውን ቃል ይዘው ዋሽቷል ምናምን ይላሉ ።ያሳፍራል ።ስለ ጥላሁንም ሆነ ስለ ሌላ የተናገረው ከጤና ማጣት ነው። ቢቆጣም ሕመሙና መድሐኒቶች ያስከተሉበት ተፅዕኖ መረዳት እንዴት አልቻሉም??

  • @frommykitchen3973
    @frommykitchen3973 Před 4 lety +17

    We still love Muluye

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před 3 měsíci

    የሚገርም ነው እኔ ይህ ቃለመጠይቅ የተሰጠው ሙሉቀን መለሰ ከሞተ በኃላ መስሎኝ በጣምምምም ተናድጂ ነበር ለምን አሁን ይህ ሁሉ ከሞተ በኃላ ብዬ አዝኜ ነበር ነገር ግን የተሰጠበትን ቀን ሳይ ከ4 አመት በፊት ነው የሚገርም ነው እኔ ሙሉቀን መለሰ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊያኖችን እጠላለሁ ብሎ ተብሎ ስሰማ ጤነኛ እንዳልሆነ ተረድቼው ነበር አሁን ደግሞ በዚህ ቃለመጠይቅ ስሰማ ደግሞ ስለሌላው ነገር አይመለከተኝም ነገር ግን "ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ " ጥላቻ እንደነብረው ነው የተረዳሁት በእርግጥ አልፈርድበትም "የኃላው ከሌለ የለም የፊቱ " እንደሚባለው ከመሞቱ በፊት በነበረበት ጴንጤ( መናፍቅ) ሲሄዱ ሁል ግዜ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አንቆሽሸው ነው የሚሄዱት የተለመደ ነው ለግዜው ይደሰታሉ ይጨፍራሉ ይነግዱበትና መጨረሻ ላይ ግን አሟሟታቸው የውሻ ሞት ይሆናል ነገር ግን የሙሉቀን መለሰ መናፍቅ ከሆነ በኃላ አልበላበትም ገንዘብ አላገኘበትም ከዛም ከዛም ሳይሆን ሞቱን ሰማን ምስኪን እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን ይማረው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 3 měsíci

      የዞረባቸው አስመሳይ ገለባ ስለሆኑ ኦርቶዶክስን በመጥላት ነው ሃይማኖት የሚቀይሩት። ሲጀመር ሌላውን በመጥላት የሚጀምር ስይጣንነት እንጂ ሃይማኖተኝነት አይደለም።

  • @ahmedalraeeini2105
    @ahmedalraeeini2105 Před 4 lety +16

    መጀመሪያ ሙሉቀን ከኢቢኤስ ጋር ያደረገውን አሳፋሪ ቃለምልልስ አድምጡ ፡ ፡ ከዚያ የራሳችሁን አስተያየት ስጡ። ግርማ ተገቢውን ምላሽ የሰጠ ይመስለኛል።

  • @mengestabbelayneh8472
    @mengestabbelayneh8472 Před 3 měsíci

    ይህ ሰው መጀመርያ እሱ ጋ የሔደው ለጥቅም ነው በእውነት ለመናገር ጥሩ ዘፋኘ ነው ማንንም የኛን ዘፋኞች ይበልጣል

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 3 měsíci

      ጴንጤ ሆኖ በመደህየቱ ወጣቶች የሱን ዘፈን እየዘፈኑ ገንዘብ ማግኘታቸው ያናድደው ነበር።

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 Před 3 měsíci

    ሙሉቀንን ክፉ አይነት ሰው አድርገው አይፍረጁ ምክንያቱም ህመም እንዳለው ተናግረዋል ..የልቅ ስለ ፀባዩ የጤና ባለሙያዎች ማማከር ይሻላል

  • @tesfut2863
    @tesfut2863 Před 4 lety +32

    ሀሜት አትማ ስውየው በሌለበት ታላቅና ምትክ የሌለውን በጊዜው ድንቅ ድምፃዊ ለአንተ ሽቀጥ ስላልተስማማ አትቦጭቅ ሙሉ ቀን የመስለውን የመናገር እንደሌላው በሆዱ ስለማይዝ ና ልታጭበረብረው መንገድ አይስጥህም ጋዜጠኞውና ተናጋሪው ተቀናጅተው የቀረቡ ይመስላሉ

    • @yohannesgmedfu8100
      @yohannesgmedfu8100 Před 4 lety +4

      ምንም የቦጨቀ አይመስለኝም፤ ጋዜጠኛው ጨዋና በጣም ሚዛናዊ ሰው ሆኖ ነው ያገኘሁት።

    • @kidestsimma1452
      @kidestsimma1452 Před 4 lety

      Betekikekil.

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 Před 7 měsíci +5

    ወዳጂ ኤቤኤሰ የነውረኞች የጋለሞቶች የነውረኞች ሰብሰብ ነው ወዳጂ ተወዉ

  • @belayzerihunmekonen3841
    @belayzerihunmekonen3841 Před 4 měsíci +6

    ወንድሜ ጋዜጠኛ ግርማ እናመሰግንሃለን

    • @hanaethiopia1059
      @hanaethiopia1059 Před 4 měsíci +1

      ስለምኑ ይሄ የትልቅ ቀላል ሚዲያላይ ወጥቶ ስጋውን ስለቦጨቀው ነው::

  • @eshetumeshesha7180
    @eshetumeshesha7180 Před 4 měsíci +2

    "ሙሉቀን የአጎቱን ውሻ ከ50 አመት በኋላ ያስታውሳል፣ነገር ግን የክርስትና ስሙን አያውቅም" ያልከው፣ውሻው አሳዳጊው እደጅ ስታሳድረው አጠገቡ የሚያድር፣ፍቅር የሚሰጠው ስለነበር እንዴት ይርሳው? ሌላው የክርስትናን ስም የሚሰጥህ በአርባ ቀንህ ነው፣ወላጆች እንጂ ህጻኑ ምን አውቆ ነው? ጥላቻ ውጦሃል ፤ንሰሃ ግባ😢

  • @user-fj3kn8vt9g
    @user-fj3kn8vt9g Před 4 lety +17

    ባይጋጩ መልካም ነበር ነገር ግን ሰውየው ባወጣው መጽሔት ክስ ከቀረበበት መልስ መስጠት ማማት አይደለም ። እውነትን መጋፈጥ አለብን ሰውየው በመረጃ ነው እያወራ ያለው እያወራ ያለው ተደብቆ አይደለም በግልፅ ነው ስለዚህ ማማት አይመስለኝም። ጥላሁንን አይችልም ማለት ግን ትንሽ አይከብድም ?

