EMS Eletawi የጦር ወንጀል በጤና ተቋማት Wed 03 July 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 07. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
    emsnews.net/membership/
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected
    ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
    Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Komentáře • 34

  • @tarikubelay9643
    @tarikubelay9643 Před 5 dny +2

    ምርጥ ኢትዮጵያዊያን የጋዜጠኝነት ውኃ ልኮች!!! በርቱ ሰው ማለት ሰው የሚሆን ሰው የጠፋለት!!!

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x Před 6 dny +4

    ሰላም
    ❤❤❤

  • @techawatch
    @techawatch Před 6 dny +7

    በቃ የብሄር ፖለቱካ እንዲህ ነው ስትገዳደል መኖር ነው አማራ የብሄር ፖለቲካ ይቅር ሲል አህዳዊ ተባለ።የመገዳደያ ክልል እንደ አሸን ይፈላል ገና።

    • @danielsolomon2317
      @danielsolomon2317 Před 6 dny +1

      2:44 2:45 2:45 2:46 🅛𝓸 2:48 𝓵8 2:49 8𝓵 2:51 2:52 𝔬8𝔩𝔩 2:54 8𝔩8 2:55 𝓵 2:55 𝓵😅 2:59 𝓵 2:59 𝓵𝓸𝓲 3:00 3:01 𝔩𝔬😅𝔩𝔩🅘🅞9 3:02 🅞🅛 3:03 😅𝔩 3:04 3:05 𝔩𝓵 3:06 3:06 𝓸𝓵𝓸8😅𝖑9𝖑𝖑𝖑 3:08 𝖑 3:09 𝖔ℓ8 3:12 🅛🅛🅞 3:12 🅞 3:12 98🅞🅛🅛8 3:13 3:14 3:14 3:14 8🅛8 3:16 3:16 𝓵88𝓵 3:16 𝓲𝓵 3:16 𝓵𝓲 3:17 🅞 3:17 8🅛𝖑𝖔𝖔𝖎😅𝖔😅𝖔𝖔 3:20 𝖑 3:21 𝓵𝓸 3:21 8 3:21 𝓲𝓵 3:22 3:22 𝔩 3:23 𝓵 3:23 3:23 😅𝓵𝓸8ι𝓸 3:25 𝓵8 3:27 3:27 3:28 𝔬 3:28 𝔩𝔩𝔬𝔬 3:29 𝔬𝔩𝔩𝔬𝔦 3:30 𝔩𝔬 3:30 𝔭 3:31 8𝓵𝓵𝓸8𝖑𝖑𝖎𝓸𝓵 3:34 3:34 𝓲𝓵𝓸𝓵𝔬𝔬😅𝔬𝔦𝔬𝔩 3:36 𝔭 3:37 𝔦𝔦 3:37 𝔭8 3:38 𝔩𝔩𝔩 3:38 𝔬 3:38 3:38 𝔬 3:38 3:39 😅🅛🅛8🅛 3:39 𝓵𝓵 3:40 🅞 3:42 3:42 𝓹🅞 3:43 🅛 3:43 🅛 3:45 3:45 9 3:46 🅞🅘🅛𝓸 3:47 😅 3:47 𝔬𝔭 3:48 3:48 𝓵𝓸𝓸9𝓵 3:49 3:51 ι 3:51 8 3:51 ιι8σ𝓵𝓸🅞 3:54 🅘 3:54 3:54 🅞𝔩𝔩𝔩 3:55 𝔩𝔩 3:55 3:56 𝖑 3:56 𝖑88𝖎𝔭𝔬𝔩 3:57 𝔩🅛 3:57 🅟🅛🅛8 3:58 🅞🅘🅞🅞9🅛🅞𝓸𝖔 4:00 4:00 𝖑𝖔𝓸𝓵 4:01 8𝓹😅🅘 4:02 🅛🅛🅛 4:02 8 4:03 𝓸8𝓸𝓸𝓸 4:04 8𝓲𝓹𝓲𝓹𝓸𝓹𝓸𝓵𝓵𝓸 4:07 𝓸99 4:07 𝓲𝓲𝓲 4:08 8𝓸𝓲𝓲𝖕𝖑𝖔𝖔😅9 4:10 4:10 𝖑 4:11 𝖔𝖔𝖎𝖎𝖕8🄾🄻🄻🄾🄾🄾🄻🄾😅🄻 4:14 🄾😅🄿 4:15 89🄾 4:15 🄸988𝓵😅𝓸𝓸𝓵😅𝓸𝖔𝖎𝖔 4:19 𝓲𝓲𝓸𝓸 4:21 𝓸𝓵 4:22 𝓸𝓸 4:22 𝖑 4:23 𝖔 4:24 🅟🅛σℓℓσ𝓵𝓸𝓲 4:27 𝓲𝓵8𝓸 4:27 4:27 4:28 𝖑𝖔𝖎 4:29 8𝖔 4:29 4:29 🅛🅘🅘😅 4:30 🅛8𝓵 4:31 𝓵𝓵𝓵𝓵𝖑𝖑𝖔 4:37 4:38 𝓵𝓵 4:38 𝓵98 4:40 𝔩𝔦 4:40 𝔬 4:40 8 4:40 4:40 4:41 𝔬 4:41 𝔦 4:41 4:41 𝔬𝔩𝔦 4:42 4:42 𝔬𝔦𝔩𝔩 4:42 𝔬ℓ8σ8ℓ 4:45 ℓ𝓸𝖑𝖑𝓸 4:47 𝓵8𝓵 4:48 8 4:48 4:48 4:49 4:49 4:50 🅛𝓵𝓵 4:50 𝓸 4:50 4:51 𝖑8🅛🅞8🅞🅘 4:53 🅞𝔬 4:56 𝔦𝔬𝓵 4:57 😅9 4:57 9 4:57 𝓵𝓵 4:58 𝓵𝓵𝓵 4:59 𝓵𝓲8 4:59 𝓲 5:00 𝓵𝓲𝓲𝓲𝓲𝓸 5:01 𝓸😅𝓸𝓵𝖕

