Sheger Yechewata Engida - ኢንጂነር ካሳ ገብሬ ከመዓዛ ብሩ ጋር (Engineer Kasa Gebre ) 1ኛ ሳምንት ክፍል 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 04. 2022
  • #YechewataEngida #Chewata #ኢንጂነርካሳገብሬ #EngineerKasaGebre
    Sheger Yechewata Engida - ኢንጂነር ካሳ ገብሬ ከመዓዛ ብሩ ጋር (Engineer Kasa Gebre ) 1ኛ ሳምንት ክፍል 1
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • Zábava

Komentáře • 22

  • @mohamedworake3317
    @mohamedworake3317 Před 2 lety +7

    በካሳ ገብሬ አያልቅም ብሬ!
    በረከት የነበረው ባለስልጣን ምርጥ ሰው በስሩ የነበሩ ሰራተኞች እኩል ነበሩ !
    ትልቅ ሰው ነበሩ !
    ትልቅ ባለሙያዎች አፍርተዋል እድሜ ይስጥልኝ!

  • @kalutesfaye8696
    @kalutesfaye8696 Před 2 lety +2

    በከተማ ልማት አለቃየ ነበሩ ፊት ለፊት የሚናገሩ የሚደነቁ ሰው ናቸው

  • @Ketemawgetie
    @Ketemawgetie Před 3 měsíci

    የሚገርሙ ሰው ናቸው!

  • @targettube4968
    @targettube4968 Před 2 lety

    አሰማረ ደጀኔ በዛብህ እና ካሳ ገብርሬወች።

  • @yehualashetdessalegn5001

    You are so quite meaza god bless you.

  • @gulelatamdie2382
    @gulelatamdie2382 Před rokem

    ጎበዝ መሪ!

  • @targettube4968
    @targettube4968 Před 2 lety +4

    ላሰተወሰዋ አንዱ የአንደኛ ደረጃ ጋይንት ያሰተመርዋ መምህር ተክለብረሀን ዘለለው ናቸው። ተክለብርሀን ዘለለው ጋይንት ስቴሸነሬ የነበራቸው እውቅ መምህር ናቸው። የኔን ሁለት ወላጆች ጋይንት ነፋስ መውጫ አሰተምረዋል። ሌላው መምህረዋ ደግሞ መምህር ዳምጤ ጥረነህ ናቸው። ትምህረትቤቱ አሁን አሰተዳደር የሚባለው ቦታ ነበር። አባትዋ ደጀች ገብሬ ካሳ በተለይ ጸጉር ሚካኤል ጋር ጣልያን ጋር በደንብ ተዋግተዋል። እነ አድማሱ በደርግ አመጽው እሰከ አመድበር ከደረስ ገፍተው ነበር። ወንደመዋ አቶ በዛብህ ተክፈለ ሀገር አሰተዳደሪ ሆነው ጦር መርተው ከወንድሞቻቸው የጋይነት ጦር ጋር ተዋግተው ጋሳኝ ላይ ሞቱ ያሳዝናል። ግራ እና ቀኝ የወደቁት ሁለቱም የጋይንት ወንድማማቾች ናቸው። ወንድመዋ ልጅ በዛብህ ጣልያንን በጋራ ከተዋጉት ከደጃዝማ ታደሰ ለማ ጋር እንደገና በተለያየ ጎራ ተዋግተው ሁለቱም ሞቱ ያሳዝናል። አንድ የገረመኝ እናንተ የአርበኛ የፊውዳል ልጅ ሆናችሁ እንዴት ደርግ አምኖ ተቀበላችሁ?። ከአንድ ጋይነት አርባ አጋንነት የሚባለው ለግጥም ቢሆንም ሰው ደግም ጀግናም ሀይለኛም ነው። በተለይ በውግያ እና ዘመቻ የታወቀ ነበር። በመቅደላ በአደዋ ባይጨው በራያ በበለሳ በራዛ በደራ በሱማሌ ዘመቻ ሁሉ ዋና ተዋጊ ጋይንት ነበር። ይሄን አሰተሰያት በአጋጣሚ ካዮት ማነጋገር እፈልጋለሁ።

  • @antenehbelay7296
    @antenehbelay7296 Před 11 měsíci +3

    ጋይንት!!!!
    የጀግኖች ሱሪ
    ስሙ ወንዝ አሻጋሪ
    ለእናት ሀገር ጥሪ
    ፈጥኖ ደራሽ ፊት መሪ።
    ጋይንት!!!!
    የ'ነ ፊ/አ ገብርዬ አገር
    በዘመተበት የማያሳፍር
    ራስ ተብሎ የተጠራ
    ጥንትም ያገር አውራ።
    ጋይንት!!!!!
    በአንበሣ እንደ ማርቆስ
    በራስ እንደ ንጉሥ
    በአርበኝነት ውሎው
    ጥንት የተሰዬመው።
    ጋይንት!!!!
    አንተ የሃይማኖት ካባ
    የቤተ'ልሄም ፤ ዙር''አባ
    የባሕል ትውፊት መናኻሪያ
    የጀግና ፤ የሊቃውንት መፈጠሪያ።
    ተጣፈ በመርከብ (በአክባሪዎ በወዳጀዎ ታምሩ በላይ ልጅ)
    እጅግ መልካም ሰው ነዎት አባቴም ይነግረኝ ነበር። እድሜ ከጤና ጋር ያድለዎት አሜን።