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před 4 měsíci

      በጣም የሆነ ችግር ይለ ይመስላል ከዛ ከነበረበት ቦታው ሳያስበው ስለ ተቀየረ እምነቱን ቢወደውም ተቀባይነትን ባለማግኘቱ በዛም ቁጭትና ቅሬታ ያለ ይመስላል አለዛማ ብዙ መዝሙሮችን መስራት ይችል ነበር መስበክ ይችል ነበር ግን አልሆነም በውስጡ አፍኖ ይዞ ለዚህ በቃ ፈጣሪ ይቅር ይበለን ሁላችንንም ❤🙏✌️

  • @tsionyohans8578
    @tsionyohans8578 Před 3 měsíci

    Tebarek Germa Tebarek Hulum Yeserawen Yachdal E.g Aychokulem .Abso Sele jenral Webetu.Germye Yesew tenesch Negn Anten lemawarat almtenem gen Selewnet Selehak edme Yesteh.

  • @selamawit1111
    @selamawit1111 Před 4 lety +44

    OMG የታመመን ሰው ይህን ያህል ማማት አግባብ አይደለም ምክንያቱም ሊረሳ እንደሚችል መገንዘብ ያስፈልጋል ምነው እርሶ ትልቅ ሰው አይደሉ ይቅር ይበሎት ከእናንተ አይጠበቅም

    • @sofisofi4510
      @sofisofi4510 Před 4 lety +5

      ሃሜት አይደለም እውነታውን ነው እየገለፀው ያለው

    • @saraalemayehu8998
      @saraalemayehu8998 Před 4 lety +1

      አንቺ ደሞ የማን ነሽ ጠበቃ

    • @zerihunasmamaw1062
      @zerihunasmamaw1062 Před 4 měsíci +2

      ቀሽም ዝም በይ ብዙ እንዳናወራ ዋ

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Před 4 měsíci +2

      ቪዲዮው ከአራት አመት በፊት የወጣ ነው ።

    • @girmawoldemariam7107
      @girmawoldemariam7107 Před 4 měsíci

      ግርማ ሌባ ነው ቁጩ ነው::

  • @truetrust8216
    @truetrust8216 Před 4 lety +8

    በመንፈስም በአቋምም በአረዳድም የወደቀ የተበሳቆለ የሚሄድበት መንገድ እና አስተሳሰቡን ነው የሆነው ሙሉቀን በአደባባይ ቡዛየውን ዘልፎታል እናቃለን ትክክል ነው ያልከው አቶ ግርማ

  • @kassahunyimer416
    @kassahunyimer416 Před 4 lety +47

    He is sick please leave him alone

  • @Channel-hl5mt
    @Channel-hl5mt Před 4 lety +5

    አንተም ጥሩ ሰው ነህ:: ለዚህ በመነሳሳትህ:: ያነጋገርከው አርቲስት ግን በስራው ከነ ጥላሁን ገሰሰና ከነ መሃሙድ አህመድ ቢበልጥ እንጂ ያነሰ አይደለም:: ለኢትዮጵያ ሙዚቃ እድገት ግንባር ቀደም የሆኑ ለዛ ያላቸውን እስካሁን ተወዳጅ የሆኑ ወደፊትም ቢሞትም ህያው የሆኑ የማይሰለቹ ጣዕም ያላቸውን ዜማዎች ያበረከተ ድምፃዊና ዜማ ግጥም ደራሲ ነው:: እንዴት እንዴት ሆኖ የነጥላሁንና መሃሙድ ዘፈኖች ከሱ ስራዎች ይነፃፀራል:: የሁሉንም ዘፈኖችን ሰምተናል:: የሙሉቀን ስራዎች አብዛኞቹ በሰው የተደረሱ ሳይሆን ከገጠር እየሰበሰበ እስተካክሎ ከመጣልና ከመረሳት ያዳነ የባህል ዜማዎችን ህይወት የዘራ ከአንጋፋዎች በላይ ስመ ጥር ሰው ነው:: ዘፈኖቹን እስቲ አድምጧቸው ሌላ ቢዘፍን የጣር ድምፅ እንጂ እንደሱ ድምፅ ቀጭን እና ውስጡ የቤዝ የውፍረት ንዝረት ያለው ያማረ ድምፅ ያለው ሃብታችን ነው:: ሰውየው ተገፍቷል:: ተዋርዷል:: ዲስ ሪስፔክት ተደርጏል:: ጊዜ የጣለው .. ምን ይሰብራል እንደሚባለው:: እኔ አርቲስት ነኝ:: የሁሉንም ዘፈን ሰምቻለሁ ሙሉቀን ያንተም ድካም ያንሰዋል:: ግን በበጎ ሃሳብህ በበኩሌ አመሰግንሃለው:: ማንም 2 ዘፈን ሰርቶ CNN ዘሎ ልግባ የሚል ስንቱ ነው:: አትሳሳት ሰውየው ለኢትዮጵያ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ ባህል ከፍተኛ ውለታ የዋለ አርቲስታችን ነው:: ብስጩ ቁጡ ሙሆን ቡአለም ላይ ለታዋቂ ሰዎች የተለመደ ባህሪይ ነው:: ደንብ ነው:: ተው ተው ትልቅ ሰው መዝለፍ ጥሩ አይደለም:: እየናቁ መቅረብ አያግባባም:: ምንም ነገር ስለሱ ሲደረግ በፊርማ መሆን ነበረበት:: አርቲስቱን አልመጠንከውም:: ወረራ ይመስላል:: ለዕርዳታ ነው የሄድከው ? የሙዚቃ ስራው ሁሌም ይዋጋሃል:: ብልህ ከሆንክ ይሄን ዝባዝብኬ ታሪክህን ለጋዜጠኛው ለምነህ ከዩቱብ አስደልተው:: ሙሉቀን ባንተ አንደበት እይመዘንም:: ሙሉቁን ከሚነፍሰው ፖሉቲካ ጋር ያልነፈሰ ቅርስ ነው:: እነ ማይክልን ተመልከት:: አርቲስት እንዱዛ ነው:: ጥበበኛ ለመሆን ስጦታ እንጂ መማር አያስፈልህም:: ሙሉቀን በተፈጥሮ ለኢትዮጵያ የተሰጠ ስጦታ ነው:: ለአሜሪካን የተሰጠ ሆኖ ቢሆን ለመፅሃፍህ ባላሰብከው ነበር:: የጮኸ ሁሉ ለመታወቅ ብሌ ከፖለቲካ ጋር የነፈሰ አርቲስት አይደለም በድምፁ በቅላፄው ከማንም ፈፅሞ የማይመሳሰል ፍቅርን ማንጎራጉር የሚችል ስራውን የማያውቅ ማንም እንዲጫነው የማይፈልግ ሃብታችን ነው:: ስም ለማጉደፍ ይመስላል ኡይጎድግም እንጂ:: ኮፒ የዘፈኑትንኮ የምታደንቅ ነህ:: የሙሉቀንን ዘፍኖ ማለው ስም የማያገኝ:: ሁሉም ኮፒ ሰሪዎቹ በሙሉቀን ተንተርሰው እንጂ በራስቸው አይደለም:: ሃሳቡን እንደወረደ ማቅረብ ነበረብህ:: በነፃነት ስራውን እድሜ ልኩን የሰራ ሰው በተራ ደራሲ ቃሉ ሲጨፈለቅበት ለፍቶ መና አደረከው:: የብዙአየሁ እድናቂ የማታውቀውን ሰው ሰው ቃለመጠይቅ ማድረግ ባታስበው ይሻልክ ነበር:: ኢንተርቪ ለማድረግ ቅድሚያ መዘጋጀት ነበረብህ:: የብዙአየሁን ሰምተህ ሙሉቀንን ኢንተርቪ ማድረግ የጤነኛ ሰው እይምሮ አይደለም:: የሙሉቀንን ዘፈኖች ከሸክላ ካሴት እድከ አበጋዝ ሲዲ ድረስ ማዳመጥ ነበረብህ:: ስራውን ሳታውቅ ቃለ መጠይቅ መጠጋትህ ለኔ ድፍረት ነው:: እሱም እጥፍቷል:: ከማያውቀው ስለሱ ድራዎች ጥናት ካልደሩገ ሰው ጋር ኢንቱርቪ መጀመሩ:: ለዛ ነው ሲበሳጭብህ የነበረው:: ያስጨረሰህም ይሄ እንዳይመጣበት ብሎ ይመስለኛል:: የፈራው አልቀረለትም:: ሳይጠየቅ በመታተሙ ፀባቹ ተጀመረ::

