Sheger FM Mekoya - መቆያ - “መንገድ ጠራጊው መጥምቅ” ስለ መጥምቁ ዮሐንስ ታሪክ /በእሸቴ አሰፋ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 01. 2021
  • #Ethiopia #Mekoya #መጥምቁ_ዮሐንስ
    Sheger FM Mekoya - መቆያ - “መንገድ ጠራጊው መጥምቅ” ስለ መጥምቁ ዮሐንስ ታሪክ /በእሸቴ አሰፋ
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • Zábava

Komentáře • 61

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Před měsícem

    ቅድስ ዮሐንስ በርከት ይደርብን ❤❤❤

  • @user-vf4xj8eh7b
    @user-vf4xj8eh7b Před 3 lety +7

    እሸቴ እንኳን አደረሰ !!!
    ይህን ድንቅ የእግዚአብሔር ቃል ስላካፈልከን በእግዚአብሔር ስም አመሰግንሃለሁ ።
    እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ከልቤ እመኝልካለው

  • @sarammohammed9858
    @sarammohammed9858 Před 3 lety +9

    ማሻአላህ ደስ የሚል ታሪክ ሰላምና ፍቅር ይስጠን!!!!!አሚን!!!"

  • @hailemariamassefa9646
    @hailemariamassefa9646 Před 3 lety +6

    እናመሰግናለን!!! የመጥምቁ በረከቱ ይደርብን!!!!! አሜን..........

  • @henokab1493
    @henokab1493 Před 3 lety +10

    I really appreciate እናመሰግናለን ለመላው የተዋህዶ ቤተሰብ እንኳን አደረሳችሁ አገራችንን እግዚአብሔር ይፈውስልን መልካም ጥምቀተ ብርሃን

  • @zeusapollo9768
    @zeusapollo9768 Před 3 lety +10

    ሰዎች አትሸወዱ እየሱስ ክርስቶስ ያድናል እውነት ብርሃን ነው
    ክብር ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን 🙏🙏🙏
    ክርስቲያን መሆን መታደል ነው wow

    • @meramtube5788
      @meramtube5788 Před 3 lety +1

      እግዛብሄር ሰው ነው ይሞታል ይበላል ይጠጣል ይወለዳል ይሰቀላል ልክ እደ ሰው እንዴት አምላክ ይህን ያደርጋል??

    • @zeusapollo9768
      @zeusapollo9768 Před 3 lety

      @@meramtube5788 አቦ ስርዓት ያዥ okay አይመለከትሽም

    • @henokab1493
      @henokab1493 Před 3 lety +1

      @@meramtube5788 እግዚአብሔር ይመስገን መፅሃፍ ሞት ሊይዘው አልቻለም ይላል ያረጀ ያፈጀ ክርክር አይጠቅምሽም እኛ የምናውቀውን ክርስቶስን እንከተላለን

    • @user-ej2nk9je7p
      @user-ej2nk9je7p Před 8 měsíci

      ​@@meramtube5788አላህ ሁለት እጅ አለው ባት አለው ይላል ቁራኑ ቆማጣ አምላክ ነው ያላቹ የመሀመድ የተረት ውጤት አላህ😅😅😅

    • @meazagenet4428
      @meazagenet4428 Před 5 měsíci

      ዮሐንስ መጥምቅ ያድናል የሚል ነገር እስከዛሬ ሲነገር አልሰማሁም። ዘላችሁ የሚያስለፍለፍን መንፈስን ያንሳላችሁ።

  • @aynalembalcha8980
    @aynalembalcha8980 Před rokem +2

    Amen
    Eshete 💚💛❤

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 Před 3 lety +7

    Thank you so much the one & only Eshete Asefa.