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 Před 5 dny +1

    10/08/2016 - 27/10/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @KillorBeKilled-kh3vqdes
    @KillorBeKilled-kh3vqdes Před 6 dny +2

    ስልጣን ላይያሉት ሌቦች እኮ ሕዝብን እየፈጁ የሚኖሩ ናቸውኮ😡ንፁሃንን ሳይፈጁ ሊኖሩ አይችሉም🤔🤔🤔እንንቃ🤔

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 Před 6 dny +1

    ድል ለተጏዳው አማራ ህዝብ ድል ለጅግኖቹ ሞት ለገዳዯች❤❤❤❤

  • @user-su2hq9hd5v
    @user-su2hq9hd5v Před 5 dny

    EMS በርቱልን

  • @maxman8375
    @maxman8375 Před 6 dny +1

    ታዝለሕ እንደ ገባህ ታዝለሕ ትወጣለ ኣህያ ሁላ

  • @getachewbegna5686
    @getachewbegna5686 Před 5 dny

    ጴጥሮስ አምሮብሃል

  • @samuelwoldemilchael4834

    EMS We support you 🫶👍

  • @astatekeenawa6808
    @astatekeenawa6808 Před 6 dny +1

    Azanchu motachal leboch kibrit akebayoch reckless??????

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Před 6 dny

    ይልቅ የሚበጀው ...? የዚህ ስረአት መጠቀምያ ከመሆን ....? ሁለቱ ህዝቦች ለችግራቸው ...? ተነጋግረው መስራት ...? የበለጠ ትልቅነት ነው ::

  • @essieKlkidan
    @essieKlkidan Před 6 dny

    እውነት ነው ፒተር

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Před 6 dny

    ስርቤቱን ስብረው ..? ከነጻንት ታጋይ ...? መሆን ...? ትልቅ ክብር አለው ????