    • @tesfasenku8093
      @tesfasenku8093 Před 6 měsíci +1

      ተባረክ ! ግርማን ጥሩ ሰው ነህ ካልከው ውጭ ትክክለኛ አስተያየት ነው የሰጠህው ግርማ ዘገየ ሀሜተኛና በቅናት የተለከፈ ሰው ነው ።

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 Před 4 lety +13

    በእግዚአብሔር እጅ የተያዘ ሰው ስም ማንሳት ምን ይባላል ነገ እናንተ ምን እንደምትሆኑ አቲውቁም ሰው ግብዝ ነው ከናንተ እሱ በእግዚአብሔር እጅ የተያዘው ይሻላል ነውር ነው

  • @woynishetyiftihuy5827
    @woynishetyiftihuy5827 Před 4 měsíci +1

    We love you so so much ❤️ 💖 💗 💓 💜 ♥️ ❤️ 💖 💗 💓

  • @user-qv1uy8xc5z
    @user-qv1uy8xc5z Před 4 měsíci +4

    Tilahun Gesese he has good parts bad parts no one else is perfect

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 Před 4 měsíci +1

      Totally 💯 No one ☝️ is perfect 👍

  • @abayassefa9622
    @abayassefa9622 Před 4 měsíci +1

    Great Discussion ❤

  • @smsm3968
    @smsm3968 Před 4 měsíci +3

    በቃል እንጂ፣ በተግባር ክርስትናን ሳይኖር በማለፉ በጣም ያሳዝናል። ወንጌሉ እንዲህ ይላል:-
    “እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እኔን ምሰሉ።” 1ኛ ቆሮ11፥1
    ደግሞም በስራ ስለ መገለጥ ሲናገረ:-
    “መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።” ማቴ 5፥16 ይላል።
    ሆነም ቀረ አንዳንድ ሠዎች ኃይማኖታቸውን ስለቀየሩ እና የነበሩበትን በመኮነን እውነት የተገለጠላቸው ይመስላቸዋል። መንግስተ ሠማያትንም ለመውረስ እንደበቁ ይሰማቸዋል። ነገር ግን፣ ቅዱስ ቃሉ:-
    “በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።” ማቴ 7፥21
    በራስ አለም ሰምጦና በመሠለኝ እና በደሳለኝ የሚደረግ መታበይ በሠውም ሆነ በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት የሌለው ግብዝነት እንጂ ክብርና ሞገስ አይደለም።
    “ኢየሱስም፦ ፍጹም ልትሆን ብትወድ፥ ሂድና ያለህን ሸጠህ ለድሆች ስጥ፥ መዝገብም በሰማያት ታገኛለህ፥ መጥተህም ተከተለኝ አለው።” ማቴ 19፥21
    ስለዚህ ለዚህች ዓለም ዕቅና እና ዝና ተጨነቁ አላለምና ሙሉቀን መለስ ከዚህ አንፃር የመኮፈስ መንፈሱ አልተለላቀቀውም።
    ይልቅስ:-
    “በዚያን ጊዜ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አለ፦ እኔን መከተል የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ።” ማቴ 16፥24 ይህም በዋዛና ፈዛዛ ምድራዊውን ጓዝ ይቀርቅብ ብሎ አልተናገረም።

  • @kibret.m7933
    @kibret.m7933 Před 4 měsíci +1

    በኢትዮጵያ የትህትና ባህላችን በህመም የተረታ ሰውንና በተለይም የሞተ ሰውን በክፉ አናነሳም:: ድካሙን ወደጎን ትተን ደግ ነገሩን ነው የምናነሳው:: እርሰወ ግን አቶ ግርማ ምነው ከዚህ መልካም እሴት አፈንግጠው እራሱን መከላከል የማይችልን ሰው ላይ ሰይፍ መዘዙ::

  • @workusholaye1661
    @workusholaye1661 Před 5 měsíci +3

    ከጥላሁን ይበልጣል የሚገባውን ቦታ ያልተሰጠው ታላቅ ሰው ነው ጋዜጠኛው እሚለው እውነት ቢሆን ከበሽታው እና ከሚወስዳቸው መዳህኒቶች የሀይምሮ መዛባት ገጥሞት ሊሆን ይችላል እና አሁን ያየነው እና የሰማነው ያንተን ክፋነት ነው እራስህን መከላከልህ ባይከፋም እከሌን እንዲህ አለው ይን እንዲህ አለ እያልክ እሱን ለማስጠላት ይወራኸው ለትዝብት ይጥልሀል

  • @nagariteriba2203
    @nagariteriba2203 Před 4 lety +4

    Agelaletachewun Wededekut 👌👌👌

  • @dawitdessu4953
    @dawitdessu4953 Před 4 měsíci +3

    በጥላቻ የተሞላ ሰዉ ሀይማኖተኛ አይሆንም ምክንያቱም ይቅርታንና ይቅር ባይነት ዉስጡ ስለሌለ ይሄ የእግዚአብሄር መንገድ አደለም ፡ይልቅ ሙሉቀን የሚጠቅመው ወይም የሚፀድቀዉ በዘፈኑ ቢቀጥልና በሚያገኘዉ ገንዙብ ድሆችን ቢረዳበት ነበር ሰዉየዉ አቶ ግርማ እንደሚነግሩን ከ30 አመት በሗላ እንኳን በግብረገብ እንዳልታነፀና ከሀሜትና ከስድብ ከመታበይ አለም እንዳልወጣ ነዉ መፅሀፍ ቅዱሱን አላነበበዉም ማለት ነዉ ወይም አይገባዉም ያሳዝናል