  • @adaneterefe7329
    @adaneterefe7329 Před 3 lety +3

    የመጥመቀ መለኮት በረከት ይደርብህ። መልካሙን ዘመን ያድርስህ።

  • @melegnawtube
    @melegnawtube Před 5 měsíci

    ክብር ይስጥልን፡፡

  • @hagernegash1747
    @hagernegash1747 Před 3 lety +4

    ሸገሮች በጣም ነው የምትመቹኝ ታሪኮችን ከብዙ አቅጣጫ ከብዙ ማስረጃ ጋር ስለምታቀርብ ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው ከአንድ ወገን ብቻ ያልወገነ ትንታኔ

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Před 3 lety +3

    እሼቴ አሰፍ እንደዘይት የሚፈስ ድምጽና ግሩም ታሪክ አንባቢ የሁልግዜ ምርጫዬ

  • @yahyatemam3692
    @yahyatemam3692 Před 3 lety +13

    I am happy to know about this truth, My name is Yahya

  • @emebetmelesa9443
    @emebetmelesa9443 Před rokem +1

    ካህን ነብይ መጥምቀ መለኮት ባህታዊ የጌታ መንገድ ጠራጊ የአዋጅ ቃል ነጋሩ ሰማይት ------
    በረከቱ ይደርብን

  • @user-sb8lj9vt1h
    @user-sb8lj9vt1h Před 3 lety +4

    እሸቴ እንኳን አደረሰህ መልካም በዓል🙏 አድናቂህ ነኝ ከ አረብ ሀገር ❤

  • @seneyeeshete9729
    @seneyeeshete9729 Před 3 lety +1

    እሸቴ አሰፋ , የሁልግዜም አድናቂ ነኝ
    ይመችክ በርታ !!!!

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 Před 3 lety +3

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን ህዝበ ክረስቲያን።

  • @jenetetefere7152
    @jenetetefere7152 Před 3 lety +1

    እሽዬ የኔ አደበተ ብርቱ ገራሚ ሰው መልካም በአል እረጅም እድሜ ከጤና ጋ እመኝልሀለሁ

  • @melakudebela1763
    @melakudebela1763 Před 3 lety +1

    ተባረክ ወንድም እሸቴ!

  • @degusamrawe9592
    @degusamrawe9592 Před 3 lety +1

    Mekoya is one of my top program!!

  • @dagialax
    @dagialax Před 3 lety +2

    እንደው በየቀኑ ብሰማው እማይሰለቸኝ እሼ 🥰🙆‍♂️ስወደው 👌

  • @user-lf4jm7fn8x
    @user-lf4jm7fn8x Před 3 lety +2

    እናመሰግናለን

  • @akinahomakinahom2647
    @akinahomakinahom2647 Před 2 lety

    እናመሰግናለን ታራኪ ወንድም እሸቴ👏❤

  • @alemayehudense
    @alemayehudense Před 2 lety +1

    ተተኪ የሌለህ ጋዜጠኛ

  • @belaydaneal567
    @belaydaneal567 Před 3 lety

    እግዚአብሒር ይባርክህ አመስግናለሁ ዘመንህ ያብዛልህ

  • @awekeasefa9181
    @awekeasefa9181 Před 7 měsíci

    👌👌👌👌💯💯💯💯

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 Před 3 lety

    እሸቴ የኔ ልዩ ከልብ አመሰግናለሁን!

  • @michaeldemissie8763
    @michaeldemissie8763 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን!!!

  • @jud2121
    @jud2121 Před 3 lety

    WOW Eshete edme ena tena abzeto Yestelegne ♥️

  • @user-kl5mu2ln1q
    @user-kl5mu2ln1q Před 3 lety

    Thank you Eshete!

  • @geromeabebe9463
    @geromeabebe9463 Před 3 lety

    Enamesegenale 💒💒💒💒💒💒

  • @ethd8561
    @ethd8561 Před 3 lety +1

    እሽዬ እንኳን አደረሰህ

  • @kaleababeje1986
    @kaleababeje1986 Před 3 lety +1

    What ever story the way of your narration is unmatchable. Thank you Eshete.