  • @SelamMengistu-vl1lw
    @SelamMengistu-vl1lw Před rokem +1

    ስላም ለናንተ ይሁን ጉዳዩ ካሳ ገብሬን መፈለግ ወይም አድራሻ እድሰጡኝ ነው ወይም
    የኔን እድሰጡልኝ ነው ጉዳዬ ይሆ
    አማረች ገብሬ ወይም አታለለች ገብሬ ትባላለች ሀረር አካባቢ ነበር ምኖረው የአቶ ካሳ ገብሬ እህት ናት በዛን ወቅት የአማረችን አንድ ልጅ ሳለ ጎርጊስ የሚባለውን ልጆን ከውትድርና ወደ ድሬድዋ ቀለም ፋብሪካ ወስዶትም ነበር በወቅቱ
    ይጠይቃቸውም ነበር አውን ላይ የአማረች ገብሬ
    ልጆች እናም የልጅ ልጆች እየፈለጋቹ ነው ማንም ወገን ዘመድ የለንም እያሎ ነው እባካቹ የምታቆቸው አድርሱልኝ ሸገር እሬድዮ ጣብያም ሄደን ነግረናል እባካቹ ተባበሩኝ በፈጣሪ ስም
    አድራሻ አቶ ካሳ ገብሬ አጎት የሚሆኖት አምሳለ ትባላለች የአማረች ገብሬ ልጅ ስልክ 0912124989 የአምሳለ ልጅ ደሞ ስልክ 0924179868 እባካችው ቸባበሩን በፈጣሪ ስም በትህትና አመሰግናለው

  • @targettube4968
    @targettube4968 Před 2 lety

    ጎንደር ቁልቋል በር

  • @targettube4968
    @targettube4968 Před 2 lety

    ኢነጅነር ካሳ የአቶ በዛብህን አሞሞት እና የጦርነቱን መንስኤ ቢነግሩን ጥሩ ነው።

    • @SelamMengistu-vl1lw
      @SelamMengistu-vl1lw Před rokem

      ስላም ለናንተ ይሁን ጉዳዩ ካሳ ገብሬን ነመፈሐግ ወይም አድራሻ እድሰጡኝ ነው ወይም
      የኔን እድሰጡልኝ ነው ጉዳዬ ይሆ
      አማረች ገብሬ ወይም አታለለች ገብሬ ትባላለች ሀረር አካባቢ ነበር ምኖረው የአቶ ካሳ ገብሬ እህት ናት በዛን ወቅት የአማረችን አንድ ልጅ ሳለ ጎርጊስ የሚባለውን ልጆን ከውትድርና ወደ ድሬድዋ ቀለም ፋብሪካ ወስዶትም ነበር በወቅቱ
      ይጠይቃቸውም ነበር አውን ላይ የአማረች ገብሬ
      ልጆች እናም የልጅ ልጆች እየፈለጋቹ ነው ማንም ወገን ዘመድ የለንም እያሎ ነው እባካቹ የምታቆቸው አድርሱልኝ ሸገር እሬድዮ ጣብያም ሄደን ነግረናል እባካቹ ተባበሩኝ በፈጣሪ ስም
      አድራሻ አቶ ካሳ ገብሬ አጎት የሚሆኖት አምሳለ ትባላለች የአማረች ገብሬ ልጅ ስልክ 0912124989 የአምሳለ ልጅ ደሞ ስልክ 0924179868 እባካችው ቸባበሩን በፈጣሪ ስም በትህትና አመሰግናለው

    • @targettube4968
      @targettube4968 Před 2 měsíci

      ማዛ ብሩ ስልክ አላት ማዛ ብሩን ጠይቋት።

  • @DanielBiyakoy
    @DanielBiyakoy Před 2 lety +2

    ለምን ቀለል ያድርጉታ የአባይን ግድብ መጀመር እርሶ ራሶ ከበድ ኣድርጋችሁ እዩኝ እያሉ ነው ሚመስለው በቃ ስለ ግድቡ ምንም ባይሉ ይሻል ነበር ለላ ግዘ በምክንያት ማመን ሲችሉ ይምጡ

  • @MyHeroes12dotcom
    @MyHeroes12dotcom Před 2 lety

    አይ ደርጎች ራሳቸውን ሲቆልሉ ለጉድ ነው እንደ ዘላን በየ ት/ቤት ሲዞር ኖሮ ራሱን እንደተማረ እንደ ጀግና ይቆልላል

    • @targettube4968
      @targettube4968 Před 2 lety +2

      ጅል ቢዞርም ጅኔስ ነው። አንተ ደንቆሮ።

    • @MyHeroes12dotcom
      @MyHeroes12dotcom Před 2 lety

      @@targettube4968 ጀዝባ 👎

    • @targettube4968
      @targettube4968 Před 2 lety +1

      አህያ ባንዳ የገንጣይ ልጅ

    • @MyHeroes12dotcom
      @MyHeroes12dotcom Před 2 lety

      @@targettube4968 አህያው ማን እንደሆነ እናትህን ጠይቃት 😂😂😂

    • @targettube4968
      @targettube4968 Před 2 lety +1

      @@MyHeroes12dotcom አህያው እንደአንተ ያለው የባንዳ