  • @astair1568
    @astair1568 Před 4 měsíci +7

    ሙሉቀን፣ አምላኩን፣ አምኖ፣ በንስሀ፣ በመመለስ፣የዘላለም፣ ህይወት፣ የሚሰጠዉን፣ ጌታ፣ የሱስን፣ በማመን፣ አለም፣ በቃኝ፣ በማለት፣ ከዘፈን፣ ወደ፣ ዝማሬ፣ የተመለሰ፣ በዝማሬም፣ በማገልገል፣ ለመልካም፣ ነገር፣ የተጋ፣ ነዉ፣፣

    • @smsm3968
      @smsm3968 Před 4 měsíci +1

      በቃል እንጂ፣ በተግባር ክክርስትናን ሳይኖር በማለፉ በጣም ያሳዝናል። ወንጌሉ እንዲህ ይላል:-
      “እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እኔን ምሰሉ።” 1ኛ ቆሮ11፥1
      ደግሞም በስራ ስለ መገለጥ ሲናገረ:-
      “መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።” ማቴ 5፥16 ይላል።
      ሆነም ቀረ አንዳንድ ሠዎች ኃይማኖታቸውን ስለቀየሩ እና የነበሩበትን በመኮነን እውነት የተገለጠላቸው ይመስላቸዋል። መንግስተ ሠማያትንም ለመውረስ እንደበቁ ይሰማቸዋል። ነገር ግን፣ ቅዱስ ቃሉ:-
      “በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።” ማቴ 7፥21
      በራስ አለም ሰምጦና በመሠለኝ እና በደሳለኝ የሚደረግ መታበይ በሠውም ሆነ በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት የሌለው ግብዘዝነት እንጂ ክብርና ሞገስ አይደለም።
      “ኢየሱስም፦ ፍጹም ልትሆን ብትወድ፥ ሂድና ያለህን ሸጠህ ለድሆች ስጥ፥ መዝገብም በሰማያት ታገኛለህ፥ መጥተህም ተከተለኝ አለው።” ማቴ 19፥21 አለ እንጂ፣ ለዚህች ዓለም ዕቅና እና ዝና ተጨነቁ አላለም።
      ይልቅስ:-
      “በዚያን ጊዜ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አለ፦ እኔን መከተል የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ።” ማቴ 16፥24 አለ እንጂ፣ በዋዛና ፈዛዛ ምድራዊውን ጓዝ የቀርቅብ ብሎ አልተናገረም።

    • @user-xv8bk6oo3s
      @user-xv8bk6oo3s Před 4 měsíci

      ​@@smsm3968በጣም ቀላሉን ጥቅስ መርጠው. ለእራሳቸው ጽድቅን በሰው ላይ ፍርድን ሲፈርዱ ይውላሉ.መጽሐፉን ሲያነቡት ቁንጽል ያነቡና. ያወቁ ይመስላቸዋል.

  • @nahusenaytades4928
    @nahusenaytades4928 Před 4 lety +2

    ዋው ጋዜጠኛ ግርማ ዘገዬ ዋው በጣም ነው የምንወድህ ።

    • @Holylove260
      @Holylove260 Před 2 lety

      Nahusenay Tades
      የጋዜጠኛ ግርማ ዘገየ ወዳጅ ከሆንክ ምከረው ወዳጅ ማለት ዕውነትን በፍቅር
      የሚመክር ንው: በጣም ነውር ነውር ነው
      እጅግ ያሳፍራል:: ደሞስ በመፅሄቱ ላይ ብዙ መባል የሌለባቸው ከሰው የሚያጋጩ አሉባልታዎችን ምውጣት ወዳጄ ከሚባል ሰው ይጠበቃል?? ሙሉቀንን ዘፈኑን መዝሙሩን መልኩ በቲቪ እንጂ ጭራሽ አላውቀውም ግርማን ሥሙንም ሰምቻ
      አላውቅም እንደሰው ግን ልቤ አዝኗል
      በበሽታው ላይ ሌላ ህመም መጨመር ምንኛ ቂመኝነት ነው :: ምህረት ይብዛልን :

  • @fkadunegash628
    @fkadunegash628 Před 4 lety +10

    ምንድ ነው ሓመታ ሓመታ የምትሉት ምኑ ላይ ነው ይሕ ኣምታ የሚባለው የተቐረጽና የተጻፍ ነው የሚናገረው ያለው። ሰውይው የረሳው ኣንድ ነገር ኣለ አሱም ከመሃዪም መሓይም 3ኛ ክፍል ጋር አይሆነ የሚወያየው ረስቶታል ዘፍን ስለዘፈነ ከመሃይምነቱ ነጻ ኣያወጣውም ።

  • @minishadinku8605
    @minishadinku8605 Před 4 lety +9

    Muluken is the best

  • @seadaseada2552
    @seadaseada2552 Před 4 lety +7

    ወዮዮዮዮ ሙሉቀንየ ከረፈደ የሚለውነ ዘፈኑን በጣም ነው የምወድለት አነጋገር ላይ ግን ቸግር አለበት አሞታል ብሎ ማለፍ ይሻላል

  • @egusse9228
    @egusse9228 Před 4 lety +2

    I know Muluken personally that don’t deserve this kind of basking .We need to leave him alone since right now his life is in the hands of God He was the best artist who paved the way of richness of success to many artist .Finally it is his individual right to give option about any singer since everyone has different taste . Cast the first stone before you judge anyone . Muluken let God be with you at this bad time .

  • @user-dx1ci5ue5v
    @user-dx1ci5ue5v Před 4 lety +10

    ሙሉቀን ታማሚ ነው ብለህ አትመጻደቅ የራስህን አለመያዝ እርግጠኛ አይደለህም።

  • @user-hj7zm1mf9l
    @user-hj7zm1mf9l Před 4 lety +36

    ኧረ ጌታ ሆይ በቃ ትልቅ የሚባል ሰው ጠፋ አሁን አንተ እንዲ ቁጭ ብለህ ሰው መቦጨቅ ፅድቅ መስሎህ ነው?