  • @ethiopialove3806
    @ethiopialove3806 Před 2 lety

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 Před 2 lety

    አሪፍ ነው

  • @samhabesha1203
    @samhabesha1203 Před 3 lety

    መልካም በዓል

  • @moanisab1260
    @moanisab1260 Před 6 měsíci

    2016 ላይ

  • @user-lf6xg1lp1k
    @user-lf6xg1lp1k Před 3 lety

    እየሱስ ክርስቶስ እደሰው ተወልዶ መኖሩን እያወቀ ለምን ዩሃንስ እኔ ሰው ነኝ አተን ማጥመቅ አይገባም አለው ጌታውን ማጥመቅ ከበደው እሼቴ

  • @yelkalgaddis5632
    @yelkalgaddis5632 Před 3 lety +1

    Why did you change the background music? From Saturday

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos Před 2 lety

    Ygermal yenem Buchengawa lije yohanes new smu realy kebizu mekera ena englit new yewldekut... ygermel ende metmku yohans brook yargiling

  • @yelkalgaddis5632
    @yelkalgaddis5632 Před 3 lety

    This is not the narrate that we heard on Saturday on the 16th 2021?

  • @kasubeze4432
    @kasubeze4432 Před 3 lety +2

    ባትዘግቡ በተሻለ ነበር ብዙ ስህተቶች አሉ ከቃላት ግድፈት እስከ ተጠቀማችሁት ክላሲካል ፍፁም የተለየ ነዉ ማን አስገደዳችሁ ከዘገባችሁ ለምትናገሩት ለእያንዳንዷ ቃል ክብር ስጡ ቤተክርስቲያኗ በምትጠቀመዉ ስርዓት መጥራት አልያ መተው ዝም ተብሎ እንደ ማንም ሰዉ ስማቸዉ ተዘንጥሎ አይጠራም ቤተክርስቲያን መቼም እንደዚህ ተጠቅማ አታዉቅም ለሌላ ጊዜ ወይ በስነስርዓት ዘግቡ አልያ አትዘግቡ ምንም ጥቅም የለዉም የአምላካችን የጌታችን የመድኃኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስንም ሆነ የቅዱሳንን ክብር ማቃለል ነዉ ተግባባን እንደጓደኛህ ዩሐንስ እያልክ እንደገና ሉቃስ ዘካርያስ ኤሌሳቤጥ ወዘተ እያልክ ስጠራቸዉ ትንሽ ሊከብድህ ይገባ ነበር ለምሳሌ ቅዱስ ዘካርያስና እናታችን ቅድስት ኤልሳቤጥ በእግዚአብሔር ፊት ያለ ነቀፋ እንደሚኖሩ መፅሐፍ ቅዱስ ይሄን ያህል ይመሰክርላቸዋል አይደለም እኛ እንዲህ እንደ ተራ ሰዉ ስማቸዉን ልናንጠለጥለዉ ይቅርና

    • @bitataabitatazebate4787
      @bitataabitatazebate4787 Před 3 lety +2

      ዝም ብሎ የቅዱሳን ጠበቃ መሆን ከቅዱሳን በረከት ን አያወርድም!!! የሬድዮ ጣቢያው የሕዝብ እንጂ ድምፀ ተዋህዶ አይደለም።አንተ ከሁሉም ስሞች ፊት ቅዱስ የሚለውን እየጨመርክ ስማው፡!ሌላው ደሞ እንዲሁ ይስማ።መ፡ዲያቆን ወልደገብርኤል ነኝ

  • @samuelmengesha6691
    @samuelmengesha6691 Před 3 lety

    ተራኪ ማን እንደሸቴ ?!

  • @ethiopia3000
    @ethiopia3000 Před 3 lety

    czcams.com/video/OuIdrg80Tz8/video.html
    czcams.com/video/CUgHYxEAqrQ/video.html የአፍሪካ አምባገነን መሪዎች መፅሀፍን ያዳምጡ
    czcams.com/video/tT_l0kDWXKg/video.html ታቦተ ፅዬንን ፍለጋ መፅሀፍን ሙሉ ትረካ
    czcams.com/video/DncvN_HqrLQ/video.html ያድምጡ
    czcams.com/video/Na8OHq491QE/video.html ያዳምጡ መደመርን መፅሀፍ ሙሉ ንባብ
    czcams.com/video/1A5lfgvg6Ho/video.html የኢትዮጵያ ህዝብ ታሪክ በፕሮፌሰር ላጲሶ ሙሉ መፅሀፉን ያዳምጡ