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 Před 6 dny

    ውይ. አሁንስ ኪንያዊ መሁን ነው ያማረኝ

  • @essieKlkidan
    @essieKlkidan Před 6 dny

    ፒተር መዳኛ መንገዱ እርቅን ለምኑ አደፋፍሩ መውጫ መንገዱ እሂ ነው

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 Před 6 dny

    የምስራቅ ጉራጌ ዞን ስልጣን ለምንድነው እኩል ያልተከፋፈለው? ክስታኔ ጉራጌዎች ሁለት ወረዳ አላቸው። መስቃኖችም ሁለት ወረዳ አላቸው። አድሎዋዊ የስልጣን ክፍፍል ካለ አድሎዋዊ አሰራር መኖሩ ግልጽ ነው። ይሄ ፍትሀዊ ያልሆነ የስልጣን ክፍፍል ችግር ከቀድሞው ጉራጌ ዞን የተወረሰ ነው የሚመስለው። ማረቆዎች ጥበቃ ያስፈልጋቸዋል። በዘጠኙ ቀበሌዎች ውስጥ የሚኖሩት አብዛኞቹ ነዋሪዎች የማረቆ ተወላጆች መሆናቸው ከተረጋገጠ ለምንድነው ማንነታቸው ተነጥቆ ከሌላ ብሔረሰብ ጋር እንዲዳበሉ የተደረጉት??? የዘጠኙ ቀበሌዎች ማእከላቸው እንሴኖ ሰለሆነ ነው??? በእንሴኖ እና በማረቆ ወረዳ ከተማ መካከል ያለው ረዥሙ ርቀት ሶስት ኪሎ ሜትር ሆኖ እያለ ያለሕዝቡ ፈቃድ በሚቃወሙት አስተዳደር ስር መደረጋቸው የማረቆ ሕዝብ ፍትህ ያጣ ሕዝብ መሆኑን ያረጋግጣል። አገሪቱን ስራ ባጣ አውደልዳይ ለማስጋጥ አንድን ወረዳ በሁለትና ከዚያ በላይ በመክፈል የባለስልጣን ጥርቅም ማድረግ የተያያዘው የአብይ አህመድ አገዛዝ መጨረሻው ሕዝብ ማጫረስ ይሆናል። የወረዳና የቀበሌ ብዛት ልማትን አያመጣም። ሁሉም በረሀብተኛና ዘረኛ ካድሬ እየተወጠነ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ቀርቦ የሚወሰነው ለልማትም ለፖለቲካም ሳይሆን ግጭት ፈጣሪና በጀት አባካኝ ሆኖ ይቀጥላል። ጨቅላው እቃ እቃ ጨዋታ መጨወቱን ይቀጥላል፣ሕዝቡም መታመሱን፣መገዳደሉንና ይቀጥላል።

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Před 6 dny

    በዚህ ስረአ መንግስት ...? ምን ያልተፈጸመ ...? ወንጀል አለ...???? የተስራው የወንጀል አይነት ...? መቼም ታይቶም ...? ተስምቶም ...? ወደፊትም ...? የማይታይ ...? የወንጀል ሁሉ ወንጀል ...? ነው !!!!

  • @NigistiFerede
    @NigistiFerede Před 6 dny

    Abiy did not invent the hate and hatred of Tigray and Tegaru & only capitalized the hate created by Amhara elites, medias that had been around for a long time. Separation is the only solution

  • @astatekeenawa6808
    @astatekeenawa6808 Před 6 dny

    Kkkkkkkkkk who are this guys fano eymetan new wode lekiso tekyre ende confused alke poletika ????????

  • @essieKlkidan
    @essieKlkidan Před 6 dny

    ውንድሜነህ በጣም የሚገርመኝ ለምትናገረው እሳቤህ አላማ እና ግብ የሚባል አልፈጠረብህም አሁን ከምትናገረው የፋኖን ብቃት እና በርካታ ወታደር እንገደሉ ገድል የምትናገረው ማፈሪያ ነህ እኔ ግን ካወራህው የክልላችን ህዝብ የሚታከምበት በመቀነስ ታክሞ መዳን ቀረ ካልኩ ቀጥሉ እርቁ ተግባራዊ እንዲሆን እጥር ነበር ወንድሜነህ ኦሰቡ

  • @mastewalmoges4580
    @mastewalmoges4580 Před 6 dny

    ወንዴ & ፒተር እውነተኛ የህዝብ ልጆች 🙏🙏🙏

  • @essieKlkidan
    @essieKlkidan Před 6 dny

    አስመሳይ የአማራ ስቃይ ከገባህ እንደጋዜጠኛ ሰላምን ስበክ የአማራ አክቲቪስት እና ጋዜጠኞችን መድሃኔዓለም ያጥፋችሁ ሰላምን ለማትሰብኩ ማለቴ ነው

  • @BerisoLenchamo
    @BerisoLenchamo Před 6 dny

    Narrow-minded analysis, For you everything thing is for Abiy. Wakeup bro. Atlrast, ask chatGPT

  • @solomonsahilu1983
    @solomonsahilu1983 Před 5 dny

    እባክህ አሰተያየቱችን አንብብቸው ቀዳዳነህ መርተህው ሞተሃል

  • @NigistiFerede
    @NigistiFerede Před 6 dny +1

    What best describes Ethiopia is, its soon breakup and is inevitable

  • @essieKlkidan
    @essieKlkidan Před 6 dny

    ወረኛ ስታወራ ትኖራለህ ሰው ከሆንክ እርቅን ነው መጣር አለበት

  • @user-yf1kp9zv7o
    @user-yf1kp9zv7o Před 6 dny

    ገዳዩ ማረቆ እራሡ ነው እባካችሁ ኢኤም ኤሶች በጣም ውሸታም ካዲሬ ነው መግለጫ እየሠጣቹሁ የነበረው

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Před 6 dny

    ይልቅ የሚበጀው ...? የዚህ ስረአት መጠቀምያ ከመሆን ....? ሁለቱ ህዝቦች ለችግራቸው ...? ተነጋግረው መስራት ...? የበለጠ ትልቅነት ነው ::