    • @sarad925
      @sarad925 Před 4 lety +2

      Anu Simon አዎ እውነትህን ነው በአሁኑ ጊዜ ትልቅ ሻንጣ እንጂ ትልቅ ሰው የለም😁

  • @yohan7782
    @yohan7782 Před 4 lety +7

    ሙሉቀን ብዙአየውን አበላሸብኝ ዘፈኔን ሲል በጣም ነው ያስጠላኝ በጣም አሻሽሎ ነው የሰራው

    • @Viva-Ethio.1016
      @Viva-Ethio.1016 Před 4 měsíci +1

      ሳያስፈቅድ ዘረፈኝ ነው ያለው። ልጁም ይገርማል በፈጣጣ የሰውን ሙሉ ዘፈን ሰርቆ ያሳተመ።

  • @hiwotgedamu414
    @hiwotgedamu414 Před 4 lety +8

    ጥላቻ የሚለውን ቃልዎትን አልወደድኩትም እኛ ብውስጣችን ማንንም አንጠላም

    • @solomonsibhatu9720
      @solomonsibhatu9720 Před 4 lety +1

      You are not Muluken

    • @shimeleshunde8318
      @shimeleshunde8318 Před 4 měsíci

      እናንተ እነማን ናችሁ? ይሄ በየሚድያው ገንዘብ ገብቶልሀል እያሉ የሚያደክሙንን ነው ማንንም አንጠላም ያልከው?

  • @manwonduwolde1842
    @manwonduwolde1842 Před 4 lety +7

    እናንተ አንኳን ለጋዜጠኝነት ለጋዜጣ አዟሪነት የማትመጥኑ ሀሜተኞች፡፡

  • @amanuelreda859
    @amanuelreda859 Před 4 měsíci +3

    I would like to hear Girma Zegeye's reflection on the passing of Muluken Meles.

    • @tesfueyob9211
      @tesfueyob9211 Před 4 měsíci

      Girma is not a nice guy. When you take a lot medication it changes the body chemistry. Give him a break !

    • @honey48757
      @honey48757 Před 3 měsíci

      ​@@tesfueyob9211ACTUALLY GIRMA WAS RIGHT 👌👌👌
      MULUKEN HIMSELF SAID HE DOESN'T LIKE ETHIOPIA AND ETHIOPIANS! HE BETRAYED HIS ORIGINAL COUNTRY BECAUSE OF THE PENTE KOSTE RELIGION 👌👌👌

    • @tesfueyob9211
      @tesfueyob9211 Před 3 měsíci

      @@honey48757 I work in Healthcare industry. Medication changes your personality. Once you start taking heavy drug medication , you are not the same person. That is what happened to Muluken Melese. At one time he was a super star and a good guy . I am just saying it from experience!!

    • @tesfueyob9211
      @tesfueyob9211 Před 3 měsíci

      @@honey48757 I am not Ethiopian . If he doesn't like Ethiopians . We are in the same page. I am Eritrean !! Hahaha just kidding

  • @simegnfantahunwoldemariam9918

    በጣም ሐሜተኛ እና ቀናተኛ ነዉ ያለመሠልጠን ይታይበታል ጠያቂዉም ያልበሰለ ነዉ

    • @braveheart8927
      @braveheart8927 Před 4 měsíci

      ሀበሻ እውነቱ ሲነገረው አይወድም፣ ሙሉቀን legend ዘፋኝ ነው ምንም ጥያቄ የለውም። ነገር ግን ውሸታምነቱ በጣም የታወቀ ነው።

  • @user-dm1gu9hj8h
    @user-dm1gu9hj8h Před 4 lety +5

    ሙሉቀንን እኔም በግል አውቀዋለሁ። እሱም ያውቀኛል። ካልከው ነገር ውስጥ እውነት ያልካቸው አሉ። ለምሳሌ በሌሎች ዘፋኞች ላይ አለ ያልከውን ስለራሱም ያለው ግምት እኔም ሲል ሰምቸዋለሁ። መብቱ ነው። አንተም maturity ህን አደንቃለሁ። በተለይ ሕመሙ በፀባዩ ላይ ሊኖረው ስለሚችለው ተፅዕኖ በማስተዋል መልክ መናገርህ ጥሩ ነው። ይዋሻል ያልከው ግን አልቀበለውም። ግን እየተናገርክ አይምሮዬ ውስጥ ሲመላለስ የነበረውን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ። ቃለ ምልልሱ በዋናነት ባለቤቱ እሱ ነው። በዚህ ላይ የጤና ችግር አለበት አንተም ደጋግመህ ስትናገር ነበር። ታዲያ ከዚህ አኳያ ከመፅሄቱ ሽያጭ ገንዘብ ሰጥተኸዋል ወይ። ከሰጠኸው ስንት ፐርሰንት? ካልሰጠኸው ግን በህግም ሊያስጠይቅህ አይችልም ወይ?

  • @sahilugebrewold893
    @sahilugebrewold893 Před 4 měsíci +2

    በመጀመሪያ እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ዘፈን ሀሀጢአት ነው ። በንሠኃ የተወውን ወስውሰህ ለምድራዊ ጥቅምህ ብለህ ለማሰናከል ሞከርክ ፣ ሲቀጥል በአሰናከልከው ጉዳይ ፈራጅ ሆነህ መርዝህን እንደ እባቡ ረጨህ፣ እርሱስ ንሠሀውን አስተካክሎ ወደ አመነው ጌታ ሄዱዋል። አሁን ለአንተ የሚረባህ በምድር ላይ የሌለን ሠው ከማማት እንደርሱ ጌታን ተቀብለለህ ነፍስን አድናት። ጊዜ የለህምና አትዘናጋ ። እግዚአብሔር ይርዳህ ።

    • @oumerwako1286
      @oumerwako1286 Před 4 měsíci +2

      Please be informed that this interview happened 4 years ago.

  • @yohannesgmedfu8100
    @yohannesgmedfu8100 Před 4 lety +10

    ሙሉቀን ጥሩ ድምፅ እያለው በትምሕርቱ አለመግፋቱ በጣም ጎድቶታል።

    • @Gantana844
      @Gantana844 Před 4 lety +1

      Like u? hagha Jib !

    • @yohannesgmedfu8100
      @yohannesgmedfu8100 Před 4 lety +4

      @@Gantana844 ምነካህ እኔኮ ከ፫ኛ ክፍል በላይ ነኝ።

    • @kidestsimma1452
      @kidestsimma1452 Před 4 lety +2

      Temarn below endeze kemiatefut yesu. Alememar yeshalal.

    • @Viva-Ethio.1016
      @Viva-Ethio.1016 Před 4 měsíci +3

      Most Ethiopian artists are not educated. So, it dosen't mean nothing when it comes to artist Muluken too. It's better to talk to him personally instead of talking bad things about him in public. It's my opinion . No offence .