  • @tesfahungenene826
    @tesfahungenene826 Před 3 lety

    እባካችሁ የእሸቴን ስራዋች ሰብሰብ አድርጋችሁ ብታቀርቡልን ? thank you እሸቴ

  • @devwide3304
    @devwide3304 Před rokem

    የመጥምቁ የዃንስ አፅም ሆነ አፅሙ ???😁

  • @hannayohanns2002
    @hannayohanns2002 Před rokem

    ደንበር አታፍርሱ
    ዋርሳን አትውረሱ
    ብሎ ያለ ማነው
    ዩሐንስ እንደ ሆን ካንገቱ በላይ ነው ብላ በግጥም አለች ይላሉ የቤተክርስቲያን ቱፊት

  • @meramtube5788
    @meramtube5788 Před 3 lety

    የትኛው ነው አምላክ

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg Před 3 lety +2

    አንዳንድ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ስታስጠሉ አሽቃባጭ ናቹ ስለክስትናብ ታሪክ ስታወሩ ቅዱስ ቁርኣን እያላቹ በመቀላቀል ማሽቃበጥ ያልበላቹን ማከክ ትወዳላቹ ደደቦች በተቃራኒው እስላሞች እንኩዋን መፅሐፍ ቅድሱን ሊያንቆለጳጰሱ ይቅርና እግዚአብሔርን ፍጡር ነው ሰው ነው የአላህ ባሪያ ነው እያሉ ሲሳደቡ ነው ሚውሉት ሶ እናተ ምናገባቹ ስለቁርአን ስለክስትና ታሪክ የማንም ሀይማኖት ምስክርነት አያስፈልገም የራሱ ታሪክ ህያውና እውነት ነው።አታሻብጡ ምድረ አሽቃባጭ ሳያፍሩ ሳይሰቀጥጥጣቸው ነው በዋልታ ቲቪ እግዚአብሔር ሰው ነው ክርስቲያኖች ግን አምላክ ነው ብለው ያመልኩታል እኛ ግን ሰው ነው ብለን እናምናለን ወንድማችነም ነው እንወደዋለን ብለው በድፍረት አፋቸውን የከፈቱ ክፍታፎች ናቸው ሶ በምንም ትአምር ቁርኣን ለክርስትና ምስክር ሊሆን አይችልም ዝጉ አፋቹህ አልበለዚያ የሀይማኖት አባቶች ተውላቸው ምድረ እወደድ ባይ

    • @kasubeze4432
      @kasubeze4432 Před 3 lety

      አስተዋይ ሰዉ በእዉነት ከዚህ ዉጪ ቃል የለኝም የልብቤን ስለፃፉልኝ አመሰግናለሁ አንገርምም እነሱ እኛን በየት ማጥፋት እንዳለባቸዉ ያደባሉ እኛ ደግሞ ይኸዉ መግባት በሌለበት እንኳን በግድ እያስገባን እንቀባጥራለን ያሳዝናል የሚገርመው እንደዚህ ተደረገም አልተደረገም እነሱ ከአላማቸዉ ፈቅ አይሉ ምን ሊገኝ እንደዚህ እንደሚቀባጠር ነዉ ግራ የሚገባዉ ይልቁኑ የተሻለ ነገር እዉነታዉን አምኖ ተቀብሎ የእራስህን አጥብቆ መያዝ ነዉ

    • @golagaetrading8362
      @golagaetrading8362 Před 3 lety +1

      @@kasubeze4432 ወይ መፅሐፍ ቅዱስ/ ቁርዓን በደንብ አንብብ አለበለዚያ በባዶ እውቀት ሰው አትተች።

    • @fshahadish3946
      @fshahadish3946 Před 2 lety

      thanks you eshete

  • @AfariMadSleuthExportedSalt
    @AfariMadSleuthExportedSalt Před 6 měsíci

    የመንገድ ጥራጊ ቆሻሻ ውሻ እብድ