    • @user-ll3hr6xv1c
      @user-ll3hr6xv1c Před 4 měsíci

      ​@yohann😂😂😂esgmedfu8100

  • @mengestabbelayneh8472
    @mengestabbelayneh8472 Před 3 měsíci +1

    መፅሔቱ ከተሸጠ ድርሻውን አግኘቷል አልተነገረም

  • @funnytoyshowhaben8221
    @funnytoyshowhaben8221 Před 4 lety +5

    Sewyew leteteyekew mels new yesetew hamet almeselegnem.

  • @samuelwondimu1811
    @samuelwondimu1811 Před 4 měsíci +2

    ወንድሜ መልሱን መልሰኸዋል አንደኛ በጣም በሽተኛ ነበርና የተለያዩ መድሀኒቶች መውሰዱ የሆረሞን መዘበራረቅ ስለሚኖረው ትዕግስት ሊያሳጣው ይችላል፣ ሌላው ሲታከልበት ያደገበት መንገድ በትግል ነውና እልኸኛና አትንኩኝ ባይ ሊሆን ይችላል ሶስተኛ ሰፋ ያለ ዕውቀት ማለትም በንባብ የዳበረ ነበረው ለማለት ይከብዳል ወይም በተፈጥሮው ፊትለፊት ተናጋሪ እንጂ ዘዴኛ ላይሆን ይችላል። ነገር ግን በጥሪው እንደዘፋኝ ብቁ ሰው ነበር። ለማንኛውም ነብሱ በሰላም ትረፍ !!

  • @BetsegawD
    @BetsegawD Před 3 měsíci

    ኢትዮጵያ አልናፈቀችኝም በማለቱ ነው ብዙ የሚትሉት፣ ኢትዮጵያ ምን ደህና ነገር አላት የሚያስመካ? አታጓጓኝም

  • @selamdesu3462
    @selamdesu3462 Před 4 měsíci +6

    ኢንተርቪው ገሎ ማንሳት ይበዛዋል ።ሀሜት በአደባባይ በተለይ በወንድ ልጅ አያምርም ወይዘሮ ግርማ

  • @mesfing3306
    @mesfing3306 Před 4 lety +6

    Correct he has temper please see voa interview. Regarding his song sang by Buzayew

  • @user-qv1uy8xc5z
    @user-qv1uy8xc5z Před 4 měsíci +4

    No body knows you he is super in Ethiopian history personal hatred we don’t need you still he is geniuse

  • @EtalemAsefa
    @EtalemAsefa Před 4 měsíci +7

    በሐገራችን ባህል የሞተ ሰው አይታማም አይሰደብም ደግሞ ሙት ወቃሽ አያርገኝ ይባላል ሙሉቀን የሆነውን ሀሉ ቢሆንም ንስሐ ገብቶ ከአምላኩ ጋር ታርቆ ነው ያለፈው ይብላኝ ላንተ በህይወት የሌለ ሰው ለምትቦጫጭቀው

    • @belayzerihunmekonen3841
      @belayzerihunmekonen3841 Před 4 měsíci +4

      በጣም ትክክል ነህ ግን ይህ ቃለ መጠይቅ የተደረገው በህይወት እያለ ከ4 ዓመት በፊት ነው

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Před 4 měsíci +1

      ከ 4 አመት በፊት የተቀረፀ ነው እኮ

    • @poppina22
      @poppina22 Před 4 měsíci

      ዘብዛባ መጀመሪያ መቼ ነው ኢንተርቪው የተሰራው🙄

  • @munerahassen2667
    @munerahassen2667 Před 3 měsíci

    ሰውየው በጣም እውነተኛ ይመስላሉ ሙሉቀን ግን ትንሽ ስርአት የለ ሰው አይመስልም በህይወት እያለ ስሰማው ትንሽ ንግግሩ ልጃልጅና ስርአተቢስ ሰው ነበር

  • @teamemesghena6384
    @teamemesghena6384 Před 4 lety +11

    The guy sounds honest

    • @Ethiopic
      @Ethiopic Před 4 lety

      He is not. He is a crook.

    • @TheNigist
      @TheNigist Před 4 měsíci

      how do you now he is honest? any story have two sied so you have to hear to side before you decide who’s right or who’s honest

  • @tesfasenku8093
    @tesfasenku8093 Před 6 měsíci +3

    ምንድነው ይኼ ሰውየ ሙሉቀንን ለማሳጣት እንዲህ የሚዳክረው
    - ጥላሁን ታለንት የለውም አለ ይላል
    - ሲቀጥል ብዙአየሁ ዘፈኔን አበላሸው አለ ይላል ... የእኔ ጉዳይ ትክክል ነው ለማለት ለምን ይሄን ሁሉ መዘላበድ አስፈለገ ? እውነትም የዘገየ ልጅ ! አሳፋሪ ጋዜጠኛ ነው ፤ በሙሉቀን እውቅና ውስጥ ራሱ እንዲታወቅ የሚለፋ ድኩም ነው ።

  • @jinatjinat3764
    @jinatjinat3764 Před 4 lety +24

    ብቃ ትልቅ ስው ጠፋ ማለት ነው ምንድነው መስዳዳብ

  • @teshomemulugeta3242
    @teshomemulugeta3242 Před 3 měsíci

    ይህን ያህል መውቀስ ተገቢ አይደለም። የአንድ ሰው ንግግር የሚመስለው ያለፈበትን የኑሮ ሁኔታ የትምርት ደረጃ የጤንነት ሁኔታ ሌላም ሌላም.......

  • @girmawoldemariam7107
    @girmawoldemariam7107 Před 4 lety +8

    ግርማ እባክህ ለማያቅህ ታጠን:: ሙሉቀን ያለምክንያት ስምህ ይጠራል ብዬ አላምንም:: የአንተን ቁጩነት ከጥንት ታሪክህ ጀምሬ ማዝረክረክ እችላለሁ:: በቃ ዝም በል

    • @kidestsimma1452
      @kidestsimma1452 Před 4 lety +1

      Please let me know.

    • @yohan7782
      @yohan7782 Před 4 lety +1

      @@kidestsimma1452 are you ready ?

    • @yohan7782
      @yohan7782 Před 4 lety

      @@nahusenaytades4928 wow ስትስፈው ከዛም ፖስት ሰታርገው ምን ተሰማህ የህንን ስድብ አዝናለሁ ወንድሜ አንዴት አንድዚህ ተብሎ የሳፋል

    • @kidestsimma1452
      @kidestsimma1452 Před 4 lety

      Thank u

  • @sisayalema7017
    @sisayalema7017 Před 4 měsíci

    እውነቱን መናገርህ። ከማስረጃ ጋር መልካም ነው ህመሙ ና መገለሉም የዘፋኙን ባህሪ እንደቀየረው ይመስላል

  • @mimihenok5576
    @mimihenok5576 Před 4 měsíci +2

    ወንድሜ ጤና አያኮራም የሰው ልጅ ዛሬ ታይቶ ነገ በማይታይበት ግዜ እግዚአብሔር እረድቶት ጌታን ተቀብሏል። መልካም ሆነህ ሳለህ ግን ከህመሙ ተነስተህ አታውሩ እናንተም ጌታን ተቀበሉ እየሱስ ክርስቶስ ልመጣ በደጅ ነው እግዚአብሔር ይወደናል ተባረኩ🙏🙏🙏

    • @user-xv8bk6oo3s
      @user-xv8bk6oo3s Před 4 měsíci

      የተቀበልከው ኑርበት በአደባባይ ላይ ጌታ ጌታ አትበል. ጌታ ጌታ ስላልክ የእግዚአብሔር መንግስትን አይደለም. ቤትክ አትገባም.ግብዝ.

  • @user-xx9eo1cn3m
    @user-xx9eo1cn3m Před 4 lety +18

    ለናንተ ትርኪሚርኪ ወሬ ባክህ ጊዜ የለም።ሀገራችንን የወጠራት ችግር እንቅልፍ ነስቶናል።ለመተማማት ሀገር ሰላም ስትሆን ትደርሳላችሁ።

  • @user-qv1uy8xc5z
    @user-qv1uy8xc5z Před 4 měsíci +4

    Who are you Gimma ?to insults famous person the icon of music in Ethiopian History

  • @girmagetahun9653
    @girmagetahun9653 Před 3 měsíci

    አርቲስት ሙሉቀን ታማሚ ብቸኛ ሰው ነዉ ስለ አይምሮው ሁኔት ግምት ያልስገባ ወቀሳ እና ስም የማጥፋት የሚመስል አቀራረብ ነዉ በጣም ያሳዝናል ::

  • @trusewayele1021
    @trusewayele1021 Před 4 měsíci

    አኢትዮዽያ ካፈራቻቸዉ ክፉ ሰዉ ይህ ግርማ ሚባል ሰው ነው

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 Před 4 lety +7

    ምን ማለት ነው
    አንድ ዘፈን ከተዘፈነ ከ20 ዓመት በኃላ የህዝብ ይሆናል ማለት ዘፋኙ እኮ ለፍቶ ተጨንቆ ለፍቶ እንደ ልጁ የወለደው የጥበብ ልጁ ነው ።

  • @emesfinmesfin5732
    @emesfinmesfin5732 Před 4 lety +8

    ወይ ዘንድሮ ይቅር ይበለን። ትልቁም ሰው፣ ትንሹም ሰው ነገር ፣ ጥላቻ ካለ ማውራት ሌላ አናውቅም?

    • @Viva-Ethio.1016
      @Viva-Ethio.1016 Před 4 měsíci

      ትክክል። ምን ሆነናል።

    • @TheNigist
      @TheNigist Před 4 měsíci

      በጣም የሚገርመዉ ምን ይጠቅማል ወይ ያስተምራል ይህ interview .

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 4 lety +2

    Egzeyabher tibet aywedim !!
    ere Mikegna sew new abo !!!!
    Gin Egzeyabher yemarew !!!!

  • @firstbornnet
    @firstbornnet Před 4 lety +17

    ሀሜትትትትትትትት ሀሜት 45 ደቂቃ ሙሉ ማፈሪያወች

  • @EthioMust
    @EthioMust Před 4 lety +20

    አርባ ደቂቃ አንድ ሰው በማማት ትጨርሳላችሁ? ሀሜት እንደዚህ ይጥማል ለካ‼

    • @firstbornnet
      @firstbornnet Před 4 lety +1

      ይሄ ዘመን ጉድ ነው የወሬ ዘመን

    • @mesrert123
      @mesrert123 Před 4 lety +3

      ይሄ ሀሜት አይለም

    • @yigo1010
      @yigo1010 Před 4 lety +1

      Kuch beleh eyadametek ayidel enda Kosovo fit

    • @beletabera8239
      @beletabera8239 Před 4 lety

      በጣም 😊😊😌

    • @kidestsimma1452
      @kidestsimma1452 Před 4 lety

      Seladamete new eko yeferedew saydemet endat ametenä were mehonun yawekal.

  • @Biniam-ss4os
    @Biniam-ss4os Před 3 měsíci

    Great

  • @user-dm1gu9hj8h
    @user-dm1gu9hj8h Před 4 lety +19

    ከመፅሄቱ ሽያጭ ገንዘብ ሰጥተኸዋል ወይ?

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 Před 4 měsíci +3

    እርሶ ደግሞ የሴጣን ደቀመዝሙር ኖት

  • @ffmamim7
    @ffmamim7 Před 4 měsíci +1

    ሁሉንም ነገሩን እንዲያወራልህ ከጠየከው በኋላ , አንተስ ለምን እሱን መሀል ላይ መቃወም ፈለክ? አንተ እሱን በራስህ መንገድ ልትስለዉ ፈልገህ እሱ እውነተኛ ማንነቱን ሲገልጥልህ አንተም እራስህን ገለጥህ. ማንነቱን አለመውደድህን ነገርከው.
    አንድ ሠዉ እራሱን ከገለጠ በኋላ ላስተካክልህ ሲሉት አይወድም. ቆራርጠህ አንተ በፈለከው መንገድ ለህዝቡ ገለጥኸዉ. ማለትም አንተን አንፅቶ ማሳያ አደረከው..
    ወንድሜ ጥፋቱ ያንተ ነው

    • @ph83
      @ph83 Před 3 měsíci

      Bingo ! That is the point beside payment agreement.

  • @hilawieguale
    @hilawieguale Před 4 lety

    እናንተ በግዜ ፣በአጋጣሚ ወይም በእውቀት ከወለል ጥቂት ከፍ ባለው መድፈክ ላይ የወጣችሁ ለመዝፈንም፣ለማስተማርም ፣ለመምራት፣ለመጠየቅም ለመ‘ጠየቅም ም በድምጽ ማጉሊያ ባህር የሆነው ህዝብጋ የምትደርሱ ሰዎች እባካችሁ ከአባቶቻችን የጽሞና ግዜን ተማሩ

  • @mayayele3496
    @mayayele3496 Před rokem +2

    ግርማ ዘለቀ አንተ ታሪክ ሳትሰራ ስትቀበጣጥር እና ስትዋሽ የኖርክ ወሸከሬ ነህ። የሙሉቀን መለሰን ስም እና ዝና ለማጥፋት ከምታደርገው ዘመቻ ልትቆጠብ ይገባል። ሙሉቀን ታላቅ ቤተሰብና ህዝብ መካከል ያደገ ነው። ውሸትና ቅጥፈትህን ስላጋለጠብህ ስሙን ታጠፋለህ፣ ሀይማኖቱን፣ ስብዕናውን እና ያደገበትን ማህበረሰብ ጭምር ታንቋሽሻለህ። ይህን ቃለ መጠይቅ ከማህበራዊ ሚዲያ እንድታነሳ እንጠይቅሀለን። ግርማ ዘለቀ የሙሉቀን መለሰን ታሪክ ልታቆሽሽ አትችልም።

    • @ayshuwolde9265
      @ayshuwolde9265 Před 4 měsíci +1

      ሙሉቀን እኮ ያለበት እምነት በቁም እንደሞተ ይህል ይቆጠራል ምን ጥሩ ሰብእና አለውና

  • @sarasaraki465
    @sarasaraki465 Před 4 lety +15

    የትልቅ ቀላል ይህንን የሚያክል ስው ስው ይቦጭቃል

    • @morningmorning1191
      @morningmorning1191 Před 4 lety

      ተያቸው የልጆች ክፍል ጊዜ ነው

    • @ayshuwolde9265
      @ayshuwolde9265 Před 4 měsíci

      ደነዝ ነገር ነሽ

    • @hanaethiopia1059
      @hanaethiopia1059 Před 4 měsíci

      ግርማ ዘገየየተባልክ ስው አንተ እራስህ የውሸት ቆአት ነህ::

  • @user-xp4wl1ib5x
    @user-xp4wl1ib5x Před 4 lety +17

    አይ ስው በታመመ ስው እንካን አታርፍም
    ብቻ የተረገመ ትውልድ
    ይሄ ስው በዚህ ስአት መፅለይ እንጂ ሃሚታ ምን አመጣው
    ክፍ ስው ናችሁ

  • @sisaydesta1799
    @sisaydesta1799 Před 4 měsíci +1

    ለመሳደብ እና ለዘለፋ ግዜና መድረክ ፈልገህ ይህን ጉዳይ በአደባባይ ማስጣትህ እራስህን የሰገመግመሃል እንጂ የሚያስመሰግንህ አይደለም ።

  • @fissehahailleul2580
    @fissehahailleul2580 Před 3 lety +2

    እባካችሁ እስከመጨረሻው አድምጡትና መተቸት ካለባችሁ
    ትችቱ ስድብ ሳይሆ ገንቢ ቢሆን ይመረጣል::

  • @Mythoughts455
    @Mythoughts455 Před 4 lety +8

    አቶ ግርማ ባለጌ ይመሰሉኛል።

    • @nahusenaytades4928
      @nahusenaytades4928 Před 4 lety +1

      ውሻ

    • @girmawoldemariam7107
      @girmawoldemariam7107 Před 4 měsíci +1

      ሌባ ነው:: ቁጩ በሉ:: በደርግ ግዜም እንደዚሁ ሲያምታታ ነበር:: በሱ ቤት አልታወቀበትም::

  • @danielaa8313
    @danielaa8313 Před 3 lety +3

    Please don't insult Muluken, he is the best. For the sake of his works, respect him.

  • @mengestabbelayneh8472
    @mengestabbelayneh8472 Před 3 měsíci

    ከገባኘ ነገር ውሰጥ የመፅሔቱ ሸያጭ የተሰጠው አይመሥለኘም የሚያነጫንጨው እሱ ሊሆን ይችላል

  • @mengestabbelayneh8472
    @mengestabbelayneh8472 Před 3 měsíci

    ይህ ሰው አላውቀውም ግን በሸተኛ ነው ያሳዝናል ምናለ ቢተወው ሰውዬው አርፏል

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 4 měsíci +1

    ግርማ ዘገየ የተባልከው በጣም ተራ ሰው ሙልቀንን በጣም የምትጠላ ለጥቅምህ የቆምክ መጥፎ ሰው ነህ::👎🏽👎🏽👎🏽

  • @beckytamene9970
    @beckytamene9970 Před 4 měsíci +24

    የዼንጤ ጤነኛ እምብዛም አላየሁም ከምወዳቸው ጓደኞቼ ጀምሮ ወሰድ መለስ እንደ ንፋስ፣ ገለባ ጋብቻ እንደ ገብስ!!!

    • @beckytamene9970
      @beckytamene9970 Před 4 měsíci

      ይስተካከልልኝ !የሚለው ብቻ በሚለው ይየጋብቻ የሚለውe

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 4 měsíci +5

      ትክክል ከኔም ጓደኞች ጀምሮ አስመሳይ ገለባ ናቸው።

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 Před 4 měsíci +1

      ሟርተኞች የወንጌል አማኙን ውድቀት የምትመኙ ከሰው ተፈጥራችሁ ወንጌል አማኙን የምታጣጥሉና የምትንቁ ማስተዋልን ይስጣችሁ

    • @ethiopia7544
      @ethiopia7544 Před 4 měsíci +1

      ኦርቶዶክስና ሰይጣን እየሱስ ሲባል የሚጮሁት ነገርስ 😁😁😁የቀና ብዙ ያወራል ዝም ብለህ ጠላህን ጠጣ እሱ ነው የሚያምርብህ ሰው ከማማቱ

    • @ET3453
      @ET3453 Před 4 měsíci +3

      እውነት ነው ፤ አንድ ሰው ጴንጤ ከሆነ የአእምሮ ህመም ችግር አጋጥሞታል ማለት ነው። ጸሎት እያደረኩ ነው ብሎ እየደነሰ የሚያለቅስ ሰው እንዴት ጤነኛ ሊሆን ይችላል? የሆነው ሆኖ ሙሉቀን በሙዚቃው እጅግ የማደንቀው ሰው ነው።

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 Před 4 lety +11

    ሙሉቀን፡ታላቄ፡ነው፡ክክክ፡እርሶስ፡አባባ፡ትንሹ

    • @user-vx5on9de1b
      @user-vx5on9de1b Před 4 měsíci

      አረ የሞተ ሰው ኢቲዮጵያዊ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰማሁ።

  • @yade716
    @yade716 Před 4 měsíci +1

    የሰይጣን ክፋት፣ ሰው ከሞተ ቦሃላም ሀሜትና አሉባልታም አይተውም ማለት ነው

    • @user-vx5on9de1b
      @user-vx5on9de1b Před 4 měsíci

      የሞተ ሳታማ በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰማሁ

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Před 4 měsíci

      ከ4 አመት በፊት የተቀረፀ ነው

  • @leonaamlak9748
    @leonaamlak9748 Před 4 lety

    respect Muluken Melese
    First of all, I am from Tigray proud Ethiopian
    when my father was a teenager he was one of his big fans
    Even his music composition and style was world-class, and Timeless it is Enjoyable and listenable at home to the western world
    Thank you for the music Muluwork
    God bless you

  • @eshetuyimereshetu8154
    @eshetuyimereshetu8154 Před 8 měsíci +1

    ሙሉቀን ከህዝብፉቅርና ከፉታ በራሱ የወረደ ግለሰብነው እሱምይሄው ዋጋውንሰጠው